ከሃይማኖት ወደ ኢየሱስ | የሕይወት ምስክርነት | ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024

Комментарии • 49

  • @yoditobsa8234
    @yoditobsa8234 Год назад +10

    ሜሎስዬ እናንተን የሰጠን እናንተን ያስነሳው ጌታ ፍቅሩ ምህረቱ ቸርነቱ ብዙ የሆነው ጌታ የተመሰገነ ይሁን!! ፀጋ ይብዛላችሁ!!

  • @hirutdergu1459
    @hirutdergu1459 Год назад +6

    ሜላና በሪሾ እንዴት እንደምወዳቹ ኡኡኡፍፍፍ🥰🥰
    በሪሾ ሲፀልይ ሜላ ሲያስተምር ነብስም አይቀርልኝም! የጌታ ምርጥ ወታደሮች በርቱ ፀጋው ይብዛላቹ!🙏🙏🥰

  • @gnetgremew2226
    @gnetgremew2226 Год назад +2

    የምወደችሁ ዘመነችሁ ይበረክ ተሰምተችሁ የማትጠገቡ❤❤❤❤❤❤

  • @salamabebe7056
    @salamabebe7056 Год назад +5

    ስወዳች ጌታ ይባረካች

  • @Smashville3
    @Smashville3 Год назад +4

    ድንቅ ምስክርነት ❤🎉😊 እግዚአብሔር ዘመናችሁን እና አገልግሎታችሁን ይባርክ 🙏

  • @godislove6988
    @godislove6988 Год назад +2

    ሜሎስ ና በሪሁን ተባረኩ በርቱ ህዝባችንን ከጨለማ አውጡ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @kukkuassefa3963
    @kukkuassefa3963 Год назад +5

    “በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።”
    - ኤፌሶን 1፥10

  • @kukkuassefa3963
    @kukkuassefa3963 Год назад +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ! ለቀሩትም ኦርቶዶክሳዊያን እህቶቻችንና ወንድሞቻችን ጌታ እንዲያበራላቸው እንፀልይ ጌታ ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው አሜን!!!

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Год назад +5

    God bless you all

  • @desta9900
    @desta9900 Год назад +4

    ሁለታችሁንም እወዳችሀለው❤❤❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Год назад +6

    የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Год назад +2

    Yetewodedachu ye igizihabiher lijochi betam nw miwodachu ❤❤❤❤❤

  • @wendesendire6083
    @wendesendire6083 Год назад +2

    tebereku stegawu yebzalechu ❤❤

  • @merrybeyu4638
    @merrybeyu4638 Год назад +4

    ተባረኩ ለበረከት ያድርጋቹ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 Год назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ሜላ በርታ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ❤❤❤

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 Год назад +2

    Essye enkaweneme gefachehu wede EYSUSE aderesawchehu !!! EYSUSE KIERESTOSE lezlealem Geta new ! Memoseye Abereshe be tema enewedachehalene. Tega yebezalachehu Tebarekeligne ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube Год назад +2

    tebareku tewedajoch

  • @Alemi635
    @Alemi635 Год назад +2

    Meloye teberak🥰

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta6145 Год назад

    ፀጋ የበዛል የተወደድክ ሜላዬ አበት ትህትና ስነስርአት ደስ ስል በብዙ ተባረክ። በርሾዬም ዘመንህ በእጥፍ ይባረክ

  • @nebyat
    @nebyat Год назад +3

    እግዚአብሔር የራሱ ጊዜው ነው።

  • @dg4147
    @dg4147 Год назад +3

    ጌታ ይባርካቹ ውዶች: ከልጅነት እስከ እውቀት በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሳድግ በዛም የቲኦሎጂ ተማሪ ሳለሁ: መረር ያለ እውነት የሰማሁት ከመምህር በሪሁን ነበር:: በልቤ የተዘራ ቃል: ስለ ኢየሱስ ማወቅ ሳይሆን ኢየሱስን ማወቅ አስተማረኝ: በውሳኔም ተቀበልኩት: ቢመረኝ እውነት ግን አሸነፈኝ: ጌታ ይባርካቹ ውዶች ናቹ::❤

  • @Dog_huger
    @Dog_huger 5 месяцев назад +1

    GOD bless you all ❤❤❤ Amen Amen Amen 🙏

  • @zinumelak2385
    @zinumelak2385 Год назад +2

    የተወደዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee2244 Год назад +1

    ፀጋ ይብዛላችሁ🙌🏻

  • @derartutolesa2499
    @derartutolesa2499 Год назад

    Geta yebarkachu zemanachu yebarek

  • @ruthmulei4005
    @ruthmulei4005 Год назад

    Tebarku, you are our blessing!!

  • @Yenenashitaddasa
    @Yenenashitaddasa Год назад +1

    Tabaraku geta Eyesue yebarekachu❤❤

  • @user-gs4ld4sh9k
    @user-gs4ld4sh9k 8 месяцев назад

    Tebareku!!! inwodachwalen.

  • @mercybelete5075
    @mercybelete5075 Год назад

    Tebareku kidusan

  • @solomontsegaw9308
    @solomontsegaw9308 Год назад +1

    በርሾዬ❤

  • @abebafares1527
    @abebafares1527 4 месяца назад

    ተባረኩ ❤❤

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 Год назад +1

    Wel come melos tebarku

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 6 месяцев назад

    በርሾ በጣም ነው ምወድህ

  • @user-ok5sh3hk7q
    @user-ok5sh3hk7q 2 месяца назад

    Jabaadha.

  • @ortodoxsawi
    @ortodoxsawi Год назад +1

    Eyesus geta nw

  • @birtukanabarra9044
    @birtukanabarra9044 Год назад +1

    Melose zamanachiw Yi barak mamihir Barishin zare now badamb ye ayewut tabaraku Hitachu bamahone igzabeherin amasaginalw wandimoche tabaraku hulachihum iyesus geta now uuuuuuuuuuuuuuuuuuufow ameeeeeeeeeeeen wangel yashanifal ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @eyushahunegnaw-uy8th
    @eyushahunegnaw-uy8th Год назад +1

    ሜላ ና በሪሾ እንወዳቹሀለን ተባረኩ

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 Год назад

    Berihun sel tehadeso yaberarahew!!!
    Aletemechegem manen lemalet new????

  • @redusol3568
    @redusol3568 Год назад

    ❤❤❤

  • @aberataye8548
    @aberataye8548 Год назад

    “ስለዚህ እንደ ቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥12
    አላነበብከዉም አይደል መ/ር??

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 11 месяцев назад

    በግል ያለመመቸት ሲባል እምነትን እንደሸቀጥ መቀየር -- የሞራል ድህነትን ያመላክታል:: እረጂም የክብር ልብስን አውልቆ የተወጣጠረ ልብስ ለብሶ ከመስበክ ያለፈ ትርፍ አታገኙም::

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744 2 месяца назад

    የዘመኑ ዴማሶች

  • @esayasmekuria-7224
    @esayasmekuria-7224 Год назад +2

    😢በሪሁን እየሱስን እየሰበክ ክርስቶስን አላውቀውም ነበር የሚለው አባባልህ እውነት ነው ለሜሎስና ተከታዮቹ ሊምኑህ ይችላሉ ግን የልብን ምክር ሳትነግረው የሚያውቅብህስ አምላክ ?

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 6 месяцев назад

    ታህዶሶች በወቅቱ ፈርተውህ ይሆናላ

  • @MeseluHeyi-qi7js
    @MeseluHeyi-qi7js Месяц назад

    በሪሁንየትጡፍተህ ነው

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744 2 месяца назад

    ትንቢት የተነገረባቹ ሱባሄ የተቆጠረላቹ መናፍቅ ናቹ

  • @dawittadesse438
    @dawittadesse438 8 месяцев назад

    አይ ቀደዳ።።እንኳንም ሄድክልን ።።ተገላገልን መናፍቅ 😂😂😂

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤