ከአቅሜ በላይ ሆነችብኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии •

  • @getachewayele4801
    @getachewayele4801 Год назад +402

    የምትገርም ልጅ ነች ፈጣሪ ረድኤትቱን በረከቱን ያድልልን ከዚህ በላይ ሆነሽ ያሳየኝ ተባረኪ

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs Год назад +1648

    እኔ ሙስሊም ኢትዮጲያዊት ነኝ የምኖረው ቱርክ ነው ለአቡነ ኤርሚያስ ከልቤ ነው የምወዳቸው ወላሂ ሳገኛቸው የምሰጣቸውን ስጦታ ከገዛሁት አመት አልፎኛል ለሰው መላክ አልፈልግም አላህ ያገነኝሽ በሉኝ

    • @bebyalex4235
      @bebyalex4235 Год назад +56

      ያሰብሽውን ያሳካልሽ❤

    • @biruketawitkefelegn8010
      @biruketawitkefelegn8010 Год назад +48

      ሃሳብሽን ይሙላልሽ እና ያገናኝሽ እህቴ🙏

    • @romantup9195
      @romantup9195 Год назад +15

      Egzabeher yestelen bewetash yetekalesh Egzabeher beselam yaganagnesh

    • @kamrbdss4092
      @kamrbdss4092 Год назад +34

      ድግል ታሳካልሽ❤❤❤❤❤❤

    • @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
      @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ Год назад +41

      በውነት እህታችን መልካም ነው እግዚአብሔር ለዛ ቀን ያብቃሽ እህቴ

  • @menbiekonegn1497
    @menbiekonegn1497 Год назад +1337

    እኔም እርጉዝ ነኝ እንዳቺ እንደማሳድጋት ተስፋ አለኝ ድንግል ማርያም ትርዳርኝ❤❤❤❤❤❤❤

    • @orthodoxy2323
      @orthodoxy2323 Год назад +31

      አባት እግዚአብሔር በሆድሽ ባለው ፅንስ ልብ ያብራ ለኛም አገልጋይ የሚህን ያድርግልሽ

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Год назад +19

      በስላም ተገላገይ እህቴ❤

    • @saratesfaya2329
      @saratesfaya2329 Год назад +12

      ማርያም ትቅረብሽ በሰላም ተገላገይ🙏

    • @Janiy_official
      @Janiy_official Год назад +5

      የመምህር ተስፋየ አበራን ገጠመኝ አዳምጭ እህቴ

    • @tyurffg-bu5zy
      @tyurffg-bu5zy Год назад +2

      ​@@orthodoxy2323እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @Yejutube4381
    @Yejutube4381 Год назад +32

    አሁን እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ እያለለሁ 🥺😥 እንኳን ለኔ ለተራ ሰው ... ለብፁዕ አባታችን አቡነ ኤርሚያስና ሌሎች ሊቃውንት አባቶችን ያስገረመች ድንቅ ልጅ 💖 ምን አይነት መታደል እና በእግዚአብሔር መመረጥ ነው💖🙏

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ Год назад +654

    የዛሬው ይለያል እሼ ተባረክ ...ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑርርርርርር!!!

    • @hapitamahmad8755
      @hapitamahmad8755 Год назад +3

      አሜን❤

    • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
      @የጌታየእናትለኔምእናቴናት Год назад +2

      አሜን

    • @kidistmelka-fo3gj
      @kidistmelka-fo3gj Год назад +2

      ኣሜን ኣባቴ

    • @bsahle
      @bsahle Год назад +2

      🙏🏽

    • @aresemawett3037
      @aresemawett3037 Год назад +2

      በውኑ ድንቅ ልጅ ናት 👏👏👏 ሁሉም ሰው ልጆቻቸውን እንደዚ ቢያስተምሩ ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር😢። አስገራሚ እናት እና አባት ነው ያሎአት። ሁላችንም እንደዚ ለመሆን መጣር አለብን።🤲 🙏🙏

  • @Enat363
    @Enat363 Год назад +1031

    እኔም አሁን ክርስቲያን እባላለሁ😢 ግሩም ነው በጨረሻችን ኪዳነ ምሕረት ታሳምርልሽ❤❤❤ ቤተሰቦችሽ በእውነት የተባረኩ ናቸው አረድሜና ጤና ይስጣቸው

    • @ከዳነምህረትእናቴ
      @ከዳነምህረትእናቴ Год назад +2

      😢❤🎉

    • @absuhais3801
      @absuhais3801 Год назад +6

      እግዚአብሄር ያሳድግሽ❤❤ ፀጋውን ያብዛልሽ

    • @kale3674
      @kale3674 Год назад +5

      She is my cousin and I am so proud to be her family She is so sweetheart 💓

    • @aresemawett3037
      @aresemawett3037 Год назад +5

      በውኑ ድንቅ ልጅ ናት 👏👏👏 ሁሉም ሰው ልጆቻቸውን እንደዚ ቢያስተምሩ ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር😢። አስገራሚ እናት እና አባት ነው ያሎአት። ሁላችንም እንደዚ ለመሆን መጣር አለብን።🤲 🙏🙏

    • @የማርያምልጅ-ቀ5ዸ
      @የማርያምልጅ-ቀ5ዸ Год назад +1

      እኔም፣በአማርኛም፣ጦለት፣ስርግ፣ለባ፣የበትናን፣ፈጣሪ፣እሱ፣በችርንት፣የርደን😢😢🤲🤲🤲✝️⛪

  • @ramuane1987
    @ramuane1987 Год назад +33

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ከልቤ ነው ቤተሠቦችዋን ያመሠገንኳቸው በዚ ልክ ልጅን መቅረፅ መታደል ነው ፀብን ጥላቻን ትተን እምነት ላይ መሥራት መታደል ነው እኳን ወላጆችሽ እኔም ነገሽን በጉጉት እየጠበኩ ነው ብዙ ሺዎች የምታበቂ የነገዋ ተስፋ ነሽ አላህ ያሣድግሽ የሁሉም እምነት ተከታይ ወላጆች ከዚህ ተማሩ

    • @SelamKonjo-uu3eh
      @SelamKonjo-uu3eh 11 месяцев назад

      በጣም እኔማ አፈርኩኝ😢

    • @Adisasgedew
      @Adisasgedew 22 дня назад

      ትክክለኝ ሃይማኖት ክርሰቲያን ነወ መርሙሩ

    • @Adisasgedew
      @Adisasgedew 22 дня назад

      እኔ የሚላቹ ሙሰሊም የክረሰቲየን መፃፍ ቁዱስ ገዝታቹ እሰኪ አንቡቡ እና ይገለፀላቸው

    • @Adisasgedew
      @Adisasgedew 22 дня назад

      ብዝወች ሙሰሊም ኮ ተመለሲ

  • @tebebmnfsawet5347
    @tebebmnfsawet5347 Год назад +383

    አባቶችን ሳቅ ማየት እንዴት ልብን ያሳርፋል በማርያም። ቡራኬዎ ይድረሰን ብጹዕ አባታችን።🙏

  • @fantayeselam8956
    @fantayeselam8956 Год назад +428

    እስኪ ወጣቶች ቃል ግቡ ልጆቻችንን እደዚህ እናሳድጋለን ብላችሁ መልካም ቀን

    • @24surprised7
      @24surprised7 Год назад +2

    • @mastwalebalwemastwalebalwe194
      @mastwalebalwemastwalebalwe194 Год назад +4

      ለዛ ያባኝ እንጂ ምኞቴ ይሄ ነው 😢

    • @eyerusalemfiyesa6566
      @eyerusalemfiyesa6566 Год назад +6

      እኔ ቃል እገባለው ፈጣሪ በልጅ ይባርከኝ ልጄን እንዲ ለማስተማር

    • @fantayeselam8956
      @fantayeselam8956 Год назад +3

      @@eyerusalemfiyesa6566 ፈጣሪ እጁ ሰፊ ነው እህቴ በልጅ ተባረኪ

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij Год назад +3

      ቢሆንልኝ እና እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ምኞቴ ነው

  • @መቅደስዘተዋሕዶYouTube

    የኔ አንደበተ ርቱዕ እመቤቴ ትባርክሽ ካንቺ ይልቅ ቤተሰቦችሽ ክብር ይገባቸዋል። የእኛ ትሑት አባት እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @Rozi199
    @Rozi199 Год назад +390

    መንፈሳዊ ቅናት የያዘው ማነው😢❤ ከነገ ጀምሮ ውዳሴ መማር እሚፈልግ እንሰባሰብና እናጥና❤

  • @jamilaajamila2704
    @jamilaajamila2704 Год назад +313

    ማነዉ እደኔ መፈሳዊ ቅናት የሚያጨረጭረዉ በእመቤቴ በስመአብ እራሴን ስፈትሽዉ ሰመ ኦርቶዶክስ ብቻ ጌታሆይ አይነ ልቦናዬን ክፈትልኝ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Год назад

      Too me 😁😢😢😢

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Год назад

      አሜን😢😢😢

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Год назад

      ​@@tigisit2534me to ነው የሚባለው 😂to me ካልሽ ሌላ ትርጉም ነው

    • @ማርያምእናቴ21
      @ማርያምእናቴ21 Год назад

      እኔ😢😢😢

    • @italiyaitaliya6163
      @italiyaitaliya6163 Год назад +1

      አቤት እኔም አሁን ሰው ነኝ እላለሁ ልቦናዬን ክፈትልኝ አምላኬ 😢😢

  • @netsiart
    @netsiart Год назад +7

    በጣም የምትገርም ልጅ ናት እግዚአብሔር በቸርነቱ ጠብቆ ያሳድግሽ፣ ለጥሩ ደረጃ ያድርስሽ። በጣም ጎበዝ
    ቸሩ መድሃኔዓለም በቤቱ ያፅናሽ

  • @gmeentertainment137
    @gmeentertainment137 Год назад +129

    ማርያምን አሁን እኔ ክርስቲያን ነኝ😭😭😭 እንኳን በቃሌ እያነበብኩም ይከብደኛል,በምን ቋንቋ ልግለፅሽ እመብረሃን ትጠብቅሽ ሌላ ምንም አልልም💕🙏💕

  • @amytube3926
    @amytube3926 Год назад +340

    ቤተሰቦቿ ምን ያህል በሃይማኖት የበሰሉ ቢሆኑ ነው ❤
    አባታችን ቡራኬወት ይድረሰን❤❤
    እናመሰግናለን እሼ

  • @rchigal585
    @rchigal585 Год назад +26

    አሁን እኔ ክርስቲያን እባላለሁ 💔😢እንኳን ይህን ሁሉ ልችለው ስንተኛም ስንነሳም ሁሌም ይምናደርገው ጾሎት አቡነ ዘበሰማያት እንኳን አልችለውም የኔ ልጅ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሁሉ ነገር ትጠብቅሽ ♥♥♥♥♥♥♥

  • @Afomeyosena
    @Afomeyosena Год назад +501

    ግሩም ነው እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግሽ በእውነት ማነው ግን እንደኔ አቡነ ዘብሰማያት እንኳን የማይችል 😢😢 ስጦታው ልዩ ነው ቸርነቱ ❤❤

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Год назад +99

    ይህንን ኮሜት የምታነቡ በጸሎት አስቡኝ ጌታዬ ማረም በከንቱ ዘመኔን አዳረስኩት. 😢😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን. ወልጄ እደዝህ ለማስተማር አብቃኝ

    • @SelamAsefa03
      @SelamAsefa03 Год назад +1

      እግዚአብሔር ያስበን 🤲🤲🤲🤲😢🙏🙏🙏

  • @mekdi805
    @mekdi805 Год назад +182

    አባቶቼ በረከታችሁ ይድረሰኝ ወይኔ ልጅቶ እናቴ በቤቱ ያፅናሽ ልቦናሽን አይቀይረው ክፉ መናፍስት አይድረሱብሽ የኛ ልጆች መምህር ያርግሽ

    • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
      @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ Год назад

      አባቶቼ በርከታችሁ ይድርሰኝ. እሼ የዛሬይቱ ደሞ እጂግ ልዮ. ህፃን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ. እማምላክ ወላድት አምላክ ትጠብቅሽ. ቤተሰቦችሽም እሚመሰገኑ የታደሉም ናቸው እንዳንች ያለ ልጂ ስለሰጣቸው

    • @aresemawett3037
      @aresemawett3037 Год назад

      በውኑ ድንቅ ልጅ ናት 👏👏👏 ሁሉም ሰው ልጆቻቸውን እንደዚ ቢያስተምሩ ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር😢። አስገራሚ እናት እና አባት ነው ያሎአት። ሁላችንም እንደዚ ለመሆን መጣር አለብን።🤲 🙏🙏

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Год назад +1772

    እኔ ሙስሊም ነኝ. ኦርቶዶክስ ❤ ሲደምቅ ልጆቿም አዋቂ ሲሆኑ ደስድስ ይለኛ. ለምንገፋው ለሙስስሊም ለኦርቶዶክስ አላህ ፍትህን ይሰጠናል 😢❤❤❤❤❤❤

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Год назад +18

      አሜን አሜን አሜን በእውነት የኛ መልካም

    • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
      @ኦርቶዶክስነኝYouTube Год назад +7

      አሜን

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Год назад +12

      አባታችን ጥሩሠውናቸው ትግሥታቸው ርጋታቸውም ሠው አክባሪናቸው ሌሎቹ አይወዱንም ይሣደባሉ ያንቋሽሻሉ እኛን ሙሥሊሞችን ግን የእኛም ኡሥታዞች ማሻአላህ የማንንም ሀይማኖት አይነኩም

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Год назад +3

      ❤❤❤❤🎉

    • @kalekidane7658
      @kalekidane7658 Год назад +2

      ❤❤❤❤

  • @Makimakigebre
    @Makimakigebre Год назад +3

    ለሰዉ ልጅ ዋናው ፍፃሜ ነዉና በእውነት ድንግል ማርያም ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Год назад +117

    😢😢😢
    ክብር ለወላጆቿ ተባረኩ በእውነት እንዲህ ነው ልጅን ካሳደጉ አይቀር

  • @Eme.Adonay21
    @Eme.Adonay21 Год назад +107

    ብዙ ግዜ ግእዝ መማር ጀምሬ አልገባ ሲለኝ አቋርጫለሁ ይቺን ልጅ ሳያት የእውነት በራሴ በጣም ነው ያፈርኩት😢 አሁን 20 አመቴ ነው ግን የሷን 1% ያክል አላውቅም😣 ፀጋ እግዚአብሄር አይለይሽ 🍂❤

    • @tyurffg-bu5zy
      @tyurffg-bu5zy Год назад +1

      እኔም ምኞት አለኝ የሚከብደኝ ይመስለኛል ግን ሳልሞክር አልተውም እግዚአብሔር ይርዳኝ

    • @ጊዮንዩቲዩብ
      @ጊዮንዩቲዩብ Год назад

      እኔም አምስት አመት በሙሉ ጀመሪ ሰተወው ስጀመረው ስተው አልገባም አለኝ አሁን ልጅቷን ሲያት በእውነት በእራሷ አፈርኩ

    • @natnael2562
      @natnael2562 Год назад +1

      ጽናት እና ጸሎት ያስፈልጋል እግዚአብሄርን አጋዥ አድርጎ ከተነሳ ምንም የሚከብድ ነገር የለም

    • @sisayasfaw6197
      @sisayasfaw6197 Год назад

      በጸሎት ይበርቱ ጊዜ ከሰጡት ከሞከሩ ይሆናል።

    • @aresemawett3037
      @aresemawett3037 Год назад

      በውኑ ድንቅ ልጅ ናት 👏👏👏 ሁሉም ሰው ልጆቻቸውን እንደዚ ቢያስተምሩ ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር😢። አስገራሚ እናት እና አባት ነው ያሎአት። ሁላችንም እንደዚ ለመሆን መጣር አለብን።🤲 🙏🙏

  • @jamilaenderis-se4co
    @jamilaenderis-se4co Год назад +4

    እኚህን አባት ስወዳቸው አላህ እርጂም እዲሜ ከጤና ጋር ዪስጣቸው የልጂቱ ቤተስብወቺም ልትደነቁ ይገባል እኔ ሙስሊም ነኚ ግን ማንም ስው በእምነቱ ጠንካራ ሲሆንና የፍጣራወን ቃል ሳውቅ ደስ ዪለኚል አላህ አስብሺበት ያዲርስሺ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Год назад +27

    እኔም አሁን ክርስቲያን ነኝ ማለቴ አይቀርም መቼም እራሴን ታዘብኩት እውነት አቡነ በዘሰማያት እንኳን አልችልም አይ ከንቱነት እመቤቴ ማርያም ታሳድግሽ ለቤተሰቦችሽ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ አንቺም የነሱ ውጤት ነሽ መመረጥ ነው አባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን፡፡

  • @aidatewolde8331
    @aidatewolde8331 Год назад +43

    እንደ አንቺ አይነት ልጆች ስናይ ደግሞ ኢትዮጵያ ተስፋ አላት እንድል ያያደርገኛል እግዚአብሔር ያሳድግሽ ቤተሰቦችሽን አብዝቶ ይባርካቸው

  • @EmuHiba
    @EmuHiba Год назад +193

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ማንኛውም ሰው በመረጠው ሀይማኖት ሀይማኖቱን ማወቁ ለራስም ለሀገርም ትልቅ ጥቅም አለው ጨዋ ትውልድ ይሆናል 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @temesganamlaka
    @temesganamlaka Год назад +80

    አባቶቼ በረከታቹ ይደርብን.....❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ አንቺ ልመርቅ አንድበት የለኝም ልጄ አንቺ መርቂኝ በእውነት በራሴ አፈርኩ ፀጋውን ያብዛልሽ መንፈሳዊ ቅናት አድሮብኛል እኔም ልጆቼን እዳንፅ ይርዳኝ ......

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Год назад +19

    ዋውውው ዛሬ ቤትህ ሲያምር እሼ ኡፍፍፍ እኔም ታዳሚ ብሆን ኖሮ ምን ያክል ደስ ባለኝ ነበረ ከአባቶቼ ጋር አቤት ውበታችን እደጊልን ዲያቆን!!!

  • @kalberhanu9715
    @kalberhanu9715 Год назад +55

    እቺ ልጅ የማደንቃት ስቄ ደስ ብሎኝ ሳይሆን ኣልቅሼ ከ ኣይን ያውጣሽ እግዛብሄር ይባርክሽ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ የኔ እናት

  • @nardosberekettesfagebriel1211
    @nardosberekettesfagebriel1211 Год назад +58

    ኣምላኽ ብጸጉኡ ይኸልልኪ እመ ኣምላክ ብጸሎታ ካብ ኩፉእ ትሰውርኪ ዓባይ መምህር ኢኺ ነዞም ከምዚ ከማይ ዝባኸነ ዕመ ዘለና ድማ ንውላድና ከምዚ ከማና ኣይነባኽኖምምምም ኣምላክ ሓይሉ ይሃበና ሶልያን ኣምላኽ ክሳብ መጨርሽታ ኣቤቱ የንብርኪ ኣሜን

  • @JoNatan-m9f
    @JoNatan-m9f Год назад +12

    በጣም ትለያለች ልጅቷ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ የአባታችን በረከትም በኛ ላይ ይደር 🙏

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 Год назад +9

    እኔ የተዋህዶ እምነት ተከታይ ባልሆንም በእውነት ገራም ልጅ ናት ፈጣሪ አሁንም የበለጠ ፀጋውን ያብዛልሽ ይችን ያሳደጋት ቤተሰብ ምስጋና ይገባቸዋል❤❤❤❤❤

  • @bettykemachew8536
    @bettykemachew8536 Год назад +26

    አቡነ ዘበሰማያት የማልችል አሁን እኔም ክርስቲያን ነኝ 😢😢😢😢😢 ዋ ነፍሴ😢😢😢😢 አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብን እሼ ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Год назад +3

    የአላህ ምንኛ ያማር ቤተስብ ቢያሳዲግሽ ነው ያበርታሽ የኔ ቆንጆ አሁን እኛ ስው ነን 😭😭😭😭 አባታችን በጣም ደስ ይሉኛል ርጋታወ ስርአትወ የሀገር ፍቅር በጦርነቱ ግዜ እከታተል ነበር ሙስሊም ክርስቲያን ሳይሉ ብዙ መስእዋት ከፍለዋል ወሎነትም ጭምር መስለኝ አስተዳደጋችን ሙስሊም እህታችሁ ነኝ😢😢😢😢

  • @abfilmreview6390
    @abfilmreview6390 Год назад +425

    እሼን የሚወድ ላይክ

  • @እማፍቅርድንግልማርያምልጅ

    ❤❤❤❤አቤት መታደል ውበት ተዋህዶ በቤቱ ያፅናሽ አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን
    እማ ፍቅር ድንግል ማርያም መጨርሻሽን ያሳምረው

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 Год назад +10

    እኔ እራሴን ከዚች ትንሽ ብላቴና ጋር ሳነፃፅረው በእውነት በእግዚአብሔር ፊት አፈርኩኝ። ከነጠላ መልበስ ያለፈ ምነም ሂወት የለኝም❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻው በቤቱ ያሳድግሸ ለሁላችንም እንደዚች ብሩህ ልብ ለልጆቻችን ስጥልን አንተ ሁሉንም ማድረግ ትችላለህ

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Год назад +58

    እኔ ክርስትያን ነኝ በከንቱ ባከነ ዘመኔ
    እናም በሃጥያት ቆሽሻለሁ😭
    አቤቱ ጌታየ ምእንተ እመአምላክ ይቅር በለኝ
    ለአእምሮየ ጥበብ ስጠኝ

  • @ethiopia1enate660
    @ethiopia1enate660 Год назад +73

    በጣም ይገርማል በበጎ ቅናት ተያዝኩ እናትና አባትሽ በጣም የታደሉ ናቸው ::ረዥም እድሜ ይስጣችሁ የወለዳችሁዋቸው ይባረኩላችሁ ለኢትዮጵያውያን ጥሩ ምሳሌ ናችሁ የልጅ ልጅ ልጅ ለማየት ያብቃችሁ ::

    • @ፋቲአሕመድወሎየዋ
      @ፋቲአሕመድወሎየዋ Год назад

      ደሞሪኝ ውደ❤

    • @aresemawett3037
      @aresemawett3037 Год назад

      በውኑ ድንቅ ልጅ ናት 👏👏👏 ሁሉም ሰው ልጆቻቸውን እንደዚ ቢያስተምሩ ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር😢። አስገራሚ እናት እና አባት ነው ያሎአት። ሁላችንም እንደዚ ለመሆን መጣር አለብን።🤲 🙏🙏

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 Год назад +1

    ወይ መታደል። እንዴት የታደለ ቤተሰብ ነው ያለሽ። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ። ቅድስት ድንግል ማሪያም የአምላክ እናት በሚያምር ዘርፋፋ ቀሚሱዋ ከክፉ ትጠብቅልን።

  • @medi574
    @medi574 Год назад +120

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🤲 አባቶቼ በረከታቹ ይደርብን ታቦቱን ከ መንበሩ ካህኑን ከ ደብሩ አያሳጣን አሜን 🤲 ምእመናን ልጆቻችንን በዚ ሁኔታ እናሳድግ ስላሴ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ 🤲

    • @aresemawett3037
      @aresemawett3037 Год назад

      በውኑ ድንቅ ልጅ ናት 👏👏👏 ሁሉም ሰው ልጆቻቸውን እንደዚ ቢያስተምሩ ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር😢። አስገራሚ እናት እና አባት ነው ያሎአት። ሁላችንም እንደዚ ለመሆን መጣር አለብን።🤲 🙏🙏

  • @yeshiwlijetube
    @yeshiwlijetube Год назад +87

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር ዋውው ድስ ሲሉ ፈጣሬ በቸርነቱ ያሳድግሽ እማ የሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳንም አደርስቻሁ

    • @Sailsy-l2b
      @Sailsy-l2b Год назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @m0nikaamulgetaa76
      @m0nikaamulgetaa76 Год назад

      Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 Год назад

      ሙስሊም እህት ወንድሞች እንኳን አደረሳችሁ።

    • @hirutteklu5948
      @hirutteklu5948 Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንአሜን ክበርይስጥልን

  • @tenatenakechna9294
    @tenatenakechna9294 Год назад +7

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ እመቤቴ አትለይሽ የቅዱሳን ተራዳይነት አይለይሽ እናት ና አባትሽን እድሜ ፀጋ ያድልልን

  • @zolababto8681
    @zolababto8681 Год назад +50

    እሼ ጀግና ነህ አንተን ሳይ ኢትዮጵያ በነዚህ ልጆች ተስፋ እንዳላት እርግጠኛ እሆናለው

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Год назад +38

    ኣሜንንንንን ኣባየ ይፍቱን ይፍቱን ይፍቱን ኣባየ መዓረይይይይይ ቃልልልል ሂወት የስማዓልና ዛጓለይይይይይ ኣቤት ትዕድልቲ ኣቤትትትትትት ስድራቤትኪ ተዓዲሎም ኣቤት በረከት ኣቤት ጸጋ 😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💕🙏🏾🎉👑🌟🕊️🕊️🕊️🌍🇪🇷

  • @maraki6786
    @maraki6786 Год назад +26

    ኦርቶዶክሶች አሁን ነቅተናል እየጎበዝን ነው። እናመሰግናለን መምህሮቻችን።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ

    ❤❤❤❤ የእኔ ቆንጆ በቤቱ ያፅናሺ
    አሁን እኔም ክርስቴን እባላለሁ የእለት ውዳሴ ማርያም እንኳን የማላደርስ😢😢😢

  • @almaz_12_21
    @almaz_12_21 Год назад +3

    እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
    እጹብ ድንቅ ነሽ ❤

  • @khankpk8346
    @khankpk8346 Год назад +6

    እኔም ስደት ሃገር አየሸቀልኩ የቃል ተምህር እየተማራኩ እራሴ በአማርኛ ነው አንጂ ውዳሴ ማርምያም አንቀፀበርሃን ጨርሻለሁ መዝ ዳዊ 1 -30ተምሬ አለሁ እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ዳዊትን እጨርሳለሁ ብያለሁ ለእህታች ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቺ❤

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ Год назад +17

    እግዚአብሔር አብዝቶ ዘመንሽን ይባርከው በጣም የሚገርም ስጦታ ነው ከዚህ በላይ መባረክ አለ? መድኃኒዓለም በቤቱ ያጽናሽ እመቤታችን ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግሽ እራሴን ያለሁበትን ያደኩበትን ሁኔታ ሳየው አስጠላኝ ብቻ እንደ አንቺ ያሉትን ልጆች ያብዛልን እኔ በከንቱ ዘመኔን ጨረስኩ የኪሳራ እድሜ።

  • @haiatoribi171
    @haiatoribi171 Год назад +29

    ኣንደበትዋ ሲጣፍጥ ልጂትዋ ❤በድጋሜ ትምጣልን የምትሉ ላይክ

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 Год назад +98

    አቤት መመረጥ አሁን እኔ ክርስቲያን ልባል ነው አቡነ ዘበሰማያት የማልችለው ወየውልኝ ቅዱስ ዑራኤል አይነ ልቦናየን አብራልኝ😢

    • @sarasara996
      @sarasara996 Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን የልድያን አይነ ልቦና ያበራ የእኛንም ልብ ይክፈትልን

    • @ፋቲአሕመድወሎየዋ
      @ፋቲአሕመድወሎየዋ Год назад

      ደሞሪኝ ውደ❤❤

    • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ሠ4ጠ
      @አድራሻዬከመስቀሉስር-ሠ4ጠ Год назад +1

      ከዩቱብ ላይ አውርጅና ደጋግመሽ አዳምጪው በ2 ተኛው ቀን አብረሽ ማለት ትጀምሪያለሽ እኔ እንደዚህ ነው የተማርኩት ውጤቱን በቶሎ መልሽልኝ

    • @emebetyesigat349
      @emebetyesigat349 Год назад

      @@አድራሻዬከመስቀሉስር-ሠ4ጠ ስሙን አስቀምጭልኝ ላውርደው

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Год назад +57

    በክርስቶስ ክርስትያን ሆኖ ማደግ እንዴት ያስቀናል በአዛኝትዋ❤ እድሜሽ ይርዘም እህቴዬ❤ እኛንም በተባረኩ ፍሬዎች ይባርከን የድንግል ልጅ መድኃኔያለም አባ ይፍቱን ይባርኩን በረከቶ ይደርብን አሜን

    • @ፋቲአሕመድወሎየዋ
      @ፋቲአሕመድወሎየዋ Год назад

      ደምሪኝ ውደ❤

    • @aresemawett3037
      @aresemawett3037 Год назад

      በውኑ ድንቅ ልጅ ናት 👏👏👏 ሁሉም ሰው ልጆቻቸውን እንደዚ ቢያስተምሩ ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር😢። አስገራሚ እናት እና አባት ነው ያሎአት። ሁላችንም እንደዚ ለመሆን መጣር አለብን።🤲 🙏🙏

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 Год назад +2

    በውነት እጹብ ድንቅ ችሎታ እግዚአብሔር ሰጥቶሻል።እግዚአብሔር ሃሳብሽን ያሳካልሽ እንዲሁም ወላጆቿ መምህሯ እጅግ ምስጋና ይገባቸዋል።እንዴት ያለሽ ጎበዝ ልጅ ነሽ

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ Год назад +157

    አባቶቼ ቡራኪያችሁ ትድረሰን ❤💒🙏
    የኔቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ 🙏❤❤

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 Год назад +58

    ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም ከደስታ የተነሳ የእመቤታችንን ፍቅሯን በልቡናችን ጣዕሟን በአንደበታችን አምላካችን ያሳድርብን።

  • @simretekebede7712
    @simretekebede7712 Год назад +3

    ወይኔ ለራሴ ዘመኔ በከንቱ ላለፈው ፈጣሪ እንደስራዬ ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረኝ ሴልያና እግዚአብሔር ያሳድግሽ የተዋህዶ ተስፋ ነሽ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ሸ9ነ

    ብሓቂ ቃለ ህይወት ቃለ በረኸት የስመዐልና ፀጋ አብልዕሊ ፀጋ ይዓድልኺ ኽብርቲ ሓፍትና እግዚአብሔር በጥበቱ የዕቢኪ አብ ቤቱ የንብርኺ
    አባቶች በረከትኹም ይሕደረና አሜን🙏🙏🙏

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Год назад +60

    ❤❤❤ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ከክፉ እርኩስ መንፈስ ይጠብቅልን ለዘላለም በክርስቶስ ደም ታንጻ በቅዱስን ጥበቃ በድንግል ኣማለጅነትዋ ጸንታ ትኑር❤❤❤ኣባቶች ጸሎት በረከታቸው ኣይለየን እድሜና ጤና ጸጋው ያብዛልሽ ማሬ❤❤❤

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 Год назад +6

    ይህ ስጦታ መመረጥ ነው በእውነት ወላጆቿ ሊመሰገኑ ይገባል አንቺንም በቤቱ ያፅናሽ ❤

  • @mekdesgeletu7240
    @mekdesgeletu7240 Год назад +42

    ላንቺ የሰጠሽን ፀጋ ለሁላችንም ይስጠን እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!!!!

  • @ቲጅየተዋህዶልጅነኝ
    @ቲጅየተዋህዶልጅነኝ Год назад +238

    አሁን እኔ ክርስቲያንነኝ😢😢😢😢 አሁንም ማያት 5ኛ ነው ደግሜ ደግሜ የማያት አልጠገባት አልኩ እሰኪ መልሳ ትቅረብልን የምትሉ👍👍👍👍👍👍

  • @asratjacky
    @asratjacky Год назад +1

    ምን አይነት መታደል እና መመረጥ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይሽ እመቤቴ እቅፉ ድግፉ አድርጋ በፉቅሯ ታኑርሽ ተባረኪ በእውነት I am so proud of you💕💕💕🙏🙏🙏

  • @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ

    አሁን እኔም ክርስቲያን ነኝ ውዳሴ ማርያምን ለመፀለይ እኮ ቁጭ ብዬ ነው የምፀልይ ስራ ስለምሆን 😭😭😭
    ወይኔ የእኔ ውድ
    እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግሽ

  • @እሌኒሚዲያ
    @እሌኒሚዲያ Год назад +50

    ዛሬ ገና ዶንቅ ልጅ አቀረብእልን
    እግዚአብሔር እንዳቺ እናት አባት ያሉ ያብዛልን
    😢😢
    የኛንም አይነ ልቦናቺንን ይክፈትልን
    ቤተሰብ ሁኑ ስደት ምርርርር ብሎኛል

    • @YeababaT
      @YeababaT Год назад

      Exactly

    • @HabtamMihret-uq3iy
      @HabtamMihret-uq3iy Год назад

      ከሃገር መሰደድ ከሆነ ችግር የለውም ችግሩ ከእግዚአብሔር ከተሰድድን ነው እናም እግዚአብሔር ሁል ግዜም ከእኛ ጋር ነው !!!

    • @እሌኒሚዲያ
      @እሌኒሚዲያ Год назад

      @@HabtamMihret-uq3iy 🌺🌹🌹🌺🌹🌹

    • @እሌኒሚዲያ
      @እሌኒሚዲያ Год назад

      @@YeababaT ነይ ቤተሰብ ሁኝ

  • @asnakefetene5044
    @asnakefetene5044 Год назад +3

    እሸቱ በጣም የምገርም ልጅ ነህ እመብርሃን በቀለመ ወርቅ ሰምህ ትፃፍልህ

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 Год назад +18

    እኔም ሰው ነኘ አሁን ተምጬ ተወልጃለሁ እንዳንች 😢 እማምላክ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ የብዙ ልጆች አርያ የምትሆኘ ታድርግሽ እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ያድርግሽ ❤እንላለን እኛም ክርስትያን ነኘ አይ መሀተብ ማሰር ብቻ ነው😢

  • @AkIYA1234
    @AkIYA1234 Год назад +102

    ፀጋዉን ያብዛልሸ እንዳንቺ አይነት በዙ የኑሩ የሶልያና ቤተሰቦች ፈጣሪ ይባርካችሁ አባቻችን በርከቶ ይደርብን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን
    ተዋህዶ ለዘላለም ተኑር🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️

    • @aresemawett3037
      @aresemawett3037 Год назад +1

      በውኑ ድንቅ ልጅ ናት 👏👏👏 ሁሉም ሰው ልጆቻቸውን እንደዚ ቢያስተምሩ ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር😢። አስገራሚ እናት እና አባት ነው ያሎአት። ሁላችንም እንደዚ ለመሆን መጣር አለብን።🤲 🙏🙏

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx Год назад +2

    አባታችን ብራኪዎት ይድረሰን እህታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልሽ

  • @emu6470
    @emu6470 Год назад +40

    አሁን እኔም ክርስትያን ልባል ነው😢😢😢ቃለ ህይወት ያሠማልን የኔ እቁ በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Bbbbbbbbbb_12
    @Bbbbbbbbbb_12 Год назад +41

    እንዴት ያምራሉ አለባበሳቸው❤ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
    ቤተሰቦቿ ምን ያክል ቢታደሉ ነው በእንደዚች አይነት ልጅ የተባረኩት😢
    በረከታቹህ ይደርብን😊

  • @mulugetatsega2036
    @mulugetatsega2036 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን የአገልግሎት ዘመን ያብዛልሽ,ደግሞ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @elsifamily
    @elsifamily Год назад +6

    ይህ የቤተሰቦቿ ውጤት ነው . ሴት ልጅ እንደዚህ በእምነቷ ጠንከር ስትል ደስ ያላል ለቁም ነገር ያብቃሽ የኔ እናት. የኔም ልጅ እንዳንች እንድትሆንልኝ ፀሎቴ ነው.

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Год назад +5

    ትለያለሸ የምር ማሻ አላህ ማንኛውም ልጅ ባለበት ሀይማኖት እድህ ሲጠነክር በጣም ደሰሰ ይላል ❤🌹🌷

  • @gufh6343
    @gufh6343 Год назад +1

    በጣም ድንቅ ልጅ ዋው ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገሽ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ለአባቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ይስጣቸው

  • @ehfdchd7744
    @ehfdchd7744 Год назад +21

    😢😢😢😢አንችስ መንፈስ ቅዱስ ነግሶልሻል እኛስ ሀፂያታችን በዛ መሰለኝ ትምህርትም ባዳምጥ ወደ ጭንቅላቴ አይገባም ልቦና ስጠን💔💖 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቸሩ አምላክ ከቤቱ አያርቅሽ ፀጋውን ያጎናፅፍሽ ከዚህም በላይ❤❤❤

    • @Selam-bb7xs
      @Selam-bb7xs Год назад

      ኧረ እኔም ነኝ 😥😥

  • @sonapanose4822
    @sonapanose4822 Год назад +5

    እኔም ክርስቲያን ነኝ ግን ዘመኔ በሐጢያት እና በከቱ አለፈ በጣም ያስለቅሰኛል ያመኛል ❤ቸሩ መዲሐኒያለም በፍቅሩ በፈቃድ አሳድጎሺ ለቁም ነገር ብቂልኝ

  • @Geramesay
    @Geramesay Год назад +3

    ወይኔ የኔ እናት ❤ ምን አይነት መባረክ ነው፡፡ ማልቀስ ማቆም አቃተኝኮ፡፡ እደጊ፡፡ አባታችን እንወድዎታለን በጣም፡፡

  • @yemaryam-26
    @yemaryam-26 Год назад +30

    እኔስ አልታደልኩም 😢😢 ልጆቼን እንደዚህ ለማሳደግ ያብቃኝ ፍቃዱ ይሁንልኝ ❤❤❤😊

  • @Debrenazret
    @Debrenazret Год назад +20

    እንደዚ አይነት ልጆች ሳይ የወደፊት ሕይወታቸው ያሳሳኛል: እግዚአብሔር አምላክ በያዝሽው መሰረት ያፅናሽ የኔ ወርቅ: በመንገድሽ ከሚመጣ መሰናክል ይጠብቅሽ🙏🏽 ብርክ በይልን 🙏🏽♥️

    • @buniyambiniyam247
      @buniyambiniyam247 Год назад

      እግዚብሔር አምላክ ጥበብን ያብዛልሽ እህቴ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Год назад +2

    ወልጆችዋ በጣም እሚከበሩ ናቸው እነሱ ናቸው እሚመሰገኑት እስዋም የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ!!!!

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 Год назад +25

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ፈገግ ብለው ስናየሆት በጣም በጣም ደስ አለን ተመስገን ❤❤❤እሸ ተባረክ ፈጣሪ ለሁሉ ድልድይ አድርጎሀል ተመስገን ❤❤❤የኔ ቆጆ ተባረኪ በቤቱ ያፅናሽ ቤተሰቦችሽ የታደሉ ናቸው

  • @Mona-ul8iw
    @Mona-ul8iw Год назад +44

    ❤❤❤በጣም ገራሜ የሆነች ልጅ ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እኔም በስም አለሁ😢😢

  • @wubadi
    @wubadi 10 месяцев назад +1

    ድንቅነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ጣፋጭ ልጆጃችንን በፈራሀ እግዚአብሔር እናሳድግ❤❤❤

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 Год назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የምትደነቅ ወጣት ናት እግዚአብሔር በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርላት እንደዚች አይነት ወጣቶች ያብዛልን ቤተሰቦቿ በጣም አድናቂያቸው ነኝ እረጅም እድሜና ጤና ለቤተሰቦቿ እመኛለሁ!!

  • @miradubai4596
    @miradubai4596 Год назад +178

    ከልጂቱ እኔ ቃል ያጣሁላችሁ ቤተሰቦቿ ልጂን በዚህ መልኩ ለምታሳድጉ ወላጆች እግዚአብሔር ከፋ ያደረጋችሁ ❤❤

    • @ፋቲአሕመድወሎየዋ
      @ፋቲአሕመድወሎየዋ Год назад

      ደምሪኝ እማ❤

    • @aresemawett3037
      @aresemawett3037 Год назад +1

      በውኑ ድንቅ ልጅ ናት 👏👏👏 ሁሉም ሰው ልጆቻቸውን እንደዚ ቢያስተምሩ ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር😢። አስገራሚ እናት እና አባት ነው ያሎአት። ሁላችንም እንደዚ ለመሆን መጣር አለብን።🤲 🙏🙏

  • @man-kt4hp
    @man-kt4hp Год назад +1

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነች
    እሸቱ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው
    በርታ

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Год назад +133

    ❤❤❤❤ይሄ ፕሮግራም ባይኖር አንችን የመሰልሽ እንቁ የት እናይሽ ነበር አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን እሼ ክበርልን ሰላምህ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ብዝት ይበልልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤ !!!!!

  • @medi574
    @medi574 Год назад +52

    ድጋሜ ትቅረብልን ❤ቤተሰቦችን ሳላመሰግን አላልፍም በጣም ነው የተደሰትኩባት መድኀኒዐለም ካሰብሽበት ያድርስሽ ፀሎቴ ነው ❤❤

  • @MKT2112
    @MKT2112 Год назад

    ሶሊዬ በጣም ነው ያስገረምሽኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ .ፍቅርዬ እንኲዋን ለዚ አበቃላችሁ ጎበዝ እናት እና አባት

  • @behagud359
    @behagud359 Год назад +57

    ይህን ምታነቡ የልባቹን መሻት ፈጣሪ ያሳካላቹ

  • @mubl7395
    @mubl7395 Год назад +13

    አሁን እኔም ክርስቲያነኝ እለለሁ😢😢 የኔቆንጆ እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግሽ አባቶቻችን በረከታቹህ ይደርብን😍🙏🙏

  • @sintayehuarega6121
    @sintayehuarega6121 Год назад +3

    እጅግ የሚደንቅ ነው! እግዚአብሔር እንደዚች ያሉትን ያብዛልን! እናንተም በዶንኪ ትዩብ እንደነዚህ ያሉትን እያቀረባችሁ በሀገራችን ተስፋ እንዲኖረን እንድንበረታታ ስለምትሰሩ እግዚአብሔር ይስጥልን! የብጹእ አባታችን አቡነ ኤርሚያስ ቡራኬ ትድረሰኝ!

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 Год назад +8

    ቤተሰቦችሽ ምንኛ ታድለዋል; ይሄ ከፈጣሪ የተሰጣት ልዩ ስጦታ ነው ኃያሉ ልዑል እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ፣ ቢዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ድንቅ ልጅ ማየት በጣም ያስደንቃል፣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በልጆቿ ሁሌም እንዲህ ታብባለች።
    🤲🙏💜💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @Solomonzehanna
    @Solomonzehanna Год назад +29

    ይሄ ነው የእውነተኛ ኦርቶዶክስ ቤተሰብ ፍሬ !! እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ!❤

  • @genetabate45
    @genetabate45 Год назад +4

    እጂግ በጣም የምትገርምና የተባረከች ልጂ ነች ቤተሰቦቹአን ሳላደንቅ አላልፍም ቀጥይበት የልጆቻችን ሁሉ ተሰፋ ነሺ.🙏👏👏👏

  • @mimiyedingilliji6137
    @mimiyedingilliji6137 Год назад +11

    እኔም እርጉዝ ነኝ እንዳቺ እንደማሳድጋት ተሰፋ አለኝ ድንግል ማርያም ትርዳኝ ፀጋዉን ያብዛልሸ❤❤❤❤

  • @ethiomusic9566
    @ethiomusic9566 Год назад +12

    የምር ሰንበት ተማሪ ስንሆን የእውቀት መጨረሻ ላይ እንደደረስን የሚሰማን ሰዎች ይህን አይተን እውቀት ልንወስድ ይገባል እግዚአብሔር በፀጋው ያሳድግሽ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    አቤት ምን መታደል ነው በእግዚአብሔር ስም እኔም ልጅ ወልጄ በዚህ ነው ማሳደግ የምፈልገው ለዚህ ወግ ያብቃሽ በሉኝ