አርሰናል ከሲቲ መማር ያለበት የዝውውር አፈፃፀም !!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 37

  • @RashadzenuAcount
    @RashadzenuAcount 11 дней назад +3

    እንደት አመሻችው አብየ እና ሳምር።አብየ አርሴናል እኮ።በጣም የምገርምክ ተጫዋቾቹ አርሴናል የምጠይቃቼው እራሳቸው።በኛ ሃገር ባህል በጣምነው የምያሳፊራቸው ምክንያቱም ።መጠየቅ እንጅ መተግበር የለም ።ምኞት ብቻ🤔🤔🤔

  • @SolomonBirhanu-e6u
    @SolomonBirhanu-e6u 11 дней назад

    አቤ እና ሳምሪ እዲት ናቹህ ስለተገናኚን ደስ ብሎኛል በርቱልኝ sol የማንቼ ከማርቆስ

  • @JilaluLedie
    @JilaluLedie 10 дней назад

    Jilalu ነኝ ####won the treble in the 1998_99 season ......ዜሮ ዘጠኝ አርባ አንድ 4634አርባ አራት

  • @MuluHabtu-w8e
    @MuluHabtu-w8e 10 дней назад

    1999 Manchester United ❤❤❤❤

  • @Aklilugezhagen
    @Aklilugezhagen 11 дней назад +1

    አቤ እና ሳምሪ እኔ እንደሚመስለኝ አርሰናል አያስፈርም ሚድያው ሚያወረው እስካሁን ይፋዊ የሰማንው ምንም ነገር የለም በጣም ያሳዝናል

  • @SammyFekadu
    @SammyFekadu 10 дней назад

    እንዴት ናችሁ አቤ እና ሳምሪ ትላንት ማንቼ ማሸነፉ ደስ ብሎኛል ከዚህ በዋላ ድል የኛ ነው ራሽፈርድ ቢመለስ ደስ ይለኛል ግን ደጋፊዎቹ ጠልተውታታ ባለፈው እሁድ ማንቼ ሄጄ ነበር አህመድ ዲያሎን ነው በአሁኑ ሰአት የሚዉዱት እስከርቪ ላይ ያሚሸጠው ፕመቻቹ

  • @DemelashAlemu-l6l
    @DemelashAlemu-l6l 11 дней назад +1

    አቤና ሳምሪ እንዴት አመሻችሁ፤ አርሰናል ያለውን አቅም አስቦ የሚሔድ ነው። እንደሲቲ እንደፈለጉ ማውጣት አይወዱም ለክብር የሚበቃ ክለብም መስራት በግዢ መገንባት አይፈልጉም። አርሰናል ከራሱ አሳድጎ በጉዳት እየታመሰ እንደ ሀቨርትዝ እና ስተርሊንግ አይነቶቹን እያመጣ እኛን ማበሳጨት ነው የያዘው። ሀቨርትዝ በአርቴታ ላይ እየተጫወተበት ነው። ባለፈው ጄሰስ ጎል ማግባት ሲጀምር እርሱም ወደማግባት ለመመስ ሞከረ እርሱ ሲጎዳ ቀረ አሁን ደግሞ አግቢ አርቴታ ሲፈልግ ለማስመሰል ሞከረ እንጂ ጫወታው ጠፍቶት ሳይሆን በክለቡ ውስጥ ተፎካካሪ ስለሌለው ያላግጥበታል።

  • @Antekatere
    @Antekatere 10 дней назад

    ሰላም አቤ እና ሳምሪ ዛሬ በአድማጭ የተጠየቀው ጥያቂ
    ማንችስተር 3ት ዋንጫዎች የበላበት አመት
    ፕሪምየር ልግ
    ኤፍ ኤ ካፕ
    ሻምፕዮን ሊግ የበላበት ዓመት በበ1998/1999 ነው

  • @YaredB21
    @YaredB21 11 дней назад +2

    በ ብሎክ ኮርስ ካልተሰጠው የሚሆንለት አይመስለኝም

  • @kirubel-man.united
    @kirubel-man.united 10 дней назад

    1998-1999
    አስራሁለት ዘጠናሰበት ሀምሳ ሰድሰት ሀምሳ ሶሰት

  • @AbrhamBezu-r7k
    @AbrhamBezu-r7k 10 дней назад

    1998-99Man United terrible Win 🏆🏆🏆
    ዜሮ ዘጠኝ ዜሮ ሁለት አርባ ሰባት ዜሮ ሁለት ሀያ ሁለት
    Please abe 🙏

  • @HamduAbas
    @HamduAbas 11 дней назад +1

    ሸገር-ስፖርት በእርግጥም ይለያል...💙💙
    አቤ አሁን የኛው ቼልሲ ጋርናቾ በምን አግባብ ነው የፈለገው?ፈፅሞ ሊገባኝ አልቻለም🤔
    አሁን በአንገብጋቢነት የቼልሲ ክፍተት ያለው በግብ ጠባቂ በኩል እና ጨራሽ አጥቂ በተለይ ደግሞ በተቸገረበት ሰዓት ያገኘውን አጋጣሚ ወደ ጎልነት መቀየር የሚችል ተጨዋች ነው ባይ ነኝ እና እንዳይሳካ እመኛለሁ ዝውውሩን🙏
    የሸገር-ስፖርት አማራጮዎች ስለ-ሠፉ በብዙ እያተረፍን ነውና እናመሰግናለን 🙏ሸገር ስፖርት የመረጃ መዕድ💙💙🙏ምን-ጊዜም blue💙💙💙

  • @MandelaManda-v2y
    @MandelaManda-v2y 10 дней назад

    1998-1999ዜሮዘጠኝ ሀያዘጠኝ አስራአድን አርባስምንት ሰማንያስምንት

  • @KiyaTesfaye-c7b
    @KiyaTesfaye-c7b 10 дней назад

    89 -99 ዜሮ ዘጠኝ። አስራ ስምንት። ሰባ ዘጠኝ ። አስራ ሳስት። ሰላሶ ዘጠኝ

  • @tesfubereke2622
    @tesfubereke2622 10 дней назад

    1999 ዜሮ ዘጠኘ አስራ አንድ አስራሶስት አርባስድት ሰማንያ ስድስት ተስፉ ከገላን

  • @HamduAbas
    @HamduAbas 11 дней назад

    💙💙

  • @kinfemichealmenkefe3843
    @kinfemichealmenkefe3843 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kirubel-man.united
    @kirubel-man.united 10 дней назад

    ዜሮ ዘጠኝ አስራሁለት ዘጠናሰባት ሀምሳ ስድሰት ሀምሳ ሶስት
    1999

  • @mekonnenmanche4213
    @mekonnenmanche4213 10 дней назад

    1998/99 new trouble cup winner የሆነው! ማንቼ

  • @MuluHabtu-w8e
    @MuluHabtu-w8e 10 дней назад

    1999 Manchester United

  • @GossigossayeAssefa
    @GossigossayeAssefa 10 дней назад

    1999 tribel winner man munited

  • @KiyaTesfaye-c7b
    @KiyaTesfaye-c7b 10 дней назад

    ወይኔ እኔ

  • @tesfubereke2622
    @tesfubereke2622 10 дней назад

    አቤና ሳምሪ ሰላማችሁ ብዝት ይበል የማዳምጣቹ በሞባይሌ በመሆኑ ጥያቄው ለካ አልፎኛል ግጥሙን እየተላለፈ እያለ ስሰማ ታምራት ሞላ ብዬ መለስኩ ጥያቄው ሌላ ነበር የማልያ ፍላጎቱ ስለነበረኝ ቸኩዬ ነው ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም

  • @yebekaltesfaye
    @yebekaltesfaye 10 дней назад

    1996

  • @tagilehaderajewzewale1979
    @tagilehaderajewzewale1979 10 дней назад

    Manchester united has won 3 cups win in 1998-99.

  • @Abuki-l8j
    @Abuki-l8j 10 дней назад

    1998 1999

  • @hamzasultan8241
    @hamzasultan8241 11 дней назад

    አርሰናል ካስፈረመ የደስደስ ፏ ነው ማረጋቹ በዚህ ጥር ስለማያስፈርም ነው በኮንፊደንስ እደዚ ያልኮቹ

  • @kirubel-man.united
    @kirubel-man.united 10 дней назад

    1999

    • @kirubel-man.united
      @kirubel-man.united 10 дней назад

      ዜሮ ዘጠኝ አስራሁለት ዘጠናሰባት ሀምሳ ስድሰት ሀምሳ ሶስት
      1999

  • @mulugetalemma-n6r
    @mulugetalemma-n6r 10 дней назад

    2012/2013

  • @MuluHabtu-w8e
    @MuluHabtu-w8e 10 дней назад

    1999 Manchester United ❤❤❤❤

  • @danielamare5015
    @danielamare5015 10 дней назад

    ❤❤

  • @MuluHabtu-w8e
    @MuluHabtu-w8e 10 дней назад

    1999 Manchester United

  • @tigistcheru5280
    @tigistcheru5280 10 дней назад

    1999

  • @danielgirma4001
    @danielgirma4001 10 дней назад

    1999

  • @yeabvoice9640
    @yeabvoice9640 10 дней назад

    1999