የሜሲ አስገራሚ የእግር ኳስ ሃያ ዓመታት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 23

  • @tigistcheru5280
    @tigistcheru5280 Месяц назад +2

    ሜሲ የአለማችን ጀግና❤❤❤❤

  • @kirubel-man.united
    @kirubel-man.united Месяц назад +1

    ሰላም አቤ እና ሳምሪ
    ሊዬ ሜሲ ይህ ሰው ሁሉንም ክብር እና ክብር ይገባዋል። ምርጡ ድሪብለር ,, ምርጡ ተጨዋች ምርጡ መሪ ምርጡ ጨራሽ ። ጎል የማስቆጠር ችሎታዉ የሚያስደንቅ ጨዋታን በጥልቀት ማስተዋል ይችላል ክለቡን ለመከላከል ይረዳል። እናም እሱ እግር ኳስን ይተነፍሳል ማለት ይቻላል ። በአለም ላይ አንደኛ እና አንደኛ የሆኑትን CR7 እና ሜሲን በማየቴ እድለኛ ነኝ።
    ኪሩቤል የማንቼዉ

  • @TsiDebela
    @TsiDebela Месяц назад

    ሠላም አቤ ሳምሪ እንዲሁም የሸገር እስፖርት ቤተስብ ስለሜሲ ቢውራኮ አያልቅም ምርጥና ድንቅ ተጫዋች ሌላ ምን ልለው እንደምችል አላቅም የኔው ማንቼ ደሞ ግራ ግብት እያለኝ አሁንስ እንደው መጨረሻው ምን ይሆን እያልኩ ነው የሳቤቅ እናት ነኝ በስአታችን የኛ የሆነው ሸገር ላይእንገናኝ ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h Месяц назад +2

    አቤእናመስግናለን

  • @teddygetu7901
    @teddygetu7901 Месяц назад +2

    የ ሮናልዶ ትልቁ ስኬቱ ከ ሊዮኔል ሜሲ ጋር መነፃፀሩ ብቻ ነው ©

  • @MengstabRezene-q3m
    @MengstabRezene-q3m Месяц назад

    Lionel Messi Great Of All Time ❤️♥️

  • @YaredB21
    @YaredB21 Месяц назад +1

    Dersonal enameseginalen

  • @mukamilgetamo2632
    @mukamilgetamo2632 Месяц назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @WendesunNiguse
    @WendesunNiguse Месяц назад +1

    ያለፉትን አመታት ሊዮን መመልከቴ ለኔ እና እግርኳስን ለምንወድ ምን አይነት መተደል እንደሆነ መግለፅ ይከብዳል። የሱን አስደናቂና እውን የማይመስሉ ተአምራቶችን ስንመለከት ኖረናል፤ ተቆጥረው ከማያልቁ አስገራሚ ስኬቶች በኋላ አሁን ላይ በእግርኳስ ዘመኑ አመሻሽ ላይ ስለ ሰጠን ነገር እያመሰገንን መሸኘት ነው። ❤️

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h Месяц назад +1

    አቤናሳምሪ ለም ተወ ጀት ጥረት በጣም እናመሰግናለን ስለዲማርያከበሄራዊሽኝትየሆነነገርበሉን

  • @DemekeZeru-r7s
    @DemekeZeru-r7s 14 дней назад +1

    Yeni messi anten selayehu e/g yemesgne

  • @GadisaSolomon-n9v
    @GadisaSolomon-n9v 7 дней назад

    wow

  • @yonatanseid-kq9if
    @yonatanseid-kq9if Месяц назад

    ኣቤት ደስ ስትሉ❤

  • @haileroot1746
    @haileroot1746 Месяц назад

    ይመቻቹ❤❤❤

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 Месяц назад

    Leo is the 8th wonder of the world..

  • @kaleabgebrehawareyat9421
    @kaleabgebrehawareyat9421 Месяц назад

    Lionel Messi The GOAT

  • @kalebkuma-u9v
    @kalebkuma-u9v Месяц назад

    Slm abe na samri
    Abe gn tawu samrin naka mitaregewun ngr
    Sila Messi sanasa ewunet tewerto ayalqim he's greatest of all time 🐐
    International break bizu player le gudat madreg inji minim xiqim yelewum bay negn tesaqeqin Iko bezignaw inkuan kilabe city minim gudat baysemamam ye ake wade training mamelesu ye city ye mekelakel minawun yaxenakiral
    Ere taw ye city maliya waye balugn 😳💙
    Kaleb Negn ye citiwu

  • @JibrilKemal-y1v
    @JibrilKemal-y1v Месяц назад +1

    2005 የወጣቶች አለም ዋንጫ ጀምሮ (ለ 20 አመት) በደንብ አጣጥሜ አይቼዋለሁ። አሁንም በ 37 አመቱ 3 ጎል 2 አሲስት በአንድ ጨዋታ ምን ይባላል! እኔ የምደግፈው ቡድን ላይ በአንድ ጨዋታ 4 ጎል አስቆጥሮ እንኳን የበለጠ ነው የወደድኩት።

  • @aimanist7538
    @aimanist7538 Месяц назад

    Messi invincible

  • @MesganaTekalegn
    @MesganaTekalegn Месяц назад

    ምስጋና ከጀሞ አቤና ሳምሪ እንዴት ናችሁ?? አቤ ስለ ኳስ ንጉሱ ሊዮ ሜሲ ጥሩ ባልሆነበት አመት እና አሁን ለ balondor ከታጩት ጋር ቢወዳደር አይበልጣቸውም ትላላችሁ?????????

  • @YehualashetWorke
    @YehualashetWorke Месяц назад +1

    አቤና ሳምሪ ለረጅም ጊዜ በሬዲዮ እያዳመጥኳችሁ ነው ዛሬም ሳልዋሽ የአቤ ድምጽ እሁድ ቢኖር ምናለበት ለአባት ጡረተኛ የታላቁ እሩጫ ማሊያ አይሰጥም እንዴ ? ከተፈቀደ አቦ ቸሩኛ የኋላሸት የማነ ከኮተቤ