🔴 በልጅነቱ ዓለምን ጥሎ የመነነው ሕጻኑ መነኩሴ | ስሙትማ በማርያም -

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @Yemaryamlijochmahber
    @Yemaryamlijochmahber  3 месяца назад +240

    ውድ የተዋሕዶ ልጆች የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጅ ቤተሰቦች በወደደን ባፈቀረን በሕያው በልዑል እግዚአብሔር ስም ሰላም ለእናንተ ይሁን። በረከታቸውና ቡራኪያቸው እንዲደርሰን የቃላቸውን ፍሬ እንድንመገብ ለብዙዎችም መጽናኛ ይሆን ዘንድ በማሰብ ይሄንን ቪዲዮ ወደ እናንተ አድርሰናል። ይሄንን ስናደርግም አማክረን፣ አስፈቅደን፣ እንደሆነ እንድታውቁልን እንፈልጋለን። በረከታቸው ለሁላችን ይሁን አሜን!

    • @ethiopiyaye
      @ethiopiyaye 3 месяца назад +6

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በረከታቸው በሁላችን ይሁን እኛንም በሩቅ አገር ላለነው በጸሎት አስቡን

    • @tobiyatimes
      @tobiyatimes 3 месяца назад +4

      አሜን በረከታቸው በኛ ላይ ይሁን ይሄ ቪዲዮ ራሴን እንድፈትሽ አድርጎኛል ደሞ አንደበታቸው ሲጣፍጥ
      እንደ አባ ገብረኪዳን ለትውልድ መዳን ይግለጣቸው የምትሉ

    • @Mikiyas-fh3hq
      @Mikiyas-fh3hq 3 месяца назад +9

      እግዚአብሔር ፍሩ አደባባ እያወጣችሁ እንዲጠፊ መክኒያት አትሁኑ ያለንበት ዘመን እያወቃችሁ😢

    • @amalajekidusan6360
      @amalajekidusan6360 3 месяца назад +2

      ​@@Mikiyas-fh3hq
      እዉነት ነዉ::
      ሰሚ የለም ያሳዝናል::

    • @MerhawiAbadi-l6t
      @MerhawiAbadi-l6t 3 месяца назад

      ውሸታም ነህ የገዳም አባት እንደዚ አይልህም።ሸይጣን ካልሆነ በሰተቀር ።ከንቱ ነገር ነህ አትዋሸ መናፍቅ ነህ አደል።።

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 3 месяца назад +680

    እባካችሁ ብትችሉ አለምን ንቀው የመነኑ አባቶቻችንን አደባባይ አታውጡብን በቤቱ ያፅናዎት

  • @Tekle-r9s
    @Tekle-r9s 3 месяца назад +232

    እረ በማርያም ተዋቸው በሰላም ይኑሩበት እራሳችን ሂደን ፈተና እንሆናቸዉና ሲሰሳቱ አባቶች እንዲህ አደረጉ እንላለን

  • @SamsungA-om7vz
    @SamsungA-om7vz 3 месяца назад +1009

    እኔ ከናንተ አላውቅም እባካችሁ አደባባይ አታውጧቸው ለከንቱ ውዳሴ አትጣሏቸው እማምላክ ወላዲተ አምላክበዘርፋፋ ቀሚሷ ትደብቆት ፍፃሜዎትን ያሳምርሎት ፀሎት ልመናዎት ይድረሠኝ

    • @yeelsa
      @yeelsa 3 месяца назад +45

      በትክክል እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሳ ሸፍና ታፅናልን 🙏🙏🙏

    • @ine-h3
      @ine-h3 3 месяца назад +3

      አረ እንደዛ አለ ስለዚህ በተለያየ የዉጭ ሀገራት መናኙች ስላሉ ችግር ያለዉ አይመስለኝም በእኔ አመለካከት

    • @fyry8481
      @fyry8481 3 месяца назад +5

      ችግር የለዉም እኛ እንማርበት አለን😢😢

    • @kwtubemekdes
      @kwtubemekdes 3 месяца назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @Tigist-ji5nu
      @Tigist-ji5nu 3 месяца назад +31

      ትክክል እባካችሁ ሀይማኖታችንን ለዩቲዩብ መነገጃ አታድርት ይህችን አለም ንቀው የመነኑትን አባቶች አደባባይ አታውጡብን ይሄን ስላልኩ ይቅርታ

  • @alemutelilo1
    @alemutelilo1 3 месяца назад +241

    እባካችሁ እባካችሁ እደነዚህ ያሉ አባቶችን በሚዲያ አታውጧቸ በፃሉታቸው ያስብናልና

    • @zaharasavery6202
      @zaharasavery6202 3 месяца назад +2

      ሁልጊዜ የምለው ነገር ለጠላት ማጋለጥ ነው አቅራቢዎቹ ለሳንቲም ነው የኢትዮጵያ ነገር ያሳዝናል

    • @HelenTilahunGebregiorgis
      @HelenTilahunGebregiorgis 3 месяца назад

      Amen amen amen 🙏❤️

  • @breyhabeshawit8280
    @breyhabeshawit8280 3 месяца назад +178

    አቤት መታደል😢 አባቴ በፆሎቶት ያስቡኝ እኔ ሃጥያተኛው 😢 በረከቶ ይደብብኝ❤❤❤❤❤❤

    • @mimiimim8287
      @mimiimim8287 3 месяца назад +3

      አሜን

    • @Tesfaye-pm5hk
      @Tesfaye-pm5hk 3 месяца назад +1

      Amen Amen Amen

    • @ERMIYESKETEMA
      @ERMIYESKETEMA 2 месяца назад

      ባስቸኮይ በፖሊስ ተይዞ ወደትምህርት ቤት ይግባ

    • @breyhabeshawit8280
      @breyhabeshawit8280 2 месяца назад +1

      @@ERMIYESKETEMA ጌታችን የአላአዛር እህቱ ለማርያም ምን አላት መሰለህ እስዋ ስራ ስትሰራ እህዋትዋ ግን የጌታችን እግሩ ስር ቁጭ ብላ ትማር ነበር ከዛ እንድታግዘይኝ ነገራት ስትለው ማርያም እስዋስ የበጃትን የሚጠቅማትን መርጣለች አላት እና ሁሉም የዚ አለም ነገር ጠፊ ሃላፊ መሆኑ አውቆ ንቆት የሚጠቅመውን የሚበጀውን መርጦ ሂድዋል አንተ ግን ከታሰርክበት ይፈታህ ዘንድ እግዚአብሄር እንዲፈታህ ፆሎታችን ነው

    • @ERMIYESKETEMA
      @ERMIYESKETEMA 2 месяца назад

      @@breyhabeshawit8280 መሞልኮስ ምን ማለት ነው እረ አንብቡ

  • @yezufan
    @yezufan 3 месяца назад +91

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናዎት አባቴ 😢😢😢አለምን ጥለዉ ሲሸሹ ለምድነዉ የምትከተሏቸዉ ቢያንስ ፊታቸዉን መሸፈን አለብህ ፈተና ለምን ትሆንባቸዋለህ😢😢😢

    • @ERMIYESKETEMA
      @ERMIYESKETEMA 2 месяца назад

      አገሬ እስራኤል መንነን መጣን የሚሉትን ከኢትዮጲያ እናስራለን

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 3 месяца назад +402

    መናኒያንን ለሚዲያ ገንዘም ማግኛ አታውጡ እባካችሁ

    • @yezufan
      @yezufan 3 месяца назад +1

      ትክክል

    • @Aster-o4p
      @Aster-o4p 3 месяца назад

      yesssss

    • @AbelDesalew-kw6jj
      @AbelDesalew-kw6jj 3 месяца назад

      ትክክል

    • @haileyesus73
      @haileyesus73 3 месяца назад

      Ewnet neew

    • @addisietafere1918
      @addisietafere1918 3 месяца назад +2

      ልክ ነው ገና ልጅ ስለሆነ ከንቱ ውዳሴ እንዳይሆንባቸው በሚዲያ ባይወጡ ጥሩ ነበር

  • @AyehubirhanBehonegn
    @AyehubirhanBehonegn 3 месяца назад +65

    አለምን ንቀው የመነኑትን አባቶቻችንን ያሉበትን ቦታ አታሣውቁ አታውጧቸው አባቴ ፀሎቶት ለሀገራችን ይሠማልን ፍፃሜዎትም ይመርሎት ይህ መባረክ ነው

  • @HiwotCakol
    @HiwotCakol 3 месяца назад +142

    አቅራቢው ፈጣሪ ይቅር ይበልህ ምን ፈልገህ ነው ፈተና የምትሆንባቸው የምትጠይቀው አጠህ ነው እባካችሁ እረፉ

    • @zaharasavery6202
      @zaharasavery6202 3 месяца назад +2

      የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይ አገር ቤት ያሉት ገንዘብ ለማግኘት ያው ለሆዳቸው ነው በየገዳማቱ እየዞሩ መናኞችን ፈተና ውስጥ የምትከቱ አምላክ ይፍረድባችሁ የምታገኙት ገንዘብ መከራና ሐዘን ያምጣበችሁ

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 3 месяца назад +1

      በትክክል❤❤❤

  • @AliAli-d3y1d
    @AliAli-d3y1d 3 месяца назад +76

    ወደ አለም አታውጡብን እባካችሁ በረከተወ ይድረሰን

  • @EmuHailu-pu3pn
    @EmuHailu-pu3pn 3 месяца назад +76

    አሜን በረከቶት ይደርብን እስከመጨረሻው በቤቱ ያፃናዎት።

  • @AzemeraMeneychel
    @AzemeraMeneychel 3 месяца назад +19

    የአባታችን እና የኔ የታናሼ የህይወት ታሪክ አንድ ነው የኔ ታናሼ እህቴም ገና በህፃንነቷ በ ታህሳስ 24 ቀን በ 2014 ዓ ም ነው ከ 11 ኛ ክፍል ትምህርቷን ትታ የመነነችው በእውነት በረከቷ ይደርብን 🙏 እስከ ዘለአለም በቤቱ ያፅናቸው

  • @Munakassa258
    @Munakassa258 3 месяца назад +60

    ውነት ነው አደባባይ አታውጦችው
    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያጠንክርሕ ለኢትዮጲያ ይጸልዬላት , ታማለች ኢትዬጸያ , ታማለች ኢትዬጸያ , እግዞ እግዞ . ወለተ ማርያምን በጸሎት አስቦት

    • @avivagedamo1587
      @avivagedamo1587 3 месяца назад

      ምን ችግር አለው አታካብዱ ለኛ ሀጢአተኞቹ ጥሩ ማበረታቻ ነው

    • @Munakassa258
      @Munakassa258 3 месяца назад

      @@avivagedamo1587 ውንድሜ ወይም እህቴ ስለ ጋዳም ሕይወት ብዙ የማናውቀው ነገር አለ ለኛ ብርታት ሴሆን ይህ ወጣት አባት ፈተና እና መታበይ ይሆንበታል ማካበድ አይደለም የ መነኮሳት መጻአፍ አንብብ ወይም አንቤቤ ስንቱ ተፍትኖ ከምንኩስና ወደ አለም የተመለሱ እንዳሉ ስለማውቅ ነው : ለናተ you tube ማድመቂ አባቶች በፋተና መውደቅ የለባቸውም: እያሞረትኩ አይደለም ውነታው ይህ ነው እኛ እንተኛለን አጋንት 24 hours አይተኛም የሰው ልጆችን ሌያጠምድ በተለይ ወደ እግዚአብሔር በቀርብን ቁጥር ፈተናው ይበዛል :

  • @samsontaye-my6sr
    @samsontaye-my6sr 2 месяца назад +9

    ኣባቴ በረከቶ ለኔ ለሀፃተኛዉ ይድረሰኝ።

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 месяца назад +40

    አታውጡአቸው ወደሚድያ እባካችሁ😢😢❤

  • @YabergualLabawi
    @YabergualLabawi 3 месяца назад +32

    ከመናኞችቦታአትሒዱእባካችሁን
    ይህመንግሥትእያለቦታችንንአታሣዮብን❤❤❤❤

  • @Eff-wd7mr
    @Eff-wd7mr 3 месяца назад +25

    አቤት መታደል በረከቶ ይደርብን ❤ከናተ ባላውቅም እባካችሁ እንደዚህ ያሉ አባቶቻችንን ሚዲያ ላይ አታውጡብን❤

  • @saray4418
    @saray4418 3 месяца назад +16

    እግዚብሄር ሆይ እዚ ውሰደኝ😢❤ እመብርሀን ጥሪኝ

  • @berhansisaytesema3300
    @berhansisaytesema3300 Месяц назад +1

    ❤❤❤ ኧረ አባታለሜ ምን ልሁንልዎት ፣ ሲበዛ ሰምቻለው ልዑል እግዝአብሄርን ለማመስገን ጧት እና ማታ የተባለውን ምስጋና እጠቀማለው ፣ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ጋር መመስገን ያለባቸው ቅድስት ስላሴ ክብራቸው ከምድር እስከ አርያም ድረስ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ፣ አባታችን ሆይ ለእርስዎ የተሰጠ እድል እኛንም ይጎብኘን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @amaamm-yr6wh
    @amaamm-yr6wh 3 месяца назад +26

    በረከቱ ይደረብር ግን ተዋቸው አለምን የናቁ ሰወች አደአለም መሰናክል አትሁኑባቸው❤😢😢

  • @ZFANMEKONEN
    @ZFANMEKONEN Месяц назад +2

    መታደል እካ ነው ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ወንድም አለም❤❤❤❤

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 3 месяца назад +21

    እኔ ከናንተ አላውቅም እባካችሁ አደባባይ አታውጧቸው ለከንቱ ውዳሴ አትጣሏቸው እማምላክ ወላዲተ አምላክበዘርፋፋ ቀሚሷ ትደብቆት ፍፃሜዎትን ያሳምርሎት ፀሎት ልመናዎት ይድረሠኝ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @jhgh9061
    @jhgh9061 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላሙ ያብዛላችሁ ክብር አባታችን በረከታቼው ይደርበን አሜን

  • @AbadiHayle13
    @AbadiHayle13 2 месяца назад +8

    ኦ አምላኬ በረከታቸው ኣይለየኝ 🙏🙏🙏

  • @אמבטאטנאו
    @אמבטאטנאו 3 месяца назад +20

    እግዚአብሔር ቤቱ ያኑሮዎት አባቴ ሁላቸው ንም በአይነ ምህረት ይመልከተን አሜን 🙏⛪🙏

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 3 месяца назад +12

    መታደል እኮ ነው በፀሎት ያስቡኝ አባቴ

  • @yeneneshassen2749
    @yeneneshassen2749 3 месяца назад +28

    ዬትበር ለገንዘባችሁ ስትሉ የገዳም አባትን የምትቀርፃቸው እባካችሁ አባቶቻችንን ወደካሜራ አታምጧቸው

  • @MesyMesy-p6m
    @MesyMesy-p6m 3 месяца назад +11

    አባቴ የርስወ በረከት ይድረሰን

  • @טאוגדהסולומון
    @טאוגדהסולומון 2 месяца назад +2

    አባቴ በረከትዎ ይድረሰኝ በቤቱ ያፅናዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር የወደደው የጠበቀው ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @MmMm-c3h5v
    @MmMm-c3h5v 3 месяца назад +13

    በርከትዎ ይደርሰን በቤቱ ያፀናህ ድንግል ማረያም ትጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 3 месяца назад +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @saraaalotaibi3803
    @saraaalotaibi3803 3 месяца назад +14

    አቤት መታደል ነወ አባታችን በረቶችዉ ይደርብን ወለተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቼ ብፀሎት አሰብኝ 😢😢😢❤❤❤

  • @saray4418
    @saray4418 3 месяца назад +10

    እግዚብሄር ሆይ እዚ ውሰደኝ😢❤

  • @Tesgabrhanaregwi
    @Tesgabrhanaregwi 3 месяца назад +10

    አሜን በረከቶት ይድርብኝ ወለተሰላሴ በፀሎቶዎት ያሰብኝ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 месяца назад +1

    Ewinet new Abate SENBET mekeber alebet kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 3 месяца назад +14

    መታደል ነው የስይጣን ተጋድሎ በፈጣሪ። ሀይል ድል አድረገው እስከመጨረሻው በቤቱ ያጽናወት አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 3 месяца назад +2

    ወይይይይ ❤በኡነት ቃል ሂወት ያሰማልን በልጅነቱ ማር የተቀባ ባህታዊ 🙏🏽😭😭😭

  • @maregukone2228
    @maregukone2228 3 месяца назад +4

    እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናዎት

  • @HibaDemisse
    @HibaDemisse 3 месяца назад +1

    Ebakachuh Alemn yenaku Abatochi Adebabay atawtulun be Egzabher

  • @Kalkidan-r5c
    @Kalkidan-r5c 3 месяца назад +17

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናዎት በረከቶዎ ይደርብን እማምላክ እንደጅማሬዎ መጨረሻዎትን ታሳምርልዎት😢❤❤❤❤

  • @yichalal2127
    @yichalal2127 3 месяца назад +1

    lehulum EGZIABHER mikniyat alewu,fetar yene kidus mekars ina intons tsega yist abate.yeteshalewun menged martehalina

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ 3 месяца назад +18

    እምዲያላይ አታዉጣቸዉ የኔአባት የኔ ወንድም ባላቹሁበት ወላዲት አምላክ ታፅናቹሁ😢❤

  • @userasnakech
    @userasnakech 3 месяца назад +8

    መታደል ነዉ እግዚአብሔር አይነ ልቦናዬን ያብራልኝ በስተእርጅናም ብሆን ለዚህ ክብር ያብቃኝ🙏

  • @BilenMelese
    @BilenMelese 3 месяца назад +4

    አቤት አቤት መታደል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናዎት ፀጋ ያብዛልዎት ፈተናዎትን ሁሉ በድል ይወጡ ዘንድ እሞሙ ለሰማእታት የተባለች ቅድስት ድንግል ማርያም ታበርታዎት ምልጃዋ አይለይዋት በላይ በመንግሥተ ሰማያት እግዚአብሔር አምላክ ይክፈልዎት ምን ያህል ደስ እንዳለኝ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ❤

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 3 месяца назад +5

    የኔ አባት በጸሎታቹ አስቡኝ እህተ ማርያም ከነቤተሰቤ የሥላሴን ፍቅር እንዲያበዛልን

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 2 месяца назад +2

    Amen Amen Amen Bereketachew yedereben

  • @HenosGetachew-s1x
    @HenosGetachew-s1x 3 месяца назад +5

    አባቴ በረከቱ ይደርብን

  • @meseretlemma8090
    @meseretlemma8090 3 месяца назад +2

    እግዛአብሔር ይመሰገን በዚህ ዘመን ከዚህ ትውልድ ይሄንን በማየታችን በረከቶት ይድረሰን በቤቱ ያፅናዎት እመብርሀን ትጠብቆት !!!

  • @Assefa-vn7lp
    @Assefa-vn7lp 3 месяца назад +4

    በረከቱ ይድረሰን አባቴ

  • @GjFj-z2r
    @GjFj-z2r 3 месяца назад +1

    አባታችን በረከተዎ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ መጥሪያው ብዙ ነው

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ 3 месяца назад +3

    እንዴት መታደል ነዉ አንተን የሰማ አምላክ እኔንም ያስበኝ እኔ ለዚህ ከንቱ አለም ልጆቼን ትቼ በስደት እሰቃያለሁ ፈጣሪ ያደለዉ ለነፍሱ ከሞቀ ቤቱ ወቶ ይመንናል በረከትህ ይደርብኝ ሰማእቱ እኔንም አስበኝ

  • @tsigearaya4242
    @tsigearaya4242 3 месяца назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መጭርሻህን ያሳምርልህ ኣምላኽ ✝️

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 3 месяца назад +7

    በረከቶህ ይድረሰን አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ጽጋ እግዚአብሔር ይብዛሎት ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንልኝ

  • @YuHh-yk7se
    @YuHh-yk7se 3 месяца назад +1

    ዑደመ እና ጠና ይስጥልና ኩቡር ኣባ እግዚኣብሔር ኣምላኽ 🙏🙏🙏

  • @KirubelDemeke-f9n
    @KirubelDemeke-f9n 3 месяца назад +3

    መታደል ነው በእውነት ፍጻሜዎትን ያጽናለዎት ወጣቱ መናኝ

  • @shxb9265
    @shxb9265 Месяц назад

    በረከታቸው ይደርብን ኣባቴ ፆሎታቸው ይርዳል ለኔ ሓጥያተኛ 😢😢😢

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 2 месяца назад +3

    መድሐኔዓልም እስከመጨረሻው ይጠብቅልን ይህ ሊሆን የቻለው በእሱ ቸርነት ነው

  • @Mikaelhalawuyey
    @Mikaelhalawuyey 3 месяца назад +1

    በረከቱን ይደርብን ኣባቴ መታል🙏💗💐💐

  • @zenebechkinfu
    @zenebechkinfu 3 месяца назад +4

    በረከቶት ይደርብን እስከመጨረሻው በቤቱ ያፃናዎት፡፡

  • @አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ
    @አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ 2 месяца назад +1

    ትልቅ መልዕክት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በቤትዎ ያፅናዎት የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 3 месяца назад +4

    አሜን እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @LetayKiros-x3n
    @LetayKiros-x3n Месяц назад

    ኣምላክ ይጠብቅዎት ኣባየ ያስፈፅምዎት

  • @GalaxyPriem-n1j
    @GalaxyPriem-n1j 3 месяца назад +3

    የኔ አባት በረከታችሁ ይደርብን

  • @mazaadubai
    @mazaadubai 3 месяца назад +1

    አቤት መታደል ነዉ መመረጥ ነዉ የኔ አባት በረከትዎ ይደርብን❤❤

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
    @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 3 месяца назад +11

    ወለተ ስላሴንና
    ወለተ ሚካኤልን በፆሎት እስቡን😢❤

  • @Iibh-f5t
    @Iibh-f5t 3 месяца назад +2

    በርከታችሁ ይደርብን ስእመጨርሻው በቤቱ ያፀናህ መባርክነው

  • @ገብረአብ6251
    @ገብረአብ6251 3 месяца назад +4

    በረከቶዎ ይድረሰን

  • @marryeyasu7941
    @marryeyasu7941 3 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን በረከቶዎት ይዲረስብን አባታችን የሚሉት ኡነት ነዉ

  • @hilufberhanu122
    @hilufberhanu122 3 месяца назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @abebecheabera793
    @abebecheabera793 2 месяца назад +1

    አባቴ በረከተወ አይለየን

  • @SarahKhan-q2e
    @SarahKhan-q2e 3 месяца назад +3

    amen amen amen
    abatachin barkatoti yedarben
    bewnati qala hiwotin yasemalein⛪🙏🙏🙏❤

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 3 месяца назад +1

    አቤት መታደል አምላክ ሆይ እንደበደሌ ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁንልኝ ለእዝህ ክብር አብቃኝ ተመስገን ክብርህ ይስፋ🙏🙏🙏

  • @TigistAssefa-u5g
    @TigistAssefa-u5g 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hywet12435dsecom
    @hywet12435dsecom 2 месяца назад +1

    አሜን በረከቶት ይደረብን እሰከ መጨረሻዉ በቤቱ ያፃናዋት

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 3 месяца назад +2

    እሰከአ መጨረአሻአው ያፀናአክአባቴ🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @AbebaAyene
    @AbebaAyene 3 месяца назад +1

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን ፍጻሜዎትን የሳምርልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 3 месяца назад +9

    ይህ የቤተክርስቲያን ድምጽ ናፈቀኝ።

  • @mulunehabraham5592
    @mulunehabraham5592 3 месяца назад +1

    ያፅናዎት አባቴ፣ ገብረ ሀናን በፀሎት ያስቡኝ፣ በረከትዎ ይድረሰኝ🙏🙏🙏

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 3 месяца назад +3

    በርከቶት ይደርብን አባታችን በእውነት መተደ እንደዚህ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hdgd8036
    @hdgd8036 3 месяца назад +1

    በቤቱ ያፅናዎት መጨረሻውን ሉዑል አምላክ ያሳምረው

  • @solomonw.9291
    @solomonw.9291 3 месяца назад +5

    ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ለዚህ ትውልድ እንዲህም አይነት ወጣትነት እንዳለ ማወቁ ጥሩ ነው

  • @makerma3853
    @makerma3853 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቦሮካትኩም ይሕደረና

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 3 месяца назад +8

    እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ በረከቶ ፡ ይደርብን ፡ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @HibaDemisse
    @HibaDemisse 3 месяца назад +2

    Egzabher yenante Abatochi tselot semto mhretun ylakln

  • @AndualemBelay-kn4ly
    @AndualemBelay-kn4ly 3 месяца назад +3

    የዕርሶ ፆለት እና ቡራኬ ይደርብን

  • @Teshome-wu9ne
    @Teshome-wu9ne 3 месяца назад +2

    አባታችን ወልደ ዮሐንስ በፀሎት ያስቡን

  • @betielyonas7818
    @betielyonas7818 3 месяца назад +5

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መድሃኔ ኣለም ክሳብ ፍጻሜ ዘመናቹም ካንተ ጋር ይሁን ኣባታችን በረከታችን ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 3 месяца назад +2

    አባቴ ጸጋ በረከትዎ ልመና ጸሎትዎ ለኛም ይድረሰን እግዚአብሔር ያበርታዎት

  • @rishane9576
    @rishane9576 3 месяца назад +3

    መመረጥ መታደል ነው ወለተማርያም ብላቹ በጸሎት ኣስቡኝ ❤

  • @tamiralene3792
    @tamiralene3792 3 месяца назад

    Yene abat egziabihier erdawet

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 3 месяца назад +4

    የዚህ አለም ህይወት ምንም አይሰራም የኔ አባት አፍፍፍ ይህቺ አለም ከንቱ ነው

  • @YaAs-ni9sd
    @YaAs-ni9sd 3 месяца назад +1

    የምንኩስና ፈተና ማለት ሌላ አይደለም አሁን ይህን ከመጾም ዝምታ ይበልጣል ወንድሜ እግዚአብሔር ያጽናህ

  • @እኔጎንደሬነኝ
    @እኔጎንደሬነኝ 3 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን የኔ አባት በረከትወት ይደርብን እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናወት ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅ ፍቅር እጥፍ ድርብ ይሁንልህ አሜን አሜን አሜን

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 3 месяца назад +3

    በረከትዎት ትደረሰን አባታችን ❤😢😢😢

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 2 месяца назад +1

    በረከትዎ ይደርብኝ የኔአባት መታደል መመረጥ ነው 🤲❤️❤️

  • @belsti9368
    @belsti9368 3 месяца назад +3

    በረከትዎ ይደርብን አባቴ።ከዚህ ውጣ ውረድ ከበዛበትአለም መውጣት መመረጥ ነው።

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 3 месяца назад +1

    ❤❤❤አቤቱ እንደ ቸርነትክ ፍቃድህን ብቻ እንድንፈፅም እርዳን🙏

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይጠብቆት