Gin abe betam sile arsenal albezam yaw yigebagnal ke marketu antsar bihonem per week gin sile city ,liverpool and chelseam mechem contet tefto ayimeselegnem yaw le mastawes yahel nw programu endayselech john ke hawassa ye rejem gize admacheh...abe...
Good. Job.
Amazing
ምስጋና ከጀሞ ሰላም አቤና ሳምሪ እንዴት ናችሁ?? አቤ ዛሬ በፓርላማ ስብሰባ ምክንያት እናንተን ባለመስማታችን በጣም ደብሮናል። እኔ በዩቲዩብ ላይ ሳደምጣችሁ በሬዲዮ ላይቭ እንደማደምጣችሁ አይሆንልኝም ለምን እንደሆነ ግን አላውቅም።
እኔ ብቻ ነኝ ግን እንዲህ የሚሰማኝ እስኪ አድማጮችን ጠይቅልኝ።
በዩቲዩብ ላይ ለምታደርሱን መረጃ ግን ሁሌም እንደምለው ክብር ይገባችኋል 🙏🙏🙏🙏
የኪሊያ መምጣት ቡዱንንአዛብቶታል
Arif.
ወደፊት የምናየው ይሖናል.....................?
Gin abe betam sile arsenal albezam yaw yigebagnal ke marketu antsar bihonem per week gin sile city ,liverpool and chelseam mechem contet tefto ayimeselegnem yaw le mastawes yahel nw programu endayselech john ke hawassa ye rejem gize admacheh...abe...
አቤ ይህኛውን ዓመት ከዛኛው ዓመት ሙሉ የውድድር ጋር ንፅፅሩ ወይስ ሁለቱ የውድድር በእኩል የጫወታ ሳንፕል ሳይዝ ነው ንፃሬው ???
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላቹ የተከበራቹና የተወደዳቹ የሸገር እስፖርት አዘጋጆች እንደምን አላቹ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ጥያቄንም ስቀጥል
እባካቹ እባካቹ የማንቼን ማሊያ አላዛር አኮ ነኝ አቤ