ተፈጥሮአዊ ከኬሚካል ነፃ የሆነ እቤት የሚዘጋጅ የፀጉር ቀለም ለሸበትን ለሚበጣጠስ 100% how to make henna color and hair growth

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 150

  • @semretfesshaye
    @semretfesshaye 22 дня назад +1

    እጅሽ ይባረክ የኔ እህት ❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 11 месяцев назад

    አሰላምአለይኩም ውዴ እንኩዋን ሰላም መጣሽ❤ዋው እናመሰግናለን

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ ነው ምክንያቱም የጸጉር ቀለም ብዙ ጉዳት ስላለው እንዲህ በቤታችን ሰርተን መጠቀም ይሻላል የጠቀመሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @astretube4607
    @astretube4607 11 месяцев назад

    ራህማዬ ዋዉ በጣም የሚያምር ከለር ነዉ በእዉነት የማይለቅ ከሆነ በ ጣም አሪፍነዉ ከኬሚካል ነፃ እናመሰግናለን በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 10 месяцев назад

    የዛሬ ይለያያል ዋውው በጣም ምርጥ ምርጥ እያሳየሽ ነው በጣም ቆንጅ ነገር ምንም ጉዳት አይኖርም መቼም ተፈጥሮ ነገር ስለሆን ጎበዝ ቀጥይበት 👌❤️❤️

  • @nardosloveyoutube6340
    @nardosloveyoutube6340 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሸን ይብዛልኝ ውኝ እህታ ችን ዋውውውው ለጣም አሪፍነው የሰራሺው ውድ ቀለም መቀባት ቀርቷል በቤታችን እንደዚህ አዘጋጅተን መጠቀም እችላለን እናመሰግናሉ ውድ በርቺልኝ

  • @agertube7102
    @agertube7102 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ሰላም መጣሽ እህታችን ዋው ሀሪፍ የፀጉር ቀለም ነው በጣም ከልብ እናመሰግናለን በፍቅርሸር ስለምታደርጊልን ተባረኪ በርች እግዚብሆር ሀገራችንን ከጥፍት ውሀ ይጠብቅልን አሜን

  • @eldanakitchentube2369
    @eldanakitchentube2369 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ብዝት ይበልልኝ እንካን በሰላም መጣሸ ዋውውው እጅሸ ይባረክ በጣምነው የሚያምረው እናመሰግናለን በርቺ ቀጥይበት ❤

  • @user-sz6wj9ru7t12
    @user-sz6wj9ru7t12 10 месяцев назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት እህታችን ስለመጣሽ ደስ ብሎናል በጣም አሪፍ ነገር ነው ለፀጉራችንም ይዘሽልን የመጣሽው ጥሩ ነው በርችልን እህታችን ቆንጆ ነው ቀይ ስር ደግሞ ለምግብነት ብቻ እንጂ ለምግብነት ብቻ እንጂ ለጸጉራችን እንደሚሆን አላውቅም ነበር ስላስተማርሽንብ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc 10 месяцев назад

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ሀሪፍ አሰራር ነው እንሞክራል በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው

  • @ethiotube01
    @ethiotube01 10 месяцев назад

    Nagenyii waqayyoo bakka jirtuti sif haa bayy'atu bagaa nagaan dhufte jabadhu bayy'ee namati tola halumaa kanan itti fufi waqayyoo biyyaa keenyaaf nagaa haa busu jabadhu

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 11 месяцев назад

    በጣም አሪፊ ነው ቀይስር, ከለር እራሱ ይቀይራል በዛላይ,ለሁለት ነገር,ነገር የሰራሽው እናመሰግናለን በርቺበ በሌላም ቪድዮ አጠብቅሻለን

  • @Agartukoke
    @Agartukoke 11 месяцев назад

    Baga nagaan dhuffe oboleti koo wow wow wow baayee namatii tolaa hojii gaarii dha jabadhu iti fufii baayee Baredaa dha anilee Waan kana yaaleen turee galatomii ❤ so much good thanks

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube 10 месяцев назад

    ♥️ ዋው በጣም አሪፍ ነው በነገራችንን ጥላት ወይም ህንድጠቀም አሪፍ ይመስለኛል ብዙ ጊዜ በጣም ነው ሚበጣጥሰው ግን አሪፍ ነው ብቻ በር ❤❤

  • @አይናለምባያብልዩቱብቻናል
    @አይናለምባያብልዩቱብቻናል 10 месяцев назад

    ዋውውውው አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን የኔ ውድ ጎበዝ ጠንክሪልኝ መልካም ጊዜ ፅጉርሽም ያምራል ተንከባከቢው ይበልጥ እሽ ውድ መልካም ጊዜ

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 11 месяцев назад

    ዋዉዉዉ በጣም ቆጆ አሠራር ነዉ
    ጎበዝ ነሺ በርቺ እናመሠግናለን
    እናመሠግናለን ስለጋበዝሺን የጠቀመሺን

  • @astutubeyearsi3548
    @astutubeyearsi3548 10 месяцев назад

    Selm selm widee melkmaa sifaa bawunata desii yemila newu barchilen mamayee malkmaa siraa barchilen wide yemira desii newu yemilewu barchii❤❤❤

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 11 месяцев назад

    ራህመየ እንኳን ደና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ደስስ የሚል ቆይታ ነበር በርችልን ብዙነገር እጠብቃለን ካች ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሐገራችን ይሁን አሜን እናመሠግናለን❤❤❤

  • @ethio140
    @ethio140 10 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ላንች ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ዋውውውውው በጣም ቆንጆ የፀጉር ውህድ ነው ያሳየሽን እጆችሽ ይባረክ በርቺ አርፍ ቆይታ ነበር❤❤🎉🎉

  • @astersimatube
    @astersimatube 11 месяцев назад

    ዋውው በጣም ቆንጆ ነው የኔ ውድ❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ የኔ ውድ እህቴ በርችልኝ እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ

  • @masaratinagaraatube7484
    @masaratinagaraatube7484 11 месяцев назад

    Baga nagaa dhufatani dhufatee Wanii Rifasaa keenyaa nuufi fayaduu Fideer Galatomii itti fufufii Hojjii kanaclatii 👍👍👍👍

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 10 месяцев назад

    ማሻ አላህ አሪፍ ነገር ይዘሸልንን የመጣሸው ውዴ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እኔም እሞኽረዋለሁ ለውጡንም እነግርሻለሁሁ

  • @habitayetubi
    @habitayetubi 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰጌን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን ዋውውው በእውነት ምረጥ የፀጉር ውሄድ ነው አመሰግናለሁ

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ የፀጉር ቀለም ከከሚካል ነፃ የሆ ነው እናመሰግንአለን

  • @ritatube19
    @ritatube19 10 месяцев назад

    Egezabiher yemesegen selameshi yebeza eheta enekon dehena metashi eheta arife wude ena des emel azegejajet new enmokerewaln berchilegn eheta egezabiher hagerachinene selam yadergelen

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን አሪፍ ውህድ ነው ያሳየሽን በርችልን ሸር ስላደርግሽልን እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ፍቅር አንድነትን እግዚአብሔር አምላክ ያድለን

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 10 месяцев назад +1

    ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጣብቅ ዋውውውው 🎉🎉🎉የፀጉር አርፍ ናው🎉🎉❤

  • @enattube5446
    @enattube5446 11 месяцев назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ዋውውውው የሚገርም ቀለም ነው ያሳይሽን እንደዚህ አይቼ አላውቅም ታምር ነው ጎበዝ ነሽ የምን ቀለም መገዛት እንደዚህ አድርጎ ፀጉርን ማስዋብ ማሳመር ነው እናመሰግናለን እንደዚህ ቆንጆ ከኬሚካል የነፃ ቀለም ሰላሳይሽን❤❤ በርቺ ጎበዝ

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 10 месяцев назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም እህት በጣም አፍሪ ቆይታ ነው ያሳለፍነው እናመሰግናለን ለፀጉር የሚጠቀም ነገር ነው ያሰየሽን በርች ጎበዝ ❤❤❤❤

  • @halaq
    @halaq 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ውደ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች ምርጥ የቀይ ስር ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለሀገራችን

  • @gunatube12
    @gunatube12 10 месяцев назад

    Waw ይበል ያሰኛል ጎበዝ እህቴ በርችልን. ሰላም እህቶች እንዴት ናችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ሀገራችን. ይባርክን

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 11 месяцев назад

    ውዴ ቆንጆ እግዚአበሔ ደመሰገን ሰለ ነበርን ቆደታወ ግዜ እናመሰግናለን ጥሩ ዉደደት ግዜ ነበርን አናመሰግናለን ሰለ ምታካፍለን በርቱ በአሀን ሰአት የምያዎጣው ብዝንዝ ሐሰረት በጣም ደሰ ደላ

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 10 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋው በጣም አሪፍ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ያሳየሽን በቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ምልካም ግዜ ይሁንልሽ

  • @atsedetube123
    @atsedetube123 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ የፀጉር ቅባት ነው ይዘሽልን የመጣሽው እናመሰግናመን በጣም አሪፍ ነው

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen 10 месяцев назад

    ashem ashem herkka funee jiiraa jiirtuu baga nagan dhuftee woow wooow bayee baredadhaa jajjabdhuu❤❤❤

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 11 месяцев назад

    ሰላም እዴት ነሽ ሰላም ላች ይሁን የውነት በጣም አሪፊ ነው ለፀጉራችን እናም ሴት ሆይ ተፀቀሙት በተረፈ ከልብ ነው ናመሰግነው ብር ስላርግሽልን

  • @mamanew7281
    @mamanew7281 10 месяцев назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላ ተባረከላ በጣም ድስየሚል አሰራር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለንበርች ቀጣይ በሌላ ቪዶ እጠብቃለን ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው በርች

  • @yenutube21
    @yenutube21 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን ደስ የምል አስራር ነው ያሳየሽንን ምርጥ የፀጉር ውህደት ነው ያሳየሽንን በርችልንን በሌላም ቪዲዮ እንጠብቅሻለን

  • @birhanimedia4242
    @birhanimedia4242 11 месяцев назад

    እንኳን በሰላም መጣሽ ውደ መልካም ቆይታ ነበረን እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ የፀጉር ቀለም ነው እንሞክራለን እናመሰግናለን በርች በቀጣይ በለላ እናገኝሻለን❤❤

  • @fekr21tube82
    @fekr21tube82 11 месяцев назад

    Egzyabhr yemsegen ehtachn selamsh bekrsetous bezet terf yebel waw betam des yelal beka yekr yelem ከምግም ወድ ፀጉር ተዘዋውሯልን አስተምሩን እንጅ እንደዚህ በርችልኝ

  • @user-sz6wj9ru7t12
    @user-sz6wj9ru7t12 10 месяцев назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሺህ ብዛልኝ ባልሽበት እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል በእውነት ሀገራችን ውስጥ እኮ በጣም ሞልቷል ቀይ የሰርግ የሰርግ ለምግብነት ብቻ ነው እንጂ የምናቀው ለፀጉራችን እንደሚሆን አናቅም ነበር እ ስላስተማርሽን ከልብ እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርችልን

  • @alemyetube-
    @alemyetube- 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ወጣም ምርጥ ለፀጉር የሚጠቀም ነገር ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @hala-th2to
    @hala-th2to 11 месяцев назад

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ራህማዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሀሪፍ ቆይታ ነበረን

  • @goodislove8285
    @goodislove8285 11 месяцев назад

    Wawoooo ❤❤❤❤❤❤❤very good job is it

  • @KaliBirth
    @KaliBirth 11 месяцев назад

    እንኳን ሰላም መጣሽ በርች ጎበዝ ነሽ ካንች ብዙ ነገር እንጠብቃለንንን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 11 месяцев назад

    ሰላም ሰላይሺ ይብዛ ሰላምናፍቅርን ያብዛልን በያለንበት አላህ ይጠብቀን ማሻአላህ በጣም አሪፍ ስራነዉ በርችዉደ❤❤❤❤🎉ሰላምናፍቅርን ያብዛልሺ🎉🎉

  • @dammeetube1
    @dammeetube1 10 месяцев назад

    Ashama harkaa funee baga nagaan dhuftaan woow bayyee namati tolaa jabadhuu qaxaleekoo ogummaa kee kanan jaabdhuu itti fufii hojedhuu❤

  • @hiyabchannel5707
    @hiyabchannel5707 11 месяцев назад

    ዋውውውው የሚገርም አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽን ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ❤❤❤

  • @zinuGetu7583
    @zinuGetu7583 11 месяцев назад

    እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣሽ ረህሙ ቆንጆ የሂና አሰራር ነው ያሳየሽን በርቺ ውዴ..ሰላሙን ፍቅሩን አድነቱን መተሳሰቡን ፈጣሪ አምላክ ለሁላችንም ያድለን አገራችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አሜን 🙏

  • @mylife-jh4vk
    @mylife-jh4vk 11 месяцев назад

    አሪፍ ነው እሄማ ከለርም ይሰጣል ጸጉር ቤት መሄድ ቀረ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ያሳዬሽን እናመሰግናለን በተፈጥሮ ነገር ማሳመር ይቻላል

  • @Dagu-bi9ds
    @Dagu-bi9ds 10 месяцев назад

    ዋውውውው በጣም አሪፍ አሰራረሰ ነው ያጋራሽን ያወቁትን ሜሳወቅመልካምነት ነው ለምታረጋጊሌን መልካምና ጠቃማ ነገርች በሙሉ እናመሰጌናለን በቀጣይ በሌላ ،ቨደወ ኤጠብቅሻለን

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz 11 месяцев назад

    እግዝአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ ውድ እህታችን ዋውውው ለጣም አሪፍነው የሰራሺው ውድ ቀለም መቀባት ቀርቷል በቤታችን እንደዚህ አዘጋጅተን መጠቀም እችላለን እናመሰግናሉ ውድ በርቺልኝ

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 11 месяцев назад

    ሰላ❤ውውውውው ለፀጉር ቆንጆ የሆነ አሰራር ነው አመሰግናለንም ሰላም ከእግዚአብሔር ይሆና ከክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሰላም ሙሉ ጸጋ አንቺ የተሰላም ነሽ ወይ ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም ነው እንኳን በሰላም ወደዚህ ስለመጣሽ ደስ ስለ አስተማሪዎች እናመሰግንሃለን ኪበር የለኝ መልካምነት ለራስ ነው ብዙ ነገር ካንቺ እንጠብቃለን

  • @wyn918
    @wyn918 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገነው ሰላም ሰላም ውድ የሀገር ልጆች ሰላማችሁ በያላቹበት ብዛት ይበል በጣም አሪፍ የሆን የፀጉር ቀለም ነው ያጋራሽን ደስ የሚል ቆይታ ነበርን

  • @Meetiiqueen
    @Meetiiqueen 11 месяцев назад

    Nageenyii fi hararii waaqayyoo mana kanaf haa ta'u baga nagan dhufte noorii qalii nama waaqayyokn biyyaa keenyaaf naga jalaalaa tokkummaa nuuf kennu waaqayyoon Wowowow Halluu riifeensa bareedda qabate dhufte galatomi ❤❤❤

  • @yordiitube7760
    @yordiitube7760 10 месяцев назад

    Naga waqayyo man kan ysa tauu jira jirtuu baga nagadh dhuftee obbollrtikooo yeroo gaarii tureee obbollrtikooo 😍😍😍😍

  • @martahailu4634
    @martahailu4634 10 месяцев назад

    ሰላም ሰላም አግዚአብሔርይመሰገንአንኳንደናመጣሸ፣አህታችን፣ዋውውውውውውበጣምየሚገርም፣ወህድነውበርችልየኔጎበዝአህት❤❤❤❤❤

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 11 месяцев назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን ቀይስርም ለጸጉር ይሆናል ማለት ነው እስኪ እኔም ልሞክረው ይሆን እናመሰግናለን በርችልን እህታችን

  • @cookingcorner8348
    @cookingcorner8348 10 месяцев назад

    Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe wowwwww betame yemerali gobeza berche enea siri❤❤❤❤❤

  • @-tgtube3273
    @-tgtube3273 10 месяцев назад

    እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ውድ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ምርጥ የሆነ ውህድ ነው ያሳየሽን ጎበዝ በርችልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለነበረን መልካም ቆይታ ምስጋናችን ከልብ ነው

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ 10 месяцев назад

    ወይጉድ የኔውድበውነቱተሰራ በጣምአሪፍነውየኔቆጆ በርችልኝ
    ስትእህቶቻችን የሜፈልጉት ነውየኔውድ በርችልኝ እሽ እህታለምየ
    በርችልኝ እሽ

  • @ematube8524
    @ematube8524 10 месяцев назад

    ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እማ መሽ አላህ ማሻ አላክ ማሻ አላህ ማሻ አላህ እህቴ አሬፍ አሰራር ነው በርች እህቴ ዋውውውው እኔም እሞክርው አለሁ እስኪ ሂና ስለምወድ

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. 10 месяцев назад

    Salami Selma new 🎉❤yene wudi konjo good share videos yzenale tenure sirash daselea weddd azoshe yene mar wudi Ethiopia zalalam ❤ videos daselea share yene mar wudi thanks you wdeshlwo tagore seraaaa barchee Amen Amen Baxami yamrl bashe

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 11 месяцев назад

    ሠላምሽ ይብላልኝ ራህማዬ እንኳን በሠላም መጣሽልን ዋውው የምር በጣም አሪፍ ነው ቀለም ከመጠቀም ሰለማታካፍሉን እናመሰግናለን❤

  • @AMIR465
    @AMIR465 10 месяцев назад

    Ashaama harkaa fune jira jirtu ijoole biyya kotti hundii kessanu bakka jirtanitti Rabii isin walin yaa jiratu wow jabadhu Bay ee gariidha hojii kee itti fufii wan ofi

  • @metefeleke9600
    @metefeleke9600 10 месяцев назад

    Betam konjo wuhde new le tsegurachin le shebet le matifat konjo new enmokiralen ❤ yaleshen temokiro yitekimale beleshi silakafeleshen ke lebe enamsegnalen berchilen be lelam video entbkalen selamshi yibeza agerachin sslam fikir yisten

  • @tube20134
    @tube20134 11 месяцев назад

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ።ስ ብሎኛል በእውነች ደስ የሚል ለፀጉራችን የሚስማማ የሂና አቀባብ ነው እያሳየሽን ያለሽው ከለሰብ እናመሰግናል

  • @Selamawit
    @Selamawit 11 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ራህማዬ እንኳን ደህና ቆየሽን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ይሄን ውህድ በቲክቶክ አይቼው ወድጄዋለሁ እና እናመሰግናለን

  • @ሳራማልከ
    @ሳራማልከ 10 месяцев назад

    bagaa naganaa dhuftee qalii koo jabadhuu dhugaa bayyee namatii tolaa wanaa ofii koo biyyaa kenyafaa nagaa. jalalaa tokkoomu nufaa yaa kenuu waqayyo😊

  • @Azeb1
    @Azeb1 11 месяцев назад

    selam enekan dena nexash des ymil arif koyta neber enansegenalen ❤❤

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 11 месяцев назад

    አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ጠቃሚ እውቀት አዘል ነቀር እናመሰግናለን ቀጥይበት ውዴ

  • @emamu21
    @emamu21 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ በእግዚአብሔር ብዝት ትርፍ ይበልልሽ ቆንጆ ነው ግን እንዳው ይሄ ይሻላል ይሄ ይሻልን ይላሉ ሚድያላይ እኔ ግን ምንም የጠቀመኝ የለም

  • @masiitube8361
    @masiitube8361 11 месяцев назад

    Akkami Akkami jituu jiraa hudi keessaan ni Akkami mee garuu waa waaa
    Baayee nama toollaa garuu jabadhuu

  • @FURTUMEDIA4
    @FURTUMEDIA4 11 месяцев назад

    Baga nagaan dhufte my sister Arif sira newo beziw kaxybte barchi so much good selamsh yebzaa berchi ❤

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun 10 месяцев назад

    ሰላም እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን እንዴት ቆያችሁኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም አሪፍ ውይይት ነበር በርቱ እንበራታ ፈጣሪ ለሀገራችን ኢትዮጵያዊ ሰላም ለህዝባችን ፍቅር ይስጥልን!!!!🤲🤲🤲🤲💚💛❤

  • @booneeentertainment1175
    @booneeentertainment1175 11 месяцев назад

    Bagaa nagaan dhuftee obboolleessaatti keenyaa manikee heedduu namati tola akkanuman itti fufii wooowowo

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 11 месяцев назад

    ስላም ስላም እራሚ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ የኔ ውድ ምርጥ ዜዴ ነው እጅሽ ብርክ ይበልልኝ እናመስግናለን ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 10 месяцев назад

    Selm enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmishe Bizet bizezet yabalilish wooow batem konjo kilme naw barchi yene gobize yawukitun masawuki malkiment naw bakitye baselm yaganagni lahagarchin selmun andenatuan yamaliseln egzbher

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 10 месяцев назад

    Selamish yebzaa konjo wohid new yemachish melkam gize konjo ye tsagur wohid new yasayeshi enameseginalen melkam kan

  • @ETENESH
    @ETENESH 11 месяцев назад

    ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝዝት ትርፍርፍ ይባልኝራሀማዬ እንኳንደህና መጣሽ ዋዉበጣም ምርጥወህድ አኔወድጃሎ እስክ እንሞክራልን እግዚአብሔር አምላክኢትዮጵያንሰላምያድርግልን🎉🎉

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403 10 месяцев назад

    Beta konjo new yasayesen ❤ enamsgnaln egzyabhre amlake hagrhenn yetbkelene selenberen koyet des yemle nebr ❤

  • @zahara5564
    @zahara5564 10 месяцев назад

    እህታችንን ስላም ስላም እንካን ደህና መጣሽ ዋውውውው ነው በጣም የሚያምር የፀጉር ቀለም ነው ያካፊልሽን እናመሰግናለን በሪችልኝ እህታችንን ውድና የተከበራችሁ ያሀገሬ ልጆች እንዴት ናቹህ በያላችሁበት ስላማቹ ይብዛላችሁ ይብዛልን ስላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቻችን

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 11 месяцев назад

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahmatube1628
    @rahmatube1628 11 месяцев назад

    Wawoooo mirtne gobze Bershi. 😊 ❤❤❤❤

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 11 месяцев назад

    ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ ማሻአላህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
    በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለ

  • @fikrtube8422
    @fikrtube8422 10 месяцев назад

    Selam lachi yihun enkuan adehna metash ehte enamesegnalen berchi selam adinet fkr lagerachin yihun fetari beyalenbet yitebken amen ❤

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer 11 месяцев назад

    Ezgeber yemesegen selamesh yebezing enkan dane metesh yene.mar wow batem yememer tseguren yemeyegoda qelem new yesereshew yene mar ejash yeberek sila akafeleshen kalibe enmasegenwlen

  • @tgsityutbe8554
    @tgsityutbe8554 11 месяцев назад

    slamesh ybeza yen wed enkan dhuna metash berechelgn betshal sera entbekalen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @genitube.g9425
    @genitube.g9425 10 месяцев назад

    ሰላም ለኢትዮጵያ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን አሪፍ ነዉ ግን የውስጣችን ኬሚካል ከጭንቀት ሲፀዳ ነዉ አገልግሎት የሚሠጠው

    • @ShamsAtheopia
      @ShamsAtheopia Месяц назад

      በትክክ😂😂😂😂😂😂

  • @genetkedir3202
    @genetkedir3202 10 месяцев назад

    Waaaaaaw hedu baredaaa midhaginaa kenaa waan nu barbachisu nu fidee akanumaa itti fufii jabadhu raabin biyaa kenaa nagaya haa busu inshala

  • @tshayekefelatube8371
    @tshayekefelatube8371 11 месяцев назад

    ራህማዬ ዋዉ እኔ ቡኒ ፀጉር እወዳለሁ እጅሽ ይባረክ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል አሪፍና ደስ የማል ቆይታ ነበር ሰላም ለኢትዮጵያ ሃገራችን

  • @yosephtube1
    @yosephtube1 11 месяцев назад

    selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 10 месяцев назад

    Salam Salam ukanii dasiii maxachuu Salam lagarachenii arefii qoyetaa nowuu wow sameree awoo imachalee 👍👍👍🥰🥰🥰🌺🌺

  • @hani8649
    @hani8649 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን።ሠላም መጣሽ አሪፍ ውህድ ነው ይዘሽልን ነው የመጣሽው ላንቺ የጠቀመሽን ለኛም ስላጋራሽን እናመሰግናለን በርቺ ሁሌም ይዘሽልን የመትመጭው ጠቃሚ ናቸው በርቺ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @dammeetube1
    @dammeetube1 11 месяцев назад

    Norii baga nagaan dhuftee baredukoo nagaan waaqayyoo mana kanaaf haa bayyatuu woow woow hojii bayyee bonsadhaa itti nuu jabadhuu ❤

  • @Hayimi124
    @Hayimi124 10 месяцев назад

    Ashamaa harkaa funee jiraa jirtuu bagaa nagaan dhufte jabadhuu ittii fufii halumaa kanan hojii garidhaa irraa jirtaa

  • @weyni2816
    @weyni2816 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እንኳን ሰላም ለሀገራችን ይሁን በጣም ጥሩ ነው ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላም ለእናተ ይሁን በጣም ምርጥ ነው ዋውውው❤

  • @LiJ-MURAD
    @LiJ-MURAD 11 месяцев назад

    ወሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውዴ ዛሬ በጣም የተመቸኝ ነገር ነው ያየሁት ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ልዩ አላህ ይጠብቀን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጥልን

  • @Hangatu450
    @Hangatu450 10 месяцев назад

    Asalamu Alekum warafatulah wabarakatu alhen fikii habibat tiyaa Rabin biyaa kenaa nagaya haa busu inshala

  • @tadelutube3500
    @tadelutube3500 11 месяцев назад

    Nagan Waqqayoo mana Kanafan haa ta'uu baga Nagan dhufte wawwwo wawwwo hojii bareda qabate dhufte jabbadhu itti cimii ❤