የፀጉር ቀለም ማስለቀቂያ ለጥቁር ቀለሞና ለሂና የሚሆን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024

Комментарии • 34

  • @koket4315
    @koket4315 5 лет назад +1

    Thank u so much for sharing good things!!!

  • @jerryappmedia-8504
    @jerryappmedia-8504 5 лет назад +1

    ኡፍፍፍ እመሰግናለው በጣም

  • @derartugetachew4969
    @derartugetachew4969 5 месяцев назад

    የማንኛውም አይነት ቀለም መበጥበጫ ይሆናል ማለት ነው volume ተጨምሮ?

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 5 лет назад

    Enameseginalen.

  • @mesitube7397
    @mesitube7397 5 лет назад

    ሰላምህ ይብዛ ጌትሽ እናመሰግናለን

  • @mekdimar8549
    @mekdimar8549 5 лет назад

    እንኳን ደና መጣክ ጌትሽ ምርጥ ሰው😍

  • @bezawitmilashu
    @bezawitmilashu Год назад

    tnsss yet nw migegnew shibetin yemikenish kaleh pls

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 5 лет назад

    Betam amsegenalu getu

  • @ኪዳነምህረትእመቤቴነይልን

    አሜን

  • @እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ

    ጌትሽ እናመስግናለን እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ተጠየቆ ያማያውቅ ይመስለኛል።ፅጉሬን ያልበኛል በጣም እስቲሻወር ስርቸው ቶሎ ይፈርሳል ቶሎ እና ምን ልጠቀም እንዳያልበኝ ????

    • @Getafric
      @Getafric  5 лет назад

      የላብ ነገር ግን የተፈጥሮ ጉዳይ መሰለኝ እና ምናልባት ህክምናው ላይ ያሉ ሰዎች ሊያቁ ስለሚችሉ አማክሪያቸው

    • @እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ
      @እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ 5 лет назад

      @@Getafricok thanks

  • @ኡሙሷሊሀነኝወሎየዋ
    @ኡሙሷሊሀነኝወሎየዋ 5 лет назад +1

    የኔ ፀጉረ እረጅም ነበር ቀለም ተቀብቸ ጉድ ሆንቁ ተነቃቀለ በዛላይ በጣም ነው የጨረብኝ በምን እንደምንመልሰው አላቅም ቢቀረባችሁ ይሻላል ጉድ ሁኛለሁ እኔእህቶች ልክ ነህ ወድም እኔ ብርቅ መስሎኝ እስከ ግባሬ ነው የተቀባሁት የፍረጅ አሮጌ መስየ ነበር አሁን እየለቀቀልኝ ነው ግን ወንም ፀጉሬን የምምለስበት የምታቀው ነገርታለ ንገረኝ

  • @danieladane9193
    @danieladane9193 3 года назад

    የተቀባነዉን ሜሽ(ሎላ) ተቀብቸ ነበር __ወደነበረበት ለማጥቆር ምን ምን አይነት ቀለም ይመከራል !!

    • @Getafric
      @Getafric  3 года назад

      ሌላ ቀለም መቀባት አይመከርም ያ ማለት ጥቁር ቀለም ካለሆነ አይጠቁርም ግን ደሞ ጥቁር ቀለም ፀጉርን በጣም ያባላሻል ስለዚህ አይመከርም እስኪወጣ ሜሹ ወይም የተቀባሽው ቀለም መጠበቅ አለብሽ ግድ ደሞ ካስጠላሽ ዳርክ በራውን ፈካ የሚለውን መቀባት

  • @abulala2586
    @abulala2586 2 года назад

    ሰላም ነው ነጭ ቀለም አለክ?

  • @jemeilabintlemmaalhmdulill1924
    @jemeilabintlemmaalhmdulill1924 5 лет назад

    Wellcome ወንድም እስቲ ላስቸግርህ ፕርም ላይ ጥናት ብታደርግልን እኔ ፕርም 3 ጌ ተቀብቼዋለው ለፀጉሬ ተስማምቶታል በጣም እከባከበዋለው ግን የተቀብት ጥሩ አደለም እያሉ ያስፈራሩኛል ፕርም ግን ልዩነት አለው ለነጮች ለሀበሻ የተለያየ ፕርም ነው ያለው ምሳሌ /የናጮችን ፕርም ብንቀባ ለፀጉራችን ጥሩ አደለም ጥናት ብታደርግልን አይነት ብርፕ ሶፉት ቢዩቲ ሶፉን ፉሪ : ጄላታ ; ሶፉት ቢዩቲው እና ጄላታ ሚባሉት ቆንጆናቸው በነዚህ ላይ አስተያትም ሆነ ምክር ለግሰን

  • @tijinegn8474
    @tijinegn8474 5 лет назад

    ጌትሽ በጌታ ፀጉር ማለስለሻ የፐርም ዘሮች ብዙም ፀጉር የማይጎዳ አሳየኝ ሀገር ልገባ ነው በየጊዜው ከምቶከስ እሱን ተቀብቼ ልገላገል እባክህ 🙇

    • @Getafric
      @Getafric  5 лет назад +1

      ይቅርብሽ እሱን መጠቀም እንኳን

  • @barreduoromootube9105
    @barreduoromootube9105 5 лет назад

    Welcome🎀

  • @KalKal-r7b
    @KalKal-r7b Год назад

    የት ይገኛል ብሩስ

    • @KalKal-r7b
      @KalKal-r7b Год назад

      በጣም ያስፈልገኛል እባክህን የት ላገኝ እችላለው

  • @ኢትዮጵያዉነኘ
    @ኢትዮጵያዉነኘ 5 лет назад

    ጌቾ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @sosifkr5502
    @sosifkr5502 5 лет назад

    ጌትሽ ፀጉሬን ፣buni hair color ተቀብቼ ጥቁር አረገብኝ አሁን ቀልም አልይዝ አለኝ እዲዝልኝ ምን ላድርግ ንገረኝ plissss

    • @Getafric
      @Getafric  5 лет назад

      ጥቁር ቀለም ካልሆነ የተቀባሽው ይይዛል ነገር ግን ትንሽ ይጎዳብሻል እንዳልኩት ቪዲዮው ላይ በሜሽ አልያም ብቻውን በመበጥበጫው ብቻ መቀየር ትችያለሽ በይበልጥ ደሞ ኢንስታግራም ላይ ፌስበየክ ላይ ፃፊልኝ Getafric show ብለሽ ታገኚኛለሽ

    • @sosifkr5502
      @sosifkr5502 5 лет назад

      @@Getafric Eshi Wudmm

  • @ኪዳነምህረትእመቤቴነይልን

    ጌትሽ እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ቀለም ልቀባ ነው ምን ማድረግ አለብኝ

  • @ኪዳነምህረትእመቤቴነይልን

    አንተንም ይጠብቅህ