Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እባካችው በድጋሚ አዳምጥት ከመፍረዳችው በፊት ልጁ የሚያወራው ያለፈውን ታሪክ ነው ። እኔ ተምሬበታለው በመጸለይ ነገራችውን ትውልዱን ቤተክርስቲያንን እናስመልጥ ሶፌ ተባረክ ፀጋ ይብዛልክ
ዝበይ ወሬኛ የድሮም ቢወን ስንቱን አስገደሉ ስንቱን አሳበደ እ ጌታ ግደል አሳብድ አለዉ ህዝቡላይ በዙ ነገር አድርጋል እ እናተ ለህዝብ ምንም ክብር የላቹም ማለት ነዉ በፈጣሪ ስም
አሁንም አልተለወጠም አታቁትም ሕይወቱ ያው ነው ውሸታም
ውሽት ነው የሚያወራው ያ ሁሉ የሞተ ወጣት አሮጉትና ሽማግሌ ምሁሩ ጎብዛዝቱን ያስገደል ምንድነው ሌባ ጠንቆይ ሁሉ ብእግዚአብሄር አምላክ ደም እንገስፃችሆለን ጥፍ ከሀገራችን ቴረሪስት ናችሁ በጌታ ሰም ጥፉ ስውን ለማስፈራራት ቲያትር ትስራላችሁ ሌባ ሁሉ
አይዞህ አንተ ጀግና ጌታ ከመከራ ያወጣህ ለክብር ነው ሰይጣን ቢበቀልህም ግን አደራ በጌታ ያለህን እምነት እንዳታጣ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ቅን ነህ ተባረክ
ጌታ የተመሠገነ ይሁን።ክብሩን ሊገልጥ ይህ ሰው በዚህ መንገድ ሊያልፍ ግድ ሆነ።ወገኖች ይህንን የክፉ ሥራ ገልፆልናል እና አጥብቀን እንፀልይ። የጥልቁን ሥራ እንድንቀጠቅጥና ወደ እርሱ እንድንጠጋጋ ገታ ይርዳን።ተራኪውን ሆነ አቅራቢው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ !!!!!!!!!!!!!!!
ክፉ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከምድራችን ላይ ይጠረግ ፓር ሰፎኒያስ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ የጠላት ስራ የተገለጠ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል !
Kkkkkk
ያመነ አና የተጠመቀ ይድናል
Museh geta Eyeshus yigessi gena geta yeeghin sira yigetali yih Legeta yesira gize new yemist ehit KASU neg anthe tihte yehedikach ligo
እመቤታችን 😂 ፐ አንተን ብሎ መንፈሳዊ
አይ መጃጃል ግን እናተ ሰዎች የምራችሁ ነው
ሙሽሪት ቀረችበት ሲባል በጣም አዝኜ ነበረ። ለካስ ጌታ ትክክል ነው። ሙሽሪት ጌታን አመስግኚ እህቴ።
ለምን
ሰዎችዬ ምን ሆናቹ ነዉ ይሄ እኮ ያለፈ ታሪኩ ነዉ እሱ አሁን አዲስ ፍጥረት ነዉይልቅ አብዛታቹ ወደ ጌታ ፀልዩ ከዚህ መንፈስ አሰራር ምድራችንን እንታደግ ወንድማችን share ሰላረከን ተባረክ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ።
ያለፈ ህይወቱ አልሽ? ህምም ያንቺ እህት ወይም ልጅ ቢሆን በእርግጠኝነት እንዲህ አትዪም::እኔም ፕሮቴስታንት ነኝ ሰውየው ግን ጭራሽ የዳነ አይደለም:: ልጅቷን እንዴት ብዙ ወጪ አስወጥታው ከዳቺው ብዬ ፈርጄባት ነበር ይቅር ይበለኝ የቤተሰቧ ፀሎትና የራሷን የዋህነት አይቶ ጌታ ነው ያስመለጣት::
ሰው ጨርሶ ሳይሰማ ነዉ coment yemsetuti 🤔
What’s all about this ? Is this preparations of next prophet ? Pentecostal is a devil campus . He his talk about Demons himself is demons.
ያላረፈች ነፍስ እኔዲህ ይቅበዘበዛል። የታዋቃነት አባዛ ሰውን እንዲህ ያደርጋል።
ሙሽሪት የምታመልኪው አምላክ አስመለጠሽ እኔ እንኳን ስሰማህ በጣም ታስፈራለህ😊😊 38:28
ሀይ ፓስቴር ሶፊ ኤሄ ሰው ሙሴ ገመቹ ይባላል ወላይታ ዞን አባላ ወረዳ ነው የተወለደው 2ሚስቶች እና 3ልጆች አሉት የመጀመሪያ ልጅ ከዩኒቨርስቲ የተመረቀ ልጅ አለው ሄዳችሁ አጣሩ
😳😳😳😳😳
ጭራሽ 😮 ሌላ ጉድ
ጉድ ፈላ ዘንድሮ🎉
እውነት ብለሃል
አምላኬ ሆይ ይሄን ኮሜንት አይንሽ ነው በለኝ ወይጉድ 🤔🤔🤔
ተረት ተረት አያልቅም :: ልጅቷ ወዳ አይደለም ላሽ ያለቸው የልጅቷን ውሳኔ ሳላደንቅ አላልፍም ያየቸውን አይታ ነዉ ለካ 😂😂😂😂.
Amara tenekolan setenaka aywadom
ግን በሰርግ ቀን ነው ያየችው ?ቀድማ ምን ትሰራ ነበር
በርታ ወንድማችን እውንት ሁልግዚ ቢዘግይም የድግ ልብች ለጊዚው ቢጉድ ጌታ በአንድ ጊዚ ነገርን ውብ የረጋል አህታችን ናርዱንም ጊታ ይድረስላት አሜን ተባረኩ
ሙሽራዋን እግዛብኤር ይወዳታል ከዚጋር ማበድ ነው የቀረብሸ ከእብደቱ ውሸቱ ሲያስጠላ።
ድንቅ ምስክርነት ኢየሱስ ጌታ ነዉ!!
ምኑ ነው ድቅ ምስክርነት
ምኑ ሙሴን አታቁትም እልሁንም ያው ነው በጌታ ቤት አይደለም ምላሱን አሳምሮ ነው የተገለጠው
ኧረ እያፈርን እንዴ
እግዚአብሔር ይመስገን ነፃ ሰለወጣህ ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ እግዚአብሔርን ስለአንተ አገልግሎት አመሰግናለሁ ።ገና ብዙ እናያለን ኢትዮጵያም ትበለፅጋለች አውሬውም ስራው እንዲህ ባደባባይ እየተገለጠ ይፈርሳል
በጣም በብዙ አውቀዋለው በሽታም አለበት ስንት ሰው እየተበላሸ ነው መሰላችው
አለማዎቅ እንዴት ደስምል ነገር ነው
ወይ የኢትዮዽያ ጉዶች ሰው እንዴት እራሱን ባልሆነ ታሪክ አየው እያለ እንዴት የሚተኛው እንቅልፍ የሰላም ይሆናል ሙሽሪት እንኳን ከቅዠት አወጣሽ
በርታ ወንድሜ ገና ጌታ በ ብዙ ይረዳሀል ጌታ ለቅኖች ቅርብ ነው።
ጌታ ሆይ ቶሎ ና የብዙዎች ተረተረት ጆሮዓችንን አደዝዞታልና።
ሰላምይብዛላችሁ ተናጋሪው ሙሽራይቱ ቀረችብኝ ያለውሰው ነው አይደል? አገልጋይ መሆኑ ነው?
Amen
ጌታ ይባርክህ እኔ ነብይ ነኝ እንድበረታ እና የጠላቴን እርምጃ ጠንቅቄ እንዳዉቅ ረዳህኝ አስተማሪ ነዉ።
ፓስተር ነብይ የሚባሉ ሁሉ መረጋጋት አያውቁም
በትክክል100%
ሶፎንያስ ተብየዉ ምን ማለት ነዉ????? የምትፈልገዉ ??????ስለሰይጣን ልትሰብከን ነዉ???? የዚህ መርሀ ግብር አላማ ምንድነዉ???
ምነው ? ገመናችሁን ስላወጣባቹ ደበራቹ????
ሙሽራዋ ጌታ ረድቷት ነው 😂,ሶፎንያስ ግን አንቴ ምነው ኮቴት የምትሰበስብ ጌታ ይቅር ይበልህ
እኔ ጥያቂ አለኝ?ምኖዉ በአጋንንት አሰራር የነበሩ ወደ ጌታ መጥተዉ ሁሉም ነቢ የሚሆኑ ?
Yenem Miyake esu nw . Mialbat Hawaryaw Paulos "bizu hatiat balebet ye Egziabher tsega tibezalech" yalew yihon , gin algebagnim.
ይህ ሰውዬ እኮ ጨርሶ የዳነ ሰው አይደለም እንደምሚጠጣ እንደሚሳደብ ወዘተ እግዚያብሔር የምሕረት አምላክ ነው ግን ነብይ ሆኖ??
በበቀል ስለሚያስነሳችው ነው
አሁንም ነፃ መውጣትህ ያጠራጥራል ጌታ ይርዳህ።
😂😂😂😂😂
ጌታ ሆይ ይህ ሰው ሰው ሲራብ ያሁሉ ሰው ሲሞት እሱ የት ነበር የኔ ያን ሁሉ በደል አላየም ጌታ አቤት ትግስትህ ይደንቀኛል በውሸታችን አለመቀሰፋችን ልጅትዋ ጌታ ርድቶዋታል እግዚያብሄር አዋቂ ነው ፈጣሪ በዚህ ሾው ላይ ክንድህ ትነሳ
ሰሚ: ያጣ: ጩኸት: ማለት: ይሄ: ነዉ: ይሄን: የመሰለ: ታታሪ: ሰዉ: ማበረታታት: ሲገባ: ጭራሺ: ወደታች: መቅበር: አንተ: ሰዉ: የካናዳ: መንግሰት: ቢያገኘህ: እግርህን: ሰሞ: ነበር: የሚቀበልህ: እሰቲ: ከድህነት: እንድንወጣ: መንግሰት: ጋር: ይድረሰ
ow wendemy Geta yefrdlhe tekwamy menfes kemengedhe lay yenesalhe BGeta beJesuse semeberta ayzowhe zemnhe yebarek 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰዎች እግዚአብሔር እኮ እናንተ በምታዩት ልክ አያይም ይህ ሰው አልዋሸም የነበረበትን የጥንቆላ እና የጨለማ ህይወት ተርኳል ጌታ ደግሞ አስመልጦታል እና የናንተ እንዲህ ነው እንዲያ ነው አጣሩ መርምሩ ማለት ፋይዳው ምንድነው? የአብይን እንኳን ተወው ብቻ እንኳን አስመለጠህ ሌላውን ተወው ምንም ብትል አልሰማህም አፌን ግን አላላቅቅም ጌታ ይመልከተው
ፓስተር ዴቭ የማይረሳ ፈርቀዳጅ ሰው ነው ይባረክ በልጅልጆች ይባረክ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ፓስተር🙄🙄😱😱😂😂😂
ወንድሜ እግዚሃቢሄር ይባረክህ፤ ጠላት ልሸነፍ ነው፡ ጠንቃዮችም ያፊራሉ ቃል ያለው ግን ይወርሳል፡፡እሄ አውነት ነው ጠላት የሸፈነው፡፡
ሶፊ ዛሬ የምር ጠቃሚ ኢንተርቪ አደረክ።ይህን መስማት የጠቅማል።ሁሉም ይሰማው።
ይህ የቆሸሸ ሰው ነው !!!
ምንም ነገር በምንም ውስጥ እለፍ ጌታ ያደረገልክን ነገር ግን እንዳትረሳ የዳንክበት እውነት እንጂ ያለክ ነገር አይደለም እሚያስቀጥልክ ሁሉ የከንቱ ከንቱ ምድር ላይ ትተከዉ የምታልፈዉ በርታ ያልፋል ይሔም
ፖስተር ሶፊ አንተ ከ እሱ አትሻልም ። ለምን አታርፍም እኔ የማውቅህ ድሮ ነው ቃሊቲ አይሲ ታክሲ ስትነዳ (ደረጄ) ስርአት ያዝ;የሀሰተኞች አንባሳደር የተባልከው እውነት ነዉ ።
ተራኪው እኮ የታሪኩ ባለቤት ነው።ሀሰቱ የቱጋ ይሆን?????
የሙሽራዋ ቤተሰቦች ጀግኖችም ክርስቶስም ከነሡጋር አብሯል ለጃቸውም ከአውሬው አሰራርዳነች አንዳች መንፈሳዊ መገለጥ የማይታይበት የጥልቁ መጋለቢያ ነው ሰውዬ ከሽፈሃል ቻዎ
ሰፍንያስ ጌታን አትፈራም ስለዚህ ከዚህ ቀን ጀምሮ አንድ ማይሆን ሰው post ብዳደርግ ሪፖርት አድርገን እናርጠፋልሀለን።
Please report him we should team up report this lair all fake
እሱ እራሱ ሀሰተኞችን ሰብሳብ ደጋፊ ነው😢😢
@@zufnea2955 እንተጋገዛለን accountን በማዘጋት ወንድሞች ለዚህ ካነስን ሰው አይደለንም
please report enadrg eyedegagemin
ለእንደዚህ ዓይነት ተረት ተረታችሁና በልኡል እግዚአብሄር ላይ እያሳያችሁት ያለውን መጠን የሌለው ታላቅ ድፍረት በማያልቀው ዘላለማዊ ምህረቱ ይማራችሁ። ወደ አእምሮአችሁም ይመልሳችሁ።
ማንነው የክርስቶስ ልብ በእውነት ያለው ??? የሚፀልይ የሚምር ማንነው እግዚአብሔር በምህረቱ ባለፀጋ ስለሆነ የኛም መልክ ልክ እንዲሁ ነውና።* የዉድቀት ና የጭንገፋ መንፈሠስ እግዚአብሔር ይሰበርልህ! ብዙ የበቀል ሀይል ተቀባ! ሠብሮ መውጣት ይሁንልህ ! ይቅናህ
አቤት ኮመንት የምትሰጡ ሰዎች ግን እግዚያብሔር ይቅር ይበላችሁ ለመፍረድ ችኮላ !!!!!
ሙሴ አሁን እንኳን በጌታ ቤት አይደለም ስለማታውቀው ነው
ልጁ እንዳይሰራ የተከለከለ ሰው ነው ምን አጠፋ የቀድሞ ሕይወቱ በሰይጣን አመፅ ውስጥ እንደነበረ አሁን በጌታ እንደተለወጠ ተናገረ ምንድነው ስህተቱ አቶ ሶፎንያስ ያው የሽቀላውን ስራ እየሰራ ስለሆነ የሰውን ሃሳብ ለመስረቅ የሰይጣንን ስራ ለማጋል የሚሄድበት መንገድ ከርዕሱ ማየት ይቻላል ከጌታና ከገንዘብ ቢባል ማንን እንደመረጠ ግልፅ ነው ሙሴ ግን አሁንም በርታ ፀልይ ጌታ እንቅፋትን ያንሳልህ
አይ ጉድ እንደዚህ አይነቶች ናቸው ኢትዮጵያን እያጠፉአት ያሉ!!!እ/ር ይጠብቀን እንጅ!!!
ኧረ በእናትህ ! እንደ አፍህ አያድርግብን !ገናረጅም ዓመት ይገዛናል ትላለህ እንዴ ?ረሀብ ጦርነት፣ደም መፋሰስ፣መፈናቀል በቃን!በቃን😢
ዘረኛ ፋኖ ነሽ ።።
ባለጌ አንተ ነህ ዘረኛ !በትንቢት ስም ሰው ላይ ቀንበር እየጫናችሁ ሰው የምታስፈራሩ የምታስጨንቁ ዝም በሉ እግዚአብሔር.እንደናንተ አይደለም የልባችሁን ሀሳብ የምትናገገሩ ወዮ ላችሁ
እብዮት ካሳዬ እራሱ ፋኖ ነው👹⛏️👹⛏️👹⛏️
@@kalu8560አንቺ ደግሞ ዘረኛ ጋላ አማራን እየገደላቹ መኖር ያምራችዋል እሱን እናያለን የምስኪን ገበሬ እና እናቶች እንዲሁም ህፃናት ደም ፈሶ አይቀርም በቅርቡ ብድር እንመልሳለን
@@Tsedi20112 ለማኝ ነሽ እኮ በልመና የኦሮሞን ሀገር የወረራችሁ
በእውነት ጺኒ እግዚአብሔር ይወድሻል ከነቤተሰቦችሽ የፀሎት ሰው ስለሆናቹ እግዚአብሔር ረዳሽ።
በእውነት ይህ ሰው የተፈወሰ አይመስለኝም
እዉነቴ ነዉ አሁንም ጌታ ይድረስለት
ወንድሜ ማዕድን መፈለግና እግዚአብሔር ን ማገልገል የተለያዩ ናቸው ።ማዕድን ፍቃድ ከፈለክ አቤቱታህን ማዕድን አና ኢነርጂ ሚኒስትር ዉሰድ።
ከከከከከከከከከከከከከከከከከከ 😮
ሙሽራዋ ለምን እንደቀረች ግልፅ ሆነልኝ በውነት ውሳኔዋ ትክክል ነው
ምን ተገለጠልሽ የተገለጠልሽን ጉዳይ ብታወሪን ምልካም ነበር
@@bethelhemzewdneh4207ምነው ንቂ
ትክክል ናት አጭብበርባር ነው
ሙሴ ገመቹ ኦሮሞ ነኝ አልክ ወላይታም ገመቹ ብሎ ይሰይማል በዚህ ማጭበርበር ጀመርክ አንቴ ነብይ ነህ ጌታ ይገስጽህ በተሰጠህ ቦታ ከሰል ስጠፉ ያንቴ ቤታ ያልሆነውን ለመውሰድ ጦርነት የከፈትክ መጀመርያም አንቴ ምን አለህ በባለሀብት ብር ላሰንስ ያወጣህ ከባለሀት ጋር በቅጥር የሰራህ ተቀጥረህ ስለሰራህ ማዕድናትን ታውቃለህ አበቃ በእናትም በአባትም ንፁህ ወላይታ ነህ ባለትዳር ነህ ኦሮሞ ነኝ አትበል ስም ለማጥፉት አትሯሯጥ አይሳካልህም አጭበርባር ውሸታም በሰው ዘር በስም ስያሜ አትነግድ መጀመርያም ምንም የለህም አሁንም ምንም የለህም አዲስ ነገር የለም ሶፎንያስ እግ/ር ይጠይቃሀል ነብይ እያልክ ምድረ አጭበርባር አታቅርብ ይህ ልጅ ሕይወቱ እንኳን በጌታ ቤት አይደለም
ከተጠያቂው ይልቅ ጠያቂው እጅግ በጣም ደፋር ነህ ። ይገርማል ሰው ማለት አንተ ነህ በርታ
😢😢😢😢😢😢😢😢
በቃ ይቺ ሀገር የጠቋዬች መናሄራ ትሁን
😊😂😂 ህውሀት ሀገሪቶን ከተቆጣጠረበት ግዜ ጀምሮ ምን የ ጠንቆይ ብቻ የዘረኛ የ ሀሰተኛ ነብያት የ አመንዝራ የተሳዳቤ የገዳይ የሊባ ፅንስ አስወራጅ ..... ሆናለች
በስመ አብ ይሄ ሰው እንዴት ያስፈራል ! ወይ ሀገሬ የጠንቆአይ መጫወቻ ሆነች !
Sofi bemtakerbachew sewoch hulu tmhrt wesdbetalew bembarekbet ebarwkbetalew..yeteyakinet menfesk endetm yihun endetm enen yimechegnal berta bezihu ketlbet❤❤❤❤❤❤❤❤
መፅሐፉን በርእሱ አትገምግሙት በደንብ ውሰጥ ገብታችሁ አዳመምጡ
እና ሙሽሪት እግዚአብሔር እኮ ነው የጠበቃት ገና ከአጋንንት አሰራር ያልወጣ ተኩላ የበግ ለምድ የለበሰ በአስደናቂ ሁኔታ ታደጋት ሲቀጥል ፌመስ የመሆን ሀሳብ ኖሮት ነው እንጂ ዝም ብሎ ተረት የሚያወራው
You are so funny But very true sister
Yes 👏🏽
@user-mo1ju3fj5e. do you know him? One of the comments said he has two wives and 3 children in Wolayita, do you know about that?
ክክክክክክ እሷንም አንዲ ቀን እሷንም ሳይውጣት አምልጣለች
Exactly God he love her 🙉
ስለ ቄስ በሊና ሲናገር "ነብሳቸውን ይማርና ..." ብሎ መናገር በእርግጥ የወንጌል አማኝ አስተምሮ አይደለም እናም ደግሞ ስለ ኢየሱስ አዳኝነት በደንብ መማር ቢችል መልካም ነው:: ለመናፍስት አለም የቀረበውን ያህል ለእግዚአብሔር ቃል ትልቅ ቦታ ቢሰጥ መልካም ነው:: እባክህ ሶፈንያስ ማንንም ስታቀርብ በዪትዩብ የምትሰበስበውን ብር ከማሰብ ይልቅ ስለ ምታቀርባቸው ሰዎች ቀድመህ መርምር ለነገሩ በደረካቸው ብዙ ጥፋቶች የማትማር መሆነህ ዋጋ ያስከፍልሃ:: እባክህ አስተካክል
እህቴ የፈረድኩብሽ ይቅረ በይኝ እንኳን ፈጣሪ እረዳሽ
አሁን እኮ ነፃ የወጣ ሰው ነው ! ብሌም አገልጋይ ነው !
@@asterjesustadesse1002 በፍፁም አልወጣም ገና አልተነካም 😅 ስለምን ነፃ መውጣት ነው ምታወሪው ገና ብዙየሚወጣ ነገር አለው ስውዬው
Betam
ሰውዬው ጭፈራ ቤት የሚያነጋ ነው ስለምን መለወጥ ነው የምታወሩ ምላሱን አሳምሮ ነው የተገለጠው
አረ እግዚአብሔር ይሜስገን ብዙ ሰው ያቀዋል እኔ ብቻ ሜስሌኝነበር
ሙሽሪት ይሄንን የሰይጠን ጭፍራ ስለገላገለሽ ጌታን እመስግኝ እህቴ !!❤🎉
Ayizook wondime yihe kifu kenatoch yalfal.Pr Sofiye tebarekilign
ጌታ ሆይ የህዝቡን አይን ክፈት ሰው ሁሉ እንዲያስተውሉ እርዳቸው ኢትዩጵያ ላይ መአድኖች ወርቆች ዳይመንዶች ነዳጅች እንዳይወጡ የሚታገል መንፈስ አለ ምድሪቱን አንቆ የያዘ አሁን ግን ግዜያቸው አልቆል ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች
እየሱስ ጌታ ነዉ !!!🙏✝️🙏✝️🙏
መቼም ሙሽራዋ ወይ እራስሽ ወይ ስላንቺ አጥብቆ የፀለየ አለ።
ጠ/ሚ ዐቢይ በእግዚአብሔር ተቀብቶ የተነሳ ንጉሥ ቢሆንም የሰጠው ስልጣን በአገባቢ ካለመራና ካልተጠቀመ ፣እግዚአብሔር የሳአል ንግሥና ነቀውት እንደላው ይንቃለ ፣እግዚአብሄር ሳኦል ላይ እሩኩስ መንፈስ ለቀቀበት ፣እግዚአብሔር ደሀ አሳድግ ነው፣ ደሀ የሚገፋ፣የሚያስለቀስ ሰው ከሆነ አመራሮችን እንደዚህ ከሆኑ የእግዚአብሔር ቁጣ ይነደዳለ።1ኛ ሳሙኤል 15፡26 በዚው ቦታ ላይ 1ኛ ሳሙኤል15፡351ኛ ሳሙኤል16፡23 ተመለኩቱት ነግሥታቶች ባለስልጣናት ጥንቃቄ መወሰድ ይገባችሁለ። እግዚአብሔር ሁሉን ይመዝናለ፡፡
ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ በእግዚአብሔር ተቀብቶ የተነሳ ንጉስ ነው ስይጣን ይስማ። በርሱ እግዚአብሔር ሁሉን አዲስ ያደርጋል።የተሸፈነው የኢትዮጵያ ሀብትም የገለጣል ህዝቦቿም ይበለፅጋሉ
ነገ በሰማሪያ ያለ እግዚአብሔር ነገ በኢትዮጵያ ሊል ነው አመፀኞች የምትሳደቡ ተጠንቀቁ። ባይናችሁ ትታያላችሁ እንጂ አትቀምሱም
እምነት ማለት የሌለን ነገር እንደሚኖር ማመን ነው አማኞች ሁናችሁ የምትሳደቡ እመኑ እንጂ ይህ ሰው ነፃ ወቷል አልፎም ምድሪቱ ላይ ያለውን ችግር ተናግሯል ነገር ግን ችግሩ እያለ ነገ በሰማሪያ እንደተባለ እግዚአብሔርም ነገ በኢትዮጵያ አያለን ነው እንመን ያለ እምነት እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይቻልም
ወገኖች እባካችሁ ችግሩ እያለ ጦርነቱ እያለ እግዚአብሔርን እንመን ነገ መልካም ይሆናል ከሁኔታው በላይ እግዚአብሔር ትልቅ ነው እግዚአብሔር እየተናገረ ነው እናስተውል
እህቴን እግዚአብሄር ገላግሏታል ። አንተ ግን እባክህን ወንድሜ ጌታ እየሱስን እንደ ጌታህ ተቀበለው።
ወይ😂😂ልጅቷ ወነት አላት😂😂 ፈረጀባት ነበረ 😂😂😂ኡኡኡኡኡ እባብ ያለሕ እኮን ላገባሕ ለጎረቤት አልመርጥሕም😢😢
ወገኖች አስተውሉ ይህ ወንድም ከመናፍስቱ አለም ጋር ሲሰራ የነበረ ነው ለዚህ ነው ጠላት እግር በእግር እየተከተለ ነገሩን የሚያበላሸው እባካችሁ ባለፈው ታሪኩ አናብጠልጥለው አሁን ነፃ ወቷል ነገር ግን የአጋንንት ሥራ እያጋለጠ ሰለሆነ ነው ሰይጣንም ለበቀል የሚዞረው ወገኖች እንፀልይ የምድራችን ሀብት ተሸፍኗል የክርስቲያኖች ታሪክ ተበላሽቷል እንፀልይ እንፀልይ ምድሪቱም ትባረካለች ለቅዱሳንም መልካም ይሆናል።
Yeti awkesh new geta gennnn yiteykewal
ልጅቱዋ ትዳሩን አልፈልግም ማለትዋ ሳይሆን አንተን ለማግባት ማሰብዋ ነበር ስህተት:: አመለጥኩኝ አመለጥኩኝ ትበል😮
እባካቹ ለምንለው ነገር እንጠንቀቅ ወንድሜ ቢሆን እንበል አሁን እሱ ወንድማችን ነው በጌታ ጌታን ፍሩ
Exactly
ጦጣ ምላስ ቀረባት እንደውም ይሄን የመሰለ ልጅ
ትክክል ጌታ ነው የታደጋት እህታችንን
😅 ameltkugn tebel awesome
ሰርጉን የሰረዘችው ልጅ ጌታ አሰመለጠሽ ከዚህ ውሸታም ሰው ቀጥሎ የቂስ በሊና ነፍስ መዳን ያገኘችው ጌታን የተቀበሉ ቀን ነው እንደገና ጌታን ተቀበልና የደንነት ትምህርት ተማር
የቄስ ብሊና ነፍስ ተምሯል እኮ አታምንም ትንሽ ትምህርት ያስፈልግሃል ደጋግመህ ነፍስ ይማር ትላለህ 😂
ሙሽሪት እጅግ በጣም እድለኛ ነሽ ቢቀፈኝ ማለትሽ
ደህና ነህ እንደምነህ አንተ የሐሰተኞች ጠቅላይ ሚኒስተር ሶፎንያስ የምትባል እግዚአብሔር አምላክ ይገስጽህና አንተ የወንጌል ጠላት
Mn aderegek
እግዛብሄር የበቀል ቅባት ስለሚቀባቸው ነው ችግሩ ሰቦች ድክመት እና ያለማስተዋል አለብን እንጂ እንደዚ ያልኩበት ምክንያት አንድች ልጅ በጌታ ሳትሆን በፊት በመስተፋቅር ታስራ መራራ ትዳር ውስጥ ነበረች በጌታ ስትሆን ጌታ ነገሮች ሀሉ ውብ አደረገላት ከዛም እንዳንቺ የታሰሩት መፍቴ እግዛብሄር ቀስት ሰጠሽ አላት በፈውስ አገልግሎት ጌታ በጣም እየሰራባት ነው
የት ነው የምታገለግለው አድራሻዎ ካለህ
ለሰከንድ አረፍት የለዉም አሁንስ በጌታ ነዉ ግን ጌታ ይርዳዉ ሲያወራ ይቸኩላል እባብ የሚያወጣዉ ከሰል ሲያወጣ ነዉ? ??
ኮሜንታተሮች እስቲ መጀመርያ አድምጡ ሰውየው ያለፋ ህይወቱን ነው እያውራ ያለው ምን ይሁን ነው የምትሉት???
ምዲነዉ comment ላይ ሁላችሁም አንዲ አይነት ሀሳቢ ነዉ ምሴጡት እየ እኮ ያሌፈ ህይወቱ ነዉ ኬ ሴይጣን አሴራይ የቴፈታ ሰዉ ነዉ ምን አጤፉ ቤቃ ጌታ ሬዳዉ ሁላችሁም ሰሌ ቴወችሁ ምሲቱ ነዉ ሚታወሩት እየ ወንዲም ጤካራ ሰዉ ነዉ
👌👌👌ምን ማለት ነው ለቄስ በሊና ነብሱ ይማር ማለት 👌👌ልጁ ..ችግር አለበት ..ምላስ ብቻ ና የፖለቲካ ተከፋይ ሳይሆን አይቀርም
ሶፊ የሰውየው ምስክር የብዙ ሰዎች ታሪክ ነው, ግን በአሁኑ ሰዓት ስለ ዶ/ር አብይ ማውራቱ ነው ሰዎቹን ያስቆጣው ምክንያት በዚህ ዘመን እንደ ዶ/ር አብይ መሪ የተጠላ መሪ የለም እንደ ምታየው ብዙ ጦርነት በየቦታ ደም እየፈሰሰ ያለው በሱ ዘመን ነው. ወንድም ከወንድም ጋር ደም የተቃበ ነው. እንጂ ልጁ ያወራው የጌታ አዳኝነት ነው. ዶ/ር አብይም እግዚአብሔር ምሕረት ያድርግለት. በዚህ ሰዓት ስለ ዶ/ር አብይ ማውራቱ በጣም sensitive እሹ ነው
አያቹህ እራሱን ሲጋልጥ ሰው የሚርፈው ጌታ እየሱስን በማመን ነው እንጅ በመንግስት አይደለም።
ሙሽሪት እግዚአብሔር አመሰግኝ ሰዉየዉ ቀላል ሰዉ አይደለም
እግዚሐብሔር ትክከል ነዉ በስራው የሚግረመኘ ሰው ነዉ ሰውን አግዚአብሔር አይቀረም ነዉ የሚተሉት ክግዚአብሔረ ግራ አት ጣሉ አንደ ሳውል
ሙስሻ አይዞ እግዚአብሔር ይፈርድልአል አንተ ብቻ አትናደድ ሁሉም ያልፋልና ።
ሙሴ እግዚአብሔር ይባርክ የተነገረው ነገሮች እውነት ነው🙏
ተው እንጂ ስጀመር ሙሴ ነብይ ነው፤ ኦሮሞ ነው፥ ባለሀብት ነው ምኑ ነው እውነት
ስለ እባቦች የተነገራቸው ሁሉ እውነት ነው ከዝ በፊት እኔ እንደ ጓደኛ የማወራው ደቡብ አፍሪካ የምኖር ኢትዮጵያ ልጅ ከነገረኝ ሀብታም ለመሆን ጥንቆላ በእጅ 💍 አሰደግሞ ነበር ግን ልጅ ጰንጤ ስለሆነ አልሰራለትም በእንቅልፍ እባቦች ይመጡ ነበረ እና ሙሴ ጋር ስለተመሳሰለብኝ ነው እውነት ያልኩት 🙏
ከየት እየለቃቀምክ ነዉ የምታመጣቸው የማይጠቅም ወሬ
Ara komenti xinikake adirgu sawuye geta ke mekebelu befit yalewun hiwoti iyaworanaw
እንደ ኢትዮጵያ ግን እምታሳዝን ሀገር የለችም 😢
የአማኑኤል ሀሞስ ታሪክ ስምቻለሁ
ውይ ደሳልኝ ገመቹ አብሮ አደገ...ነብይ ሙሴ ስሉክ ገርሞኝ ስቅያለሁኝ: ለካስ እግዝ/ር ይለውጣል😂ይቀይራል
እኔ ሁልጊዜ የሚገርመኝ የዼንጤ እምነት ተከታዮች እነዚህን ወንበዴዎችን እስከመቼ ትሸከማላችሁ። ሰውየው ግን ያሳዝናል ከዚህስ ያችን ሚስቱን ገላገላት
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ የዘንድሮ ነብዮች የብልፅግና ዳይፐሮች ናቹሁ ሚስትህ ግን እውነተኛ የድሮ ጴንጤ ናት ማለት ነው ጌታ ታደጋት ካንተ አስመለጣት ራን ራን አለች 😂 ቱ ያንተስ አይደለም ሚስት ጎረቤት መሆን ይሰቀጥጣል 😅😅😅😅 ካድሬ
አረ ነውር ነው።አይባልም !!!!!!
@@sineduayele6519 ለምኑ የምን ማለባበስ ነው ገላገላት ምርጥ ጌታ ነው ያላት ሆ ወዲህ የውሸት ነብይ ወዲህ ጌታ የማይታይበት ሰው ወዲህ ካድሬ ወዲህ እንደተልባ የሚንጣጣ ወንድ እና ተገለገለች አይደል የሚባለው
ሁለታችሁም ይፀለይላችሁ ካልሆነ ትምቢቱ ሊፈፀም መቃረቡን እመኑ አሁን የእናንተ ጊዜ ነው ከጥቂት ጊዜ በኋላ ግን አብረን እናያለን
ሰው በገፍ እየታሰረ በድሮንና በከባድ መሳሪያ እየሞተ አብይ አህመድ ያሻግራል የሚለው ጭቅላቱ ማሰብ የማይችል በአጋንት የተያዘ ሰው ነው በአብይን የሚደግፍ አጋንት የተያዘ ካልሆነ በአምሮው የሚያስብ ይህን አይናገርም ሊፀለይለት ይገባል እግዚአብሔር ከአብይ አህመድ ተለይቶት ክፉ መንፈስ እንደሳኦል የተጠጋው ነው ተመዝኖ ቀሎ ስለተገኘ መግስቱም ያበቃለት ነው።
አስመሳይና ዩሉኝታ በበዛበት ማህበረሰብሙሽራዋ በመቅረት ከዚህ የቁራ ፈስ በመገላገሏ መደነቅ አለባት
Ay sofye geta yebarekeh anti keraisetochen selemetastewaweken enamesegenalen
Tenquayoch ena tinkola miwedu tenadewal, bezi program, egzabher molto yfewosih❤
ውይ እናቱ ይቅር በይኝ ይኸን የጨለለ እንዴት አድርገሽ ልትኖሪ ነበር አግብተሽ ቢሆን ለካ ወደሽ አልነበረም ሰው ሳያውቅ አዝኖብሽ ነበር ለካ በአንቺ ጫማ ቆሞ አለማየት ነበር
በጣም ነው የሚገርመው ሶፈንያትና ይሄ ሌባ ሰውን ድራማ እየሰሩት ነው ለማንኛ ውምሰርጉን የሰሩት ተሳክቶላችሁዋል😂😂😂😂😂
የሀሰተኛውን ክርስቶስ ነብያት ወይንም መንገድ ጠራጊዎች ይዘህ የምትመጣው ምን ለመሆን ነው ህዝቡን ለማሳት ወይንስ በቅንነት እና እግዚያብሔን በመፍራት የሚያገለግሉትን ለማስነቀፍ ነው ከምታገኘው የገንዘብ ጥቅም ባለፈ ምን ይጠቅማል መልክቱ ሰውን ያንፃል የሚለውን ብታስብ መልካም ነው
ሶፊ ከሰውየው ብሠአል!!!ሁለታችሁም አማኑኤል ብትገቡ ይሻላል!!!!ሙሽሪት እግዚአብሔር ይወዳታል!!!ሶፊ ለገንዘብ ብለእ ማትኦነው የለም
በርታ ወንድሜ በተለይ ሰዉ ምንም ሊል ይችላል ምድራችን ላይ የአጋንት ስራ አናፈርስ::
ተበረኪ ነቢይ ሙሴ
ይገርማል ፓስተር ዳዊትን ለመግደል ገጀራ ያወጣህ ቀን እኔም እዛ ቸርች ነበርኩኝ በጣም ቀጭን ነበርክ, ተልኬ ነው የመጣሁት አልክ እና ከተፈወስክ በሗላ የት ነኝ ያለሁት አልክ አዲስ እበባ ሲልህ እንዴት መጣሁ እልክ, ከዛ ወስዳችሁ እጠቡት የሚበላው ስጡት ብሎ አገልጋዬች ይዘውህ ወጡ
የዛን ጊዜ አናቱን መተውት ነው እንደዚህ የሆነው
hahahah
ይሄ ሰውዬ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ነው የተጣላው::
የናዝሬት ልጅ አራድየ እሄን ሳክስህን አይታ ነዋ ላሽ ያለችህ ምን አይነት ቀደዳ ነው በልክ ተቀደድ አሁንስ ተጃጃላችሁ ጭራሽ 😂😂
እባካችው በድጋሚ አዳምጥት ከመፍረዳችው በፊት ልጁ የሚያወራው ያለፈውን ታሪክ ነው ። እኔ ተምሬበታለው በመጸለይ ነገራችውን ትውልዱን ቤተክርስቲያንን እናስመልጥ ሶፌ ተባረክ ፀጋ ይብዛልክ
ዝበይ ወሬኛ የድሮም ቢወን ስንቱን አስገደሉ ስንቱን አሳበደ እ ጌታ ግደል አሳብድ አለዉ ህዝቡላይ በዙ ነገር አድርጋል እ እናተ ለህዝብ ምንም ክብር የላቹም ማለት ነዉ በፈጣሪ ስም
አሁንም አልተለወጠም አታቁትም ሕይወቱ ያው ነው ውሸታም
ውሽት ነው የሚያወራው ያ ሁሉ የሞተ ወጣት አሮጉትና ሽማግሌ ምሁሩ ጎብዛዝቱን ያስገደል ምንድነው ሌባ ጠንቆይ ሁሉ ብእግዚአብሄር አምላክ ደም እንገስፃችሆለን ጥፍ ከሀገራችን ቴረሪስት ናችሁ በጌታ ሰም ጥፉ ስውን ለማስፈራራት ቲያትር ትስራላችሁ ሌባ ሁሉ
አይዞህ አንተ ጀግና ጌታ ከመከራ ያወጣህ ለክብር ነው ሰይጣን ቢበቀልህም ግን አደራ በጌታ ያለህን እምነት እንዳታጣ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ቅን ነህ ተባረክ
ጌታ የተመሠገነ ይሁን።ክብሩን ሊገልጥ ይህ ሰው በዚህ መንገድ ሊያልፍ ግድ ሆነ።ወገኖች ይህንን የክፉ ሥራ ገልፆልናል እና አጥብቀን እንፀልይ። የጥልቁን ሥራ እንድንቀጠቅጥና ወደ እርሱ እንድንጠጋጋ ገታ ይርዳን።ተራኪውን ሆነ አቅራቢው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ !!!!!!!!!!!!!!!
ክፉ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከምድራችን ላይ ይጠረግ ፓር ሰፎኒያስ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ የጠላት ስራ የተገለጠ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል !
Kkkkkk
ያመነ አና የተጠመቀ ይድናል
Museh geta Eyeshus yigessi gena geta yeeghin sira yigetali yih Legeta yesira gize new yemist ehit KASU neg anthe tihte yehedikach ligo
እመቤታችን 😂 ፐ አንተን ብሎ መንፈሳዊ
አይ መጃጃል ግን እናተ ሰዎች የምራችሁ ነው
ሙሽሪት ቀረችበት ሲባል በጣም አዝኜ ነበረ። ለካስ ጌታ ትክክል ነው። ሙሽሪት ጌታን አመስግኚ እህቴ።
ለምን
ሰዎችዬ ምን ሆናቹ ነዉ ይሄ እኮ ያለፈ ታሪኩ ነዉ እሱ አሁን አዲስ ፍጥረት ነዉ
ይልቅ አብዛታቹ ወደ ጌታ ፀልዩ ከዚህ መንፈስ አሰራር
ምድራችንን እንታደግ ወንድማችን share ሰላረከን ተባረክ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ።
ያለፈ ህይወቱ አልሽ? ህምም ያንቺ እህት ወይም ልጅ ቢሆን በእርግጠኝነት እንዲህ አትዪም::
እኔም ፕሮቴስታንት ነኝ ሰውየው ግን ጭራሽ የዳነ አይደለም::
ልጅቷን እንዴት ብዙ ወጪ አስወጥታው ከዳቺው ብዬ ፈርጄባት ነበር ይቅር ይበለኝ የቤተሰቧ ፀሎትና የራሷን የዋህነት አይቶ ጌታ ነው ያስመለጣት::
ሰው ጨርሶ ሳይሰማ ነዉ coment yemsetuti 🤔
What’s all about this ? Is this preparations of next prophet ? Pentecostal is a devil campus . He his talk about Demons himself is demons.
ያላረፈች ነፍስ እኔዲህ ይቅበዘበዛል። የታዋቃነት አባዛ ሰውን እንዲህ ያደርጋል።
ሙሽሪት የምታመልኪው አምላክ አስመለጠሽ እኔ እንኳን ስሰማህ በጣም ታስፈራለህ😊😊 38:28
ሀይ ፓስቴር ሶፊ ኤሄ ሰው ሙሴ ገመቹ ይባላል ወላይታ ዞን አባላ ወረዳ ነው የተወለደው 2ሚስቶች እና 3ልጆች አሉት የመጀመሪያ ልጅ ከዩኒቨርስቲ የተመረቀ ልጅ አለው ሄዳችሁ አጣሩ
😳😳😳😳😳
ጭራሽ 😮 ሌላ ጉድ
ጉድ ፈላ ዘንድሮ🎉
እውነት ብለሃል
አምላኬ ሆይ ይሄን ኮሜንት አይንሽ ነው በለኝ ወይጉድ 🤔🤔🤔
ተረት ተረት አያልቅም :: ልጅቷ ወዳ አይደለም ላሽ ያለቸው
የልጅቷን ውሳኔ ሳላደንቅ አላልፍም ያየቸውን አይታ ነዉ ለካ 😂😂😂😂.
Amara tenekolan setenaka aywadom
ግን በሰርግ ቀን ነው ያየችው ?ቀድማ ምን ትሰራ ነበር
በርታ ወንድማችን እውንት ሁልግዚ ቢዘግይም የድግ ልብች ለጊዚው ቢጉድ ጌታ በአንድ ጊዚ ነገርን ውብ የረጋል አህታችን ናርዱንም ጊታ ይድረስላት አሜን ተባረኩ
ሙሽራዋን እግዛብኤር ይወዳታል ከዚጋር ማበድ ነው የቀረብሸ ከእብደቱ ውሸቱ ሲያስጠላ።
ድንቅ ምስክርነት ኢየሱስ ጌታ ነዉ!!
ምኑ ነው ድቅ ምስክርነት
ምኑ ሙሴን አታቁትም እልሁንም ያው ነው በጌታ ቤት አይደለም ምላሱን አሳምሮ ነው የተገለጠው
ኧረ እያፈርን እንዴ
እግዚአብሔር ይመስገን ነፃ ሰለወጣህ ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ እግዚአብሔርን ስለአንተ አገልግሎት አመሰግናለሁ ።ገና ብዙ እናያለን ኢትዮጵያም ትበለፅጋለች አውሬውም ስራው እንዲህ ባደባባይ እየተገለጠ ይፈርሳል
በጣም በብዙ አውቀዋለው በሽታም አለበት ስንት ሰው እየተበላሸ ነው መሰላችው
አለማዎቅ እንዴት ደስምል ነገር ነው
ወይ የኢትዮዽያ ጉዶች ሰው እንዴት እራሱን ባልሆነ ታሪክ አየው እያለ እንዴት የሚተኛው እንቅልፍ የሰላም ይሆናል ሙሽሪት እንኳን ከቅዠት አወጣሽ
በርታ ወንድሜ ገና ጌታ በ ብዙ ይረዳሀል ጌታ ለቅኖች ቅርብ ነው።
ጌታ ሆይ ቶሎ ና የብዙዎች ተረተረት ጆሮዓችንን አደዝዞታልና።
ሰላምይብዛላችሁ ተናጋሪው ሙሽራይቱ ቀረችብኝ ያለውሰው ነው አይደል? አገልጋይ መሆኑ ነው?
Amen
ጌታ ይባርክህ እኔ ነብይ ነኝ እንድበረታ እና የጠላቴን እርምጃ ጠንቅቄ እንዳዉቅ ረዳህኝ አስተማሪ ነዉ።
ፓስተር ነብይ የሚባሉ ሁሉ መረጋጋት አያውቁም
በትክክል100%
ሶፎንያስ ተብየዉ ምን ማለት ነዉ????? የምትፈልገዉ ??????ስለሰይጣን ልትሰብከን ነዉ???? የዚህ መርሀ ግብር አላማ ምንድነዉ???
ምነው ? ገመናችሁን ስላወጣባቹ ደበራቹ????
ሙሽራዋ ጌታ ረድቷት ነው 😂,ሶፎንያስ ግን አንቴ ምነው ኮቴት የምትሰበስብ ጌታ ይቅር ይበልህ
እኔ ጥያቂ አለኝ?ምኖዉ በአጋንንት አሰራር የነበሩ ወደ ጌታ መጥተዉ ሁሉም ነቢ የሚሆኑ ?
Yenem Miyake esu nw . Mialbat Hawaryaw Paulos "bizu hatiat balebet ye Egziabher tsega tibezalech" yalew yihon , gin algebagnim.
ይህ ሰውዬ እኮ ጨርሶ የዳነ ሰው አይደለም እንደምሚጠጣ እንደሚሳደብ ወዘተ እግዚያብሔር የምሕረት አምላክ ነው ግን ነብይ ሆኖ??
በበቀል ስለሚያስነሳችው ነው
አሁንም ነፃ መውጣትህ ያጠራጥራል ጌታ ይርዳህ።
😂😂😂😂😂
ጌታ ሆይ ይህ ሰው ሰው ሲራብ ያሁሉ ሰው ሲሞት እሱ የት ነበር የኔ ያን ሁሉ በደል አላየም ጌታ አቤት ትግስትህ ይደንቀኛል በውሸታችን አለመቀሰፋችን ልጅትዋ ጌታ ርድቶዋታል እግዚያብሄር አዋቂ ነው ፈጣሪ በዚህ ሾው ላይ ክንድህ ትነሳ
ሰሚ: ያጣ: ጩኸት: ማለት: ይሄ: ነዉ: ይሄን: የመሰለ: ታታሪ: ሰዉ: ማበረታታት: ሲገባ: ጭራሺ: ወደታች: መቅበር: አንተ: ሰዉ: የካናዳ: መንግሰት: ቢያገኘህ: እግርህን: ሰሞ: ነበር: የሚቀበልህ: እሰቲ: ከድህነት: እንድንወጣ: መንግሰት: ጋር: ይድረሰ
ow wendemy Geta yefrdlhe tekwamy menfes kemengedhe lay yenesalhe BGeta beJesuse seme
berta ayzowhe zemnhe yebarek 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰዎች እግዚአብሔር እኮ እናንተ በምታዩት ልክ አያይም ይህ ሰው አልዋሸም የነበረበትን የጥንቆላ እና የጨለማ ህይወት ተርኳል ጌታ ደግሞ አስመልጦታል እና የናንተ እንዲህ ነው እንዲያ ነው አጣሩ መርምሩ ማለት ፋይዳው ምንድነው? የአብይን እንኳን ተወው ብቻ እንኳን አስመለጠህ ሌላውን ተወው ምንም ብትል አልሰማህም አፌን ግን አላላቅቅም ጌታ ይመልከተው
ፓስተር ዴቭ የማይረሳ ፈርቀዳጅ ሰው ነው ይባረክ በልጅልጆች ይባረክ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ፓስተር🙄🙄😱😱😂😂😂
ወንድሜ እግዚሃቢሄር ይባረክህ፤ ጠላት ልሸነፍ ነው፡ ጠንቃዮችም ያፊራሉ ቃል ያለው ግን ይወርሳል፡፡እሄ አውነት ነው ጠላት የሸፈነው፡፡
ሶፊ ዛሬ የምር ጠቃሚ ኢንተርቪ አደረክ።ይህን መስማት የጠቅማል።ሁሉም ይሰማው።
ይህ የቆሸሸ ሰው ነው !!!
ምንም ነገር በምንም ውስጥ እለፍ ጌታ ያደረገልክን ነገር ግን እንዳትረሳ የዳንክበት እውነት እንጂ ያለክ ነገር አይደለም እሚያስቀጥልክ ሁሉ የከንቱ ከንቱ ምድር ላይ ትተከዉ የምታልፈዉ በርታ ያልፋል ይሔም
ፖስተር ሶፊ አንተ ከ እሱ አትሻልም ። ለምን አታርፍም እኔ የማውቅህ ድሮ ነው ቃሊቲ አይሲ ታክሲ ስትነዳ (ደረጄ) ስርአት ያዝ;
የሀሰተኞች አንባሳደር የተባልከው እውነት ነዉ ።
ተራኪው እኮ የታሪኩ ባለቤት ነው።ሀሰቱ የቱጋ ይሆን?????
የሙሽራዋ ቤተሰቦች ጀግኖችም ክርስቶስም ከነሡጋር አብሯል ለጃቸውም ከአውሬው አሰራርዳነች አንዳች መንፈሳዊ መገለጥ የማይታይበት የጥልቁ መጋለቢያ ነው ሰውዬ ከሽፈሃል ቻዎ
ሰፍንያስ ጌታን አትፈራም ስለዚህ ከዚህ ቀን ጀምሮ አንድ ማይሆን ሰው post ብዳደርግ ሪፖርት አድርገን እናርጠፋልሀለን።
Please report him we should team up report this lair all fake
እሱ እራሱ ሀሰተኞችን ሰብሳብ ደጋፊ ነው😢😢
@@zufnea2955 እንተጋገዛለን accountን በማዘጋት ወንድሞች ለዚህ ካነስን ሰው አይደለንም
please report enadrg eyedegagemin
ለእንደዚህ ዓይነት ተረት ተረታችሁና በልኡል እግዚአብሄር ላይ እያሳያችሁት ያለውን መጠን የሌለው ታላቅ ድፍረት በማያልቀው ዘላለማዊ ምህረቱ ይማራችሁ። ወደ አእምሮአችሁም ይመልሳችሁ።
ማንነው የክርስቶስ ልብ በእውነት ያለው ???
የሚፀልይ የሚምር ማንነው
እግዚአብሔር በምህረቱ ባለፀጋ ስለሆነ የኛም መልክ ልክ እንዲሁ ነውና።
* የዉድቀት ና የጭንገፋ መንፈሠስ እግዚአብሔር ይሰበርልህ! ብዙ የበቀል ሀይል ተቀባ! ሠብሮ መውጣት ይሁንልህ ! ይቅናህ
አቤት ኮመንት የምትሰጡ ሰዎች ግን እግዚያብሔር ይቅር ይበላችሁ ለመፍረድ ችኮላ !!!!!
ሙሴ አሁን እንኳን በጌታ ቤት አይደለም ስለማታውቀው ነው
ልጁ እንዳይሰራ የተከለከለ ሰው ነው ምን አጠፋ የቀድሞ ሕይወቱ በሰይጣን አመፅ ውስጥ እንደነበረ አሁን በጌታ እንደተለወጠ ተናገረ ምንድነው ስህተቱ አቶ ሶፎንያስ ያው የሽቀላውን ስራ እየሰራ ስለሆነ የሰውን ሃሳብ ለመስረቅ የሰይጣንን ስራ ለማጋል የሚሄድበት መንገድ ከርዕሱ ማየት ይቻላል ከጌታና ከገንዘብ ቢባል ማንን እንደመረጠ ግልፅ ነው ሙሴ ግን አሁንም በርታ ፀልይ ጌታ እንቅፋትን ያንሳልህ
አይ ጉድ እንደዚህ አይነቶች ናቸው ኢትዮጵያን እያጠፉአት ያሉ!!!እ/ር ይጠብቀን እንጅ!!!
ኧረ በእናትህ ! እንደ አፍህ አያድርግብን !ገና
ረጅም ዓመት ይገዛናል ትላለህ እንዴ ?ረሀብ
ጦርነት፣ደም መፋሰስ፣መፈናቀል በቃን!በቃን😢
ዘረኛ ፋኖ ነሽ ።።
ባለጌ አንተ ነህ ዘረኛ !በትንቢት ስም ሰው ላይ ቀንበር እየጫናችሁ ሰው የምታስፈራሩ የምታስጨንቁ ዝም በሉ እግዚአብሔር.እንደናንተ አይደለም የልባችሁን ሀሳብ የምትናገገሩ ወዮ ላችሁ
እብዮት ካሳዬ እራሱ ፋኖ ነው👹⛏️👹⛏️👹⛏️
@@kalu8560አንቺ ደግሞ ዘረኛ ጋላ አማራን እየገደላቹ መኖር ያምራችዋል እሱን እናያለን የምስኪን ገበሬ እና እናቶች እንዲሁም ህፃናት ደም ፈሶ አይቀርም በቅርቡ ብድር እንመልሳለን
@@Tsedi20112 ለማኝ ነሽ እኮ በልመና የኦሮሞን ሀገር የወረራችሁ
በእውነት ጺኒ እግዚአብሔር ይወድሻል ከነቤተሰቦችሽ የፀሎት ሰው ስለሆናቹ እግዚአብሔር ረዳሽ።
በእውነት ይህ ሰው የተፈወሰ አይመስለኝም
እዉነቴ ነዉ አሁንም ጌታ ይድረስለት
ወንድሜ ማዕድን መፈለግና እግዚአብሔር ን ማገልገል የተለያዩ ናቸው ።ማዕድን ፍቃድ ከፈለክ
አቤቱታህን ማዕድን አና ኢነርጂ ሚኒስትር ዉሰድ።
ከከከከከከከከከከከከከከከከከከ 😮
ሙሽራዋ ለምን እንደቀረች ግልፅ ሆነልኝ በውነት ውሳኔዋ ትክክል ነው
ምን ተገለጠልሽ የተገለጠልሽን ጉዳይ ብታወሪን ምልካም ነበር
@@bethelhemzewdneh4207ምነው ንቂ
ትክክል ናት አጭብበርባር ነው
ሙሴ ገመቹ ኦሮሞ ነኝ አልክ ወላይታም ገመቹ ብሎ ይሰይማል በዚህ ማጭበርበር ጀመርክ አንቴ ነብይ ነህ ጌታ ይገስጽህ በተሰጠህ ቦታ ከሰል ስጠፉ ያንቴ ቤታ ያልሆነውን ለመውሰድ ጦርነት የከፈትክ መጀመርያም አንቴ ምን አለህ በባለሀብት ብር ላሰንስ ያወጣህ ከባለሀት ጋር በቅጥር የሰራህ ተቀጥረህ ስለሰራህ ማዕድናትን ታውቃለህ አበቃ በእናትም በአባትም ንፁህ ወላይታ ነህ ባለትዳር ነህ ኦሮሞ ነኝ አትበል ስም ለማጥፉት አትሯሯጥ አይሳካልህም አጭበርባር ውሸታም በሰው ዘር በስም ስያሜ አትነግድ መጀመርያም ምንም የለህም አሁንም ምንም የለህም አዲስ ነገር የለም ሶፎንያስ እግ/ር ይጠይቃሀል ነብይ እያልክ ምድረ አጭበርባር አታቅርብ ይህ ልጅ ሕይወቱ እንኳን በጌታ ቤት አይደለም
ከተጠያቂው ይልቅ ጠያቂው እጅግ በጣም ደፋር ነህ ። ይገርማል ሰው ማለት አንተ ነህ በርታ
😢😢😢😢😢😢😢😢
በቃ ይቺ ሀገር የጠቋዬች መናሄራ ትሁን
😊😂😂 ህውሀት ሀገሪቶን ከተቆጣጠረበት ግዜ ጀምሮ ምን የ ጠንቆይ ብቻ የዘረኛ የ ሀሰተኛ ነብያት የ አመንዝራ የተሳዳቤ የገዳይ የሊባ ፅንስ አስወራጅ ..... ሆናለች
በስመ አብ ይሄ ሰው እንዴት ያስፈራል ! ወይ ሀገሬ የጠንቆአይ መጫወቻ ሆነች !
Sofi bemtakerbachew sewoch hulu tmhrt wesdbetalew bembarekbet ebarwkbetalew..yeteyakinet menfesk endetm yihun endetm enen yimechegnal berta bezihu ketlbet❤❤❤❤❤❤❤❤
መፅሐፉን በርእሱ አትገምግሙት በደንብ ውሰጥ ገብታችሁ አዳመምጡ
እና ሙሽሪት እግዚአብሔር እኮ ነው የጠበቃት ገና ከአጋንንት አሰራር ያልወጣ ተኩላ የበግ ለምድ የለበሰ በአስደናቂ ሁኔታ ታደጋት ሲቀጥል ፌመስ የመሆን ሀሳብ ኖሮት ነው እንጂ ዝም ብሎ ተረት የሚያወራው
You are so funny But very true sister
Yes 👏🏽
@user-mo1ju3fj5e. do you know him? One of the comments said he has two wives and 3 children in Wolayita, do you know about that?
ክክክክክክ እሷንም አንዲ ቀን እሷንም ሳይውጣት አምልጣለች
Exactly God he love her 🙉
ስለ ቄስ በሊና ሲናገር "ነብሳቸውን ይማርና ..." ብሎ መናገር በእርግጥ የወንጌል አማኝ አስተምሮ አይደለም እናም ደግሞ ስለ ኢየሱስ አዳኝነት በደንብ መማር ቢችል መልካም ነው:: ለመናፍስት አለም የቀረበውን ያህል ለእግዚአብሔር ቃል ትልቅ ቦታ ቢሰጥ መልካም ነው:: እባክህ ሶፈንያስ ማንንም ስታቀርብ በዪትዩብ የምትሰበስበውን ብር ከማሰብ ይልቅ ስለ ምታቀርባቸው ሰዎች ቀድመህ መርምር ለነገሩ በደረካቸው ብዙ ጥፋቶች የማትማር መሆነህ ዋጋ ያስከፍልሃ:: እባክህ አስተካክል
እህቴ የፈረድኩብሽ ይቅረ በይኝ እንኳን ፈጣሪ እረዳሽ
አሁን እኮ ነፃ የወጣ ሰው ነው ! ብሌም አገልጋይ ነው !
@@asterjesustadesse1002 በፍፁም አልወጣም ገና አልተነካም 😅 ስለምን ነፃ መውጣት ነው ምታወሪው ገና ብዙየሚወጣ ነገር አለው ስውዬው
Betam
ሰውዬው ጭፈራ ቤት የሚያነጋ ነው ስለምን መለወጥ ነው የምታወሩ ምላሱን አሳምሮ ነው የተገለጠው
አረ እግዚአብሔር ይሜስገን ብዙ ሰው ያቀዋል እኔ ብቻ ሜስሌኝነበር
ሙሽሪት ይሄንን የሰይጠን ጭፍራ ስለገላገለሽ ጌታን እመስግኝ እህቴ !!❤🎉
Ayizook wondime yihe kifu kenatoch yalfal.
Pr Sofiye tebarekilign
ጌታ ሆይ የህዝቡን አይን ክፈት ሰው ሁሉ እንዲያስተውሉ እርዳቸው ኢትዩጵያ ላይ መአድኖች ወርቆች ዳይመንዶች ነዳጅች እንዳይወጡ የሚታገል መንፈስ አለ ምድሪቱን አንቆ የያዘ አሁን ግን ግዜያቸው አልቆል ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች
እየሱስ ጌታ ነዉ !!!🙏✝️🙏✝️🙏
መቼም ሙሽራዋ ወይ እራስሽ ወይ ስላንቺ አጥብቆ የፀለየ አለ።
ጠ/ሚ ዐቢይ በእግዚአብሔር ተቀብቶ የተነሳ ንጉሥ ቢሆንም የሰጠው ስልጣን በአገባቢ ካለመራና ካልተጠቀመ ፣እግዚአብሔር የሳአል ንግሥና ነቀውት እንደላው ይንቃለ ፣እግዚአብሄር ሳኦል ላይ እሩኩስ መንፈስ ለቀቀበት ፣እግዚአብሔር ደሀ አሳድግ ነው፣ ደሀ የሚገፋ፣የሚያስለቀስ ሰው ከሆነ አመራሮችን እንደዚህ ከሆኑ የእግዚአብሔር ቁጣ ይነደዳለ።1ኛ ሳሙኤል 15፡26 በዚው ቦታ ላይ 1ኛ ሳሙኤል15፡351ኛ ሳሙኤል16፡23 ተመለኩቱት ነግሥታቶች ባለስልጣናት ጥንቃቄ መወሰድ ይገባችሁለ። እግዚአብሔር ሁሉን ይመዝናለ፡፡
ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ በእግዚአብሔር ተቀብቶ የተነሳ ንጉስ ነው ስይጣን ይስማ። በርሱ እግዚአብሔር ሁሉን አዲስ ያደርጋል።የተሸፈነው የኢትዮጵያ ሀብትም የገለጣል ህዝቦቿም ይበለፅጋሉ
ነገ በሰማሪያ ያለ እግዚአብሔር ነገ በኢትዮጵያ ሊል ነው አመፀኞች የምትሳደቡ ተጠንቀቁ። ባይናችሁ ትታያላችሁ እንጂ አትቀምሱም
እምነት ማለት የሌለን ነገር እንደሚኖር ማመን ነው አማኞች ሁናችሁ የምትሳደቡ እመኑ እንጂ ይህ ሰው ነፃ ወቷል አልፎም ምድሪቱ ላይ ያለውን ችግር ተናግሯል ነገር ግን ችግሩ እያለ ነገ በሰማሪያ እንደተባለ እግዚአብሔርም ነገ በኢትዮጵያ አያለን ነው እንመን ያለ እምነት እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይቻልም
ወገኖች እባካችሁ ችግሩ እያለ ጦርነቱ እያለ እግዚአብሔርን እንመን ነገ መልካም ይሆናል ከሁኔታው በላይ እግዚአብሔር ትልቅ ነው እግዚአብሔር እየተናገረ ነው እናስተውል
እህቴን እግዚአብሄር ገላግሏታል ።
አንተ ግን እባክህን ወንድሜ ጌታ እየሱስን እንደ ጌታህ ተቀበለው።
ወይ😂😂ልጅቷ ወነት አላት😂😂 ፈረጀባት ነበረ 😂😂😂ኡኡኡኡኡ እባብ ያለሕ እኮን ላገባሕ ለጎረቤት አልመርጥሕም😢😢
ወገኖች አስተውሉ ይህ ወንድም ከመናፍስቱ አለም ጋር ሲሰራ የነበረ ነው ለዚህ ነው ጠላት እግር በእግር እየተከተለ ነገሩን የሚያበላሸው እባካችሁ ባለፈው ታሪኩ አናብጠልጥለው አሁን ነፃ ወቷል ነገር ግን የአጋንንት ሥራ እያጋለጠ ሰለሆነ ነው ሰይጣንም ለበቀል የሚዞረው ወገኖች እንፀልይ የምድራችን ሀብት ተሸፍኗል የክርስቲያኖች ታሪክ ተበላሽቷል እንፀልይ እንፀልይ ምድሪቱም ትባረካለች ለቅዱሳንም መልካም ይሆናል።
Yeti awkesh new geta gennnn yiteykewal
ልጅቱዋ ትዳሩን አልፈልግም ማለትዋ ሳይሆን አንተን ለማግባት ማሰብዋ ነበር ስህተት:: አመለጥኩኝ አመለጥኩኝ ትበል😮
እባካቹ ለምንለው ነገር እንጠንቀቅ ወንድሜ ቢሆን እንበል አሁን እሱ ወንድማችን ነው በጌታ ጌታን ፍሩ
Exactly
ጦጣ ምላስ ቀረባት እንደውም ይሄን የመሰለ ልጅ
ትክክል ጌታ ነው የታደጋት እህታችንን
😅 ameltkugn tebel awesome
ሰርጉን የሰረዘችው ልጅ ጌታ አሰመለጠሽ ከዚህ ውሸታም ሰው ቀጥሎ የቂስ በሊና ነፍስ መዳን ያገኘችው ጌታን የተቀበሉ ቀን ነው እንደገና ጌታን ተቀበልና የደንነት ትምህርት ተማር
የቄስ ብሊና ነፍስ ተምሯል እኮ አታምንም ትንሽ ትምህርት ያስፈልግሃል ደጋግመህ ነፍስ ይማር ትላለህ 😂
ሙሽሪት እጅግ በጣም እድለኛ ነሽ ቢቀፈኝ ማለትሽ
ደህና ነህ እንደምነህ
አንተ የሐሰተኞች ጠቅላይ ሚኒስተር ሶፎንያስ የምትባል
እግዚአብሔር አምላክ ይገስጽህና አንተ የወንጌል ጠላት
Mn aderegek
እግዛብሄር የበቀል ቅባት ስለሚቀባቸው ነው ችግሩ ሰቦች ድክመት እና ያለማስተዋል አለብን እንጂ እንደዚ ያልኩበት ምክንያት አንድች ልጅ በጌታ ሳትሆን በፊት በመስተፋቅር ታስራ መራራ ትዳር ውስጥ ነበረች በጌታ ስትሆን ጌታ ነገሮች ሀሉ ውብ አደረገላት ከዛም እንዳንቺ የታሰሩት መፍቴ እግዛብሄር ቀስት ሰጠሽ አላት በፈውስ አገልግሎት ጌታ በጣም እየሰራባት ነው
የት ነው የምታገለግለው አድራሻዎ ካለህ
ለሰከንድ አረፍት የለዉም አሁንስ በጌታ ነዉ ግን ጌታ ይርዳዉ ሲያወራ ይቸኩላል እባብ የሚያወጣዉ ከሰል ሲያወጣ ነዉ? ??
ኮሜንታተሮች እስቲ መጀመርያ አድምጡ ሰውየው ያለፋ ህይወቱን ነው እያውራ ያለው ምን ይሁን ነው የምትሉት???
ምዲነዉ comment ላይ ሁላችሁም አንዲ አይነት ሀሳቢ ነዉ ምሴጡት እየ እኮ ያሌፈ ህይወቱ ነዉ ኬ ሴይጣን አሴራይ የቴፈታ ሰዉ ነዉ ምን አጤፉ ቤቃ ጌታ ሬዳዉ ሁላችሁም ሰሌ ቴወችሁ ምሲቱ ነዉ ሚታወሩት እየ ወንዲም ጤካራ ሰዉ ነዉ
👌👌👌ምን ማለት ነው ለቄስ በሊና ነብሱ ይማር ማለት 👌👌ልጁ ..ችግር አለበት ..ምላስ ብቻ ና የፖለቲካ ተከፋይ ሳይሆን አይቀርም
ሶፊ የሰውየው ምስክር የብዙ ሰዎች ታሪክ ነው, ግን በአሁኑ ሰዓት ስለ ዶ/ር አብይ ማውራቱ ነው ሰዎቹን ያስቆጣው ምክንያት በዚህ ዘመን እንደ ዶ/ር አብይ መሪ የተጠላ መሪ የለም እንደ ምታየው ብዙ ጦርነት በየቦታ ደም እየፈሰሰ ያለው በሱ ዘመን ነው. ወንድም ከወንድም ጋር ደም የተቃበ ነው. እንጂ ልጁ ያወራው የጌታ አዳኝነት ነው. ዶ/ር አብይም እግዚአብሔር ምሕረት ያድርግለት. በዚህ ሰዓት ስለ ዶ/ር አብይ ማውራቱ በጣም sensitive እሹ ነው
አያቹህ እራሱን ሲጋልጥ ሰው የሚርፈው ጌታ እየሱስን በማመን ነው እንጅ በመንግስት አይደለም።
ሙሽሪት እግዚአብሔር አመሰግኝ ሰዉየዉ ቀላል ሰዉ አይደለም
እግዚሐብሔር ትክከል ነዉ በስራው የሚግረመኘ ሰው ነዉ ሰውን አግዚአብሔር አይቀረም ነዉ የሚተሉት ክግዚአብሔረ ግራ አት ጣሉ አንደ ሳውል
ሙስሻ አይዞ እግዚአብሔር ይፈርድልአል አንተ ብቻ አትናደድ ሁሉም ያልፋልና ።
ሙሴ እግዚአብሔር ይባርክ የተነገረው ነገሮች እውነት ነው🙏
ተው እንጂ ስጀመር ሙሴ ነብይ ነው፤ ኦሮሞ ነው፥ ባለሀብት ነው ምኑ ነው እውነት
ስለ እባቦች የተነገራቸው ሁሉ እውነት ነው ከዝ በፊት እኔ እንደ ጓደኛ የማወራው ደቡብ አፍሪካ የምኖር ኢትዮጵያ ልጅ ከነገረኝ ሀብታም ለመሆን ጥንቆላ በእጅ 💍 አሰደግሞ ነበር ግን ልጅ ጰንጤ ስለሆነ አልሰራለትም በእንቅልፍ እባቦች ይመጡ ነበረ እና ሙሴ ጋር ስለተመሳሰለብኝ ነው እውነት ያልኩት 🙏
ከየት እየለቃቀምክ ነዉ የምታመጣቸው የማይጠቅም ወሬ
Ara komenti xinikake adirgu sawuye geta ke mekebelu befit yalewun hiwoti iyaworanaw
እንደ ኢትዮጵያ ግን እምታሳዝን ሀገር የለችም 😢
የአማኑኤል ሀሞስ ታሪክ ስምቻለሁ
ውይ ደሳልኝ ገመቹ አብሮ አደገ...ነብይ ሙሴ ስሉክ ገርሞኝ ስቅያለሁኝ: ለካስ እግዝ/ር ይለውጣል😂ይቀይራል
እኔ ሁልጊዜ የሚገርመኝ የዼንጤ እምነት ተከታዮች እነዚህን ወንበዴዎችን እስከመቼ ትሸከማላችሁ። ሰውየው ግን ያሳዝናል ከዚህስ ያችን ሚስቱን ገላገላት
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ የዘንድሮ ነብዮች የብልፅግና ዳይፐሮች ናቹሁ ሚስትህ ግን እውነተኛ የድሮ ጴንጤ ናት ማለት ነው ጌታ ታደጋት ካንተ አስመለጣት ራን ራን አለች 😂 ቱ ያንተስ አይደለም ሚስት ጎረቤት መሆን ይሰቀጥጣል 😅😅😅😅 ካድሬ
አረ ነውር ነው።አይባልም !!!!!!
@@sineduayele6519 ለምኑ የምን ማለባበስ ነው ገላገላት ምርጥ ጌታ ነው ያላት ሆ ወዲህ የውሸት ነብይ ወዲህ ጌታ የማይታይበት ሰው ወዲህ ካድሬ ወዲህ እንደተልባ የሚንጣጣ ወንድ እና ተገለገለች አይደል የሚባለው
ሁለታችሁም ይፀለይላችሁ ካልሆነ ትምቢቱ ሊፈፀም መቃረቡን እመኑ አሁን የእናንተ ጊዜ ነው ከጥቂት ጊዜ በኋላ ግን አብረን እናያለን
ሰው በገፍ እየታሰረ በድሮንና በከባድ መሳሪያ እየሞተ አብይ አህመድ ያሻግራል የሚለው ጭቅላቱ ማሰብ የማይችል በአጋንት የተያዘ ሰው ነው በአብይን የሚደግፍ አጋንት የተያዘ ካልሆነ በአምሮው የሚያስብ ይህን አይናገርም ሊፀለይለት ይገባል እግዚአብሔር ከአብይ አህመድ ተለይቶት ክፉ መንፈስ እንደሳኦል የተጠጋው ነው ተመዝኖ ቀሎ ስለተገኘ መግስቱም ያበቃለት ነው።
አስመሳይና ዩሉኝታ በበዛበት ማህበረሰብ
ሙሽራዋ በመቅረት ከዚህ የቁራ ፈስ በመገላገሏ መደነቅ አለባት