ከአብነት ጋር የነበረን የአንደበት ወግ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 125

  • @MsMs-hz6qr
    @MsMs-hz6qr 6 месяцев назад +19

    አብነት ምርጥ ትምርት እኔ ካንተ በጣም ብዙ ነገር ተምሬለሁ በርታ እይታህ የሚገርም ነው የምትናገራቸው ነግግሮች በገሀዱ አለም ያለ እውነታ ነው ማንም ሠው ተመሥጦ የሚያዳምጥህ ምርጥ ...

  • @alisultan3799
    @alisultan3799 7 месяцев назад +18

    የእውነት ጠያቂው ከጠበኩት በላይ በሳል ሆኖ ነው ያገኚሁት ለመወያ በመረጠው ርእስ በቂ ዝግጅት አድርጎ ነው የመጣው👏🏾👏🏾👏🏾አሪፍ ውይይት ነበር በርታ

    • @user-vz6ql8eh9x
      @user-vz6ql8eh9x 2 месяца назад +1

      333333333333333333333333333333333333333333333333333 e3333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333333

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 3 месяца назад +1

    በጣም ድንቅ ሰዉ ነዉ በዉነት የተሰጠዉ ልጅ ነዉ እንኳን ይሄን ሙያ መረጥቅ ለብዙ ሰዎች የሂወት መንገድ ፍቅር በሉት ግንኙነት በሉት ትዳር በሉት ሰዎች ማወቅ እና መረግ ያለባቸዉን ማሰብ ያለባቸዉን ነገሮች በጥሩ መንገድ አስቀምጦዋቸዋል ተንትኗቸዋል በዉነት ሁሉ ሰዉ በደንብ ቢሰማዉ ኑሮ በጥሩ መልኩ ይገነባል ተባረክ ለዚህ ልጅ እማ አለመክፈል አለማመስገን ይከብዳል

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n 7 месяцев назад +8

    ዘመናችሁ ይባረክ የልጅ በሳሎች በጣም ነው እየተጠቀምንባችሁ ያለነው ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee 4 месяца назад +1

    ዋው እሚገርም ነው ጥያቄና መልስ ውይይታችሁ በጣም ነው ያስደሰተኝ ብዙ ነገሮቹን ስሰማ ትክክለኛ ነገር ነው በተለይ አብነት የገለፅካቸው ሁሉም ሐሣቦች እውነት ነው ተባረኩ በርቱ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማ በጣም ነው የተደሰትኩት 🎉❤🎉

  • @እቢ
    @እቢ 7 месяцев назад +6

    ልዩ ትንታኔ ነዉ ዋዉ ተመችቶኛል በተለይ ለኛ ለወንዶች የሰጠህን ምክር

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 7 месяцев назад +8

    ጠያቂውም መላሹም ይገርማል እናመሠግናለን 🙏

  • @netsanetthomas8803
    @netsanetthomas8803 3 месяца назад

    እጥር ምጥን አርገህ ባጭር እና ግልፅ በሆነ መንገድ ብዙ ሃሳቦችን ብዙ ትምህርቶችን ነው ያስተማርከን አንደበትህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @MulutsegaTerefe
    @MulutsegaTerefe 7 месяцев назад +13

    Please invite him again make as part 2

    • @BuzzBoxReactions
      @BuzzBoxReactions 7 месяцев назад +1

      Totally agree with you

    • @Amenn-ej8ne
      @Amenn-ej8ne 3 месяца назад +1

      HE IS VERY MATURE HE IS SOOOOO POSITIVE... PLEASE BRING. HIM BACK...I LIVE IN THE STATES I TS VERY MATURED.CONVERSATIPN.I AM SUPRISED AND HAPPY TO.SEE.THIS...TO THE InterviewER THIS IS THE FIRST TIME SEEN YOU.TEBAREK MY BROTHER...YOU CAN SAVE A LOTS PFF LIFES...I JUST WANT TO SAY THANK YOU 🤩🤩🤩🤩🤩❤

  • @user-uf5he2es4o
    @user-uf5he2es4o 7 месяцев назад +9

    It was a nice show thank you. The host is an amzing listner and humble guy keep up the good work bro

  • @MiMoNa-NL31
    @MiMoNa-NL31 2 месяца назад +1

    Educational interesting conversations
    Well done, beloved brothers. This podcast becomes one of favourite since I found out.
    Thank you, please keep sharing more knowledge.
    By the way, I am refreshing Amharic language
    We follow you internationally 🇪🇷🇳🇱🇩🇪 I wish peace love and health for all of us

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c 6 месяцев назад +2

    እስከ መጨረሻው ጨርሼ ነው ያየሁት በጣም ለወደፊት ትዳር ስይዝ ትልቅ ትምርት ነው የተማርኩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 7 месяцев назад +1

    ዋው ደስ እሚል ነበር ከምር ባያልቅ ብየ ተመኘሁ እኔ ብዙ ችግር አለብኚ ገና ገና ወይ ጉዴ በጣም ገና ነኚ ሰከን ማለት አለብኚ ከምር እኔ የማረጋቸው ጥፈት የማይመስሉኚን ነገሮች ነው እዳስታውል ያረጋችሁኚ ዘመናችሁ ይባረክ 😍❤ ጓደኛ በሚለው ዙሪያ እኔ ተወልጀ ሳድግ የወድ ጓደኛ የሴትም ስሌለለኚ ጥቅሙንና ጉዳቱን አላቅም አሁን ስተነትኑት ተረዳሁ አመሰግናለሁ

  • @MintesnotGetu-rc4yw
    @MintesnotGetu-rc4yw 7 месяцев назад +15

    Which is good topic 🙌 Please next Elias Shetawn 🤝👏

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n 7 месяцев назад +2

    እሄ ፀጋ ነው ወድሜ ብዙ ተዳሮችን እየታደክበት ነውና

  • @ameteselamtube7773
    @ameteselamtube7773 5 месяцев назад +1

    Thank You so much Andebet & Abinet For Meaning Ful Lesson!

  • @Miss-heymi
    @Miss-heymi 7 месяцев назад +3

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ወስጃለሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n 7 месяцев назад +1

    አቡዬ በአንተ ውስጥ ስላለው ፀጋ ጌታን አመሰገነዋለሁ በዙ ያላወቅኳቸው ነገሮችን አውቄአለሁኝ

  • @user-mn5mi5zs8q
    @user-mn5mi5zs8q 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤አንተ የብዙ ሰው አስተሳሰብ መቀየር ትችላለህ ጀግየ

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 7 месяцев назад +1

    Omggg this kind of topics should me pre done!! This is the base of all life’s!!! The politics, the professors, the engineers, the dr’s , the priests etc came out of a family determining what kind of love they saw going on!!! Let’s work on this more to see a better generation!!!!

  • @user-is5rc9ne8s
    @user-is5rc9ne8s 7 месяцев назад +2

    አብነት በአውቀት ላይ የተመሰረተ ነው 1 የሚተው ሀሳብ የለውም በርታ

  • @marthataye2796
    @marthataye2796 6 месяцев назад +1

    ጠያቂዉ በጣም አዳማጭነዉ ተጠያቂዉም ለሚጠየዉ ጥያቄ በቀጥታ ስለሚመልስ ለማዳመጥ ይመቻል

  • @TheYesakor
    @TheYesakor 6 месяцев назад

    This video came up randomly while driving and then I kept listening.I have learned a lot . Marriage pillars for him Respect , for her love and the roof is Trust each other !!

  • @user-uy8gj7ht2p
    @user-uy8gj7ht2p 6 месяцев назад +1

    እዉነት ትልቅ ትምህር ነዉ የተመራኩት እኔ ቤት የገባችሁም መሠለኝ

  • @user-po2pj7yr5v
    @user-po2pj7yr5v 7 месяцев назад +3

    Very interesting and important topic. Enjoy this podcast from Texas.👍

  • @MahletHluf-kt9kr
    @MahletHluf-kt9kr 6 месяцев назад +1

    ያቺ ሴታሴት ያለቹ ግን የምር እንደዛ ዓይነት ሰው አጋጥሞኛል አሁን ማ ሰረቸኝ ሁሉም እንደዛ ሆነ ብቻህ ዝም ማለት ማንን ገደለ እንቃጠል እንዴግን አብነት ምርጥ አሰተማሪ በርታ

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s 7 месяцев назад +1

    ዋኡ እሚገርም ትምርት ነው የሰጣቹን 🙏🙏🙏

  • @susuhabeshawit7103
    @susuhabeshawit7103 7 месяцев назад +1

    እሚገራርም ሀሳቦች ነው ያነሳችሁት ቴኪው ያንግ ሁነው እንዴዚ በሳል ሁነው ስመለከት ደስ ይለኛል

  • @user-xf4uu5xz4z
    @user-xf4uu5xz4z 7 месяцев назад +1

    በጣም አሪፍ ሃሳብ ተነስቶበታል, ብዙ ነገር ተምረናል ብዬ አስባለሁ

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 7 месяцев назад +3

    እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው በርቱ ምርጦችየ

  • @semirab3949
    @semirab3949 6 месяцев назад +1

    የሚገርም ትምህርት ነው

  • @freweinisolomonsium9757
    @freweinisolomonsium9757 6 месяцев назад +1

    Thank you very interesting podcast. Do you give online service?

  • @user-jv4cw1fx6k
    @user-jv4cw1fx6k 4 месяца назад

    ትለያላችሁ በእውነት ብዙ ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ❤

  • @seblebelay9894
    @seblebelay9894 6 месяцев назад +1

    wow it is a nice conversation

  • @wendosenteshome2512
    @wendosenteshome2512 6 месяцев назад

    Really you guys have good content and valuable information and real please keep it up i am so happy

  • @maranathatube1
    @maranathatube1 6 месяцев назад

    He is intelligent and balanced. He is better than other counclers.

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 7 месяцев назад +1

    They way you talk about friendship 😂😂😂😂😂😂😂 is true even if I got men best friend’s am laughing because it’s true 🙏

  • @abayneshkidanu6148
    @abayneshkidanu6148 6 месяцев назад +1

    አብነት እዚህ መተህ ነው ጠፋህብን እኮ ካንተ የተማርኩትን እያንዳንዱን ነው ምተገብረው ክብረት ይስጥልኝ።በተለይ ትዳር በፍቅር ብቻ አይደለም እውቀት ይፈልጋል።

  • @thombahre1735
    @thombahre1735 7 месяцев назад +1

    10:25 right question

  • @duratiichanal9303
    @duratiichanal9303 6 месяцев назад +1

    Wawwbaxam des mile agelalets nw inamesegnalen! Lelaw ayu indalew wendochi saninager beka indezi ayiton miredan wendi yasdesitenal lemn abizagnawin gize kegizaber kexilo wisxen yiredal biye maminew abirogn yale sew new biye silemamin nw bali or fikregna lehon yichilal ina wendochiye yichin point asibubat legna wesagn nat😅!

  • @wewee6506
    @wewee6506 6 месяцев назад

    ወይኔ እንዴት ደስ የሚል ቆይታ ነበር በጣም ብዙ ነገሮችን ነው የተማርኩት🙏

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen 7 месяцев назад +1

    Thank you both of you 😘

  • @aberahamshiferaw6152
    @aberahamshiferaw6152 6 месяцев назад

    በጣም አሪፍ podcast ነው, ነገር ግን አንተ የሴት best friend ኖሮኝ አያውቅም እና 99% የወንድ እና የሴት friendship ትክክለኛ አይሆንም ያልከው ልክ አይደለም:: እኔ በጣም የምወዳቸው በሌላ ነገር ፈፅሞ የማላስባቸው ጓደኞች አሉኝ , ጓደኛሞችን ወደ negative thought የሚወስድ ሀሳብ ነው ያነሳኸው !

  • @selamteshager8754
    @selamteshager8754 6 месяцев назад

    ምንም ቃል የለኝም እግዝያብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏

  • @samuelabera7395
    @samuelabera7395 7 месяцев назад

    በጣም አስተማሪ ሀሳብ ነው የተነሳው 😮

  • @Meseret-jh9jn
    @Meseret-jh9jn 6 месяцев назад

    It's the best definition of giltsnet...🙏

  • @Wedayena
    @Wedayena 4 месяца назад +1

    ጠያቂው ግን አዳማጭነትክ ልክ እንደፍቅረኛዬ ነው 😇🙏

  • @elsahailu6066
    @elsahailu6066 6 месяцев назад

    Very educational. Thank you

  • @merontekelu2146
    @merontekelu2146 6 месяцев назад

    waw amazing brother free madrg lalaw tednkalk

  • @meazaashe1610
    @meazaashe1610 7 месяцев назад +1

    You guys are amazing 👏 ❤ 💖

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 6 месяцев назад

    አብነት አንደኛ ነው ሁሌም ጠያቅው ግን ግራ ያገበል

  • @NaeemaSomalee-pv3ni
    @NaeemaSomalee-pv3ni 6 месяцев назад

    በኡነት ንግግሩ ሲጥም በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው❤

  • @yorkkerkaliyan5223
    @yorkkerkaliyan5223 3 месяца назад

    የኔ ፍቅር አብነት🥰ምርጥ ሰው❤😊

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n 7 месяцев назад

    ብዙ ነገሮችን እዳስተውል አደረከኝ

  • @tsiyonfekaduareda501
    @tsiyonfekaduareda501 7 месяцев назад

    Yewunet betam dess belog new yesemawut Thank you wedemoche❤

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 7 месяцев назад

    ጥሩ ቆይታ ነዉ በርቱ❤❤❤

  • @marthataye2796
    @marthataye2796 6 месяцев назад

    Very interesting amazing thx u guys

  • @hiwiaweke9877
    @hiwiaweke9877 6 месяцев назад

    Well said 👏👏

  • @user-hz5yq5jn8s
    @user-hz5yq5jn8s 6 месяцев назад

    አቤ በጣም ምርጥ ሰው

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 5 месяцев назад

    Abye kedem biye bawkh des yilegn neber gin mirt neh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zg8bp3rc5n
    @user-zg8bp3rc5n 6 месяцев назад

    U will agree my dearly Abent then lm single ❤

  • @tihitenaadugna3700
    @tihitenaadugna3700 6 месяцев назад

    እዉቀት ይፈልጋል ነገር ግን አሁን ላይ አመታት በበዙ ቁጥር ዉጭ ያለዉን መሸከም ካልቻልን? ይደክማል

  • @fitsunmekonnen2880
    @fitsunmekonnen2880 3 месяца назад

    ቢኒ ዛሬ ዋውውው ዋውውው ዛሬ ደሞ ትዳር አማረኝ

  • @helaratesfaye-ys9cr
    @helaratesfaye-ys9cr 7 месяцев назад

    Wow i love these topic 🙌🏾🙌🏾

  • @topila23
    @topila23 7 месяцев назад +1

    respect brothers 😎

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 7 месяцев назад

    Yarda Lege great speech bro

  • @zedodavo
    @zedodavo 6 месяцев назад

    This guy is amazing wow❤

  • @GetanheMelat
    @GetanheMelat 6 месяцев назад

    Thank you guys.

  • @simegnwondimu
    @simegnwondimu 4 месяца назад

    Set lij ke wendi lij astesasebun in Qin libun newu yemitiwedewu, melkina qumenan atayim

  • @KaleHaylemekael
    @KaleHaylemekael 6 месяцев назад

    Bast of bast thanks abenat

  • @FunnyBirthdayCake-jl1sy
    @FunnyBirthdayCake-jl1sy 7 месяцев назад +1

    Betam migerm sew new❤❤❤❤❤❤

  • @metu-gt9me
    @metu-gt9me 6 месяцев назад

    አቢ በጣም እንወድሀለን

  • @user-mf6oo6sz6i
    @user-mf6oo6sz6i 6 месяцев назад

    I am proud of him.

  • @user-bz4my1qv4w
    @user-bz4my1qv4w 6 месяцев назад

    Wow mirt wuyiyit neber

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 Месяц назад

    አለማግባት የተሻለ ነው ለሚወለዱ ልጆች ጥሩ አይደለም

  • @me43720
    @me43720 7 месяцев назад

    👏👏👏👏great podcast

  • @Ruti439
    @Ruti439 7 месяцев назад

    Respectfully, I must express my disagreement with your statement. At the 54:22 mark, you suggested that marriage and relationships differ only in title. I disagree b/c Marriage entails a lifelong commitment, encompassing legal and financial obligations beyond religious ties. It involves compromise, prioritizing the other person's needs, joint decision-making, and merging finances, among other responsibilities. The commitment in marriage holds a greater weight and an increased sense of accountability. In contrast, a boyfriend/girlfriend dynamic resembles a trial period, exploring compatibility without the urgent marriage commitment. This arrangement allows for more freedom without needing to merge finances, procreate, or offer unwavering support during challenging times-these aspects are optional and dependent on personal choice. My brother, there is a massive difference between these two things. GOD bless both

  • @ethanjmusic4597
    @ethanjmusic4597 6 месяцев назад

    Ewnetuan nw ene wechi nw yenorkuit yenja wendoch tinsh yekebdalu

  • @samrawittessema6601
    @samrawittessema6601 2 месяца назад

    Ayu👏👏👏

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 6 месяцев назад

    ዋው በጣም ምርጥ ነበር👍👍👍

  • @MELOS1227
    @MELOS1227 7 месяцев назад

    Tinsh zoom out bitaregut videown arif new. It's so uncomfortable.

  • @tg.tg1
    @tg.tg1 6 месяцев назад

    Is the couch comfortable ? I doubt 🤔

  • @richa1186
    @richa1186 7 месяцев назад

    wow bless you brothers

  • @user-ng1nb6xc7e
    @user-ng1nb6xc7e 6 месяцев назад

    Truth

  • @samrawityohanis3549
    @samrawityohanis3549 7 месяцев назад

    Please let explain fight language next exposide

  • @menberkb534
    @menberkb534 6 месяцев назад

    thank you Ab

  • @BezaET
    @BezaET 4 месяца назад

    👌👌👌

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 6 месяцев назад

    Thank you

  • @GH-vg8se
    @GH-vg8se 4 месяца назад

    Love or relationship comes from God.

  • @user-tu2qc8it9w
    @user-tu2qc8it9w 4 месяца назад

    አለመውደድ

  • @user-vv5uf1lg7b
    @user-vv5uf1lg7b 6 месяцев назад

    Wow nice 😊

  • @saramekonnen1636
    @saramekonnen1636 6 месяцев назад

    loved it

  • @emebetabduk9508
    @emebetabduk9508 3 месяца назад

    ሀሳቡ ድንቅ ነው።ግን ዝንቦቹ ይረብሻሉ🙏

  • @wasutegegne274
    @wasutegegne274 6 месяцев назад

    Females have to be independent too.

  • @inparadise0
    @inparadise0 7 месяцев назад

    Selam graphics designer thumbnail leseraleh

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc 6 месяцев назад

    Wow 👌 👏 😍

  • @wenefitness
    @wenefitness 7 месяцев назад +1

    👏🏾👏🏾👏🏾

  • @diribacaalaa1195
    @diribacaalaa1195 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤😂😂😂Thank y👌ou 💯 ❤

  • @istme4224
    @istme4224 7 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉nice

  • @user-ik8uc6hj1j
    @user-ik8uc6hj1j 7 месяцев назад

    Tiru koyita nebre but set lij wendin lij afkiraw new magbat yalbat yalkew no wend lij new mewded yalbet kidus kalum yemlew wend lij setn yewdedat set demo lebalewa tegza new milew