የአሞሪም ቅጥር ይፋ ሆነ!!!አሞሪምን ለማወቅ የሚረዱ ጠቃሚ ነጥቦች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 23

  • @kirubel-man.united
    @kirubel-man.united Месяц назад +4

    ለምርጡ ትንታኔህ አመሰግናለሁ።
    እንኳን ወደ ታላቁ እና ገናናው ባለ ታሪክ ክለብ ደህና መጣህ። እነዛን የስኬት ዘመናት ባንተ እንደሚመለሱ ተሰፈ አደርጋለሁ ይቅናህ ከልቤ ተመኝቼልሃለሁ። አቤ ምን ደሰ እንደሚለኝ ታውቃለህ አለም ሁላ የሚያወራለት ሚዲያዎች የቀንተቀን ዜናቸው።ዋው የ football ዜና ማጣፈጫ ታላቁ እና ባለ ገናና ታሪክ ባለቤት የሆነውን ክለብ ታሪኩን እና ዝናውን እንደምትመልሰ ተሰፈ አደርጋለሁ ። መጀመሪያ ግን የተሰባሰቡት ቅርሶች ጎብኝ።

  • @antetube6090
    @antetube6090 Месяц назад +2

    አቤ አለን ከዚህ ሊቨርኩሰን ... እንደ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን አይነት ቲም እንደሚያሳየን ተስፍ እናደርጋለን

  • @yosefbeyene5430
    @yosefbeyene5430 Месяц назад +1

    ዉጤታማ ግዜ ይሁንላቸው እላለሁ ።

  • @eyobsahle
    @eyobsahle Месяц назад

    አቤ እና ለሀገሬ ውድና ለተከበራቹ የስፓርት ጋዜጠኞች ሁሌም ለምትሰጡን መረጃ እናመሰግናለን በርቱልን❤❤❤

  • @etagu
    @etagu Месяц назад

    አቤ በርታ አድናቂህ ነኝ

  • @Phoenix-zhb
    @Phoenix-zhb Месяц назад

    አቤ በጣም እናመሰግናለን

  • @WenduDagi
    @WenduDagi Месяц назад

    አቤ የምር ትችላለክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ

  • @YaredB21
    @YaredB21 Месяц назад

    አቤ ቀውጠኸዋል ❤❤❤❤

  • @mohamedshukr
    @mohamedshukr Месяц назад

    Good Luck

  • @kirubel-man.united
    @kirubel-man.united Месяц назад

    GGMU TAKE ME HOME TO OLD TRAFORD❤❤❤

  • @abyemoab8156
    @abyemoab8156 Месяц назад

    በርታ

  • @EshetuSando
    @EshetuSando Месяц назад

    Wow betam des yelal

  • @eyobfentahun4284
    @eyobfentahun4284 Месяц назад +3

    ኡመር ቤራዳ እንዳሉት እስከ 2028 ዩናይትድ የፕርሚየር ሊጉን ዋንጫ ከበላ !!እግር ኳስ የዩናይትድን ታላቅነት ናፍቃለች ማለት ነው🙏🙏

  • @AhmedFenta
    @AhmedFenta Месяц назад

    Abie endatresa yisakaletal portugisoch ke manutd gar turu nachew asib kirosg Nani cr7 dalot burunon astaws

  • @eliastekelemichael7876
    @eliastekelemichael7876 Месяц назад

    አቤ እረ የመሮጫው ቲሸርትን አትርሳኝ እየጠበኩ ነው።

  • @JoburgBurger-z4x
    @JoburgBurger-z4x Месяц назад

    My favourite

  • @ahmederina
    @ahmederina Месяц назад

    አቤ ስለ ዩናይትድ ስተነትን እንዴት አባቱ እደሚያምርብህ ብታቅ ኖሮ ስለ ሌሎች ክለብ አታቀርብም ነበር ዩናይትድ በአንተ ሲሰማ ልብሕ ላይ ቅቤ የፈሰሰ ነው የሚመስለው

  • @B34456
    @B34456 Месяц назад

    አቤ ቢወረድ ቢወረድ ከዚህ በታች ወዴት ይወረዳል ስትል ምን ትዝ አለኝ አንዱ ጏደኛችን ሲደባደብ በጣም አልቻልም እንደ ጉድ ተቀጠቀጠ ኧረ ተው ብንለው : ብናገላግለው ሊሰማ ነው....እና ምን አለ "ልቀ ቁኝ ሞት ነው እንጂ ምን ይመጣል"😂😂😂😂😂
    ቢንያም ከባቱ

  • @abinesru2041
    @abinesru2041 Месяц назад

    አቤ የመጀመሪያው ነው

  • @bini_Sport3820
    @bini_Sport3820 Месяц назад

    ትናንት ለተጠየቀው ጥያቄ የኔ መልስ 1990 ነው

  • @lapadina
    @lapadina Месяц назад

    abeye berta yene mirt

  • @abenetasrat1157
    @abenetasrat1157 Месяц назад

    Abe this is omar beradas work