"ሆድ ይፍጀው" አትሌት ገዛኸኝ አበራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 13

  • @LetayWledu
    @LetayWledu День назад

    በጣም በጣም ይበልጣችኋል መርቷል ይመራል ያስተዳደራል ይችላል

  • @tesfubereke2622
    @tesfubereke2622 День назад

    አቤ ሳምሪ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ገና ሳይጀመር የተቋጨ እና ጭቅጭቅ ሳምንት እየመጣ ነው ስንት አመት ሰሩ ውጤታማ የሆኑበት አለ ያልተሳካም እንዲሁ እስኪ መድረኩን ለሚሰሩ ለሚመረጡ ልቀቁና እንያቸው እረ በቃን ሻሎም ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም

  • @KibretkDerib
    @KibretkDerib День назад

    ሰላም አቤና ሳምሪ እንዴት ናችሁ በጣም ትመቹኛላችሁ የፕሮግራም አቀራረባችሁ በሳል ስለሆነ እወዳቹሀለው በተለይ የኢትዮጵያ አትሌትክስ ላይ እየሰራችሁት ያለው ነገር በጣም ደስ ይላል በርቱ ከኢትዮጵያ ውጪ ሌላ ሀገር የለንም በጣም ስለምወዳችሁ እኔ ስልክ ባይኖረኝም በወንድሜ ስልክ ሰብስክራይብ አድርጊአለሁ በርቱ ሳምሪዬ እወድሻለው ጎበዝ ነሽ አቤም በሳል ነህ በርታ❤❤❤❤

  • @kinfemichealmenkefe3843
    @kinfemichealmenkefe3843 День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 День назад

    ግዜ የማይለውጠው የለም ደሬም ግዜ ለወጣት

  • @meseretkebede9291
    @meseretkebede9291 День назад +1

    እውነት ነው ሆድ ይፍጀው

  • @YaredB21
    @YaredB21 День назад

    ሆድ ይፍጀው !
    ቢናገሩት ሆድ ባዶ ይቀራል!
    ሆድ ከሀገር ይሰፋል!
    ላለንበት ጊዜ ሁሉም መልስ ናቸው።

  • @LetayWledu
    @LetayWledu День назад

    አቶ ቢልልኝ እሚባል ለራሱ እንጂ ለስፖርተኛ የማያስብ ሆዳም አትሌትክሱን ገዳይ እንዳይመረጥ

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 День назад

    አይ ሀገሬ እንዲህ በዘረ ና በተበላሽ ፖለቲካ መዝቀጥሽ ያሳዝናል

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 День назад

    አቤ ከቲም ጋረ እደግ ተመንደግ

  • @MandelaManda-v2y
    @MandelaManda-v2y День назад +1

    ገዘብ ይፍጀው ነው እጂ