Hina for hair growth (ሂና ለፀጉርሽ እድገት)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • #የሴቶች_ጓዳ
    ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች በዚህ ዩቱብ አካውት ስለ ሴት ልጅ አተኩረን እንወያያለን ። ዛሬ ግን የሪት ጄል አሰራር ለፀጉር እድገት ይዤላቹ መጥቻለሁ መልካም ቆይታ
    Dear family of the channel, we will focus on the girl in this RUclips account. But today I have brought you a recipe for hair growth. Have a nice stay
    / @-yesetochguada
    • የፓንት ምርጫ ላይ ሴቶች መደረግ ያ...
    • ለሚነቃቀል ፀጉር መፍትሄዎ - የአ...
    • ለፀጉር እድገት - የሩዝ ውሃ ለፈጣ...
    Hina for hair growth (ሂና ለፀጉርሽ እድገት) #የሴቶች_ጓዳ

Комментарии • 12

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 11 месяцев назад +1

    ሰላም ሽ ይብዛ ዋውውውውው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን

  • @etsegenetamare7165
    @etsegenetamare7165 4 месяца назад +1

    አቡካዶ ለጭንቅላት መጥፎ እንደሆነ አንብቤአለሁ ቆዳ ውስጥ ገብቶ ቀዳዳውን ይደፍነውና የጭንላት ካንሰር ያመጣል አትድፈሩ ።
    ሂና በእንቁላልና በወይራ ዘይት በጣም ጥሩ ነው የኔ ፀጉር እድሜ ልኬን እሱን ነው የምቀባው ፀጉሬ 2 ግዜ ነው ካስክ የምገባው ብዛቱና ውፍረቱ ዞማነቱን ጠብቆ ሂውማን ሄር ነው የሚመስለው ስለዚህ አሁን የሚነገሩን ነገርሮች አትድፈሩ።

    • @emuyeyilma7752
      @emuyeyilma7752 4 месяца назад

      ሚያከረድደው? ተባረኪ

  • @TayituAbakostir
    @TayituAbakostir 25 дней назад

    ጥቁር ሂና የለም
    በኬሚካል የተደባለቀ ነውና እህቶቼ
    በቡና ወይም በሻይ ተጠቀሙ::

  • @SaraSeid-u2n
    @SaraSeid-u2n 7 месяцев назад

    ሂና እፈልጋለው ማሬ ስልክሽን ማገኘት አልቻልኩም

  • @ZahraOmar-ps5rt
    @ZahraOmar-ps5rt Год назад +1

    ❤❤❤ ዋዉ

  • @genetkidane
    @genetkidane Год назад +1

    wow❤❤❤

  • @wediaddis5108
    @wediaddis5108 Год назад +1

    ስልክሽን በናትሽ