Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውድ ቤተሰቦቼ= 🔵 የነጅማ እህት ሰሚራ መኮነን- ስልክ 0914 60 54 64 የባንክ ቁጥር =1000523559668 (ንግድ ባንክ - ሰሚራ መኮነን )✅በጦሳ ቲዩብ ለሚያደርሱን ጥቆማና አስተያዬት= 0914 35 16 09 ይደውሉ 🙏❤
ኮሜንትህን ፒምአርገው እመሀልገብቶአል
ኮሜንትህን ፒን አድርገው ሠው እንድያየው
Mashallah
ማሻ አላህ የማውቅህ የማውቅህ ይመስለኛል ብቻ ፕሮግራምህን በቅርቡ ነበር ማየት የጀመርኩት እያለቀስኩ ነው የማየው ሠፈሬ አገሬ ነው
@@userLubaba-iq3po7cj1e ሰላም ጦሳ ቲዩብ እባክህ ያነ ነጂማን እናት የሚያስፈልጋቸውን መድሀኒት አሳውቀኝ በቻልኩት እንዳግዛቸው። አመሰግናለሁ
ነጂማ መኮነንዲንቅ ልጆች ላይ እሸቱ መለሰ ያቅርብ እልን የምትሉ ኮመንት ላይ ፃፉ
መቸም ሰዉ ወረተኛ ነው ቁም ነገር አይወድልንም ይህን ቻናል እናሳድገው
በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይርዳቸው ውሃ ከደጃቸው እንደ ምንም ቢቆፍሩ የወረዳው አስተዳዳሪ ሊያያቸው ይገባል።
ጡሳየ ሙሲሊምከሁንክ አሰላማአለይኩ ብለህብትጀምር ጥሩነዉ ♥
ነው ግን አይልም ሁል ግዜ
@@mosebtube1027 የኔም ጥያቄ ነው
እውነት የጀነት ሠላምታነው ግደታነው
ግን እኮ አይደለም አይ የሙስሊም ልጆች ታስቂኝ አላችሁ😅😅😅😅
@@seidhussen8076ትክክል አላህ እውቀት ይሥጠን
ሂወት መሰበሪያዋም ሆነ መቃኒያዋ አያስታውቅም አላህ ይጠብቀን ከላይ ወደታች ከመውረድ እናተንም የናታችሁን ጤና አላህ ይመልስላችሁ አባታችሁንም አላህ ይራኸመው
ያ አላህ የሚያሳዝን ታሪክ ነው ህይወት ፈተና ነች አላዬ ታሪካችሁን በመልካም ነገር ይቀይርው إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًاከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡
ቅመም ነች ህፃኑዎ ልጅ ዶንኪ ቲዬብ እንድትቀርብ ብታደርጋት በጣም ሀሪፈ ነበር
መረዳት ያለበት አሳዛኝ የሚያስለቅስ ቤተሰብ ታሪክ ነው ወላሂ አንተንም አላህያክብርህ ይሄንንምቤተሰብ አላህ ከበፊቱ የበለጠ ሀብትናጤና ይስጣቸው
የአሏህ የሕን ቤተሰብ ፈረጃው አቅርብላቸው
ህይወት የፈተና አገር ናት ያረብ አጊቶ ከማጣት አላህ ይጠብቃችሁ የናታችሁንም አፊያ አላህ ይመልሥላችሁ
በጣም ነው አንጀት ሚበላው አላህ ይማረው ጀማል ነጅማየን ዶንኪ ቲዩብ ላይ እንድትቀርብ አድርጋት
ወላሂ በሙሉ ልቤ እነዚህ ቤተሰብ እንደቤተሰቤ ለመርዳት ሙሉ ፍላጎት አለኝ ትክክለኛ ቴሌፎናቸው ባገኝ በጣም ደስ ይለኛል.
0914605464= ሰሚራ መኮነን ይሄ ካልሰራልዎትበ 0914351609 መደወል ይችላሉ።
ደስ ሲል የገጠር ልጆች ይዉጡ እስኪ የከተሜዎቹ እኮ ተቀየሩ ሂወት እኮ ከባድ ነው ሲያሳዝኑ
ደምሪኝ ማማ
አይይይይይይይ ህይወት በተለይ ትልቋ እህታቸው ጥንካሬዋን ሳላደንቅ አላልፍም የተሻለ ኑሮ ይስጣችሁ እግዚአብሔር
ወይኔ የሚያሳዝን ታሪክ የፈጠረን ፈጣሪ ደስታችሁን አላህ ይመልስላችሁ
የኔ ቀልጣፍ ህፃኖ ደሰ ሰትል ፈጣሪ ያሳድግሸ😍👍👍
ያለህ ከባድነው አግቶ ማጣት ግን አብሽሩ ከስተጀርባ አላህ መልካም ነገር ይዞ ነው አላህ አድን ችግር አያመጣም ከስተጀርባው መልካም ነገር ይዞቢሆንጂ አይዞን
አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው የኛም ቤተሰቦቼ እንዴናንተ ያላቸዉን ሁላ ተትዉ በሰው ሀገር ስዴት ላይ እና መጠለያ ናቸዉ አይ ዱንያ ፈተናዋ ብዛቱ አይዞቹህ
ውይበጣምያሳዝናል የማታእጀራይስጠን ያረብ❤❤❤❤😢😢😢
ዶንኪ ይቱብ ላይ ትቅረብ እምትሉ
ኡፍ ይህ ቤተሰብ እንደት እንዳሳዘኑኝ የኔማር አላህ ያሳድግሽ የእናታችሁንም አፊያ አላህ ይመልስላቸው ያረብ 😥
የኔዋ አለሽ
ዘሀርዬ ደምሪኝ
@@rahma-pc1fp አለሁ ሁቢ ምነው ፍሮሽን ቀዬርሽ አወዛገብሽኝ እኮ የኔ ቱፋህ 🙄😜😂
@@zahara122w8 😁😁😁😁🥰🥰🥰🌺
የአላህ ሁሉም ያተነው እና ያህንቤተሰብ ፈርጀው አላህ አፊያሽን ያመልስልሽ እናቴ
አግኝቶ ማጣት በጣም ከባድ ነው ኡፍ አባታችሁንም አላህ ይርሀመው እናታችሁንም አላህ ያሽርላችሁ አብሽሩ ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም የኔ አባትም በችግር ነው ያሳደገን ድህነትን አውቀዋለሁ አሁን ያ ሁሉ አልፏል አልሀምዱሊላህ
በጣም የኔውድ የማያልፍ የለም እነሱ ሳይበሉ እኛን አብልተው ሳይለብሱ አልብሰው ላሳደጉን ቤተሰቦቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ዴምሬሻለሁ አይዞሽ በርቺ
የአላህ አግኝቶ ማጣት ምንኛ ክፉ ነው አብሽሩ አይዞችሁ ይሄም ቀን ያልፈል
እርሻ እሚያርሰው ሰውየ አባቴን አስታወሰኝ ድምፁ እራሱ ቁርጥ አባቴን ያረብ እድሜና ጤና ስጥለን ለቤተሰቦቻችን
አላህ ሞልቶታል የድሮ ኑራችሁን አላህ ይመልስላችሁእርዝቃችሁን አላህ ይክፈትላችሁ ያረቢ ሀባይብአላህ እናታችሁም አላህ አፊያዋን ይመልስላቸው ያረብ እዘንላቸው
ትልቋን እህታቼውን ሣላደቅ አላልፍም በጣም ሀላፊነትን ወስዳ በዚህ እድሜዋ አላህ ኸይሩን ይምረጥላቼው
አግኝቶ ከማጣት እግዚአብሔር ይጠብቀን ከምንም በላይ ዋናው ጤና ነው እናታችውን እግዚአብሔር ይማራቸው 🙏🏾
የኔ፣ጣፋጭ፣ውይ፣አላህ፣ህይወት፣ያስተካክለው
ደምሪኝ ማሚ
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የገጠማቸው በእውነት ልብ ይነካል
የራሴ ብዙ ሀምአለብኝ ስት ያሳስበኛል አልሀምዱሊላህ ግን በሚድያ አድአድ አሳዛኝ ነገር ሳይ ለቅሶየ ይቀድማል እህ አስለቀሱኝ ወላሂ ያአላህ ልጆጆ ጎበዝናቸው በተለይ ትንሿ ጠክረሺ ተማሪ ያልፋል ገና ልጂናችሁ አብሺሩ
ማርያምን ልቤን ነካኝ ህይወት እንደዚህ ናት አይ አንቺ አለም ክፋትሽ የኔ እናት ምንም ሙስሊም ብትሆኑም ወደ ባህር ዳር ወንቅእሸት ቅዱስ ገብረኤል አንድነት ገዳም ይሂዱ ይድናሉ
የኔ ቅመም አሏህ ያሳድግሽ እትልቅ ደርጃ ያድርስሽሽ እህቴ የኔ ጀግና
አግኝቱወ:ማጣት:አላህ:የያዝልንን
አይቶና አጊቶ ከማጣት ይጠብቀን ያረብ ጀማል አሳከኝ ሰው ከምን ይሰራል ሀሀሀ አሳቀችኝም አሳዘነችኝም እህ የኔ ቅመምዋ የኔ።ማር ተከተማ ወደገጠር ይከብዳል ግን የማይለመድ ነገር የለም ያልፋል ጠክረሺ ተማሪ የኔ ቆጆዋ ሂወት ዱኒያ ፈታኝ ነች አይዟችሁ ያጋጥማል ሂወት ከባድ ነች
ጋዜጠኛው በጣም መመስገን አለብህ፣እስኪ ነጂማን ቤተሰብ ሰልክ ቁጥር /ባንክ ቁጥር ካለ አሰራጩት!!በነነጂማ ቤት ህይዎት በጣም ያሳዝናል።
በአሏህ አሰላሙ አለይኩም ብለህ ጀምር ለኛ ሠላምታ ስጥ
አብሽሩ አሏህ ለኸይሩ ያድርግላችሁ። የአላህ ጥበብና ኃያልነት ከሁሉም በላይ ነው። ከበስተኋላው ያስከተለውን ሚስጥር ከአንድ አላህ በቀር ማና ያውቃል። በፈተና ላይ ለሚታገሱት አላህ ቃል ገብቷል። «ፈኢነ መዓል ኡስሩ ዩስራ፣ ኢነ መዓል ኡስሪ ዩስራ»«ከችግር ጋር ምቾት አለ፣ ከችግር ጋር በርግጥም ምቾት አለ» ቁርአን 94: 5፤6
በጣም ያሳስበናል ግን ኢንሻአላህ ለበጎ ነው አላህ ለእማማ ምህረት/ሽፋዕ ይወፍቃቸዉ አብሽሩ!
ዛሬ መቸም ከላይ እስከ ታች አየሁት አሪፍነው በርታ
በጣም ልብ ይሰብራል አንተንም አሏህ ኼይር ጀዛህን ይወፍቅህ እነሱን ስለጎበኝህ ደስ ብሎኜል
እፍፍፍፍፍ 😭 የአላህ ፈተና በርግጥ አላህ የሚወደውን ሰው ነው አላህ እሚፈትነው እና አላህ ትክስትና ሶብሩን ይስጣችሁ ያሳዝናል
የኔ ጣፋጭ
የአላሕ አግኝቶ ከማጣት አንተ ጠብቀን አብሺሩ አላሕየ ሚወደውን ነው የማፈትነው
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ግን የታሪኩን ፍሰት በደንብ ለመከታተል መሀል ላይ ስታቆራርጠው የልጅቱ የታሪኩ አካል ቢሆንም ሳታቆራርጥ አንድ ውጥ ብታደርገው ጥሩ ነበር
በቃ ምንም የጋዜጠኝነት ለዛ የለውም። እንዴት አንድ ነገር ሲቀረጽ የታሪኩን ፍሰት ጠብቆ ማቅረብ ሲገባ ቅቤ ምናምን እያለ ታሪኩን በትክክል እንዳንረዳው ነው ያደረገው። ሁለተኛ የዚህን ልጅ ቀረጻ አላይም። አክክክክ እንዴት ነው የሚያስጠላው
@@thevoiceofethiopia-9295 ልጂኮናት በታ በሚያረግ ነገረ እጂ የገደድ ማጨናነቅ አለበት
ይልቁኑ ከመተቼት ከቻልክ እርዳቸው። ቁም ነገሩ ያ ነው።
ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርታ!
የአላህ ምን አይነት የህይወት ታሪክ ነው ኡፍፍፍፍ እያለቀስኩኝ ጨረስኩት አላህ የሚወደውን ሰው ነው የሚፈትነው አላህ ብርታቱን ይስጣችሁ እማንም አላህ አፍያቸውን ይመልስላቸው ቃል አጠረኝ ከምንን በላይ ያሳዝናል
እውነት ነው የምልህ ደሴ ተወልጄ አድጌ በአካባቢው ያሉትን ገጠር መንደሮች አላውቃቸውም።ምናልባት አአ ስጓዝ መንገድ አካባቢ ያሉትን ገጠራማ አኗኗር ከመኪናው ባሻገር እያየሁ እያደነኩ አልፌ ይሆናል።ጦሳ ቲዩብ ግን ብዙ እንድናፍቅና ገጠር አካባቢ አንድ ትልቅ መንደር ሊኖረኝ ይገባል።የሚለውን ምኞት እንድመረጥ አድርጎኛል።በጣም አመሠግናለሁ።ያአላህ እንደዚህም ሳትፈልግ መኖር አለ።አላህ ይፈርጃቸው።ነጅሙቲ አንድ ቀን ትምህርት ቤትሽ እመጣለሁ።ሰሚርም አይዞን ብቻ አንች ጠንከራ ሁኚ ሁሉም በአላህ ፈቃድ ይሳካል።
ላሀዉላ ወላ ቅወተ ኢለቢላህ አላህ አፊያ ችሁንም ንብርታችሁንም አላህ ከንደገና ይካሳችሁ ያርብ
አላህይርዳችሁ በጣምነውእምታሳዝኑት
አይ ሒወት ፋተና ናት አባታችሁን አላህ ይረሀመዉ እናታችሁን አላህ ያሺርላችሁ ሰሚራ አችም ጀግና እህት ነሺ እሄም ያልፋል አይዞሺ
ወንዲሜ ጥሩ ምርጫነው የገጠሩ ማህበርሰብ የሚጠይቀው የለም አይደለም ከከተማ መጥተው ችግራቸውን ሊያዩላቸው ቀርቶ የራሱ ልጂ ትንሽ ነቃ ካለ ወደ ከተማ ነው የሚሮጠው በርታ
አላህ አንተንም የተሻለ ነገር ይግጥምህ
ዉይ የኔ ሚስኪኖች ማሳዘናቸዉ አጊቶ ማጣት ከባድ ነዉ አላህ የተሻለዉን ይምረጥላችሁ አየ ዱኒያ እድህ ናት ብቻ አልሀምዱሊላ ለሁሉም ነገር አላህ ያሳድግሺ ነጅማዬ ቅመም ነገር ነች 🌺🌺
የኔ ማር ነጅሙቲ ያረብ ከድንገተኛ ሞት ህመም. አግኝቶ ከማጣት አላህ ይጠብቀን
አላህ መሶበሩን አላህ ይስጣቹሁ ያረብ
ጦስ ቲዩብ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በተለይ የገጠር ልጆች የዋህና ሰው ወዳድ ናቸው ሁሉንም አካባቢ ብታሳዩን ጥሩ ነው ቤተሰቡ ግን አሳዘነኝ እግዚአብሔር ይርዳቹህ
እንረዳቸዋለን ኢሻአላህ ልጀችም ከተማተከራይተዉእደኑሩ ያቅማችንንእንርዳቸዉያገሬልጆችያረብአባታችሁንአላህይማረዉ እናታችሁንምአላአፊያ ያድርጋቸዉ
ሀዩቲ ደምሪኝ
ያረቢ ከባዲ ነዉ ወላሂ አሏህ ከችግረ ነፃ ይበላችሁ የኔ ሚስኪኖች
ነጅማ ኢንሻአላህ ወደ ፊት ቤተሠቡን ወደ ከፍታ ታመጣዋለች አብሽሩ ተሁሉም ያልፋል
በርቺ ማማየ
ሡበሀን አሏህ
ሱብሀን አላህ ከዱኒያም ከአሄራም ፈተና አላህ ይጠብቀን ያረብ ከባድ ነው
እሱ የፈቀደው ብቻ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር ጥሩን ነገር ያምጣላቸው፡፡
አይይይ ዱኒያ እናታችሁን አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው ወንድሜ በርታ
❤❤❤የኔ ቆንጆ ስታምር
ነጅም የኔ ፍልቅልቅ አጀቴን በላችው አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ያረብ ያአርህም ረሂሙ ኮኮብ ድቡሽቡሽ ነጅም
የኔውድ የኔ አስተዋይ የልጅ አሳብ አደለምኮ አላህያሳድግሽ አይዱንያ በዚህ እድሜሽ የሀን ሁሉየኔማር
ይህ ልጂ ምን እደምልህ አላቅም ዝቅ ማለት ከፍ ያደረጋል አላህ ከክፍ ነገረ ይጠብቅህ መጨረሻህን ያሳምረው ከማለት ውጭ ምን አልልህም
በጣም ነው የሚያሳዝነው ታሪኩ
በጣም ልብ ይነካል። ስላሰብካቸው ተባረክ።
ጀም አተ ምርጥ ሰው ነህ እደዚ መጠየቁራሱ አጂር አለው ጀዛክአላህ ጀም አሳዘኑኝ
ደምሪኝ
በጣም እየተወደደ የመጣ ፕሮግራም ነው ወሎዬዎች የት ናችሁ በአላህ ሼር አድርጉት
🙏❤
Abrish ruta eyalu kemijajalu wegenachewn biredu
ከመጀመሪያየ መጨርሻየን አሳምርልኝ ዶአ ቀላል አይደለም ያላዩት አይናፍቅም ይባላል በጣም ያሳዝናን ለበጎ ነው ፈጣሪን አስግኒ እህቴ
አብሸሩ❤❤❤
የኔ እናቶች አላህ እናታችሁን አፍያ ያድርግላችሁ ያረብ ከባድ ነው ነጂምየ አላህ ያሳድግሺ
ገበሬው አባታችን አልሃምዱሊላህ ሲሉ ደስ ሲሉ በአሏህ
በጣም ያዛዝናል አግኝቶ ማጣት አላህ የተሻለውን ነገር ይወፍቃቸው
ሱበሀን አላህአላህ ይጠብቃችሂ
እናታቹህን አሏህ አፊያ ያድርጋት ያረብ
ጀም እደት ነህገበሬ።ጀግና ጠካራ ነው ገበሬ።ጀግና ነውየሁሉ።መሰረት ገበሬነው የገጠር ልጂነኝ የገጠር ትዝታያለበት የኔ ቆጆ።ልጆቹ ሚስኪኖች የኔማር እድግ በይ
አገኝቶ ማጣትን ያዝልን ያኢላሄ
አይዞሽ እህቴ❤ ብትኖሪ ነዉ ልጆችሽ በአንች ጉያ ያደጉት🤔 መከፋት የሚያመጣዉን ህመም በመድሀኒት ማዳን አይቻልም። ሀዘንን በመርሳት ብቻ ነዉ። እስከዛሬ ያቆየሽ ፈጣሪ እርሱ ያዉቃል።
የዛሬው ደሞ ልብ ይነካል አላህ አግኝቶ ማጣትን ይያዝልን
ይሔ ሁሉ ከሰው ነው ወይስ ካለማወቅ በጣም ያሳዝናሉ አይ ሕይወት ጠይቀሐቸው ባትለይ
አላህአፊያስጣቸውማዘር
ጄም በጣም ነዉ የማደንቅህ በርታ፡ ለብዙወች ድምፅ እነደምትሆን አልጠራጠርም፡ እነዚህን ቤተሰቦችም አላህ ያላሰቡትን ርዚቅ ይስጣቸዉ፡
ያረብ አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው የተሻለ ህይወት አላህ ይስጣችሁ
ማሻላህ ይህን ቻናል ማበረታታት ኣለብን የተረሱትን ያስታወስክ
ውዶቺ የማታ እጅራ አላህ ይወፍቀን አግኜቶ ማጣት ትልቅ በሽታነው
አሚንን ያረብ ለሁላችንም ሀላል የሆነ እረዚቅ አላህ ይሥጠን ያሦመድ ያአሊም ያበሲረ ያሀኪም ያመናን ያተዋብ ያራህማን ያረሂም ያአዚዝ ያሠላም ዱንያችንም አሂራችንም አሳምረልን
@@ttww9470አሜን
አህሌን ወድም ጀማል አቀራረም አደኛ ማሻአላህ ነጁቲ የኔቅምመ ማገኘትና ማጣት ወድምአማችነዉ ምንምአይደል ዋናዉጤናነዉ እጂ ማገኘት ይመለሣል ኢንሸአላህ ነጁቲ አላህያሳድግሺ ቤተሠቦችሺን ያሉን እዲሜና ጤና ይስጥልን አባታችሁን ጀነተል ፌርዶስን ይወፍቅልሺማማየ በርቺ እኔም በቻልኩት አግዛለሁ ኢንሸአላህ በአላህ ፍቃድ ሁሉም ይሳካል አጊቶ ማጣት ቢከቢዲም በሂደት ይመለሳል እኔም ደርሶብኝነበር በጤናግን ተሠርቶ ይመለሳል አብሺሩ❤
በጉጉት ስጠብቅ ነበር አይ ውጣውረድ አላህ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ
ሱቡሀን አለህ አለህ አግቶ ከመጠት ይሰውረን አለህ ይዲረስለቹ ኢነተቹሁንም አለህ አፊየ ያዲርገቻው አይ ዱኒያ
የኔጣፋጭልጅ
ያረቢ እዘንላቸው ከዝህ ከልቅሱ ደስታን ወፉቃቸው ያረብ
በጣም ሚያሳዝን ታሪክ ነው💔አላህ ከናንተጋ ይሁን ያረብ
አለህ የወደደዉን ነዉ ሚፈትነዉ አይዞወችሁ
አለባበሶ ስረአት አላህ የአነጋገረ ችሎታዋ
አላህ.አፊያሺን.ይመልስልሺ.ከምንም.በላይ.አፊያ.ነዉአላህ.ጠቃሚዉን.እረዝቅ.ይወፈቅሺ.ያረብ
አይዟችሁ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉም ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም
ውድ ቤተሰቦቼ= 🔵 የነጅማ እህት ሰሚራ መኮነን- ስልክ 0914 60 54 64
የባንክ ቁጥር =1000523559668 (ንግድ ባንክ - ሰሚራ መኮነን )
✅
በጦሳ ቲዩብ ለሚያደርሱን ጥቆማና አስተያዬት= 0914 35 16 09 ይደውሉ 🙏❤
ኮሜንትህን ፒምአርገው እመሀልገብቶአል
ኮሜንትህን ፒን አድርገው ሠው እንድያየው
Mashallah
ማሻ አላህ የማውቅህ የማውቅህ ይመስለኛል ብቻ ፕሮግራምህን በቅርቡ ነበር ማየት የጀመርኩት እያለቀስኩ ነው የማየው ሠፈሬ አገሬ ነው
@@userLubaba-iq3po7cj1e ሰላም ጦሳ ቲዩብ እባክህ ያነ ነጂማን እናት የሚያስፈልጋቸውን መድሀኒት አሳውቀኝ በቻልኩት እንዳግዛቸው። አመሰግናለሁ
ነጂማ መኮነንዲንቅ ልጆች ላይ እሸቱ መለሰ ያቅርብ እልን የምትሉ ኮመንት ላይ ፃፉ
መቸም ሰዉ ወረተኛ ነው ቁም ነገር አይወድልንም ይህን ቻናል እናሳድገው
በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይርዳቸው ውሃ ከደጃቸው እንደ ምንም ቢቆፍሩ የወረዳው አስተዳዳሪ ሊያያቸው ይገባል።
ጡሳየ ሙሲሊምከሁንክ አሰላማአለይኩ ብለህብትጀምር ጥሩነዉ ♥
ነው ግን አይልም ሁል ግዜ
@@mosebtube1027 የኔም ጥያቄ ነው
እውነት የጀነት ሠላምታነው ግደታነው
ግን እኮ አይደለም አይ የሙስሊም ልጆች ታስቂኝ አላችሁ😅😅😅😅
@@seidhussen8076ትክክል አላህ እውቀት ይሥጠን
ሂወት መሰበሪያዋም ሆነ መቃኒያዋ አያስታውቅም አላህ ይጠብቀን ከላይ ወደታች ከመውረድ እናተንም የናታችሁን ጤና አላህ ይመልስላችሁ አባታችሁንም አላህ ይራኸመው
ያ አላህ የሚያሳዝን ታሪክ ነው ህይወት ፈተና ነች አላዬ ታሪካችሁን በመልካም ነገር ይቀይርው
إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا
ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡
ቅመም ነች ህፃኑዎ ልጅ ዶንኪ ቲዬብ እንድትቀርብ ብታደርጋት በጣም ሀሪፈ ነበር
መረዳት ያለበት አሳዛኝ የሚያስለቅስ ቤተሰብ ታሪክ ነው ወላሂ አንተንም አላህያክብርህ ይሄንንምቤተሰብ አላህ ከበፊቱ የበለጠ ሀብትናጤና ይስጣቸው
የአሏህ የሕን ቤተሰብ ፈረጃው አቅርብላቸው
ህይወት የፈተና አገር ናት ያረብ አጊቶ ከማጣት አላህ ይጠብቃችሁ የናታችሁንም አፊያ አላህ ይመልሥላችሁ
በጣም ነው አንጀት ሚበላው አላህ ይማረው ጀማል ነጅማየን ዶንኪ ቲዩብ ላይ እንድትቀርብ አድርጋት
ወላሂ በሙሉ ልቤ እነዚህ ቤተሰብ እንደቤተሰቤ ለመርዳት ሙሉ ፍላጎት አለኝ ትክክለኛ ቴሌፎናቸው ባገኝ በጣም ደስ ይለኛል.
0914605464= ሰሚራ መኮነን ይሄ ካልሰራልዎት
በ 0914351609 መደወል ይችላሉ።
ደስ ሲል የገጠር ልጆች ይዉጡ እስኪ የከተሜዎቹ እኮ ተቀየሩ ሂወት እኮ ከባድ ነው ሲያሳዝኑ
ደምሪኝ ማማ
አይይይይይይይ ህይወት በተለይ ትልቋ እህታቸው ጥንካሬዋን ሳላደንቅ አላልፍም የተሻለ ኑሮ ይስጣችሁ እግዚአብሔር
ወይኔ የሚያሳዝን ታሪክ የፈጠረን ፈጣሪ ደስታችሁን አላህ ይመልስላችሁ
የኔ ቀልጣፍ ህፃኖ ደሰ ሰትል ፈጣሪ ያሳድግሸ😍👍👍
ያለህ ከባድነው አግቶ ማጣት ግን አብሽሩ ከስተጀርባ አላህ መልካም ነገር ይዞ ነው አላህ አድን ችግር አያመጣም ከስተጀርባው መልካም ነገር ይዞቢሆንጂ አይዞን
አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው የኛም ቤተሰቦቼ እንዴናንተ ያላቸዉን ሁላ ተትዉ በሰው ሀገር ስዴት ላይ እና መጠለያ ናቸዉ አይ ዱንያ ፈተናዋ ብዛቱ አይዞቹህ
ውይበጣምያሳዝናል የማታእጀራይስጠን ያረብ❤❤❤❤😢😢😢
ዶንኪ ይቱብ ላይ ትቅረብ እምትሉ
ኡፍ ይህ ቤተሰብ እንደት እንዳሳዘኑኝ የኔማር አላህ ያሳድግሽ የእናታችሁንም አፊያ አላህ ይመልስላቸው ያረብ 😥
የኔዋ አለሽ
ዘሀርዬ ደምሪኝ
@@rahma-pc1fp አለሁ ሁቢ ምነው ፍሮሽን ቀዬርሽ አወዛገብሽኝ እኮ የኔ ቱፋህ 🙄😜😂
@@zahara122w8 😁😁😁😁🥰🥰🥰🌺
የአላህ ሁሉም ያተነው እና ያህንቤተሰብ ፈርጀው አላህ አፊያሽን ያመልስልሽ እናቴ
አግኝቶ ማጣት በጣም ከባድ ነው ኡፍ አባታችሁንም አላህ ይርሀመው እናታችሁንም አላህ ያሽርላችሁ አብሽሩ ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም የኔ አባትም በችግር ነው ያሳደገን ድህነትን አውቀዋለሁ አሁን ያ ሁሉ አልፏል አልሀምዱሊላህ
በጣም የኔውድ የማያልፍ የለም እነሱ ሳይበሉ እኛን አብልተው ሳይለብሱ አልብሰው ላሳደጉን ቤተሰቦቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ዴምሬሻለሁ አይዞሽ በርቺ
የአላህ አግኝቶ ማጣት ምንኛ ክፉ ነው አብሽሩ አይዞችሁ ይሄም ቀን ያልፈል
እርሻ እሚያርሰው ሰውየ አባቴን አስታወሰኝ ድምፁ እራሱ ቁርጥ አባቴን ያረብ እድሜና ጤና ስጥለን ለቤተሰቦቻችን
አላህ ሞልቶታል የድሮ ኑራችሁን አላህ ይመልስላችሁ
እርዝቃችሁን አላህ ይክፈትላችሁ ያረቢ ሀባይብ
አላህ እናታችሁም አላህ አፊያዋን ይመልስላቸው ያረብ እዘንላቸው
ትልቋን እህታቼውን ሣላደቅ አላልፍም በጣም ሀላፊነትን ወስዳ በዚህ እድሜዋ አላህ ኸይሩን ይምረጥላቼው
አግኝቶ ከማጣት እግዚአብሔር ይጠብቀን ከምንም በላይ ዋናው ጤና ነው እናታችውን እግዚአብሔር ይማራቸው 🙏🏾
የኔ፣ጣፋጭ፣ውይ፣አላህ፣ህይወት፣ያስተካክለው
ደምሪኝ ማሚ
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የገጠማቸው በእውነት ልብ ይነካል
የራሴ ብዙ ሀምአለብኝ ስት ያሳስበኛል አልሀምዱሊላህ ግን በሚድያ አድአድ አሳዛኝ ነገር ሳይ ለቅሶየ ይቀድማል እህ አስለቀሱኝ ወላሂ ያአላህ ልጆጆ ጎበዝናቸው በተለይ ትንሿ ጠክረሺ ተማሪ ያልፋል ገና ልጂናችሁ አብሺሩ
ማርያምን ልቤን ነካኝ ህይወት እንደዚህ ናት አይ አንቺ አለም ክፋትሽ የኔ እናት ምንም ሙስሊም ብትሆኑም ወደ ባህር ዳር ወንቅእሸት ቅዱስ ገብረኤል አንድነት ገዳም ይሂዱ ይድናሉ
የኔ ቅመም አሏህ ያሳድግሽ እትልቅ ደርጃ ያድርስሽሽ እህቴ የኔ ጀግና
አግኝቱወ:ማጣት:አላህ:የያዝልንን
አይቶና አጊቶ ከማጣት ይጠብቀን ያረብ ጀማል አሳከኝ ሰው ከምን ይሰራል ሀሀሀ አሳቀችኝም አሳዘነችኝም እህ የኔ ቅመምዋ የኔ።ማር ተከተማ ወደገጠር ይከብዳል ግን የማይለመድ ነገር የለም ያልፋል ጠክረሺ ተማሪ የኔ ቆጆዋ ሂወት ዱኒያ ፈታኝ ነች አይዟችሁ ያጋጥማል ሂወት ከባድ ነች
ጋዜጠኛው በጣም መመስገን አለብህ፣እስኪ ነጂማን ቤተሰብ ሰልክ ቁጥር /ባንክ ቁጥር ካለ አሰራጩት!!በነነጂማ ቤት ህይዎት በጣም ያሳዝናል።
በአሏህ አሰላሙ አለይኩም ብለህ ጀምር ለኛ ሠላምታ ስጥ
አብሽሩ አሏህ ለኸይሩ ያድርግላችሁ። የአላህ ጥበብና ኃያልነት ከሁሉም በላይ ነው። ከበስተኋላው ያስከተለውን ሚስጥር ከአንድ አላህ በቀር ማና ያውቃል። በፈተና ላይ ለሚታገሱት አላህ ቃል ገብቷል።
«ፈኢነ መዓል ኡስሩ ዩስራ፣ ኢነ መዓል ኡስሪ ዩስራ»
«ከችግር ጋር ምቾት አለ፣ ከችግር ጋር በርግጥም ምቾት አለ» ቁርአን 94: 5፤6
በጣም ያሳስበናል ግን ኢንሻአላህ ለበጎ ነው አላህ ለእማማ ምህረት/ሽፋዕ ይወፍቃቸዉ አብሽሩ!
ዛሬ መቸም ከላይ እስከ ታች አየሁት አሪፍነው በርታ
በጣም ልብ ይሰብራል አንተንም አሏህ ኼይር ጀዛህን ይወፍቅህ እነሱን ስለጎበኝህ ደስ ብሎኜል
እፍፍፍፍፍ 😭 የአላህ ፈተና በርግጥ አላህ የሚወደውን ሰው ነው አላህ እሚፈትነው እና አላህ ትክስትና ሶብሩን ይስጣችሁ ያሳዝናል
የኔ ጣፋጭ
የአላሕ አግኝቶ ከማጣት አንተ ጠብቀን አብሺሩ አላሕየ ሚወደውን ነው የማፈትነው
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ግን የታሪኩን ፍሰት በደንብ ለመከታተል መሀል ላይ ስታቆራርጠው የልጅቱ የታሪኩ አካል ቢሆንም ሳታቆራርጥ አንድ ውጥ ብታደርገው ጥሩ ነበር
በቃ ምንም የጋዜጠኝነት ለዛ የለውም። እንዴት አንድ ነገር ሲቀረጽ የታሪኩን ፍሰት ጠብቆ ማቅረብ ሲገባ ቅቤ ምናምን እያለ ታሪኩን በትክክል እንዳንረዳው ነው ያደረገው። ሁለተኛ የዚህን ልጅ ቀረጻ አላይም። አክክክክ እንዴት ነው የሚያስጠላው
@@thevoiceofethiopia-9295 ልጂኮናት በታ በሚያረግ ነገረ እጂ የገደድ ማጨናነቅ አለበት
ይልቁኑ ከመተቼት ከቻልክ እርዳቸው። ቁም ነገሩ ያ ነው።
ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርታ!
የአላህ ምን አይነት የህይወት ታሪክ ነው ኡፍፍፍፍ እያለቀስኩኝ ጨረስኩት አላህ የሚወደውን ሰው ነው የሚፈትነው አላህ ብርታቱን ይስጣችሁ እማንም አላህ አፍያቸውን ይመልስላቸው ቃል አጠረኝ ከምንን በላይ ያሳዝናል
እውነት ነው የምልህ ደሴ ተወልጄ አድጌ በአካባቢው ያሉትን ገጠር መንደሮች አላውቃቸውም።ምናልባት አአ ስጓዝ መንገድ አካባቢ ያሉትን ገጠራማ አኗኗር ከመኪናው ባሻገር እያየሁ እያደነኩ አልፌ ይሆናል።ጦሳ ቲዩብ ግን ብዙ እንድናፍቅና ገጠር አካባቢ አንድ ትልቅ መንደር ሊኖረኝ ይገባል።የሚለውን ምኞት እንድመረጥ አድርጎኛል።በጣም አመሠግናለሁ።ያአላህ እንደዚህም ሳትፈልግ መኖር አለ።አላህ ይፈርጃቸው።ነጅሙቲ አንድ ቀን ትምህርት ቤትሽ እመጣለሁ።ሰሚርም አይዞን ብቻ አንች ጠንከራ ሁኚ ሁሉም በአላህ ፈቃድ ይሳካል።
ላሀዉላ ወላ ቅወተ ኢለቢላህ አላህ አፊያ ችሁንም ንብርታችሁንም አላህ ከንደገና ይካሳችሁ ያርብ
አላህይርዳችሁ በጣምነውእምታሳዝኑት
አይ ሒወት ፋተና ናት አባታችሁን አላህ ይረሀመዉ እናታችሁን አላህ ያሺርላችሁ ሰሚራ አችም ጀግና እህት ነሺ እሄም ያልፋል አይዞሺ
ወንዲሜ ጥሩ ምርጫነው የገጠሩ ማህበርሰብ የሚጠይቀው የለም አይደለም ከከተማ መጥተው ችግራቸውን ሊያዩላቸው ቀርቶ የራሱ ልጂ ትንሽ ነቃ ካለ ወደ ከተማ ነው የሚሮጠው በርታ
አላህ አንተንም የተሻለ ነገር ይግጥምህ
ዉይ የኔ ሚስኪኖች ማሳዘናቸዉ አጊቶ ማጣት ከባድ ነዉ አላህ የተሻለዉን ይምረጥላችሁ አየ ዱኒያ እድህ ናት ብቻ አልሀምዱሊላ ለሁሉም ነገር አላህ ያሳድግሺ ነጅማዬ ቅመም ነገር ነች 🌺🌺
የኔ ማር ነጅሙቲ ያረብ ከድንገተኛ ሞት ህመም. አግኝቶ ከማጣት አላህ ይጠብቀን
አላህ መሶበሩን አላህ ይስጣቹሁ ያረብ
ጦስ ቲዩብ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በተለይ የገጠር ልጆች የዋህና ሰው ወዳድ ናቸው ሁሉንም አካባቢ ብታሳዩን ጥሩ ነው ቤተሰቡ ግን አሳዘነኝ እግዚአብሔር ይርዳቹህ
እንረዳቸዋለን ኢሻአላህ ልጀችም ከተማተከራይተዉእደኑሩ ያቅማችንንእንርዳቸዉ
ያገሬልጆችያረብአባታችሁንአላህይማረዉ እናታችሁንምአላአፊያ ያድርጋቸዉ
ሀዩቲ ደምሪኝ
ያረቢ ከባዲ ነዉ ወላሂ አሏህ ከችግረ ነፃ ይበላችሁ የኔ ሚስኪኖች
ነጅማ ኢንሻአላህ ወደ ፊት ቤተሠቡን ወደ ከፍታ ታመጣዋለች አብሽሩ ተሁሉም ያልፋል
በርቺ ማማየ
ሡበሀን አሏህ
ሱብሀን አላህ ከዱኒያም ከአሄራም ፈተና አላህ ይጠብቀን ያረብ ከባድ ነው
እሱ የፈቀደው ብቻ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር ጥሩን ነገር ያምጣላቸው፡፡
አይይይ ዱኒያ እናታችሁን አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው ወንድሜ በርታ
❤❤❤የኔ ቆንጆ ስታምር
ነጅም የኔ ፍልቅልቅ አጀቴን በላችው አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ያረብ ያአርህም ረሂሙ ኮኮብ ድቡሽቡሽ ነጅም
የኔውድ የኔ አስተዋይ የልጅ አሳብ አደለምኮ አላህያሳድግሽ አይዱንያ በዚህ እድሜሽ የሀን ሁሉየኔማር
ይህ ልጂ ምን እደምልህ አላቅም ዝቅ ማለት ከፍ ያደረጋል አላህ ከክፍ ነገረ ይጠብቅህ መጨረሻህን ያሳምረው ከማለት ውጭ ምን አልልህም
በጣም ነው የሚያሳዝነው ታሪኩ
በጣም ልብ ይነካል። ስላሰብካቸው ተባረክ።
ጀም አተ ምርጥ ሰው ነህ እደዚ መጠየቁራሱ አጂር አለው ጀዛክአላህ ጀም አሳዘኑኝ
ደምሪኝ
በጣም እየተወደደ የመጣ ፕሮግራም ነው ወሎዬዎች የት ናችሁ በአላህ ሼር አድርጉት
🙏❤
Abrish ruta eyalu kemijajalu wegenachewn biredu
ከመጀመሪያየ መጨርሻየን አሳምርልኝ ዶአ ቀላል አይደለም ያላዩት አይናፍቅም ይባላል በጣም ያሳዝናን ለበጎ ነው ፈጣሪን አስግኒ እህቴ
አብሸሩ❤❤❤
የኔ እናቶች አላህ እናታችሁን አፍያ ያድርግላችሁ ያረብ ከባድ ነው ነጂምየ አላህ ያሳድግሺ
ገበሬው አባታችን አልሃምዱሊላህ ሲሉ ደስ ሲሉ በአሏህ
በጣም ያዛዝናል አግኝቶ ማጣት አላህ የተሻለውን ነገር ይወፍቃቸው
ሱበሀን አላህ
አላህ ይጠብቃችሂ
እናታቹህን አሏህ አፊያ ያድርጋት ያረብ
ጀም እደት ነህ
ገበሬ።ጀግና ጠካራ ነው ገበሬ።ጀግና ነው
የሁሉ።መሰረት ገበሬነው የገጠር ልጂነኝ የገጠር ትዝታያለበት የኔ ቆጆ።ልጆቹ ሚስኪኖች የኔማር እድግ በይ
አገኝቶ ማጣትን ያዝልን ያኢላሄ
አይዞሽ እህቴ❤ ብትኖሪ ነዉ ልጆችሽ በአንች ጉያ ያደጉት🤔 መከፋት የሚያመጣዉን ህመም በመድሀኒት ማዳን አይቻልም። ሀዘንን በመርሳት ብቻ ነዉ። እስከዛሬ ያቆየሽ ፈጣሪ እርሱ ያዉቃል።
የዛሬው ደሞ ልብ ይነካል አላህ አግኝቶ ማጣትን ይያዝልን
ይሔ ሁሉ ከሰው ነው ወይስ ካለማወቅ በጣም ያሳዝናሉ አይ ሕይወት ጠይቀሐቸው ባትለይ
አላህአፊያስጣቸውማዘር
ጄም በጣም ነዉ የማደንቅህ በርታ፡ ለብዙወች ድምፅ እነደምትሆን አልጠራጠርም፡ እነዚህን ቤተሰቦችም አላህ ያላሰቡትን ርዚቅ ይስጣቸዉ፡
ያረብ አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው የተሻለ ህይወት አላህ ይስጣችሁ
ማሻላህ ይህን ቻናል ማበረታታት ኣለብን የተረሱትን ያስታወስክ
ውዶቺ የማታ እጅራ አላህ ይወፍቀን አግኜቶ ማጣት ትልቅ በሽታነው
አሚንን ያረብ ለሁላችንም ሀላል የሆነ እረዚቅ አላህ ይሥጠን ያሦመድ ያአሊም ያበሲረ ያሀኪም ያመናን ያተዋብ ያራህማን ያረሂም ያአዚዝ ያሠላም ዱንያችንም አሂራችንም አሳምረልን
@@ttww9470አሜን
አህሌን ወድም ጀማል አቀራረም አደኛ ማሻአላህ ነጁቲ የኔቅምመ ማገኘትና ማጣት ወድምአማችነዉ ምንምአይደል ዋናዉጤናነዉ እጂ ማገኘት ይመለሣል ኢንሸአላህ ነጁቲ አላህያሳድግሺ ቤተሠቦችሺን ያሉን እዲሜና ጤና ይስጥልን አባታችሁን ጀነተል ፌርዶስን ይወፍቅልሺማማየ በርቺ እኔም በቻልኩት አግዛለሁ ኢንሸአላህ በአላህ ፍቃድ ሁሉም ይሳካል አጊቶ ማጣት ቢከቢዲም በሂደት ይመለሳል እኔም ደርሶብኝነበር በጤናግን ተሠርቶ ይመለሳል አብሺሩ❤
በጉጉት ስጠብቅ ነበር አይ ውጣውረድ አላህ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ
ሱቡሀን አለህ አለህ አግቶ ከመጠት ይሰውረን አለህ ይዲረስለቹ ኢነተቹሁንም አለህ አፊየ ያዲርገቻው አይ ዱኒያ
የኔጣፋጭልጅ
ያረቢ እዘንላቸው ከዝህ ከልቅሱ ደስታን ወፉቃቸው ያረብ
በጣም ሚያሳዝን ታሪክ ነው💔
አላህ ከናንተጋ ይሁን ያረብ