ፍትህ ለሄቨን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 64

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 2 месяца назад +6

    አቤቱ ጌታሆ የዚችን ህፃን ዘግናኝ አማሟትና የእናቷን የተንሰፈስፈውን አንጀቷን አይተህ አንተ ፍረድ

  • @mahaletamanuel5749
    @mahaletamanuel5749 2 месяца назад +4

    I’m stand with you

  • @meseretalemu9523
    @meseretalemu9523 2 месяца назад +5

    እንደገና. እኮ እናትየውንም እያሳደዱ ነው በጣም ያሣዝናል ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @rahelbekel2346
    @rahelbekel2346 2 месяца назад +17

    እግዚየሰብሄር ይባርክሽ ዳኞቹን አስተምሪያቸው መሃይም ዳኞች

    • @lulaarefe6223
      @lulaarefe6223 2 месяца назад

      God bless you yes she need justice, ❤❤🙏🏾🙏🏾❤️❤️

  • @mbet1840
    @mbet1840 2 месяца назад +9

    ያማል በጣም ፍትህ የለም አሁንም ልጇን ያጣች እናት ሀዘኗ ሳያሳስባቸው ዳኞች ለምን ሚዲያ ላይ ወጣ በማለት እየተቃወሙ ነው አንድ አመት ሙሉ የተሰቃየች እናት አሁን ግን ቢያንስ ሀሳቧን ጭቀቷን ሚጋራላት አግንታለች እኛ ምናውቀው የገዳይ ቤተሰብ ሲሰደድ ሲደበቅ ነው ይች ምስኪን እናት ግን ልጇን አጣም እያሳደዷት ስራዋን ቤቷን ለቃ ተሰዳለች ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 2 месяца назад +5

    በጣም እኮ እሚያሳዝነው ይህቺ ህፃን የትኛው ዳሌዋ አማሎኝ ነው አለ እስቲ ቢያስረዳን 😳😡.....???? የጎረቤት ልጅ እኮ እንደራስ ልጅ ነው እርቧት ቢያገኛት አብልቶ ስትወድቅ ቢደርስ እኔን ልጄን ብሎ አንስቶ እንቧዋን ጠርጎ አባብሎ ከጎረቤት ጋር አብሮ ያሳደጋል እኛን ያሳደጉን እናቶች ይሄንን በጆሮእቸው ሰሙ እግዚኦ ....😔😭 ጥብቅና የማያዳግም ፍርድ ከመሪዎቻችን እንጠብቃለን 😔...ሴት ማለት እናት ልጅ እህት አክስት አያት ናት .... ፍርዳችሁን አሳዩን ....እባካችሁ 🙏😔….

  • @hirutbekelehasset
    @hirutbekelehasset 2 месяца назад +8

    አቤት ጌታ ሆይ ፣ ህመሟ ስቃዩዋ ጮኸች ወይ እንደህፃንነቷ ጮኋ እንዳትተነፍስ እንኳን ታፍና እኽኽኽኽ!

  • @selammamo6611
    @selammamo6611 2 месяца назад +6

    😭😭😭😭በእውነት. ያሳዝናል

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 2 месяца назад +3

    ያማል 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yarab4997
    @yarab4997 2 месяца назад +4

    😭😭😭😢😭😭😢እንቅልፍ አጥቸ ታምሜለሁ ስንት ቀኔ ይህ አረመኔ ከእነልጆቹ በአዴባባይ ተቆራርጣ መገደል ሲኖርበት የኦሮሞ ገዳይ መንግስት 👎👎👎👎👎👊👊👊

  • @genetabebe696
    @genetabebe696 2 месяца назад +1

    I stand with you! Just tell me what to do💔💔💔

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 2 месяца назад +1

    Yes, we have to stand together !!!

  • @solanagaw
    @solanagaw 2 месяца назад +2

    እግዚየሰብሄር ይባርክሽ

  • @arsemakitchen406
    @arsemakitchen406 2 месяца назад +1

    እኔ ግራ የገባኝ ደፍሯት አጥቧት ብዙ ነገር አድርጓት እሲኪጨርስ ጠባቂ አክስቷ የት ነበረች ማለት የሚያጠራጥር ነገር አለ ቆይ ቤት ውስጥ ከደፈራት አሸዋ ከየት አመጣ ብቻ ፈጣሪ ይመርምረው ልክ ያልሆ ነገር ያለ ይመስለኛል

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 месяца назад +3

    አይ ዳኛ ሲጀመር ኢትዮጵያውያ ያስተማረቻቸው ንእቀርሳ ለሃገሯ ለጆሮ መስማት የሚቀፍ የትም ሃገር የሌለ ጭካኔ እውነት ምንሆነች ያች ሃገር😭😭😭

  • @HiwaneZerit
    @HiwaneZerit 2 месяца назад +1

    Migerm geza. Dagiye❤

  • @selomonkidane3264
    @selomonkidane3264 2 месяца назад +1

    Exactly my dear great idea founder love lady

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 2 месяца назад +4

    ኢትዬጲያዊ መሆን በጣም ያሳፍራል በአሁን ሰእት
    ሴት የማይከበርበት ሀገር ሆናለች ህፃናት እንደ ቅጠል ይረግፋሉ ማን ይሆን ይሄን ችሎ የሚኖረው??????

  • @helenmeckale3357
    @helenmeckale3357 2 месяца назад +4

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ለማን አቤት ይባል እረ የፍትህ ያለህ😂😂😂😂😂

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 2 месяца назад +2

    Fetehi Fetehi Fetehi 💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @TesfayBoyka
    @TesfayBoyka 2 месяца назад

    Fth leheaven fetari bemhretu ytemtena,daggye

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 2 месяца назад

    በጣም ነዉ የደም እንባ እያለቅስን ያለነዉ ዳግየ ምን አይነት የሐገር መንግስት ነዉ ያለን ዳያዉ ጠበቃዉ ምን አልባት ገንዘብ ተከፍሎአቸዉ ይሆናል ፍትህ ለፌበን 😭😭😭😭😭

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 2 месяца назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን❤❤ አቤቱ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MariamAli-um1dk
    @MariamAli-um1dk 2 месяца назад

    አው የህፃን ፌቨን ነገር ያማል የታፈነ ቁስል ሆነበኝ ለናቷ ሀቋን ያውጣላት

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf 2 месяца назад +2

    ሰዉየው በጣም መርደረር ነው የፈፀመው ወንጀል ወንጀል ተብሎ የሚታለፍ አይደለም !!! በጣም በሚዘገንን ሁኔታ እቺን እንድ ፍሬ ልጅ አፍኖ, በአፏ አሸዋ ሞልቶ , አንገቷን አንቆ, ደፍሮ,ዱካው እንዲጠፋ ወንጀሉን ለመሸፈን በልጅቷ ላይ ውሃ ደፍቶ, ቤቱ ውስጥ የታየ ደም በልጆቹ አፀድቶ, ወድቃ እንደሞተች ለማስመሰል ታጥቦ የተሰጣ የልጅቷን ልብስ አልብሶ, የልጅቶን ፓንት ሳይቀር ስውሮ, ይሄ አልበቃ ብሎት እሪሳ ተሸክሞ እናቷ በርላይ ጥሎ, ሰው እንዳይደርስላት እንኳን የጊቢ በር ዘግቶ, እቤቱ ገብቶ ሶፋ ላይ ተኝቶ ቲቪ ማየቱ በኃላም እህቷ አይታ ለአክስቷ ነግራ አክስቷ ስትጮኸ ዝም ብሎ አይቶ ከዛም ወንጀል ለመደበቅ ልጅቷን ያልሆነ ቦታ ከእህቱ ጋር በመተባበር ወስዶ ይህ አልበቃ ብሎት ጭራሽ በገንዘብ ለውሸትና ለገንዘብ የቆመ ጠበቃ አቆሞ ከእስር እንዴፈታና እናትየዋንም ለመግደል ማሰቡ እውነት ይሄ ሰው እውነት ስው ነው!!!! እረ እንደዚህ ዓይነት በየትኛውም አለም ተፈፅሞ አይቼም ሰምቼም አላውቅም እንደነዚህ ዓይነት ወንጀለኞችን ለሌላ መቀጣጫ እንዲሆኑ ከማድረግ ውጪ ምንም ዓይነት እርምጃ ይመጥነዋል ለማለት ይከብዳል!!! እዚህ ላይ እውቀት ያለው በእውቀቱ, ገንዘብ ያለው በገንዘቡ ብቻ ሰው የተባለ ሁሉ ለዚህ ጉዳይ መትጋት አለብን !!!

  • @KudayeBakry-cl7sq
    @KudayeBakry-cl7sq 2 месяца назад

    Zim bay!! Drama new!! Anchin nebersh??? Lezi Hulu lemasreg bizu saat yasfeligal. Hulachuhum Gena tafralachu. Zim balu Zim bilo emotional honachu ataragibu. Zem bay Dagi kanchi ayitwbeqim. Enatiyewana akiatuan yiteyeku.

  • @zeetafesse732
    @zeetafesse732 2 месяца назад +2

    It's hard sad. I don't know what to say about this one day he will get from God

  • @mesaymekonen9739
    @mesaymekonen9739 2 месяца назад

    thanks !!!

  • @SeeSee-zu5ys
    @SeeSee-zu5ys 2 месяца назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢

  • @rishan9422
    @rishan9422 2 месяца назад

    ❤❤❤❤yessss

  • @HananHanan-oh5pc
    @HananHanan-oh5pc 2 месяца назад +2

    Feteh le haven ena ayene yetefa lije wey wey 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Godissogood2me
    @Godissogood2me 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አይቷል ደግሞም ይፈርዳል😢😢😢

  • @frewoinitesfai153
    @frewoinitesfai153 2 месяца назад

    True she needs justice

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 2 месяца назад +2

    ፍትህ ለሄቨን አረ ያማል😭😭😭😭

  • @zulfajemal5646
    @zulfajemal5646 2 месяца назад +2

    ዳኛ ጉቦ በልቶ ኢሄን በፈረደበት አፉ ቤቱ ይግባ ኢሄ ሀዘን

  • @KjvccYexs
    @KjvccYexs 2 месяца назад

    🥺💔🥺🥺🥺🥺

  • @MyHeroMelseGulTigrye
    @MyHeroMelseGulTigrye 2 месяца назад +1

    እስር ቤት እየተቀለበ ይኑራል ይሄ በቁም እየቀጡ ቀን በቀን መግደል ነዉ ሞትእማ ለሱ እረፍት ነዉደፍሮ እንኳን በህይወት ብትኑርላት ለእናቷ ምን አለበት ይሄ ግን የሄደበት የክፍት የአረመኔነት ጥግ ያማል ያማልያማል😢😢😢

  • @ShakiraShakira-f6f
    @ShakiraShakira-f6f 2 месяца назад +1

    Feteh feteh

  • @zena4992
    @zena4992 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 2 месяца назад +1

    እደሰው ምን እያደረገ ነው???

  • @fathimaabdulla8569
    @fathimaabdulla8569 2 месяца назад +2

    😢😢😢😢

  • @betelehemsahle7238
    @betelehemsahle7238 2 месяца назад +1

    የልጅ ወንድም እጅ ረጅም ነው ልጅም በእክብካቤ ነው ማረሚያ ያለው ሁሉም የተቀበሉት ይዟቸውነው
    አስወጥቶ ወደ ውጪ ለማስወጣት በዝገደጅት ላይ ይገኛል የቅርብ መረደጃ።

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 2 месяца назад +1

    Feteh Feteh Feteh ... 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @AdeyabebaSahle-j4b
    @AdeyabebaSahle-j4b 2 месяца назад

    We need justice

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 2 месяца назад +1

    🙏🏿💗🍀

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 2 месяца назад

    ፍትህ አንቺ ላፋታሻቸወረ ትዳሮች እና ላከሸፍሻቸው የፍቅር ሪሌሽንሽፖች።

  • @jannat5631
    @jannat5631 2 месяца назад

    Wenate fetarem gulbate yhonshal anche dagimo tasamenate ynoreshal barecheln egnam kegonshi nan leljochachen senlel

  • @kewunkassa
    @kewunkassa 2 месяца назад +1

    Justes for heaven 💔💔💔💔💔

  • @AdeyabebaSahle-j4b
    @AdeyabebaSahle-j4b 2 месяца назад

    ጉዳዩ ወደ ፌደራል ፍርድ ቤት ይተላለፍልን

  • @asnibirhanu232
    @asnibirhanu232 2 месяца назад +1

    የዳኞቹ ሚስጥር ወጣባቸው እና ተንጫጩ ለገንዘብ ብለው ሁሉም ሳይሆኑ ስርአት የሚጎላቸው ሞልተዋል

  • @mekdesabera9019
    @mekdesabera9019 2 месяца назад +1

    Ebakische betechalsche akim ulu erjiyat yegif gif new yteftsembat 1 hamt mulu bchawan ankeratetwat yhe demo lila bedel

  • @jemo5716
    @jemo5716 2 месяца назад +1

    እኔ ከሠማሑ ጀምሮ ኦኦኦኦ አረ እንባ በእንባ ነዉ የዮሐ ፕሮግራም አይቸ ኦኦኦ እንዴ መንግስት አለ ? አገር ቤት በበኩሌ ብዙ በጉቦ ነዉ የሚሠሩ በእናቴ ቤት በ 2019 ቤቷን ለማደሥ ሔጀ ጉቦ ባዶየየን ሠደዱኝ ቀበሌ ጉቦ ዳኛ ጉቦ እኔ አገር ቤት ማን ነዉ የሚኖር ግን መንግስት በተለየ ሬፕ ለሚያደርጉ ለአቅም አዳም ሕፃናት ለሚደፍሩ ለምን የሞት ቅጣት አዲሥ ሕግ አይወጣም እንዴ አረ እኔ አገር ቤት በደርግ ሠአት መንግሥቱ ሐ/ማርያም ቀይ ሽብር ይመታዉ ነበር እኛ ያኔ ኢሐፓ ሢባል አምልጠን ወደ ተለያየ ኤሮፓ ገባነ ግማሽ ጓደኞቸ ቀይ ሽብር ተመቱ በጣም ልጅ ወጣቶች አሑን ግን የምሠማዉ እንዴ ይችን የ7አመት ሕፃን እንዴ መድፈር በምላጭ መቆራረጥ እኔ አሞኛል 😭😭😭😭😭

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 Месяц назад

    ይወዛገቡ ብለው ወድቃነው እያሉ ይከራከራሉ

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 2 месяца назад +2

    እስቲ ኣስቡት😢እስቲ ኣስቡ❤ተቋቅሞ ❤ እረ ስንፍና😢ኣቤት ጀግንነት❤ኣላማ ያዝኩ ቆርጤ ተነስቻለሁ ኣቅሜ በፈቀደው❤ኣቅም ያላቹ😢

    • @merhawitmerhawit7920
      @merhawitmerhawit7920 2 месяца назад

      ኣዲስ ነገር መስራት ኣለብን ይገባል😢❤ለራሴ ቃል ገብቻለሁ

  • @martaalene
    @martaalene Месяц назад

    ፡ ደጊ ፡ እግዚአብሔር ፡ የሰጥ ቨ❤❤❤

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 2 месяца назад +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 2 месяца назад

    ምን ዳኛ አለ ? ምን ህግ አለ ? በገዛ አገራችን የመናገር መብት እንካን የለንም ! ዳኛ ተብዬዎቹ በጉቦ ነው የሚሰሩት ::

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew 2 месяца назад

    ይሄ ሰውዬም ላይሆን ይችላል ሆን ተብሎ የተቀነባበረ ሴራ ይሆናል ብዙ ጨዋ አባት አለ አኮ እግዚአብር ፍርድን ያውጣ