Ethiopia: አሁን የደረሱን መረጃዎች | ዘ ኢትዮጵያ | The Ethiopia News NOW October 6, 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • Shalework Zewede Zimta New Melse | Mahmud Ahmed | Ethiopia News | Ethio Forum | አስቂኝ Lij Michael | Michael Belayneh | Veronica Adane New Music Album ጎንደር Gonder | Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News October 6, 2024 The Ethiopia News and Views | seifu on ebs Meseret Meberate
    Ethiopian Music Veronica Melaku New Album
    ጎጎት
    Donkey Tube
    Gogot
    Ugarte
    Lij Michael New Music
    Getachew Reda
    Veronica Adane
    Lij Michael
    Haile Silase Birth day
    fano
    feta daily
    addis neger
    abel birhanu 2
    Abdu Kiyar Bubuye | Teddy Afro Dubai
    yayewsew shimelish ethio forum
    Belete Molla
    Veronica
    Mensur Abdulkeni
    Mekuria Haile
    ቡቡዬ
    Euro2024 Germany
    mensur Jemal
    Spain vs England Highlights
    Zeritu Kebede Mezmur Music
    #ethiopia #ethiopianews
    Ethiopian Airlines
    seifu on ebs
    This is
    What is
    telegram
    ONLF
    Jijiga
    EBS sunday
    Hachalu award
    Abiy ahmed
    Gold
    Ministry of Mine
    gudaf tsegaye love story
    Ethiopia Music መዝሙር Mezmur Ethiopia:
    Fano aseged mekonenn
    Gudaf Tsegaye
    ፈታ ደይሊ
    ኢትዮ ፎረም
    Ethio forum
    EMS news
    Anchor
    Mesay mekonnen
    Egypt news
    Somali news
    Eritrea news
    Addis ababa
    Sheger
    Oromia
    OMN
    ONN
    መቅደስ

Комментарии • 128

  • @yohanesabera4044
    @yohanesabera4044 3 часа назад +14

    አላህ ይስጥህ አስታጥቄ
    ብዙ ብትቀባጥርም የፋኖን ወንድነት ግን ተይዘህ ሳትገረፍ መሰከርክ
    ድል ለፋኖ
    ፋኖ ያሸንፋል !!!

  • @serkadisesmelalem9050
    @serkadisesmelalem9050 3 часа назад +17

    ድል ለፋኖ ለተገፍው አማራ
    ኢትዮጵያ አማራ❤❤

  • @birhanuagidew7171
    @birhanuagidew7171 3 часа назад +34

    ብርሀኑ ጅሉ ፋኖ ወንድ መሆኑን አረጋግጦል።

    • @brhanealemayehu5607
      @brhanealemayehu5607 3 часа назад +2

      አወ ወድ ከሆነ ሲል ምን አይነት ጀግና ደፋር ፋኖ እደሆነ ከተቃዋሚ አድበት ሲመሰከርለት ስታይ ሞራል ነው

    • @debelasefere
      @debelasefere 3 часа назад

      Spot on 😂 . Jula eko mirkogna nat

    • @alemayehudesta7729
      @alemayehudesta7729 2 часа назад +1

      የፋኖን ወንድነት ካተቀበሉ ሌላው ትርፍ ነው

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 2 часа назад

      ብርሃኑ ለማለት የፈለገው ኡነት የአማራ ሕዝብ ተቆርቛሪ ከሆነ በራስ ወዳድነት ውጭ መሔድ ሳይሆን ምቾታቸው ቀንሰው ከሚታገሉት ቢቀላቀል አሳማኝ ነበር ማለቱ ነው።

    • @debelasefere
      @debelasefere 2 часа назад

      @@negagetachew974 ye Jula PA negn eyalken new ? 🤣

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 2 часа назад +7

    ብርሀኑ ጁላ ፋኖን የመቀላቀ ውሳኔ ወንድነት ነው ብሎ ከአመነ፤ የፋኖን ጀግናነት እያመነ ነው።

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 3 часа назад +17

    ጁላ ተዉ በኋላ ገዱ ለ4ኛ ጊዜ እንዳይማርክህ😂

    • @haregeweinihabte2483
      @haregeweinihabte2483 Час назад

      Kkkkkk…….Gedu neber ende yamarekew……
      Shaebia yet hedo…….???🫣💔

  • @abereshewa2002
    @abereshewa2002 3 часа назад +8

    1ኛ ከሸዋ ደብረብርሃን

  • @muhammadmusa6691
    @muhammadmusa6691 2 часа назад +4

    ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ ❤❤🎉🎉

    • @sarahj1999
      @sarahj1999 2 часа назад

      በትክክል ይሄምርኮኛ ቆሻሻ የግድቅቤየሚቀባ ጋላ አገሙት

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes 2 часа назад +6

    ጀዝባ ይሄንን ስው አታሳየን ስምተንም አናቅም ወታደር አይደለ ፓለቲካውስጥ ምንአገባው

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 2 часа назад +1

    💚💚💚 አቶ ገዱ በቂና አሳማኝ እዉነቱን ፍንትዉ አድርጎ የሚሳይ መልሥ መሥጠት ይጠበቅቦታል ድል ለይበገሬዉ ለጀግኖች አዉራዉ ለአማራ ፋኖ 💛💛💛 ❤️❤️❤️

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fg 2 часа назад +7

    Dele la amhara fano🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn 3 часа назад +3

    ሲያገኘ ዝም ሢያጣ አሉ ጀነራሉ ለሌሎችም መማሪያ ነው ይህ አበባል

  • @hailulema5055
    @hailulema5055 3 часа назад +3

    ወንድም ሆነ ሴት ከእናንተ ወይ ከብልፅግና ፋሽሥቶች ጋር አብሮ የሚሠራ የለም።ድል ለአማራ ፋኖ በየአቅጣጫው።ፍትህ ለነ መሥከረም ጎበዜ ለነ ዶር የወንድወሠን።ፍትህ ለክቡር አቶ ታዲዮሥ።ፍትህ በግፍ ታግተው ለሚሠቃዩ ሁሉ።

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 2 часа назад +3

    ከመጀመርያው ገዱ ከሕወሓት ኦሐዲድ ይሻላል ብሎ ማሰብ ስሕተት ሲሆን በትግራይም ጦርነት ጊዜ አብዛኛው አማራ በስሜትና ችኮላ አብይ አሕመድ እንደ ፈጣሪ ያየበት ጊዜ ዳግመኛ ስሕተት ነበር፣ አሁንም አማራ ከጥላቻ ወጥቶ በፍቅር ከሁሉም ሕዝብ ጋር በኢትዮጵያነት ቢታገል ፖለቲካዊ ድጋፍ ሊያገኝ ይችላል።

  • @MMolla-cr3bj
    @MMolla-cr3bj 3 часа назад +3

    ስለ ገዱ አያገባኝም ግን ምርኮኛ ወንድ ከሆነ ሲል ይገርመኛል በቃ ልክ እንደ ተራ ሰው አሉባልታ ቁጭ ብሎ ያሳፍራል😢

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 3 часа назад +5

    ፋኖ ወንድ መሆኑን እውቅና መስጠትህ😂

    • @Robely-v9b
      @Robely-v9b Час назад

      ምን ይልጠራጥራል

  • @yonasfikir7200
    @yonasfikir7200 3 часа назад +2

    ብርሽ ስለፖለቲከኞች የተናገረው እውነት ነው

  • @GizawAlemu-oq7yi
    @GizawAlemu-oq7yi 2 часа назад +1

    እውነት ብሏል

  • @abebemelse4906
    @abebemelse4906 3 часа назад +3

    ወገኖቼ ማርሻሉ ያለ አቅሙ የተሸከመው
    ማእረግ አሳነብዶታል ዘመድ ካለው ጠበል ውሰዱት
    አነዴ የኢሳት ጋዜጠኞችን ሌላ ጊዜመዘላበድ ጀመረ እሱ ሳይሆ ማሳያው ሀገሪቱ በምን አይነት ሰዎች
    እንደምትመራ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው
    ሰላውም ለሀገራችን
    ለእውነት እንቁም

  • @NAAMSWEET
    @NAAMSWEET Час назад +2

    ጀግነታቸውን አንተው መሰከርክ

  • @narty46
    @narty46 3 часа назад +4

    በዚሁ አጋጣሚ የፋኖን ወንድነትና ጀግንነት ሥለመሠከረ ደስ ብሎናል ብርሀኑ ጅሎ🤣🤣🤣🤣🤣ያገኙትን ሠዉ እንደ እብድ ዉሻ መንከስ ሥራቸዉ ነዉ እኝክ🤣🤣🤣🤣ታድያ አንተሥ አብይ እግር ስርዓት የምትዉለዉ ለሥልጣን አይደልደ?ገዱ ጀግና ነዉ በፓርላማ መሀል ሤልጣኑን ሣይለቅ በፊት ለአማራ ህዝብ ገዳፊነቱን አሣዉቋል ጀግና ናቸዉ ገዱ🥰🥰🥰

  • @MelakuTeka-k5n
    @MelakuTeka-k5n 3 часа назад +3

    ጁላ እሩጫዋን ጨርሳለች አቅማችሁን ለክቶ ሰለወጣ ይገለብጣችኋል

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 3 часа назад +1

    ሄኖክ ዥምታነው መልሴ የሚለው የመሐሙድን ዘፈን አትቁረጠው አሰማን በሚቀጠለው ፕሮግራምህ

  • @YohansAlemu-y7v
    @YohansAlemu-y7v 3 часа назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 3 часа назад +1

    ፊልድ ማርሻሉ አነድ ባለስልጣን እንዲያውም በሚሊተሪ ከፍተኛ ማእርግ የደረሰ የማይጠበቅ እንዳመጣላቸው አሳፋሪ ነገሮችን በአደባባይ ሲዘረግፉ አማካሪዎቻቸውም ሆነ መንግሥት ዝም ብሎ መመልከቱ የሚአሳዝን ነው።

  • @kefaledagne5624
    @kefaledagne5624 2 часа назад +2

    አይ አስታጥቄ አነጋገሩ በጣም ነው እሚያዝናናኝ

    • @AHMEDDERESE
      @AHMEDDERESE Час назад

      ቀላል ግን መልሶ ሲያዳምጠው ግን እሚያቀርቡት ለመሳቅ ይመስለኛል😂

  • @tgay5642
    @tgay5642 Час назад

    ትክክክልልልል ነዉ ብርሀኑ ነጋ እነጌታችዉ እረዳ እዩዩዪ

  • @abiyeagegnehu9258
    @abiyeagegnehu9258 58 минут назад

    "ፋኖነት ወንድነትና ጀግንነት ነው" ብርሃኑ ጁላ::

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 3 часа назад +1

    ትክክል ብለሀል ስልጣን ሲያገኙ ዝም ይላሉ ስልጣኑን ሲያጣ ለህዝቡ ተቆርቀሪ ይመስላሉ እስማማለሁ
    ይችም ሳህለወርቅ ስለጣንዋን ልታጣ ስትል ዝምታ ገለመሌ ትላለች ስልጣኑን ካፀናላት ትካዜ የለም😂

  • @MeryTaddese
    @MeryTaddese Час назад

    በትክክል ማርሻል❤

  • @yonasfikir7200
    @yonasfikir7200 3 часа назад +1

    ብርሃን ጁላ እውነት ነው
    ፣ብዙ ፖለቲከኛ አጭቢ ነው፣

  • @selomonkidane3264
    @selomonkidane3264 3 часа назад

    Exactly feild marshal

  • @MessiMessi-ec4sr
    @MessiMessi-ec4sr 3 часа назад +2

    የጁላ ልጅ ጂል ሆነ ጭራሽ በጭስ እየጦዘ እየወጣ ይቀባጥራል እራሱ መች ፋኖን ገመጠመ ጀሌውን ልኮ ነው የማያስፈጀው

  • @-xt5km7lq3p
    @-xt5km7lq3p 3 часа назад +1

    ገዱማ ፋኖንማ ተቀለቀለ እኮ፣ታጋይ በሙሉ ወደ ትግል ሜዳ አይጋባም።አንዱ ለትግል ወደ ጦር ሜዳ፣ አንዱ በገንዘብ ለመደጋፍ፣ አንዱ የዉጭ አካለት ድጋፍ ለመሳባሳብ ከዉጭ መንግሥታት ጋር ግንኙነት መፍጣር ወዘተ ይህ ሁሉ የፋኖ ትግልን ማቀለቀል ነዉ።

  • @haregeweinihabte2483
    @haregeweinihabte2483 Час назад

    Brhanu Jula…….ezih lay lik blewal……👍

  • @mominahussien7980
    @mominahussien7980 2 часа назад +1

    Sisay Agena, he goes low with Abey...

  • @DerejeCheklie
    @DerejeCheklie 3 часа назад

    Ay Ethiopia gudeshi

  • @mahlettade6229
    @mahlettade6229 Час назад

    I appreciated Emanuel macron

  • @Joshua-x5v
    @Joshua-x5v 2 часа назад

    ብረሃኑ ጁላ ስለ አማራ ብልፅግና የተናገረው 100% እውነት ነው ግን ፍኖ እውነተኛ የአማራ ነፃ አውጪ መሆኑንም መቀል ግድ ይላል አማራ ማለት ፋኖ ፋኖ ማለት አማራ ነው ምንም አደረጃጀታቸው የተለያየ የጎጥ አመለካከት ጎልቶ ቢታይም ጎላቸው ግን ለአማራ እኩልነትና ነፃነት ነው ፋኖን ማጥፋት አማራን ማጥፋት ነው ይሄ ደግሞ የህልም አለም ነው

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 57 минут назад

    የፋኖን ጀግንነትንም ታመክ ጥሩ ነው ምክንያቱም እየነዳህ ነው

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 часа назад

    አስታጥቄ ፋኖን 'ፋኖ'ብሎ ከመጥራቱ በላይ ወንድ መሆኑንም በመመስከር ባርቆበታል!😂😂😂😂አይ ፋኖ አይበገሬ!!!💪💪💪💪💪💪

  • @YosefGebre-m6x
    @YosefGebre-m6x 3 часа назад +1

    እንደ በርሃኑ ጁላ ከመማረክ ገዱ ይሻላል ።

  • @TemesgenDese-dw3gv
    @TemesgenDese-dw3gv Час назад

    ጁላ ፋኖ ወንድ እደሆነ ሲመሰክር እና ከፅፈኛ ወደ ፋኖ ስሙ ከመጥራት ወዲያ ሽንፈት የለም።

  • @SaferryshYar
    @SaferryshYar 3 часа назад +2

    አይ ጁላ

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 13 минут назад

    10 አለቃ ብርሀኑ ጁንታ የደርግ ርዝራዥ ፤በቀርቡ ፋኖ በቁጥጥር ሰር ያውለዋል

  • @millionabera2506
    @millionabera2506 11 минут назад

    የህዝብ ተናጋሪ ከሆነማ ወደ ጦሎንጦ ስለሚሄድ ዝም ማለት ነው ሚያዋጣው

  • @keftad5600
    @keftad5600 3 часа назад

    የአዝማሪ ፓለቲካ ባዶ ጩኸት ችግሩን የማይናገር መድሀኒት የለውም ።ምን ሰራሁ ሳይሉ ዝምታ ያዋጣ ይሆን?

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 3 часа назад +1

    ይሄ ሰው የሰራዊቱ መሪ ነው ወይስ በምርቃና ነው የሚያወራው ኧረ የሚመክረው ሰው ይጣ መዘላበድ ሆነስራው

  • @wmym
    @wmym 3 часа назад

    የመንግሥት ተብዬው አገልጋዮች፥ ብርሀኑንም ጨምሮ፥ ነገ እንዲህ ዓይነት ውርደት ከኦሮሙማ ባለጊዜዎች እንደሚደርስባችሁ ጠብቁ።

  • @genettadesse9243
    @genettadesse9243 Час назад

    ፋኖ የሚያሽናቹ ወንድ መሆኑ ማርሻሉ መመስከሩ እውነት ያናግርህ ፡

  • @Lemishe
    @Lemishe 3 часа назад +1

    ይህ ስርአት ለኢትዮጵያውያን ከአደጋም በላይ አደጋ ነው ይህ ስርአት በኢትዮጵያን በሰፊው አማራ ህዝብ
    ደም እየተጨማለቀ ቀጥሏል
    እኛ እንደ አማራ ህዝብ ጥላታችን
    ጀነራል ጀዝባው ጁላ አይደለም
    ወይም ሰው በላው አብይ አህመድ
    አይደለም !
    የአማራ ህዝብ ዘር እያጠፋ አገር እያዘረፈ
    የቀጠለው በተመስገን ጥሩነህ በአረጋ
    ከበደ በጃንጥራር አባይ በደሣለኝ ጣሰው
    በፋንቱ ተስፋዬ የሚመራው የአዊ
    የአበርጌሌ በላስታ አገው ነው
    ተመስገን ጥሩነህ አረጋ ከበደ
    ፋንቱ ተስፋዬ ጃንጥራር ደሣለኝ
    ጣሰው እነዚህ ናቸው የአማራን
    ደም የጠጡት እነዚህ ናቸው
    የአማራን ህዝብ የሸጡት
    ያረዱት
    የነዚህን ቤተሰብ እንቅልፍ
    ሳይወስደን ለህግ ለፍርድ
    እናቀርባለን ግዜ ነው
    ማን በአማራ ህዝብ ውስጥ
    በኢትዮጵያ ህዝብ ውስጥ
    ተደብቆ ቤተሰቡን የሚያቆይ
    የለም

  • @ayalewbelaynhe6593
    @ayalewbelaynhe6593 3 часа назад

    እውነታቸውን ነው ፊልድ ማርሻሉ በወልቃይት. ጉዳይ ከወያኔ ጋር ሲያሽቃብጥ ነበረ ገዲ አድር ባይ ነው።

  • @haregeweinihabte2483
    @haregeweinihabte2483 Час назад

    Nexanet emgegnew…tagleh new enji….America honek aidelem….🙈
    Lik ende Eskendir..👍

  • @AyalewYirga
    @AyalewYirga Час назад

    ስለዚህ የጀሬራል ተፈራን ወንድ ነት ጀግንነት እዉቅና ሰጥቶታል ማለት ነዉ

  • @HayatTe-k4v
    @HayatTe-k4v 45 минут назад

    እንኮን አቶ ገዱ
    እራሱ ብረሀኑ ጅላ መችግ ግንባር ላይ ዘመተ
    ወንበር ላይ ተቀምጦ ልጋጉን እያዝረከረከ የድሀልጆችን ይማግዳልእንጂ

  • @JerryMergia-d8d
    @JerryMergia-d8d Час назад

    ብርሀኑ ጅላ የፋኖን ወንድነት አመኑ

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo4509 20 минут назад

    Ghelmso gerail

  • @abatezinabe3385
    @abatezinabe3385 2 часа назад

    ፋኖ ውድ መሆኑን ብርሀኑ ጁላ መሰከሩ ።

  • @tesfayegebre8701
    @tesfayegebre8701 2 часа назад

    በዚህ ደረጃ የሀገር መከላከያ ፊልድ ማርሻል ተብሎ እንዲህ ፖለቲካና አሉቧልታ ይፈትፍት?

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 Час назад

    ማከሮን ጦርነት ከጥላቻ በላይ ምን አስበውእንደተና ገሩ በደምብ አልተተረጎመም።

  • @wegayehuassefa7371
    @wegayehuassefa7371 3 часа назад

    አብን ምሣሌ ነው። ስልጣን ሲያገኝ ዝም አለ።

  • @AsAs-n4k
    @AsAs-n4k 3 часа назад

    ሳለወርቅ ዘውዴ ተደሙ ንፁህ ነኝ ለማለት ተሆነ ተሳስታለች ምክንያቱም ይህ ሁሉ ግፍ በህዝብ ላይ ሲፈፀም የት ነበረች ዛሬ በሙዚቃ ግጥም ህዝብን ለማታለል መሞከር ብልጣብልጥ መጫወት ነው ነገሩ ሁሉ ያላማራት አመዛ አሸናፊ እኴን በግዜ ላሽ ስትል ሳለወርቅን ማን አስሮ አቆያት

  • @danielejigu5307
    @danielejigu5307 2 часа назад

    Gedu is our hero, he will show you how he is brave he is Fano
    Gedu is much better than Berhanu Gula

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib Час назад

    Birehenu jula le 5 gize yefano mirkogna endemthon tesfa adergalew

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 часа назад +2

    እኔ እምትገርሙኚ ጫታም ብርሀኑ ተናገረ ብላቹ ለዜና ማብቃታቹ በጣም ትገርሙኝ አላቹ

  • @bereraaddis4909
    @bereraaddis4909 3 часа назад +1

    የሁለት ምርኮኞች ወግ 😂

  • @Slamh-m8j
    @Slamh-m8j 3 часа назад

    Imo
    Porgrami

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 2 часа назад

    የማን አራም ባማራም ላይም ሚያራብንም ያለም ሚልከዉንም ጦርንም አማራም ክልልንም ሊፈነባንም ነዉ የኦሮሞንም ጦርንም ለወረራም ለዝርፍያም የላከዉም ወራሪይም ጦርዉም አላርፍም አግታለሁይም ባንካችሁም አዘርፋለሁይም ትምህርትም ቢታችሁም ወታደሪይም አስሰፍርበትም አለሁይም የረላትም ወንድነትም በማንጎራጎርም ክልልንም ህዝብንም በማተራመስም በጤርዉም አድርጎም መሪያችንም የመከላከያም የጦርንም መሪይም ንቀትም ትቢትም ንግግርንም ሁልዉም ዉሀንም ሚበላበትም ግዝየም መግብያም ሚጠፋበትም ግዝየም ይመጣል እንደህዎሀትም አመራሮችንም እጣም እድልዉም ቅርብንም ነዉም ይህንም ትቢተኛም ኦሮሞንም ብርሀንዉም ጁላም አንይም አሀመድንም አዮላቸዉም ግማታም ሁልዉም በህዝብንም አማራም ደም ዋኝተዉንም ከየትም አያመልጥዉም ስለገድዉም ሚናገረዉም ይህንም ግማታም ብርሀንዉም ጁላም ጥጋብንም ይተነፍሳልም እስዉም ይሰደዳልም ወይም ወይንቢትም ይከተታልም

  • @AHMEDDERESE
    @AHMEDDERESE Час назад

    ድንቄም የጦር አመራር😂😂😂

  • @eyuas-l7y
    @eyuas-l7y Час назад

    😂😂 ፋኖ ወንድ መሆኑን ማመናችሁ ብቻ በቂ ነው ሲቀጥል ሁላችሁም ፖለቲከኞች አንድ አይነት ናችሁ ስልጣናችሁን ስታጡ ያለምንም ሀፍረት ህዝባችሁንና ብሔራችሁን ሀይማኖታችሁን ነው መጠቀሚያ የምታደርጉት

  • @nuale23
    @nuale23 3 часа назад

    ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ እውነት ተናገሩ

  • @Tilakhun
    @Tilakhun 2 часа назад

    ምነው በመጨረሻ ደቂቃ ስለፕሬዝዴንቷ ቡዙ ማውራት አስፈለገ ለስልጣኑ ስትል ዝምታን የመረጠች ሰው ነች የትግራይን ጦርነት በተመለከተ ፊርማዋን ያስቀመጠች የሀገር መሪ ነች 12:30

  • @HiHi-lg8uq
    @HiHi-lg8uq Час назад

    እብድበለብሀኑጂሉ

  • @tadeltadel-wr9nx
    @tadeltadel-wr9nx 2 часа назад

    ይሄ ብርሀኑ ጁላ የሚሉት ሰዉ የ መከላከያ ሹም ነዉ ወይስ የብልፅግና ካድሬ ነዉ በጣም ነዉ የሚያሳፍረዉ

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo4509 19 минут назад

    Merkoga

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 часа назад

    Yihe - Welaqa mirkogna 😂😂

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 Час назад

    Dili lefano

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo4509 19 минут назад

    WEND khonek lmhen mhekhelkya atwagm ghelmso

  • @WaldayTean
    @WaldayTean 2 часа назад +1

    እውነቱን ነው ወንድ ከሆነ ጫካ…..ይዋጋም ነበር???????

  • @MimiWorku-r5j
    @MimiWorku-r5j Час назад

    ምን ገዱን ወንድ ከሆነ ነው ያለው ጁላ 3ጌዜ ተማርኮ ስለ ወንድነት ያወራል አረ አስታጥቄ ሼም ነው

  • @حواءالعبري
    @حواءالعبري 3 часа назад

    እናተስ በስልጣን ተጣሉ. ህዝብ ተውን

  • @HaileyesusAssefa-q6g
    @HaileyesusAssefa-q6g Час назад

    This media is being senseless

  • @tadesseasfaw841
    @tadesseasfaw841 Час назад

    አይ:ፊልድማርሻል!መቼም:አብዮት(አብቹ):ልጇን:መብላቷ:አይቀርምና:ማርሻሉ:ቢቀርብዎ:ወደየትኛዉ:ፊልድ:ይሄዱ:ይሆን?ሰኔ!ወይስ:አነጦ?

  • @HappySofia-c2j
    @HappySofia-c2j Час назад

    ይሄ ሰዉየ ጤነኛ አይደለምደ ሁሉንም ከሰሰሳ እየቃዠ ነዉ

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 2 часа назад

    ሔኖክ ዘሀበሻ ;የብልጽግና ውሻ !
    ለመሆኑ ያልታሰረው ወንድምህ ተፈታ?😁

  • @tadessetessema-h8u
    @tadessetessema-h8u 2 часа назад

    Er yhi sewye jili nw be geta sem er tew belut ngru interview adragiw sisay agena sydel enda ke esu yebase

  • @UserUser-fn7jd
    @UserUser-fn7jd 2 часа назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Tilakhun
    @Tilakhun 2 часа назад

    ምነው በመጨረሻ ደቂቃ ስለፕሬዝዴንቷ ቡዙ ማውራት አስፈለገ ለስልጣኑ ስትል ዝምታን የመረጠች ሰው ነች የትግራይን ጦርነት በተመለከተ ፊርማዋን ያስቀመጠች የሀገር መሪ ነች 12:30