ቤት ግብር አሰራር (Property Tax) ላይ ለተነሱ ጥያቄዎች አስተዳዳሩ ምላሽ ሰጠ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የቤት ግብር አሰራር Property tax

Комментарии • 17

  • @assefawoldegiorgis5667
    @assefawoldegiorgis5667 Год назад +1

    የስምንተኛው ጥያቄ መልሱ ስህተት ያለበት ይመስለኛል ። ማስተካከያ ብታደርግበት? እያንዳንዱን የግንባታ ቁስ የየራሱ የታክስ ተመን ስላለው ጭቃው በጭቃ ብሎኬት በብሎኬት ተለክቶ እንደሚያስከፍሉ ሸገር ሬድዮ ላይ ቀርበው የነበሩ ባለስልጣናት መረጃ መስጠታቸውን አስታውሳለሁ ። ለመረጃዎችህ አድናቆቴን እገልፃለሁ ።

  • @oboo8221
    @oboo8221 Год назад

    ጣሪያ እና ግድግዳ/ፕሮፐርቲ ታክስ ያለመቀጫ የመክፊያ የመጨረሻው ቀን ሰኔ 30 የነበረ ቢሆንም፤ ያለመቀጫ እስከ ነሐሴ 30ተራዝሟል።

  • @mohammedyimam9129
    @mohammedyimam9129 Год назад

    ሰኔ 30 ከመድረሱ በፊት በኮሜንት ለቀረቡልህ ጥያቄዎች ምላሽ ብትሰጠን!

  • @haletahandmade
    @haletahandmade Год назад

    ለስጠህው ማብራርያ እናመስግናለን ከዚህ ማብራርያ ውጭ የምጠይቅህ ጥያቄዬ የራሴን መኖርያ ቤት በ2000 ብር አከራይቼ ለስራ አመቺ እንዲሆንኝ 25000 ብር ብከራይ ይህ እንዴት ይታያል?

  • @oboo8221
    @oboo8221 Год назад

    ለምትሰጠን መረጃ በጣም አመሰግናለሁ።
    እስከ ሰኔ 30ቀን ድረስ ላልከፈለ ውሳኔያቸው ምን ሊሆን ይችላል?

  • @user-ty3yz6px5d
    @user-ty3yz6px5d Год назад

    እረ እባክሕ ሊዝ ያለበትስ

  • @alexmulugeta6017
    @alexmulugeta6017 Год назад

    የ2015 ግብር የከፈለ ህንጻ በድጋሚ እያንዳዱ ነዋሪ እዲከፍል ተጠይቋል ። የህንጻው አስተዳደር ከእያንዳዱ ነዋሪ ከአመታዊ (Management fee) የአስተዳደር ክፍያ + የመሬትና የህንጻ ግብር ጋራ ከነዋሪው ሰብስቦ የተከፈለበት ደረሰኝ በእጃችን ይገኛል ኢሄንን በምን ሁኔታ ይመለከቱታል ።
    ህንጻው የመኖሪያ ሲሆን ከስሩ ለባንክ ተከራይቷል ።

  • @mohammedyimam9129
    @mohammedyimam9129 Год назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ውድ የሀኒ ቲውብ አዘጋጅ። ሁለት ጥያቄዎች አሉኝ።
    1. ቤታቸው ለመኖር ዝግጁ ሳይሆን ግብር የከፈሉ ሰዎች በምን መልኩ ነው ብሩን ማስመለስ የሚችሉት? እንድከፍሉ በሞባይል መልእክት ደርሷቸው ገና ያልከፈሉስ ዝም ብሎ አለመክፈል በቂ ነው ወይስ ወረዳቸው ሂደው ማመልከት ያስፈልጋቸዋል?
    2. የቦታ ደረጃ ላይ አንድ ሳይት ሆኖ የተለያየ ደረጃ ሲሰጥ አይቻለሁ። ለምሳሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም ሆኖ ደረጃ 1, ደረጃ 2, ደረጃ 3 የተሰጣቸው ባለቤቶች አይቻለሁ።ቦሌ በሻሌ ሳይት ላይም (ቤታቸው ባለመግባታቸው ግብር እንደማይመለከታቸው ባለማወቅ የከፈሉ) ደረጃ 1 እና ደረጃ 3 አይቻለሁ። እንድሁም መሪ ሎቄ 40/60 ኮንዶሚኒየም (አያት መሪ) 12 ህንፃ ብቻ ቢኖረውም ሦስት የተለያየ ደረጃ ነው የተሰጣቸው። ይህ እንደት ሊሆን ይችላል? መልሱን ብታብራራልኝ።

  • @teregnenetyewdem1179
    @teregnenetyewdem1179 Год назад

    Property tax lemindinew yemikefelew?? Letore messaria megjia ena hizb le megdel?? Ye Addis Abeba hizbe neqteh IMBI bel.

  • @Abd-gi3iz
    @Abd-gi3iz Год назад

    ፕሮፐሪቲ ታክስ ኢትዮጵያ ወስጥ የለም የውሽት ነው ብለውናል

  • @TeseraTesera-jz6rl
    @TeseraTesera-jz6rl Год назад

    ፕሮፐርሽን ቤቶችስ ይሕ አዋጅ ይመለከታል ወይ?

  • @user-vq8fi1zh3i
    @user-vq8fi1zh3i Год назад

    ቆይ ግብር ግዴታ ነው ነገር ግን ጡረተኛ 3000የሚከፈለዉ እንዴት ነዉ3000የሚከፍለው ኸረ እባካችሁ ተረዱኝ

  • @solomonm9674
    @solomonm9674 Год назад

    You jumped question number 10

  • @haletahandmade
    @haletahandmade Год назад

    ማለቴ 20000 አከራይቼ ማለቴ ነው?

  • @Jason-pj8jq
    @Jason-pj8jq Год назад

    *promo sm* 🍀

  • @abebechasfaw227
    @abebechasfaw227 Год назад

    እድሮችና የሀይማኖት ተቋማትስ