Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም አቤ እና ሳምሪ እንዴት ናችሁ ሸገር ስፖርትን ሁሌም በጉጉት ጠብቄ የማዳምጠው የስፖርት ፕሮግራም ነው በጣም ነው ምትመቹኝ አቤ ለዛሬ 1ድ የማስቸግራቹ ነገር አለኝ እባክህ የዝውውር መስኮቱ ሳይዘጋ የአሞሪም ስልክ ካለህ ደውለህ ቢያንስ ቶፕ 10 ዉስጥ ሆነን እንድንጨርስ ቢያንስ 5ተጫዋች ማስፈረም እንዳለበት ንገርልን ማንቼ የገንዘብ ችግር ላይ ቢሆንም ቢያንስ ወዋጮ እንኳን ሰብስበን እንልካለን በልልን ማነው ያለው ካለህ Nesranski የማንቼው ነው በልልኝ መልካም ቀን ይሁንላችሁ!
ሰላም አቤ ና ሳምሪ ዩናይትድ አጥቂ ያስፈልገዋል
አቤና ሳምሪ እዲት ናቹህ አቤ የግድ አንድ አጥቂ ማስፈረም አለበት ካለበለዚያ ስቃዩ ይበዛል ከዚህ በላይ።sol የማንቼ ከማርቆስ
ለጥያቄው ምላሽ አርሰናል ብዙውን ግዜ ያሸነፈው ክለብ ኤቨርተንን ነው ዘኪ ደረሠ ነኝዜሮ ዘጠኝ ሰላሣአራት አስር አርባዘጠኝ ዜሮዜሮ
አቤ ሳምሪ እዴናችሁ ዩናይትድ በአገብጋቢ ሁኔታ አጥቂ ያስፈልገዋል
መጨረሻ ቀን አልከን አንድ ሰመጥር ተጫዋች እንኳን ሳያስፈርም ?ጭራሽ ማርቲኔዝ ተጎዳ በመጡት ልጆች ሊሽፍን? ፈጣሪ ይርዳው።
👍❤
❤❤❤❤❤❤❤
Abe yemanchen wdtet satenegeren
Andenga
በቃ አቤ ለቶትናሐም ሊፈርም ትንሽ ሰዓት ነው የቀረው እሺታውን ለቶትንሃም ሰቷል ምርመራ ብቻ ነው የቀረው ባየር ሙኒክ ደስታውን ገልጿል ፋብርዮ ሮማኖ በቲውተሩ ላይ ለጥፏል
❤❤❤❤❤❤
ሰላም አቤ እና ሳምሪ እንዴት ናችሁ ሸገር ስፖርትን ሁሌም በጉጉት ጠብቄ የማዳምጠው የስፖርት ፕሮግራም ነው በጣም ነው ምትመቹኝ አቤ ለዛሬ 1ድ የማስቸግራቹ ነገር አለኝ እባክህ የዝውውር መስኮቱ ሳይዘጋ የአሞሪም ስልክ ካለህ ደውለህ ቢያንስ ቶፕ 10 ዉስጥ ሆነን እንድንጨርስ ቢያንስ 5ተጫዋች ማስፈረም እንዳለበት ንገርልን ማንቼ የገንዘብ ችግር ላይ ቢሆንም ቢያንስ ወዋጮ እንኳን ሰብስበን እንልካለን በልልን ማነው ያለው ካለህ Nesranski የማንቼው ነው በልልኝ መልካም ቀን ይሁንላችሁ!
ሰላም አቤ ና ሳምሪ ዩናይትድ አጥቂ ያስፈልገዋል
አቤና ሳምሪ እዲት ናቹህ አቤ የግድ አንድ አጥቂ ማስፈረም አለበት ካለበለዚያ ስቃዩ ይበዛል ከዚህ በላይ።sol የማንቼ ከማርቆስ
ለጥያቄው ምላሽ አርሰናል ብዙውን ግዜ ያሸነፈው ክለብ ኤቨርተንን ነው ዘኪ ደረሠ ነኝ
ዜሮ ዘጠኝ ሰላሣአራት አስር አርባዘጠኝ ዜሮዜሮ
አቤ ሳምሪ እዴናችሁ ዩናይትድ በአገብጋቢ ሁኔታ አጥቂ ያስፈልገዋል
መጨረሻ ቀን አልከን አንድ ሰመጥር ተጫዋች እንኳን ሳያስፈርም ?
ጭራሽ ማርቲኔዝ ተጎዳ በመጡት ልጆች ሊሽፍን? ፈጣሪ ይርዳው።