የፎርማት ለውጥ ያደበዘዘው ውድድር?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 23

  • @kifliehaileslassie1842
    @kifliehaileslassie1842 11 дней назад

    እኛ ኢትዮጵያኖች አዲስ ነገር አንወድም፤አዲስ ነገር ለመቀበል ከ10-20 ዓመት ይፈጅብናል።

  • @kassahungebrmariam8712
    @kassahungebrmariam8712 12 дней назад

    የፎርማት ለውጡ በፊት ከለመድ ነው የተለየ ሆነዋል ልክ እንደ ሊግ ውድድር መስሎዋል።
    በምድብ ድልድል ሲጫወቱ ከየ ሊጉ ቶፕ 4 የወጡ መሆናቸውን እራሱ ይታወቃል በዚህ ፎርማት ከዚህ በፊት የነበረውን ውብት አደብዝዞታል

  • @TsegayeTilahun-u5q
    @TsegayeTilahun-u5q 12 дней назад

    ገዘሀኝ አበራ
    አቤ ንጉስ ፀጋዬ ጥላሁን ከብሔረጽጌ ሰማይ ስር

  • @AzalechMehari
    @AzalechMehari 12 дней назад

    ፋጡማ ሮባ በማራቶን ከአበበ እና ማሞ በኋላ ያሸነፈች ኢትዮጵያዊት

  • @ZLucky-One
    @ZLucky-One 11 дней назад

    አቤ ሀሳብህ ልክ ነህ ግን እውነት እንነጋገር ከተባለ UCL Knockout Stage ላይ ሲገቡ ነበር ገና አሁን ጀመረ ምንለዉ የተወሰኑ ምርጥ ጨዋታ በምድብ ልናይ እንችላለን ግን Home Game ሁሉም Advantage ይይዛል ያኹኑ League Phase 1 ነጥብ ለራሱ ለውጥ እንደሚያመጣ በ City ጨዋታ አይተነዋል ከ 18ኛ ነዉ ሲሸነፍ እና አቻ ሲሆን ደረጃዉ ዝቅ ብላሏል በኔ ሀሳብ ወድጄዋለሁ

  • @hailukitaba3533
    @hailukitaba3533 12 дней назад

    በ1996 በአትላንታ በሴቶች ኦሊምፒክ የማራቶን ውድድር የመጀመሪያዋ አፍሪካዊት ሴት በመሆን የወርቅ ሜዳሊያ በማግኘቷ የምትታወቀው ኢትዮጵያዊት የረጅም ርቀት ሯጭ ፋጡማ ሮባ ከአበበ ቢቂላ እና ከማሞ ወልዴ ቦኋላ የወርቅ ሜዳሊያ ለሀገራችን አስገኝታለች

  • @HabtaJorjino
    @HabtaJorjino 12 дней назад

    Gezahegn abera
    Fatuma roba
    Tiki gelana
    Tamrat tola

  • @MandelaManda-v2y
    @MandelaManda-v2y 12 дней назад

    ገዛከኝ አበራ ሲድኒ

  • @ashenafikidane2022
    @ashenafikidane2022 12 дней назад

    በላይነህ ዲንሳሞ

  • @getanehasefa6349
    @getanehasefa6349 12 дней назад

    ገዛኸኝ አበራ
    ጌች ነኝ ከዱከም

  • @kinfemichealmenkefe3843
    @kinfemichealmenkefe3843 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbduselamMam
    @AbduselamMam 12 дней назад

    አብዲ ሊቨርፑል ከወሠን አቤ ሳምሪ የበፊቱው ይሻለን ነበረ መልሱው መለስኩ ገዛህኝ አበራ

  • @FelelkeFeleke
    @FelelkeFeleke 12 дней назад

    አቤ ፈለቀ እባላለሁ ለጠየከው ጥያቄ መልሱ ምሩፅ ይፍጠር ነው

  • @kedirgenna1319
    @kedirgenna1319 12 дней назад

    በሰቶች ፋጡማ ሮባ 1996 በአትላንታ
    በወንዶች ገዘሃኝ አበራ 2000 በሲድኒ

  • @AlulaGKidan
    @AlulaGKidan 12 дней назад

    ጥየቄው በወንዶች ከአበበ ቢቂላ እና ማሞ ወልዴ ቀጥሎ በኦሎምፒክ እና አለም ሻምፒዮና ወርቅ ለሀገሩ ያመጣ ወንድ አትሌት ማን ነው ጥያቄው

  • @kassahungebrmariam8712
    @kassahungebrmariam8712 12 дней назад

    ፋጡማ ሮባ

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 11 дней назад

    ፍጦማ

  • @Barrytad
    @Barrytad 12 дней назад

    ፋጡማ ሮባ አትላንታ 1996 Gc

  • @mikemeku7085
    @mikemeku7085 12 дней назад

    አቤ መልሱን አንብቡልኝ ገዛኸኝ አበራ ነው

  • @TadealDesta
    @TadealDesta 12 дней назад

    አሁን ማንችስተርን ማታ ልየው አልየው ላይነኝ

  • @TegegneHaile-lm2ox
    @TegegneHaile-lm2ox 11 дней назад

    Abe the answer is Gazahegn Abera

  • @EliaseSulus
    @EliaseSulus 12 дней назад

    ፋጡማ ሮባ

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 11 дней назад

    ፋጡማ ሮባ