Sheger Sport With Abebe Gidey
Sheger Sport With Abebe Gidey
  • Видео 292
  • Просмотров 1 228 760

Видео

የሊቨርፑል እና ቼልሲ የመጨረሻ ቀን ወሳኝ የዝውውር ጥረቶች !!!!
Просмотров 1,2 тыс.17 часов назад
ሊቨርፑል እና ቼልሲ የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት እያደረጓቸው የሚገኙ ተጫዋቾችን የማስፈረም እና የመሸኘት ጥረቶች ምን እንደሚመስሉ እንመለከታለን።
የአርሰናል የመጨረሻ ቀን ወሳኝ የዝውውር ጥረቶች !!!!
Просмотров 8 тыс.18 часов назад
አርሰናል የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት እያደረጋቸው የሚገኙ ተጫዋቾችን የማስፈረም ጥረቶች ምን እንደሚመስሉ እንመለከታለን።
የዩናይትድ የመጨረሻ ቀን ወሳኝ የዝውውር ጥረቶች !!!!
Просмотров 4,9 тыс.20 часов назад
ማንችስተር ዩናይትድ የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት እያደረጋቸው የሚገኙ ተጫዋቾችን የማስፈረም እና የመሸኘት ጥረቶች ምን እንደሚመስሉ እንመለከታለን።
ተጠናክሮ የቀጠለው የቻምፒዮንነት ጉዞ!!!
Просмотров 1,4 тыс.21 час назад
ሊቨርፑል ነጥብ ሊጥልበት ይችላል የተባለውን ጨዋታ በአስተማማኝ ሁኔታ አሸንፏል። ጨዋታው ላይ የነበሩ ጉዳዮችን እና ተያያዥ መረጃዎችን በዚህ ዝግጅት እንመለከታለን።
የመጪውን ጊዜ ተቀናቃኝነት ያስናፈቀ ጨዋታ!!!
Просмотров 8 тыс.23 часа назад
አርሰናል 1-5 ማንችሰተር ሲቲ ሲቲ ከ 2017 በኋላ ከሜዳው ውጪ ባደረገው የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ለመጀመሪያ ጊዜ በሰፊ ጎል ልዩነት ተሸነፈ። ያልተጠበቀ ውጤት የተመዘገበበት ጨዋታ እንዴት ነበር?
የታላቁ ጨዋታ አስገራሚ እውነታዎች እና ሃሳቦች !!
Просмотров 3,1 тыс.2 часа назад
አርሰናል ከ ማንችሰተር ሲቲ ከፍተኛ የተቀናቃኝነት ስሜት እየተመለከትንበት የምንገኘው ጨዋታ በከፍተኛ ደረጃ እየተጠበቀ ነው። ስለ ጨዋታው አስገራሚ መረጃዎችን እና እውነታዎችን በዚህ ዝግጅት እንመለከታለን።
ከራሽፎርድ ዝውውር ማን ምን ይጠቀማል?
Просмотров 6 тыс.4 часа назад
ራሽፎርድ ወደ አስቶንቪላ መዘዋወሩ ተዘግቧል።የዝውውሩን አጠቃላይ ሂደት እና ከዝውውሩ ማን ይጠቀማል ስንል በዚህ ዝግጅት እንጠይቃለን።
በዋንጫ ፉክክሩ ላይ ትልቅ ፋይዳ ያላቸው ጨዋታዎች!!!
Просмотров 3,5 тыс.7 часов назад
በርንመዝ ከብሊቨርፑል አርሰናል ከ ማንችሰተር ሲቲ በርንመዝ ጠንካራ ተፎካካሪ ነው። ቶቲሃምን፣ማንቸስተር ዩናይትድን፣ ኒውካካስልን አሸንፏል። በሁሉም ውድድሮች 12 ተከታታይ ጨዋታ አልተሸነፈም። የበርንመዝን የዘንድሮ ጥንካሬ እንመለከታለን።
የክለቦች የመጨረሻ ቀናት ወሳኝ የዝውውር ጥረቶች -2 !!!
Просмотров 7 тыс.7 часов назад
የዝውውር መስኮቱ ሊዘጋ ጥቂት ቀናት ቀርተዋል።ክለቦች ተጫዋቾችን ለማስፈረም ጥረት እያደረጉ ነው።አዳዲስ የዝውውር መረጃዎች እየተሰሙ ነው እንመለከተዋለን።
ቀድሞ የመጣው የዋንጫ ጨዋታ!!!
Просмотров 3,7 тыс.7 часов назад
የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ የዕጣ ድልድል ወጥቷል። ማንችስተር ሲቲ ከ ሪያል ማድሪድ የሚገናኙበትን ጨዋታ እና ተያያዥ ጉዳዮችን እንመለከታለን።
የኦሌ ዋትኪንስ ዝውውር አርሰናልን ምን ያህል ይጠቅማል ?
Просмотров 3,8 тыс.7 часов назад
አርሰናል ኦሌ ዋትኪንስን ለማስፈረም ጥረት እያደረገ መሆኑ ተገልጿል።ለመሆኑ ይህ ዝውውር ለአርሰናል ምን ያህል ይጠቅማል ?
አጓጊው የቻምፒየንስ ሊግ ቀጣይ ሂደት
Просмотров 3,1 тыс.9 часов назад
ቻምፒዮንስ ሊግ 18 ጨዋታዎች፣64 ጎሎች፣ ትልልቅ ቡድኖች ወደ ጥሎ ማለፍ ለመግባት ያደረጉት ተጋድሎ ፣በቀጣይ የሚጠበቁ ትልልቅ ጨዋታዎችን እንመለከታለን። የምሽቱን እና በቀጣይ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በተመለከተ ምን ትላላችሁ?
የክለቦች የመጨረሻ ቀናት ወሳኝ የዝውውር ጥረቶች -1 !!!
Просмотров 8 тыс.9 часов назад
የዝውውር መስኮቱ ሊዘጋ ጥቂት ቀናት ቀርተዋል።ክለቦች ተጫዋቾችን ለማስፈረም ጥረት እያደረጉ ነው።አዳዲስ የዝውውር መረጃዎች እየተሰሙ ነው እንመለከተዋለን።
የሰዓቱ ወሳኝ የዝውውር መረጃዎች
Просмотров 6 тыс.12 часов назад
አርሰናል፣ማንችስተር ዩናይትድ ፣ሊቨርፑል እና ሌሎች ክለቦች ከዝውውር ጋር በተያያዘ እያደረጉት የሚገኘውን ጥረት እንመለከታለን።
ከፍተኛ ገንዘብ ወጥቶባቸው ያልተሳኩ ዝውውሮች !!!
Просмотров 1,4 тыс.12 часов назад
ከፍተኛ ገንዘብ ወጥቶባቸው ያልተሳኩ ዝውውሮች !!!
አርሰናል በይግባኝ ያሰፈነው ፍትህ!!!
Просмотров 4,9 тыс.12 часов назад
አርሰናል በይግባኝ ያሰፈነው ፍትህ!!!
ዳኞች በአርሰናል ላይ "ያሴራሉ"?
Просмотров 4,2 тыс.14 часов назад
ዳኞች በአርሰናል ላይ "ያሴራሉ"?
አነጋጋሪው የአሞሪም አስተያየት ስለማን?
Просмотров 7 тыс.14 часов назад
አነጋጋሪው የአሞሪም አስተያየት ስለማን?
በርግጥ አርሰናል በዳኞች ይበደላል?
Просмотров 8 тыс.16 часов назад
በርግጥ አርሰናል በዳኞች ይበደላል?
ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የደረሰው የሊጉ የዋንጫ ፉክክር!!!
Просмотров 3,5 тыс.21 час назад
ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የደረሰው የሊጉ የዋንጫ ፉክክር!!!
በሊጉ የሁልጊዜም ተናፋቂው ጨዋታ!!!
Просмотров 1,5 тыс.21 час назад
በሊጉ የሁልጊዜም ተናፋቂው ጨዋታ!!!
በእንግሊዝ "የቢግ ሲክስ" ክብር ለማን ይገባል?
Просмотров 2 тыс.День назад
በእንግሊዝ "የቢግ ሲክስ" ክብር ለማን ይገባል?
የጋርናቾ ስንብት? እና ሌሎች ወሳኝ የዝውውር መረጃዎች
Просмотров 7 тыс.День назад
የጋርናቾ ስንብት? እና ሌሎች ወሳኝ የዝውውር መረጃዎች
የተለዋዋጩ የዩናይትድ የሜዳ ላይ ብቃት ሰበቦች !!!
Просмотров 5 тыс.День назад
የተለዋዋጩ የዩናይትድ የሜዳ ላይ ብቃት ሰበቦች !!!
አርሰናል ከሲቲ መማር ያለበት የዝውውር አፈፃፀም !!!
Просмотров 3,8 тыс.День назад
አርሰናል ከሲቲ መማር ያለበት የዝውውር አፈፃፀም !!!
አሞሪም ተፀፅቷል ወይስ ጫና በርትቶበታል?
Просмотров 6 тыс.День назад
አሞሪም ተፀፅቷል ወይስ ጫና በርትቶበታል?
የፎርማት ለውጥ ያደበዘዘው ውድድር?
Просмотров 1,3 тыс.День назад
የፎርማት ለውጥ ያደበዘዘው ውድድር?
ጥሎ ማለፉን ለመቀላቀል የሚደረግ ትልቅ ፍልሚያ
Просмотров 1,1 тыс.День назад
ጥሎ ማለፉን ለመቀላቀል የሚደረግ ትልቅ ፍልሚያ
አነጋጋሪው የአሞሪም የብስጭት ድርጊት
Просмотров 7 тыс.День назад
አነጋጋሪው የአሞሪም የብስጭት ድርጊት

Комментарии

  • @MandelaManda-v2y
    @MandelaManda-v2y 39 минут назад

    ቼልሲ2009ዜሮዘጠኝ ሀያዘጠኝ አስራ አንድ አርባስምንት ሰማንያስምንት

  • @Nahom-w4t
    @Nahom-w4t 41 минуту назад

    Chelsea 2019 & 20 ዜሮ ዘጠኝ ሀያ ዘጠኝ ዘጠና ሁለት አስራ ስምንት አርባ አምስት

  • @MandelaManda-v2y
    @MandelaManda-v2y 42 минуты назад

    ቼልሲ 2009 ዜሮዘጠኝ ሀያዘጠኝ አስራ አንድ አርባስምንት ሰማኒያስምንት ብላቱ ግዛ ከልደታ

  • @engdazeleke7992
    @engdazeleke7992 48 минут назад

    ቼልሲ 2012.13ዜሮ ዘጠኝ አስራ አንድ አርባ አምስት ሰላሳ አንድ ዜሮዜሮ

  • @HabtamuYemane-t2s
    @HabtamuYemane-t2s 49 минут назад

    ቼልሲ 2012 ባየርን ሙኒክ በ90 ደቂቃ 1 - 1 ካለቀ ቡኃላ በፔናሊቲ 4 -3 ነው ያሸነፈው በሮቤርቶ ዲማቲዬ 2013 ዩሮፓ ሊጉን ደሞ ቤኔፊካን 2-1 ነው ያሸነፈው በራፋ ቤኔቴዝ አሠልጣኝነት ዜሮ ዘጠኝ አስራ ዘጠኝ ሰላሳ ስድስት ሰባ አንድ ሰባ ዘጠኝ

  • @MandelaManda-v2y
    @MandelaManda-v2y 58 минут назад

    ቼልሲ 2012/2013 ዜሮዘጠኝ ሀያዘጠኝ አስራአንድ አርባ ስምንት ሰማንያስምንት እስቲ በ10 አመቴ አንድ ማልያ ልውሰድ

  • @DejeneKelileHabteyes
    @DejeneKelileHabteyes 58 минут назад

    ሰላም ነው አቤ ና ሳምሪ

  • @BINIYAM-q6c
    @BINIYAM-q6c Час назад

    ቼልሲ 2013 ዜሮ ዘጠኝ:አስራ ስድስት:ሀምሳ ስምንት:ዜሮ ሁለት:ሀያ ሰባት

  • @NatiMan-y3z
    @NatiMan-y3z Час назад

    የ አድዋው ልጅ ሊጠይቀው ያሰበው መልሱ ቸልሲ ነው

  • @tesfubereke2622
    @tesfubereke2622 Час назад

    ቼልሲ 2012 ዜሮዘጠኝአስራአንድ አስራሶስት አርባስድስት ሰማንያስድስት

  • @tigistcheru5280
    @tigistcheru5280 Час назад

    ቸልሲ 2012 _2013

  • @HamduAbas
    @HamduAbas Час назад

    የለንደኑ ኩራት ቼልሲ ነው በዲማቲዮ እና በቤንቴዝ ያሳካነው ነው።

  • @NatiMan-y3z
    @NatiMan-y3z Час назад

    የ አድዋው ልጅ ሊጠይቅ ያሰበው መልሱ ቼልሲ ነው

  • @YasinF-c4m
    @YasinF-c4m Час назад

    Answer is Chelsea FC in 2013 both trophies

  • @tesfubereke2622
    @tesfubereke2622 Час назад

    ጥያቄው ግራ ያጋባል ግን ሞክረናል አርሴናል ለምንድን ነው ካዝና የማይከፍተው የቬንገር ራዕይ እስካሁን ያለው ተስፉ

  • @SolomonBeyene-e4c
    @SolomonBeyene-e4c Час назад

    ጥያቄው ገብቶካል ወይ ነው ያልኩት

  • @NatiMan-y3z
    @NatiMan-y3z Час назад

    የ አድዋው ልጅ ሊጠይቀው ያሰበው መልሱ ቼልሲ ነው

  • @ebroonegn
    @ebroonegn Час назад

    አቤ የዛሬውን (የማክሰኞውን)ጥያቄውን ለመረዳት ከመልሱ ጋ አያይዞ ቢነግረን ይገባን ነበር_ ምንም አልገባኝም ግን ክለቡ ማነው ሰለሚል ማን ዩናይት ልገምት

    • @mulukenalemu4102
      @mulukenalemu4102 53 минуты назад

      ቸልሲ ነዉ በ2012 ቻምፒወንስ ሊግ በ2013አዉሮፓ ሊግ አንስቷል

  • @HamduAbas
    @HamduAbas Час назад

    ሠላም አቤ እና ሳምሪ💙💙 ምሽቱ ዌስትሃም-ላይ ያሰስመዘገብነው ድል ጥሩ ቢሆንም ክፍተታችን በዝውውር መስኮቱ አለ-ማረማችን ደባሪ ብዙ ተስፋ ለማድረግ ይቸግረናል።ሲቲ ብቻ ነው ክፍተቱ በትክክል የተረዳው ለዛውም እረምት የወሠደው ባይ ነኝ።ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏ያው ለንደንማ💙 ሠማያዊ ነው።

  • @SolomonBeyene-e4c
    @SolomonBeyene-e4c Час назад

    የምርክን ነው አቤ ጥያቄው ገብቶካል እና ደግሞ የውጭ ስልክ አይደወልም እንዴ እንደዚህ አንድ ቀን ሳልሳሳት እየመለስኩ ነው እንቢ ካለክም ችግር የለም ዋናው መመለሴ ነው የዘወትር አድማጭአችሁ ሰለሞን ነኝ ከሙንሽን

  • @CRISTIANOCR7ALL
    @CRISTIANOCR7ALL Час назад

    የዛሬ ጥያቄ መልስ Chelsea ነው 2013

  • @BirukElefachew
    @BirukElefachew Час назад

    chelsea 2011/12

  • @birukkebede7840
    @birukkebede7840 Час назад

    Chelsea

  • @birukdebate3241
    @birukdebate3241 Час назад

    Chelsea UCL 2012 Europa league 2013

  • @lgealemeskeziya4093
    @lgealemeskeziya4093 Час назад

    Chelsea

  • @ሳምኬት-ዘ9ኈ
    @ሳምኬት-ዘ9ኈ Час назад

    Chelsea በሁለት ሺህ አስራሶስት ስልክ-ዜሮ ሰባት ሰባ ሰባት ስልሳ አንድ ስልሳ ሶስት ዘጠና አንድ

  • @ermywish
    @ermywish Час назад

    Chelsea 2013 zero zetegn asra sost semania smnt arba haya and

  • @GetasewKefale
    @GetasewKefale Час назад

    መልሱ ቸልሲ ነው

  • @nicoman7577
    @nicoman7577 Час назад

    Chealse newa

  • @AlulaGKidan
    @AlulaGKidan Час назад

    አረ ጥያቄ ማወሳሰብ ቢኒ ምነው

  • @BINIYAM-q6c
    @BINIYAM-q6c Час назад

    Porto fc,2003/04 ዜሮ ዘጠኝ፣አስራ ስድስት፣አምሳ ስምንት፣ዜሮ ሁለት፣ሀያ ሰባት

  • @tesfubereke2622
    @tesfubereke2622 Час назад

    ዜሮዘጠኝ አስራአንድ አስራሶስት አርባስድስት ሰማንያስድስት ሲ2002

  • @ermywish
    @ermywish Час назад

    Chelsea 2013.....zero zetegn asra sost semania smnt arba haya and

  • @AlhmduFike
    @AlhmduFike Час назад

    ቼልሲ

  • @SurprisedCabezonFish-ks1nc
    @SurprisedCabezonFish-ks1nc Час назад

    Chelsi

  • @NatiMan-y3z
    @NatiMan-y3z Час назад

    የ አድዋው ልጅ ሊጠይቀው ያሰበው መልሱ ቼልሲ ነው

  • @bereketabraham137
    @bereketabraham137 Час назад

    ቼልሲ ነው መልሱ በ 2012 እና በ 2013 GC ዜሮ ዘጠኝ, ሰማንያ ሶስት, ሰባ አንድ, አርባ ዘጠኝ ,አርባ ሶስት

  • @ermywish
    @ermywish Час назад

    Chelsea

  • @NatiMan-y3z
    @NatiMan-y3z Час назад

    የ አድዋው ልጅ ሊጠይቀው ያሰበው መልሱ ቼልሲ ነው

  • @NatiMan-y3z
    @NatiMan-y3z Час назад

    የ አድዋው ልጅ ሊጠይቀው ያሰበው መልሱ ቼልሲ ነው

  • @AlulaGKidan
    @AlulaGKidan Час назад

    አቤ እንዴት አደራችሁ የተጠበቀው የመጨረሻ የዝውውር መስኮት መዝጊያ ቀን አርሰናል ምንም ተጨዋች ሳያስፈርም ምንም ሳይመስለው ተዘጋ በዚህ ውሳኔያቸው በውድድር አመቱ መጨረሻ ላይ የሚፀፀቱ ይሆናል ለዚህ ውሳኔ በተለይ ሲቲ ላይ 5 ጎል ማግባታቸው ጉድለታቸውን የሸፈነው ይመስለኛል ሲቲ ላይ ያን ካደረግን በቀሪዎቹ 15 ጨዋታዎች አይከብዱንም ብለው አስበዋል ትልቅ ዋጋ የሚያስከፍላቸው ውሳኔ ነው ሲቲ የዛሬ ጉድለቱን እና የወደፊቱን አስቦ በርትቶ ተጨዋቾችን አስፈርሟል መልካም ቀን አሉላ ከሸገር ስፖርት ቤተሰብ

  • @AbeFreeFiregamer
    @AbeFreeFiregamer 2 часа назад

    👍👍👍👍👍

  • @endalkmahabaw3950
    @endalkmahabaw3950 2 часа назад

    አቤ እንዴት ቆየህ ....ጣዕሜ ነህ በርታልኝ ።

  • @DenekeAbate-n3k
    @DenekeAbate-n3k 3 часа назад

    Abe sil- Liverpool siteworu indet inde mitafit linagir alchilm ena katilubat

  • @leo-messi-v5i
    @leo-messi-v5i 3 часа назад

    ኤቨርተን ዜሮዘጠኝ አስራሶስት ሰማንያአንድ ሰላሳሰባት ዘጠናሁለት

  • @JemalNursabo
    @JemalNursabo 3 часа назад

    ለምን አሁን አይሰጠንም ዋንጫው ምን እየጠበቁ ነው

  • @YaredB21
    @YaredB21 11 часов назад

    Thank you

  • @RashadzenuAcount
    @RashadzenuAcount 11 часов назад

    እይሄ የሁላችንም ሲጋትነው።አርሴናል አሁንም ብሆን አያስፈርምም👈👍👍👍

  • @KemalAman-u5c
    @KemalAman-u5c 12 часов назад

    8 አቻ ነው አቤ

  • @yakobyohanis4293
    @yakobyohanis4293 12 часов назад

    Abe betam mitimechegne sew emebeten