ቀ.ኃ.ሥ ናቸው ደርግን አምጠው የወለዱት...ክፍል 3 @Miraf@Nahoo Television

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ቀ.ኃ.ሥ ናቸው ደርግን አምጠው የወለዱት...ክፍል 3 @Miraf@Nahoo Television
    #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowwektawi
    For more:
    ቴሌግራም :- t.me/NahooTele...
    ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
    ዩትዩብ፦ / nahootvethiopia
    Web-Site :- nahootelevision...

Комментарии • 5

  • @omj326
    @omj326 Год назад +1

    የማቃትን ኢትዮጵያ ንያስታውሰኛል ፍቅሯን እውነተኛ ታሪኳ እግዚአብሔር ጤና ይሰጥልኝ ወንድም አለም ኤሊያስ ሰላም ባለህበት ይሁንልህ !

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat7204 3 месяца назад

    You are so proud of represnting dark forces. It fascinates me how dark forces and haters sleep at night.

  • @abyssinian01
    @abyssinian01 Год назад +1

    Im in agreement with @mesebo’s comment that both individuals has contributed greatly to Ethiopia, I don’t think additional back and forth on this topic of tax collection and other is relevant. No one was perfect then, what matters is the overall contribution to Ethiopia, መቶ አለቃ need to dial down the tone .

  • @amareshiferaw3947
    @amareshiferaw3947 2 месяца назад

    የአቶ ጳውሎስ አባት contribution ከፍ ያለ ነው። የገሰጻቸውም ግለሰብ ለአገራቸው ያደረጉት አስተዋጽኦ አለ። ሁለት ትልልቅ ሰዎች ቅራኔ ላይ ሊወድቁ ይችላሉ፤ Ego seems the culprit. ለማንኛውም የጋሽ ጳውሎስ አባት ላይ፤ አስተዋጽኦዋቸውን ለማቋሸሽ የተደረገው አሉባልታዊው ውንጀላ ተቀባይነት የለውም። በሜዲያ መቅረቡ በራሱ ስህተት ነው። ትምህርታዊም አይደለም፣ ስላልሆነም ለታሪክ እንዲህ አይነት ዝባዝንኬ አስፈላጊ አይደለም።
    የጋሽ ጳውሎስ አባት በጊዜያቸው advanced ሰው መሠሉኝ ከነገረ ስራቸው እንደምረዳው። የራሳቸው መሬት ላይ ትምህርት ቤት ሠርተው፤ ገበያ መሥርተው ፤ በነገራችን ላይ ገበያ መመስረት ጥቅሙ ቀላል አይደለም socially, financially and in many other ways ጥቅሙ ሰፊ ነው። የጋሽ ጳውሎስ ላዘጋጁት facility በምላሹ ገንዘብ ያስፈልጋቸዋል፤ ያመለጣቸውን opportunity cost ለምሳሌ ሽንኩርት ወይም ሌላ cash crop ቢያሳድጉበት ምን ያህል ይጠቀሙ እንደሚችሉ መገመት አያዳግትም ። የልጆች አባት ናቸው ገንዘብ ያስፈልጋቸዋል በተጨማሪ ቦታውን manage የሚያደርጉት extended members of the family ናቸው ፣ እነዚህም በተለያየ መልኩ ክፍያ ይጠብቃሉ፤ ስለዚህ ገንዘብ በቀረጥ መልክ ካስከፈሉ እኔ processing fee ነው ብዬ ነው የምወስደው።
    አንድ ጊዜ በሆነ charitable organization በኩል ምግብ ለሚያሰፈልጋቸው ወገኖቻችን ገንዘብ ሊላክ ታሰበና ድርጅቱ favour እንዲያደርግ ቢጠየቅ ከሚላከው ላይ 30% processing fee እወስዳለሁ አለ። ከዚህ አንፃር ሲታይ የጋሽ ጰውሎስ አባት ስራ ስህተቱ ምንድ ነው? ምንም ስህተት የለም፣ ነገሮችን እያመዛዘንን የሚጣለውን ለመጣል እንሞክር። ጥሩ ጥሩውን እናውራ። የዋህነት ይሁን ከጳጳሱ የበለጠ ቅዱስና ሀቀኛ ለመሆን ነው፦አልገባኝም።