Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ደስ ብሎኛል በወር 4 ጊዜ ከሽንኩርትና ከዝንጅብል ውሀጋ ከእንቁላል ቢጫውጋ ቲኒሽ ሚስማማኝን ዘይት ጨምሬ ተጠቅሜው አቆመልኝ ሚመዘዘው አልሀምዱሊላህ
ድምፀ መርዋ እህታችን እናመስግናለን በርቺ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን።
ሂናውን ከየት ነው የሚገኘው እርጋታሽ እንዴት ደስ ይላል ተባረኪ ❤🙏🙏
👍👍💓gin edeti tasagureni masadagi echilallo
ቆይ ሄና በየሳምንቱ ወይም በአራት ቀን ብንቀባው ችግር አለው ጉዳት አለው??
የኔ ውድ እናመሰግናለን😍😍😍😍😍😍😍😍
ድምፅሽ ደስ ሲል እርጋታሽ በርቺ ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነው
አመሰግናለሁ🌺❤️
ቀለም የተቀባ ፅጉርን ሂና መቀባት ይቻላል
ሂና ምርጥ ነው ውዴ በወር እንድ ግዜ እጠቀማለው ይስማማኛል ምችት ይበልሺ
ለማቅላት አዘገጃጀቱን ሹክ በሉኝ
የኔማር ተባረኪ እናመሰግናለን
የኔ ውድ እስት መልሽል ፀጉሬ በጠም አስቻግሮኘል ምንም ብታጠብም ዝም ብሎ ፎሮፎርምየምበለም አይዴላም ያሰክካኘልናም ዱቄት ነው አነቴ?
Thank You
ሂና ለፀጉር አሪፍ ቢሆንም ማስለቀቁ መከራ ነው
ስትጠቀሚ አታብዢው ሂናውን
Please used a shapoo and washed.
Enamesegenalen tebareki !!
Thanks
ጥቁር ቀለም ከተቀባሁ 2 አመት ሆነኝ ግን አሁን ሌላ ቀለም አልይዝ አለኝ ሂናም ሞክሬአለሁ ግን አይዝም ፀጉር ቤት ደሞ ጥቁሩ ስላልወጣ ነው ይሉኛል ግን 2 አመት ሙሉ ወይ አይለቅ ወይ ሌላ አይዝ ምን ላድርግ እባክሽ እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አደርጋለው
የተቀባሺውን ብትቀቢ አይዝም እህት አትልፊ ኮፌራ ሂደሺ ስነግራያቸው እነሱ ናቸው የሚቀይሩትእንጅ ጪራሺ አይዘም
@@መሃልኣምባይቱብ የት ነው እሱ
የሎሚው ጭማቂው ምን አይነት ቀለም ይፈጥራል እና ግንባሬ አካባቢ ሽበት አለብኝ እንዴት ይጠፋልኛል በዚሁ ቀጥይ
ሰላምሽ ይብዛ እህት ፎሮፎ አስቸግሮኛል ምን ሊየጠፈዉ ይችለል
እርጎ ቆንጆ ነው እኔ ለውጥ አግኝቼበታለሁ
በጣም ጎበዝ ነሽ
እናመሰግናለን
Lomi sagur yineqlal yilalu ayidel? Anchi degmo texaqamu iyalsh nawu under nawu nageru
Hi were can I get hena
kkkkk ያበዛል ብየ ገዝቸ ገና አንድ ጊዜ እደተጠቀምኩት ጉድ አሰማሽኝ አልደፉውም እጨርሰውና ደግሜ አልገዛም
ተቀቢው እንዳታቋርጭ በጣም አሪፍ ነው እኔ አሁንም ተቀብቼ ነው የምፅፍልሺ
እነመሰግናለን
ፀጉራ እየተበጣጠሰ ነዉ የሂና ልኙነት አለው2የነ ፀጉር ቅባት ሳደርግበት ውስጡ አይገባም ዉሃም አይገባም እባክሽን ነገረኝ
ሚሴጅአታነቢም ጥያቄነበረኝ ማለትም ከዚህ ቀደም ሻይ ጨምሬበት ጸጉሬን አቃጠለው ለምንይሆን
Betam ameseginalew gin ene hina le coolr new yemifligew endet bikeba new yemiyiziligni
ማር ሠላምሽ ብዝት ይበል🌹♥
እነማሠግነለን
ሻይ ቀጠል አሪፍእንዴሆነ ለጠቀመዉ ነገሩኝ
እናመስግናልን የኔ ቅን
የጥብሳ ማጥፍያ ሹክ ብይኝ
Kehinaw gar sidebalek
Menm aygebam weht hina ayzm wereja
❤❤❤
እኔ እጠቀማለሁ ግን አድረቀብኝ ስሙሽጠው ይስባባሯል የምታቁት ካለ ንገሩኝ እዳታልፍኝ😢😢
ሂናውን ስትበጠብጪ ዘይት ጨምሪበት ከዛ ስትታጠቢ ደግሞ በውሃ ብቻ ታጠቢው ከዛ ስደርቅ ዘይት አድርጊበት በሁለት ቀንሺ በሻንቦ ታጠቢው
ነይ በውስጥ
እነመሰግናሌን እህታችን
ሂና በሎሚ ብቀባ ችግር አለወይ የእኔ ዉድ?
👍👍👍🌹🌹🌹
ሂና ሽበት ያበዛል የሚባለው ነገርስ?
ውሽት ነው
Enamesgnalin 😗😗😗😗😗
ቆንጅዬ እባክሽን ያለ እድሜ ሽበት አስቸግሮኛል ደግሞም ከፊት በመሆኑ በጣም መሮኛል በየ ሣምንቱ ቀለም መላ በይኝ
Xiqurii azumudi inaa necii shukurti texeqemi
በኮከናት ዘይት ማሳጅ አድርጊው
😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ እኔስ ስልችት ነው የለኝ
እደዉ በፈጠረሺ እህቴ ቀይ ፅጉር ለማድረግ እደት ነዉ ሂና የምትቀቡት በኣላህ እዳታልፊኝ
እር ፅጉር የሚበዛ ነገር ተባበሪኝ እህት
ሙዝ ተጠቀሚ ማር በኔ ተሞክሮ
@@qtrclick1148 ሙዝና ምን
ማር ወላሂ ጥቁርመጣፍፕጥና ቁርፍድ ባድአፍሊና እደቅባት ማታማታተቀቢ ተዛበጣምያርዝማልምያበዛልም ሞክርው
@@አሚናትየወሎዋቀበጥጥቁር አዝሙድ ለማለት ነው ይቅርታ
ሒና ከማን ጋ ነው ማሬ አልገባኝም 🙏❤
ካንች ከሚመቸኝ አቀራረብሽ ነዉ አመሰግናለሁ
እኔ ፀጉሪአይቀበልም ብዙግዜመክራለሁ እፈልግነበር ግን አይዝም
👍👍👍
Alhamdulillah inga ke durom inakalen le timhitu inna mesaginallen
Shkuran wub demtesh ena sebenash yasdestegal
Tsegure cefu yetseserali yeregefali min lergow mamye
🇪🇹🇪🇹💚💛❤
Wehedochun atazabew Gera gebagna betame tenzaza
እንደት መዘጋጀት እለበት ግልጽነት የለሽም
ፐርም ከተቀባው 7 ወር አለፈኝ ነገር ግን ፀጉሬ እየተበጣጠሰ ነው አሁን ምን መላ አላቹ ?
ፐርም በጣምይጎዳል ፀጉር
ፐርም እኔንም እደጭድ እየረገፈነው ፀጉሬ አትቀቡ ፐርም
አይ እኔ እቀባ ነበር ከስር ያለው ለቆ ጭፌው ደግ እይለቅም ቶሎ ጭድ ሆኖ ነበር ከዛ ጭፌውን ጎምጄ ጣልኩት ከዛ አሁን አልሀምዱሊላህ ከ2አመት ቡሀላ የድሮው ፀጉሬ መጣ ሆ በገዛ ብራችን እየገዛን ሲያጌጡ ይመላለጡ አሉ. የበቆሎ ዘይት ከጅንጅብል ጋር እየተጠቀምኩ አሁን ተስማምቶኛል
@@Tube-zuzu1iz አሳቅሽኝ ሲያጌጡ ይመላለጡ ብለሽ ልክ ነሽ ግን አመስግናለው እኔም እሞክራለው እስኪ
@@kalimola8427 የፐርሙን ጉዳይ ተውት እኔንም ገሎኛል ተላጭቸው ነበር ግን ጫፍ አልወጣም አሁንም ልቁርጥለት መስል
ሞክሪአለሁበጣምጥሩነውማማየ
እንዴት ነው የተቀባሽው
አመሠግናለሑ😘
አረ ድምፁ ከእኔ ወይስ ከእናንተ አይሰማም ።🤔🤔😕
ይሠማል እህት ከሥልክሽ ይሆናል
ለስጠሺን ማብራሪያ እናመሰግናል እህታቺን
እስት ለሺበት መላ በሉኝ ገነ ፣24…አመቴ ነው
Enem 25 amete new tsagure shibet bicha new😭
Aree enam alwu 22 amate shibet bicha new
ሂና እንዳትጠቀሚ በጣም ያበዛዋል
ኸረ ውሸት አያበዛም
አትናደጂ ሌላ መድሀኒት የለውም መናደድ ቀንሺ ማሬ
ምንም የሚጠቅም ሀሳብ አልስጠሽም
ጀዛከላህዉደ እረጋያልሽነሽ
ኑ እንዛመድ እመልሳለው
አችንማንም አይጠላ
መታጠቡ መከራነው
ሀቢትአብሽር
ለማድያት ይሚሆን መላ ካለሽ
ቁጥርሺን ላኪ እኔ እዲልክልሺ ፎቶውን ለማዳያት እህት
@@መሃልኣምባይቱብ እሺ ደስይለኛል ግን ያድናል0509308598
@@warkitastes76 ኧረ ዳንሽ እህት?
8
@@warkitastes76 is that real?
ዉሸት ነዉ ለብርሺ ነዉ ኤጭ ኤጭ ??
የረባ ወሬ ሳታወሪ
ሳህ
እ
እረለፊት እይ ተደበደበበእ ነዉ ከለሽ ነገሪኝ
እሮብ ስኳር ማር ቀላቅለሽ ተቀቢ
በጣም ደስ ብሎኛል በወር 4 ጊዜ ከሽንኩርትና ከዝንጅብል ውሀጋ ከእንቁላል ቢጫውጋ ቲኒሽ ሚስማማኝን ዘይት ጨምሬ ተጠቅሜው አቆመልኝ ሚመዘዘው አልሀምዱሊላህ
ድምፀ መርዋ እህታችን እናመስግናለን በርቺ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን።
ሂናውን ከየት ነው የሚገኘው እርጋታሽ እንዴት ደስ ይላል ተባረኪ ❤🙏🙏
👍👍💓gin edeti tasagureni masadagi echilallo
ቆይ ሄና በየሳምንቱ ወይም በአራት ቀን ብንቀባው ችግር አለው ጉዳት አለው??
የኔ ውድ እናመሰግናለን😍😍😍😍😍😍😍😍
ድምፅሽ ደስ ሲል እርጋታሽ በርቺ ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነው
አመሰግናለሁ🌺❤️
ቀለም የተቀባ ፅጉርን ሂና መቀባት ይቻላል
ሂና ምርጥ ነው ውዴ በወር እንድ ግዜ እጠቀማለው ይስማማኛል ምችት ይበልሺ
ለማቅላት አዘገጃጀቱን ሹክ በሉኝ
የኔማር ተባረኪ እናመሰግናለን
የኔ ውድ እስት መልሽል ፀጉሬ በጠም አስቻግሮኘል ምንም
ብታጠብም ዝም ብሎ ፎሮፎርም
የምበለም አይዴላም ያሰክካኘልናም ዱቄት ነው አነቴ?
Thank You
ሂና ለፀጉር አሪፍ ቢሆንም ማስለቀቁ መከራ ነው
ስትጠቀሚ አታብዢው ሂናውን
Please used a shapoo and washed.
Enamesegenalen tebareki !!
Thanks
ጥቁር ቀለም ከተቀባሁ 2 አመት ሆነኝ ግን አሁን ሌላ ቀለም አልይዝ አለኝ ሂናም ሞክሬአለሁ ግን አይዝም ፀጉር ቤት ደሞ ጥቁሩ ስላልወጣ ነው ይሉኛል ግን 2 አመት ሙሉ ወይ አይለቅ ወይ ሌላ አይዝ ምን ላድርግ እባክሽ እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አደርጋለው
የተቀባሺውን ብትቀቢ አይዝም እህት አትልፊ ኮፌራ ሂደሺ ስነግራያቸው እነሱ ናቸው የሚቀይሩትእንጅ ጪራሺ አይዘም
@@መሃልኣምባይቱብ የት ነው እሱ
የሎሚው ጭማቂው ምን አይነት ቀለም ይፈጥራል እና ግንባሬ አካባቢ
ሽበት አለብኝ እንዴት ይጠፋልኛል በዚሁ ቀጥይ
ሰላምሽ ይብዛ እህት ፎሮፎ አስቸግሮኛል ምን ሊየጠፈዉ ይችለል
እርጎ ቆንጆ ነው እኔ ለውጥ አግኝቼበታለሁ
በጣም ጎበዝ ነሽ
እናመሰግናለን
Lomi sagur yineqlal yilalu ayidel? Anchi degmo texaqamu iyalsh nawu under nawu nageru
Hi were can I get hena
kkkkk ያበዛል ብየ ገዝቸ ገና አንድ ጊዜ እደተጠቀምኩት ጉድ አሰማሽኝ አልደፉውም እጨርሰውና ደግሜ አልገዛም
ተቀቢው እንዳታቋርጭ በጣም አሪፍ ነው እኔ አሁንም ተቀብቼ ነው የምፅፍልሺ
እነመሰግናለን
ፀጉራ እየተበጣጠሰ ነዉ የሂና ልኙነት አለው2የነ ፀጉር ቅባት ሳደርግበት ውስጡ አይገባም ዉሃም አይገባም እባክሽን ነገረኝ
ሚሴጅአታነቢም ጥያቄነበረኝ
ማለትም ከዚህ ቀደም ሻይ ጨምሬበት ጸጉሬን አቃጠለው ለምንይሆን