Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለመንታ ፀጉር መፍትሄ 👌ruclips.net/video/zn82_0N19mc/видео.html
ቀለም ላለው ይሆናል እህት
@@mensurnaser7101 😘
I use henna. Can you please show me the brand you are using
ሂናውን የት እናገኘዋለን እባክሽ?
thank you dear where can get this henna in ethiopia?
እናመሰግናለን የኔ ማር ቀለም መቀባት የምፈልግበት ግዜ አመጣሽልኝ እሞክረዋለሁ ተባረኪ እንዴት እንደምታምሪ ስወድሽ ኑሪልን
በጣም አመሰግናለው 🙏መልካም ቀን እህቴ!
Need to know color of hena you r using .
በቅቤ መቀባት ይቻላል?
Ene mlsh yene Eht hina tekebche alakm ena endanchi tekebche kecheresku buhala Btekosew chgr alew ende?
ሰላም ሒናዉ በሀገራችን የት ይገኛል
የቡናዘይት በቤትሽ ውስጥነው ያዘጋጀሽው አሰራሩንአሳይን
Ene hina sekeba bechech yal keler yametabejile sebet betam alew min laderg ?est mekerji
ሂናው የት ነው የሚገኝው
Yala hina tsagurin endet kalar maqayar yichalali ???? Betam ifaligalehu
Degemo mezemur temachitognli fikir bless you more
Hennawn yet maggnet chlalew?
Thanks for all brilliant tips & tricks .I appreciate your time and resources lets grow together
Beteseb honku beteseb hugni?
I think this hina is better than the others. Thsnks for your advice.
Witetun tatibesh satasayin?
በደንብ አርገሽ ነው ያብራራሽው በጣም አመሰግናለው
Thanks melly konjo🙏
እኔ ሞክሬዋለሁ ነገር ግን ሽበቱን እሳት የሠሰለ ኦሬንጅ ከለር ነው የሚያደርገው በጣም ነው የሚያስጠላው ጥቁሩ ጸጉር ላይ ብዙም ለውጡ አይታይም
thank you ስላተረፍሺኝ
wow thanks ahun new meketatel yejemerkut. sound trakun ye danin mezmuer betam new mewdew tebarki
Hinaw የት ነው ሚገኘው
በጣም ቆንጆ ነው thank you
በየስንት ጊዜው መቀባት እንችላለን?
እባክሽ ጥያቄ ልጠይቅሽ መልስ እጠብቃለው ሄና ገዝቼ ስበጠብጠው በርገንዲ ከለር ነው የሆነውእና አልያዘም የዚህን ሂና አጠቃቀም እባክሽን አስረጅኝ
እህት እኔ ከአድም ስት ጊዜ ተጠቀምኩ ግን ችበቱን ብቻ እጂ የሚያቀላው ሌላው ፀጉር እደዛው ነው
ሂናውን በውሃ በጥብጠሽ በድስት ኣድርገሽ በጣም በስሱ በእሳት ሞቅ እስኪል ኣማስይውና ተቀቢው በደምብ ያቀላል
Betam new kelm waym hina mekebat ymfelgew gen tensh shbet selalebegn yabezawal beye eferalw
Where can I find the hena in Ethiopia?
ትክክል ነሽ ኢትዬ እያለሁ ደይሊ እሁድ እሁድ እጠቀማለሁ ከጅቡቲ እያስመጣሁ ጠጉር ውብ ያደርጋል
🙏
ጥቁር ቀለም ከተቀባሁ 2 አመት ሆነኝ ግን አሁን ሌላ ቀለም አልይዝ አለኝ ሂናም ሞክሬአለሁ ግን አይዝም ፀጉር ቤት ደሞ ጥቁሩ ስላልወጣ ነው ይሉኛል ግን 2 አመት ሙሉ ወይ አይለቅ ወይ ሌላ አይዝ ምን ላድርግ እባክሽ እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አደርጋለው
Thanks for all brilliant tips & tricks .I awesomely appreciate your time and resources .
እባክሽ ተቀብተሽ ውጤቱን አሳይን . ምን አይነት ከለር ነው የሚሆነው ፅጉር ላይ
ጥቁር ሂና አሳይን
ሂናውን ከየት እናገኛለን
Thank u naturla simple cheap & I think it has np side effect again thank u
Gobez good short and fast video God bless you.
Where can I get hina powder in Houston and the name of hina
TRY AT AREB OR INDIAN STORE IF NOT THEY HAVE IT ON AMAZON ....Nupur Henna 100% Natural with 9 Herbs 400GM
menm ayenet kelme benorew aychale male nwe?
Tebareki
ብራውን የሆነ ከለር ይሰጠናል ሂናው
Hi Eska jeba hair fertilizer የሚባለውን ቅባት እዚህ USA የት ማግኘት እንደሚቻል ካወቅሽ pls ጠቁሚኝ። በርቺ ጎበዝ ነሽ። በብዙ እየተማርኩብሽ ነው ።
ሂና ጥቁር ጸጉር ላይ ምንም አይነት ለውጥ አያሳይም ሽበት ላይ እንጅ። እናቴ በጣም ተጠቃሚ ናት ሽበቷን ለመደበቅ : ያውም እንደሳ አባባል ሂና መጠቀም ከጀመረች በኃላ በብዛት ሽበት እንደወጣባት ታወራለች ብዙ ግዜ ። እንጅ ያልሽውን ያክል ለውጥ የለውም ።
እወነት ነወ ሸበት ያበዛል እኔ በ22 አመቴ ወጣ ሂና ጥሩነወ ብለወኝ ተቀባሁ ጭራሺ አበዛወ
በጣም አመሰግናለሁ☺️👏🏾
እናመስግናለን እማ ባለንበት ምናገኛውን ሂና ይሆናል
እናመሰግናለን በቅድሚያ እኔ ሄለን ጥቁር ቀለም ማለት ነው የሚቀባው ከፊት ለፊቴ ትንሽ ሽበት አለው ስለዚህ ግን አሁን አንች ያስተላለፊሽውን ለማጥቆረ በምን መልኩ ንወ መጠቀም ያለብኝ ስላገባኝ ነው ትንሽ ነገር ብታቢራሪልኝ ይቅርታ
Ket yiegnal??
ሞክረነው ነበረ በጣም ቀላ ጮኸ!!
ሰላምና ጤና እየተመኛሁልሽ ፀጉሬ በጣም ሽበት አለው ሂና ስቀባ የሽበቱ ቀለም ሚጥሚጣ ይመስላል ይሄንን ሚጥሚጣ የሚመስለውን ለመቀየር ምን ላድርግበት ምላሽሽን እጠብቃለሁ
Indigo የሚባል ፖውደር አለ እንደሂና የተፈጥሮ ቅጠል ነው :: ለሽበት እሱን በትእዛዙ መሰረት ቀላቅሎ መጠቀም ሚጥሚጣ ሚመስሉለውን ያጠቁርልሻል Amazon አለ
እኔ ያለሁት ኢትዩጵያ ነው አስኪ እዚህ ካለ አጠይቃለሁ የኔ ቆንጆ በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@@EskeEthioTube if you can send for me this powder I will appreciate because i can't find dollar my Dear please I will pay in birr here
@@tgtena9633 .
Wowww I like it may Lord Jesus bless you
ሰላም ቆንጆ ፀጉሪ ጥቁር ቀለም እቀባለው አሁን ግን ሂና ብቀባው ችግር አለው ?
ehte mnm Kelme baltekeba tsgure lay metkme enchelalne adel
Where do we get the henna please?
You can get Indian store or Amazon
It looks a nice result at the end thanks
በጣም ቆንጆ ነው እስኪ እሞክረዋለሁ
በጣም እናመሰግናለን ግን ለ ነብስጡር ይሆናል
አይሆንም እህቴ በህርግዝና ግዜ ምንም አትጠቀሚ ከቅባት ውጪ
Thank you for sharing yene konjo family hongalehu👌✅😍
እንዴት ነው እምትቀርጭው በሞባይል ከሆነ
Nice classical at end of your video God bless you.
Amen 🙏 Thankyou for watching
Hi Mareya selame new ena sgura betame new misebabrewe meter mendene
ታምሪያለሽ ተባረኪልኝ!
ኦኬ ልሞክረዉ
ሂናው የትነው የሚገኘው? አድሪሱን ስጪን
U can buy from amazon
you should show the result, what it looks like.
አንቼ እንዳሳየሽን ሸበቱን ጠቆር ለማድርግ ምን ላድርግ ሂና ስቀባው ሚጥሚጣ ከለር ነው ያለው እህት ሁለንም አሳብሽን ነግሬኝ ማርርርርር
Qibat buna texeqemi
ለፐሮስተ ምን ማለት naw
እናመሰግናለን እህት እሞክራለሁ
ለቤትሽ አድማስ ነኝ እደት ነሽልኝ ውደ አመሰግናለሁ የኔ ፀገሬ በተፈጥሮው ለስላሳ ረዥም ነው ግን እየሳሳ ነው ምን ላድርገው 💋💋💋💋💋👈ሰላም ለወገኖቻችን ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴👈👈👈👈
ስላም እህቴ እኔ አንድ ጥያቄ አለኛፌክስ ፀጉር ያበዛል ይላሉ እስኪ ካወቅሽው ንገሪኛ ማር ፀጉሬ በጣም ስስ ነው
ሁሌም ሂናነው የምጠቀመው ለሽበትብዬ ግንጸጉሬይነቃቀላል
ስም ንገሪን
በጣም ተጠቃሚ ነኝ አመሠግናለሁ
ሀገራችን የት የገኛል
ዘይት ባይኖረው እሳ
Ye mezmuru classical 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😁🙏🙏
thank you eske
Thank you for watching beautiful
Habesha beauty care 💄
እህቴ ቀለም ትወዳለች እልክላታለው እንዳንቺ እንድትሰራ: እስክዬ እናመሰግናለን ቆንጆ 💝
Fasi & Nico Thankyou for watching my dear 🙏
Lawnde ayhonem malte nawe
ማማዬ ሰላም እኳን በሰላም መጣሽ ካቻልሽ መልሽልኝ ሄና በሌላ አይነት አለኝ ግድ የሱ አይነት ነው መሆን ክለበት ሂናና ቡናውን ብቻ መጠቀን አይቻልም ?
ችግር የለውም ያለሽን ተጠቀሚ እንዳያደርቅብሽ ሚስማማሽን ቅባት ጨምሪበት
እሽ ማማዬ ቴኪው
አሳይን እሺ እንደት እንደሆነ ከለሩ
አሪፍ ኔው ቴባሬኪ
❤❤
Este ye henawen picture asgabiln eaten link argiln layer alchalkum please
Thank u sis
Thanks i will try
ፀጉር ቤት ስንማር ሂና ካቲካልን ደፍኖ ፀጉር ከመበጣጠስ ሌላ ጥቅም የለውም ተብለናል መፀሀፍም ላይ አለ ደሞም ትክክል ነው አንብቢ
beza lay DH & PH chemer aregech scientific lemasmesel kkkkkkk
Ene gin hinna sike a yiderkibignal lemin yimeslishal?
HENNA /LE KEREDADA HAIR SEGURE BETAME YADEREKALE ....DEEP CONDITIONER TETEKEME
ዋዉ ነው
እናመሰግናለን እናት
እኔ እጠቀማለሁ አሪፍ ነው
Yalgebagn tiyake buna lat zeyit endachemiru yibal yele asewikign silesu betam buna metekem feligalew sileminekakel
ምንም ችግር የለውም የቡና ዘይት ገበያ ላይ ሚሸጥ አለ በሳይንስ የተረጋገጠ ነው በቤት ውስጥም በተለያየ መንገድ ይዘጋጃል 👉 የቡና ዘይት እና ሻምፖ ለፀጉር እድገት እና ለሚነቃቀል ፀጉር ጥሩ መፍትሄ ruclips.net/video/prmE3D7GIMQ/видео.html
@@EskeEthioTube awo buna shampoo alegn andandem ke wihid aregewalew gn zeyt gar ayhonm silu nbr leza metetem alchalkum nbr thanks
እህቴ ተባረኪልኝ
እባክሽ ኢና ቀለም ያለው ተቀብቼ ነበር የፀጉሬ ቆዳው ተመለጠ እንዲጠፍ ምን ልድርግ መፍቴ ካለሽ ብትንግሬኝ እህቴ ተበበሬኝ
Jamila Ahmad ሀኪም ቤት ሂጂ እህቴ ሂና አይመልጥም ሌላ ነገር የተቀላቀለበት ነገር ሸጠውልሽ ይሆናል
የኔ ተቀብቸዉ አይዝም።ለምን ይሆን
አመሰግናለሁ. እሞክራለሁ
ጭፈጭፉ መቅባት እንችላለን
Thank you dear
ጥቁር አዝሙድ ፈጭቼ አብሽ ፈጭቼ ቡና ቆልቸ ፈጭቼ ሂና እርጎ እና ዘይት አደርጌ አዘጋጀሁ ልቀባው ነው ምን ይሆናል ጨጉሬ የመጀመሪያየ ነው ሰሰራ
Ko
Nice instrumental music 👍👍👍
እህት እስኪ ነኔ ፀጉሬ ብዙ ረዥም ከለሩም ሃሪፍ ግን በጣም ከርዳዳ ሽቦ ነው በተለይ ስታጠብ ያስቼግረኛል ስብስብ ብሎ ክንችር ይላል ይያያዛል።ሂና ስጠቀም ደሞ የባሰ ይደርቅብኛል እስኪ ምክር ካለሽ ምን አይነት ቅባት or ሻንቦ ልጠቀም?
Leslasa tegur Coconut oil, Sessem oil for hair only. Yemilew teru new
Enamesgenalen
ፁጉሬ እየሳሳ ነው የሚሄደው ምን አይነት ቲሪትመት ብጠቀም ይሻለኛል በናትሽ ሹክ በይኝ
ሂና ተቀቢ እኔ ለውጥ አይቸበታሁ ሁለት ጊዜ ብቻ ነበር የተጠቀምኩት በጣም በዝቱዋል ትንሽ የተፈጨ አብሽ ጨምሪበት
@@fafitube2036 ፋፊየ የተፈጨውን አብሽ ነው ከሂናው ምጨምር ???
@@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ አወ የተፈጨውን አብሽ ከሂናው ጋ በጥብጠሽ 5 ወይንም ለስድስ ሰአት አቆይተሽ ተቀቢው እኔ ርደዛ እያደረኩ ለውጥ አግቸበታለሁ ብዛት በጣም ይጨምራል
እናመሠግናለን ማማየ ኧረ ያለ እድሜዬ ሸበት አለበሠኝ እስኪ እምከረዋለሁ ቢያንስ ከለሩን ቢቀይርልኝ ከፊቴ ብቻ ነው ሸበቱ ውዴ
ሺቀት ጌጥ ነው አትፍሪ እኔ በ24አመቴ ነው ማሀል አናቴ ላይ እንዴ ጤፍ የበቀለብኝ ሠዎች ሢያዩት ይገርማነዋል
ዋናው ጤንነት ነው ብቻሽን አደለሽም
Thank you very much God bless you
Thankyou for watching 🙏
Thanks too.

ጥቁር አዝሙድ ፈጭቼ
አብሽ ፈጭቼ
ቡና ቆልቸ ፈጭቼ
ሂና
እርጎ እና ዘይት አደርጌ አዘጋጀሁ
ልቀባው ነው ምን ይሆናል ጨጉሬ የመጀመሪያየ ነው ሰሰራ