የአርሰናል የመጨረሻ ቀን ወሳኝ የዝውውር ጥረቶች !!!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025
  • СпортСпорт

Комментарии • 20

  • @RashadzenuAcount
    @RashadzenuAcount 11 часов назад

    እይሄ የሁላችንም ሲጋትነው።አርሴናል አሁንም ብሆን አያስፈርምም👈👍👍👍

  • @Ethiogunners1
    @Ethiogunners1 18 часов назад +2

    አቤ ስለ ሊውስኪ ለብቻ ስራልን።

  • @SolomonSolomon-m7h
    @SolomonSolomon-m7h 14 часов назад

    እመነኝ አቤ አርሰናል ምንም ተጫዋች አያመጣምም አያስፈርምም ።

  • @kinfemichealmenkefe3843
    @kinfemichealmenkefe3843 18 часов назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayetenkir942
    @tesfayetenkir942 17 часов назад +1

    አቤምንመሠለህአስቶቪላናየአርሠናልኳስቦክስ ውስጥና የማግኘት ፖሊሲ አንድ አይደለም

  • @ZenebeSisaye
    @ZenebeSisaye 16 часов назад

    አርሴ አጥቂ ያስፈርማል

  • @abenezeryimer8269
    @abenezeryimer8269 17 часов назад +1

    አይመስለኝም አቤ አንተ እንዳልከው ነው በሰሞኑ የተለያየ ተጫዋች ጎል አገባ ብለው ይተውታል

  • @MandelaManda-v2y
    @MandelaManda-v2y 39 минут назад

    ቼልሲ 2009 ዜሮዘጠኝ ሀያዘጠኝ አስራ አንድ አርባስምንት ሰማኒያስምንት ብላቱ ግዛ ከልደታ

  • @loveyourmother7321
    @loveyourmother7321 18 часов назад +1

    1ኛ ነኝ ዌልካም አቤ ዛሬ ክለቤ 1አጥቂ ግድ ይለዋል

  • @FelekeSema-e8b
    @FelekeSema-e8b 15 часов назад

    ሰላምሰላም አቤናሳምሪ እንዴትናችሁ ።ባለፈውምጠይቄአቹነበር።አልመለሳችሁልኝም አንዴልጠይቃችሁይህየናተድረገጵነዉ? ፈለቀ ሰማ ነኝከ ኮልፌአጠናተራ

  • @NatiMan-y3z
    @NatiMan-y3z 58 минут назад

    የ አድዋው ልጅ ሊጠይቀው ያሰበው መልሱ ቸልሲ ነው

  • @Abikader-g7d
    @Abikader-g7d 16 часов назад

    Hi abebe salam

  • @RobsenRobi-i3c
    @RobsenRobi-i3c 18 часов назад +1

    አያስፈርሚም

  • @MuradFikir
    @MuradFikir 15 часов назад

    ዋትኪንስ ሚመጣ ይመስለኛል

  • @RobsenRobi-i3c
    @RobsenRobi-i3c 17 часов назад +1

    ዝዉዉር አያደርግም

  • @AbinetTseyare-q3b
    @AbinetTseyare-q3b 15 часов назад

    ጠብቁ ነገ ሰርፕራይዝ ይኖራችኋል

  • @AsmiLegesse
    @AsmiLegesse 16 часов назад

    Kronke out😅

  • @YABSRAENGDA
    @YABSRAENGDA 17 часов назад +1

    ምን አይነት ደነዝ ነዉ matias tili ዩናይትድ መምጣት እፈልጋለዉ ካለ በኃላ ይዘባርቃል እንዴ አናታም ነገር ነዉ ከምር

    • @MillaMida10
      @MillaMida10 17 часов назад

      መች አለ መጀመሪያስ ???

    • @MuradFikir
      @MuradFikir 15 часов назад

      በፓላስ ሲሸነፋ ደብሮት ነው፡፡