እርድ ለፊት ጥራት ስኳር ከድሮም የተመሰከረለት ታምረኛው መታጠቢያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 33

  • @አማራነቴ
    @አማራነቴ 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ለየት ያለ ሙያ ለየት ያለ የማስክ አሰራር ነው ያሳየሽን እሞክርዋለሁ

  • @ይማኔነሽደረጄ
    @ይማኔነሽደረጄ 3 месяца назад

    ሰላም ሰላም ሰላ. እንዴት ነሽ ሀኒዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት በርችልኝ ❤❤❤❤❤❤ እኛም እንሞክትና ውጤት እናስረክባለን ሀገራችንን ሰላምና ፍቅር አንድነት ያድልልልን በርች

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ከልብ እናመስግናለን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የቃልእናትB
    @የቃልእናትB 3 месяца назад

    ሀኒቾዬ በደንብ አየውት በጣም አሪፍ ውህድ ነው እንኳን አሳየሽን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 3 месяца назад

    ሀንዬ ዌልካም እንኳን ደህና መጣሽ ለየት ያለ ስክራፕ ነዉ ግብዓቶቹም ጠቃሚ ናቸዉ ይሞከራል ክበሪልን❤

  • @Love143_21
    @Love143_21 3 месяца назад

    ሰላም ሰላም ቆንጆ ሰራ ነው በርቺ አሪፍ ነው ፡፡ ደመርኩሽ

  • @alemi2929
    @alemi2929 3 месяца назад

    እናመሰግናለን እጂግ ጠቃሚ ነው እርድ ለጤንነትም ሆነ ለቆዳ ጥቁርትና ድርቀትም አሪፍ ነው

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 3 месяца назад

    ሀኒዬ ስለ ርድ ብዙ ተብሏል ሞክሬ አላውቅም እስኪ ሞክረዋለሁ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን ❤😍👍👍

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 3 месяца назад

    እግዚያአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህል ታችን ሃኒየ እኳንም ሰላም መጣስ ዋውውውውዌ💚💛❤

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 3 месяца назад

    ሀናዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንኳን ደና መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበርን ቆንጆ ውህድ ነው ሻንፖ ግን ለፊት አይመከርም የተጠቀምሽበትን ሰላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @romanyoutube-h9l
    @romanyoutube-h9l 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሀኒዬ የኔ ውድ በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን❤

  • @እሙቃልሐ
    @እሙቃልሐ 3 месяца назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔዋ ሀኒቾ ዋው ከእስካሁኑ ለየት ያለ የፊት ማክስ አጠቃቀም ነው ያሳየሽን እኔም ፊቴ የተበላሸ ነው እሞክረዋለው

  • @menbi-l7l
    @menbi-l7l 3 месяца назад

    ሀንቾ ግባቶችሽ ሁሉ ምርጥ ናቸው በርች ማሬ ሸጋዋ ቀላትሽ ጨመርሽ ማለቲ ውብ❤

  • @emukal
    @emukal 3 месяца назад

    ሀኒቾዬ ዋው በጣም የምወደው ማክስ ነው ምርጥ👍👌

  • @fitsetube2112
    @fitsetube2112 3 месяца назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ጥርት ያለፊት የሚፈልግ ሁሉ ሊያየው የሚገባ ቆንጆ ቪዲዮ የተምኔሉ ርዕስ ቢሆን አሪፍ ነው ፡፡ ደመርኩሽ

  • @GashawMulugetaAssefa
    @GashawMulugetaAssefa 2 месяца назад

    በጣም ያምራል

  • @Zgor8919
    @Zgor8919 3 месяца назад

    Nice face and body scrub recipe thank you mare

  • @Selamawit
    @Selamawit 3 месяца назад

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልን ውህዱ ቆንጆ ነው ለውጥ ያሳያል እኔም እርድን በተለያየ ነገር ተጠቅሜው አውቃለሁ ሳበቃ ግን መፀዳጃው ቤት በቃ ያስጠላኛል ቢጫ ነው እሚሆነው የኔ ደግሞ ነጭ ነው መፀዳጃ ቤቱ 😂😂😂

  • @genet-s4b
    @genet-s4b 3 месяца назад

    ሠላምሽይብዛ እንኳንደህና መጣሽ እናመሠግነሠለን

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 3 месяца назад

    Selame Lanechi yehune Haneye Enkuwane Dehena metashe hulame konjo menekebakebiya selemetakafeyene Betame Enamesegenalen ❤

  • @Nebyatne
    @Nebyatne 3 месяца назад

    ሀንየ የኔ አንደኛ ከሁሉም ጥንካሬሽን አደንቃለው

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 3 месяца назад

    Selam haniye enkan selam metashi wudee betam konjo yehone ye fit masque new yeserashiw ke kimikal netsa yehone mirt aserar enamesegnalen share siladergshin ❤❤

  • @aberashhune
    @aberashhune 3 месяца назад

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ሀንዬ እኔ የምልሽ ምን ሰአት ነው እዳህ የምሰሪ እ ታድለሽ 👍

  • @abayneshtube
    @abayneshtube 3 месяца назад

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤በጣምቆንጀነዉ🎉🎉🎉

  • @SintayehuYishak
    @SintayehuYishak 2 месяца назад

    Selam wude Enkane Dana maxshi Baxami konjo Adrgashi new yazgajshu❤❤❤❤❤

  • @fasiga
    @fasiga 3 месяца назад

    Naga waqayyoo sifyytuuu bareduutoo jabdhui qaliitooo bayyee baredaaaa❤

  • @saratefera3852
    @saratefera3852 3 месяца назад

    Egzi Abehar Yemesgn Selamshi Yebezi Tanshe Enken Dehan Metashi Arafi Nwe Betam Enmesgnln ❤❤❤

  • @fasiga
    @fasiga 3 месяца назад

    💓💓💓💗

  • @zgor787
    @zgor787 3 месяца назад

    ለፊቴ ከሻምፖዉ ዉጪ ሌሎቹ ይመቹኛል እሞክራለሁ እህቴ አመሰግናለሁ❤

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 3 месяца назад

    Selamsh yebzalg Haney betam konjo aref tekamy Verde masked new yasayeshn erd,buna, sekuar, shampoo, olive oil tetkemsh aref masked new yasayeshn wedejualu enamsegnaln share seladerekeshn

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane 3 месяца назад

    የምግብ እርድ ይሆናል እንደ ውድ ማለቴ ያረቦች

    • @HanaWuletawtube
      @HanaWuletawtube  3 месяца назад

      አዎ ይሆናል ምንም ቅልቅል ከሌለው ውዴ 🥰❤️

  • @እሙቃል3
    @እሙቃል3 3 месяца назад

    ምርጥ ውህድ ሴቶችዬ እንጠቀመው ውበታችን በእጃችን👍👌