📛 "ገና ምን አያችሁ መብረቅም ከሰማይ ወርዶ ያጠፋቸዋል" አርቲስት ይገረምና ዲ/ን ሄኖክ ተናገሩ...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 369

  • @Haile_Michael-1
    @Haile_Michael-1  8 дней назад +20

    #SUBSCRIBE በማድረግ ይህን የተወደደ ቤት ይቀላቀሉ😊 የእናታች የቅድስት ኪዳነ ምህረት በረከቷ ይብዛልን❤❤❤☺️

  • @GeteKebede-o6d
    @GeteKebede-o6d День назад +3

    ኪዳነምህረት እናቴ የተሰጠሽ ቃልኪዱን አይለየን❤❤❤❤❤

  • @MarthaYy-y4g
    @MarthaYy-y4g 5 часов назад +1

    ኪደነምህረት እናቴ 🍀🍀🍀🙏💚💛❤

  • @AbsalatAbadi
    @AbsalatAbadi 5 дней назад +9

    ኪዳነ ምህረት እናቴ ለኔ ያደረገችልኝ ኬት ልጀምር በጣም ብዙ ከመሆኑ የተነሳ ለመናገር ዓመታት እንኳን ኣይበቃኝም ብቻ እንደ እመብርሃን ዓይነት እናት የሰጠን መድሃኒኣለም የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @mimokh9491
    @mimokh9491 10 дней назад +35

    የኔ ልዩ እናት አንቺን ለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 10 дней назад +31

    በሀዘኔ ደራሽ ነሽ
    በጭንቀት የአምላኬ እናት
    የጌታዬ እናት
    ድንግል እመቤቴ ወላዲተ አምላክ❤❤❤

  • @MekeryMekrey
    @MekeryMekrey 2 дня назад +1

    እናቴ ቅድሥት ድግልማሪያም የቃልዳን እመቤት እናቴኪዳነምህረት ዎለላይቱ እቁብርሀኔ የኔልዮነሽ ሽቶማዛየ ዎለላይቱ እርሩየሆንሽ እናታለም መፅናኛየ መመኪያየ መፅናኛየ መጋቢየ ምህረት ሰጭየ ከጌታየ ከመዳኔቴ አማላጄ አችኮነሽ ለኔልዮ እቁሞሠበ ዎርቄ💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👏👏👏😍😍😍😍😍💟💟💟💟💟💟💟💟🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍

  • @konjittaddesse5877
    @konjittaddesse5877 4 дня назад +3

    ኪዳነምህረት እናቴ 😍😍😍😍🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️

  • @SamrawitSisay-t8e
    @SamrawitSisay-t8e 7 дней назад +2

    የኔ አባት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Mar-x_4s
    @Mar-x_4s 4 часа назад +1

    ኪዳነ ምሕረት እናቴ አንቺን እናት አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 8 дней назад +8

    ኪዳነምህረት እናቴ የእንጦጦዋ ጸበልሽ ፈወሰኝ አመሠግንሻለሁ

  • @RitaArab-m1i
    @RitaArab-m1i 8 дней назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላደረገኝ ጌታ❤❤❤❤

  • @BirkiTseqaye
    @BirkiTseqaye 6 дней назад +1

    ኪዳይምህረትእናቴ

  • @ZebenayAbebe
    @ZebenayAbebe 8 дней назад +12

    የአለምን መድህን የወለድሽ እናቴ ቅድስት ኪዳነምህት አማላጄ መመኪያዬ አንች ጠብቂን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DesalegnBerhaneDesalegn-j4d
    @DesalegnBerhaneDesalegn-j4d 8 дней назад +5

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MesiLegese-s6y
    @MesiLegese-s6y 6 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን ሁላችን ቤቱ ያፅናን

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 9 дней назад +8

    እናታችን ኪዳነ ምህረት እመብርሃንዬዬዬዬዬዬ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️

  • @IsraelMan-wo5bo
    @IsraelMan-wo5bo 9 дней назад +10

    ኪዳነምህረት አናቴ🙏🙏🙏

  • @GMtube12
    @GMtube12 7 дней назад +1

    ኪዳነ ምህረት እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etioeducation
    @etioeducation 3 дня назад +1

    ኪዳነምህረትእናቴ❤

  • @AsdfGhjk-pb2ij
    @AsdfGhjk-pb2ij 8 дней назад +2

    ፈጣርየ ሆይ ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 10 дней назад +12

    አባታችን አባት ገብረኪዳን ቸሩ መድኃኔ አለም ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን

  • @ChinaAlem
    @ChinaAlem 7 дней назад +1

    እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስላቸው።

  • @TekleSintayehu
    @TekleSintayehu 3 дня назад +1

    ኪዳነምህረት እናቴ🙏

  • @Bsh-gt7oc
    @Bsh-gt7oc 10 дней назад +21

    ኪዳነ ምህረት እናቴሀይማኖታችንእውነተኛ ስለሆነች ቀጥተኛ መንገድ ስለሆነች ቅናት ነው ልቦና ይስጣቸው በነዚህ መናፍቃን ሀገራችንን ተመሳቀቅለችፍትህ ለሃይማኖታችን😢😢😢

    • @yeabsirasolomon137
      @yeabsirasolomon137 10 дней назад +1

      Menafikan malet mn malet niw?? Ke e/r kal wuchi yerasin hasab teret teret masgebat malet ko niw ...esmi sele mariam amaliginet minager ye metsaf kidu tikis sichign ee

    • @MedanitTulu
      @MedanitTulu 10 дней назад +2

      አሜን አሜን አሜን ቃሌዎትን ያሠማልን እሜቤታችንኪዳንብረት ትንነርልን እሜን

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal 7 дней назад +1

    ኪዳነምህረት እናቴ ክብር ምስጋና ይገባሻል

  • @tsehayniguse4675
    @tsehayniguse4675 8 дней назад +10

    የተዋህዶ ልጆች ኑሩልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ፡፡ በእውቀት ከፍ ያድርጋችሁ፡፡ አንጀት የሚያርስ ኦርቶዶክሳዊ ምላሽ፡፡ እግዚአብሔር አንድ ነገር ሲደረግ ወዲያው መጥቶ ሀይሉን ቢገልጥ ኖሮ ሁላችንም በያለንበት አንገኝም ነበር፡፡ ምክንያቱም ሁሉም በድሏል፡፡ እሱ ግን በይርቅርታ እድሜን ለንስሃ እየሰጠ ያቆያል፡፡ እናም በስዕላቱ እና በታቦታቱ ላይ ሲያላግጡ ዝም ያለ የሚመስለው የእራሱን ጊዜ እየጠበቀ መሆኑን አያወቁ ብዙ ቅጥ ያጣ ነገር ባያደርጉ መልካም ነው፡፡ የእግዚአብሔር ወንጌል በደንብ እየተሰበከ ሲመጣ አጋንንቱ ሁሉ ከያሉበት እንደሚጮሁ ግልጽ ነው፡፡ የአጋንንት ስራ አስፈጻሚዎችም ወንጌሉ ስራቸውን ስለሚያከሽፍባቸው ሳልቃጠል በቅጠል እያሉ እላያቸው ላይ ያለውን የእርኩስ መንፈስ ስራ ያስፈጽማሉ፡፡ እግዚአብሔር ዛሬም ነገም ታላቅ አምላክ እና ፈራጅ ነው፡፡ ስሙ የተመሰገነ ይሁን!

    • @MakiGisme
      @MakiGisme 7 дней назад

      betkkl kale hiwot yasemaln

  • @GirumAbeyneh
    @GirumAbeyneh 7 дней назад +1

    ኪዳነ ምህረት እናቴ የምወድሽ

  • @AtsiSisay-y1f
    @AtsiSisay-y1f 7 дней назад +1

    ቃለሂወትን ያሰማልን አባ ታችን

  • @TinsuEaster
    @TinsuEaster 6 дней назад +13

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዛሬ ለፈተና ሳላጠና ሄጄ እመቤቴን ቅደሚኝ ብዬ ነገርኳት እሷም አላሳፈረችኝም
    አሪፍ ውጤት ሰርቻለሁ ለኔ የደረሠች እመቤቴ ለናንተም ትድረስላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 6 дней назад +2

      አሜን

    • @יונייוני-ו3ק
      @יונייוני-ו3ק 4 дня назад

      ትክክል ነህ

    • @mihretdegemu8801
      @mihretdegemu8801 2 дня назад

      Yeenat yhew enem ahun esuan kdemilgn bye tefetgne wetahu yeneenat besua Tru wtet endemameta amnalehu eskahunm kemnm belay kef adrga ezih yaderesechgn bene ewket bene manbeb sayhon besua egeza new yesemineshuwa enate kbrmsgana ygbashh😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @ተዋህዶ-ፐ2ዐ
    @ተዋህዶ-ፐ2ዐ 10 дней назад +13

    ሚስጠረኛዬ እናቴ❤❤❤

  • @kidisthabte2491
    @kidisthabte2491 4 дня назад +1

    እመቤቴ ማረያም ድረሽልኝ

  • @TigistKasahun-w7h
    @TigistKasahun-w7h 4 дня назад +1

    ኪዳነምህረት እናቴ😘

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 10 дней назад +6

    ሰላማችሁ ይብዛ አምላከ እስራኤል በምህረቱ ያስበን።

  • @TigistDejene-j4i
    @TigistDejene-j4i 10 дней назад +7

    መናፍቀን የራሳቸዉ አሰተምሮ ሰለሌላቹዉ ነዉ ሁሉም እየተነሱ የኛ ቤተክርሰትያን መንቀፍ የሚወዱት እግዚአብሔር ማሰተዋል ይሰጠን።❤❤❤

  • @AlemtshayAle
    @AlemtshayAle 6 дней назад +1

    ኪዳን ምህረት እናቴ

  • @Cell-g1q
    @Cell-g1q 7 дней назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🙏

  • @Sara-q4n6g
    @Sara-q4n6g 10 дней назад +8

    ኪዳን ምህረት እናቴ

  • @Maza-v5e
    @Maza-v5e 7 дней назад +1

    😢😢😢አቤቱ ማረን🙏🙏🙏

  • @genetteklu6049
    @genetteklu6049 8 дней назад +3

    ኪዳነ ምሕረት እናቴ

  • @FinotZekarias
    @FinotZekarias 8 дней назад +2

    እናቴ ኪዳነምህረት 🙏🙏🙏🙏

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn 8 дней назад +2

    ጌታወሆይይቅርበለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shesho4631
    @shesho4631 8 дней назад +5

    የኔናት እናታለሜ ድግል ማርያም እማምላክእናቴ እማምላክ ❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚብሔር መብረቅ ይላክባቸው አምላክ ይዘገያልጀ ይፈርዳል አምላኬ ይቅር ይበለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ቤተክርሰቲን እናቴ ህይወቴ ምን አጠፋች ምን አደረገች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @BokingLb
    @BokingLb 7 дней назад +1

    Ewnet new 👍👍👍👍👍🙏

  • @BetlhamGetachew
    @BetlhamGetachew 5 дней назад

    ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ቅድስት ሆይ ተመልከች

  • @فارسمحمد-ظ2د7غ
    @فارسمحمد-ظ2د7غ 9 дней назад +4

    ክዳነም ምህረት. እናታችን. እችን. እናትነት ምግብ መታደል ነው አችን. ስለሰጠን. እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወንድሞቻችን በርቱልን. ድንግል ማርያም ከናተጋር ይሁንልን አሜን ❤❤❤❤

  • @BirtukanRegassa
    @BirtukanRegassa 8 дней назад +1

    መድህንአለም መልስ አለው መናፍቅ ሁሌም የወረደ አህምሮ ነው

  • @GetachewGhirmay
    @GetachewGhirmay 10 дней назад +3

    ኪዳነ ምሕረት እናቴ

  • @KsanagasksaKsanagasksa
    @KsanagasksaKsanagasksa 8 дней назад +2

    እናቴ ኪዳነ ምህረት❤❤❤❤

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 7 дней назад

    እናታች የቅድሰት ከዳነ ምህረት እመዬ ማርያም😢💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💯💯💯💞💞🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Asnakech-r4d
    @Asnakech-r4d 10 дней назад +4

    የድንግልማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን

  • @HeleneKebede
    @HeleneKebede 7 дней назад +1

    Enati kidanemert Emeberahan ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LemlemAlemu-u4v
    @LemlemAlemu-u4v 8 дней назад +3

    ኪዳነ ምህረት እናቴ

  • @dhxyydydhdxydy7234
    @dhxyydydhdxydy7234 8 дней назад +1

    ኪዳነምህርት እናቴ❤❤❤❤

  • @DreamPh-j8h
    @DreamPh-j8h 4 дня назад +1

    Enati.kednbert❤❤❤❤❤❤❤❤Amen.amen
    Amen

  • @useadisa
    @useadisa 4 дня назад

    ኪዳነ ምህረት እናቴ ለኛ ለስደቶኞች እንደደረስሽልንለነሱም ድረሽላቸው ወንድማችን የተናገረው ትንህርትም ትክክል ነው

  • @FrewunDubai
    @FrewunDubai 2 дня назад

    ከደነ ምህረት አናቴ ሰምሸ የከበረ ለዝለአለም የኔ ወደ አናቴ

  • @Etiopia007-q9y
    @Etiopia007-q9y 8 дней назад +1

    ኪዳነምህረት እናቴ እመቤት ስምሽ ከፍከፍ ይበልልኝ❤

  • @bisrathagos5027
    @bisrathagos5027 7 дней назад

    ኪዳነ ምህረት እናቴ ህይወቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ይብዛልን

  • @MekeryMekrey
    @MekeryMekrey 2 дня назад

    አሜን አሜን አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👏👏👏👏👏💟💟💟💟💟🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyerusalembekele8348
    @eyerusalembekele8348 9 дней назад +5

    ፈጣሪ ተምረ ስጨርስ ድግሪ ሳይሆን እብደትንና ካንሰርን ጭንቅላትክ ላይ ይጫንላቹ አደራውን ስራውን በናተ ላይ ይግለፅ

  • @assefanegash4747
    @assefanegash4747 2 дня назад

    ኪዳነምሕረት እናቴ እወድሻለሁ !!!

  • @ALSAAbda
    @ALSAAbda 8 дней назад +1

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ የአማኑኤል እናት ኪዳነምህረት እናቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 8 дней назад +1

    ጌታሆይ መንጤ የተባለውን የሉተር ድርጅት አጥፋልን

  • @SnaietDame
    @SnaietDame 8 дней назад +1

    Amen Amen Amen Ewenate naw yelem egzbeyer yemsegen dersallhe ❤❤❤🎉🎉🎉🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕯🕯🕯

  • @TsehayLemma-lp7mm
    @TsehayLemma-lp7mm 8 дней назад +3

    ስለ እመቤታችን ስንቱን ተናግረን ስንቱን ተንትነን አረ ብናገረው ከመሬት ተነስቶ እስከሰማይ አረ ከዛም በላይ እኔ ስለእሷ ቃላት የለኝም ተነግሮ ተነግሮ ተነግሮ አያልቅም ለማንኛውም ላላጋጮች እኛ ተበቅለን ስለማንጨርስ ብቀላን ለልጇ ለወለደችው ለእሱ መስጠት ነው ማደሪያውን ታቦት እያላገጡ የሚኖሩ ይመስላቸዋል እንደ ሎሳንጅለሷ ሴትዬ እግዚአብሔር እኛጋ ምንም ቦታ የለውም ዜሮ ነው ቦታ የለውም ብላ ሀገራቸውን በማይጠፋ ሰደድ አስጨረሰችው እኛም ሀገር ለሀጥያን የመጣ ለፃድቃን እንዳይሆን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን እንደነሱ ጥፋት አያጥፉብን አሜን
    አደራ የምለው ሚዲያ ላይ የምትሰሩ ሌላ ሀይማኖቶችን ከመስደብ ምንም አይገኝም ለፈራጁ ብቻና ብቻ ነው ምንም አናተርፍም ለኔ ተው ብሏልናዲያቆን ሀይሌ አንደበተ ርቱ እውነት ነው ስድብ አስፈላጊ አለመሆኑን ከአንተ መማር ይቻላል ያወቀ ከአንተ ይማር

  • @GeteKebede-o6d
    @GeteKebede-o6d День назад

    እግዚአብሔር ልቦናይስጣቸዉ

  • @Asnakech-r4d
    @Asnakech-r4d 10 дней назад +1

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን

  • @addis.yimamuu
    @addis.yimamuu 8 дней назад +2

    ምድረኩታራ.እግዚብሄር.ይቅጣቸው

  • @YeshiCherenet
    @YeshiCherenet 7 дней назад

    ኪዳነምህረት ሕናቴ

  • @Efrote-y5w
    @Efrote-y5w 7 дней назад +1

    Kale hiwot yasmalene

  • @yididyagulima8961
    @yididyagulima8961 7 дней назад

    ኪዳነምሕረት እናቴ

  • @SintayehuAssefa-cr1rq
    @SintayehuAssefa-cr1rq 5 дней назад

    እመቤቴ እሷ ትፍረድ ከነልጇ በተረፈ ልቦና ይስጣቸዉ

  • @zelalemmekonnen4046
    @zelalemmekonnen4046 5 дней назад

    በድፍረትና በትዕቢት በመናቅም: በጻድቅ ላይ የሚናገሩ ከንፈሮች ድዳ ይሁኑ። መዝ 30:18

  • @tsigearaya4242
    @tsigearaya4242 8 дней назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባ ገብርክዳን

  • @TadelechHaregewoin
    @TadelechHaregewoin 8 дней назад +1

    Kedane mheret enate ❤❤❤

  • @meserbeye
    @meserbeye 8 дней назад

    እናቴ ኪዳነምህረት እመብርሀን🙏❤

  • @lmlmlewta
    @lmlmlewta 8 дней назад

    ኪዳነ ምህረት እናቴ 🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 7 дней назад +1

    ምን ያድርጉ እላያቸው ላይ ያለው መንፈስ ተቃጠለ ስለዚህ ያንጫጫቸዋል እነሱ አይገባቸውም ፀበል ያስፈልጋቸዋል

  • @EdenDesalegn-v8z
    @EdenDesalegn-v8z 7 дней назад +1

    ❤kidane mhret enate

  • @EsubalewBaylie
    @EsubalewBaylie 8 дней назад +5

    ርዕሰ ሊቃዉንት ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ዳግማዊ ቄርሎስ ብያቸዋለሁ።በእዉነት እሳቸዉን በዚህ ክፍ ዘመን የሰጠን መድንአለም እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን።

  • @WendesenAsefa
    @WendesenAsefa 10 дней назад +3

    ጠፍተሀል❤❤ አኔ እንደራሴ ዝም ብያሐለሁ የቤተክርስቲያን ራስ የሆነዉ ጌታችን አምላካችን መዳህኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይፍረድላትጠ😢🎉

  • @WaWs-k7v
    @WaWs-k7v 5 дней назад +1

    ወጣቱ እርምጃ እንውሰድ 😢😢😢😢 ተናቅን እኮ

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 8 дней назад +2

    ቅዱስ ገብርኤል ይቆራርጥክ🎉🎉🎉

  • @እሙወለተማርያም-ሐ7ተ
    @እሙወለተማርያም-ሐ7ተ 8 дней назад

    ❤❤❤😢😢😢አቤቱማርን❤❤😢😢

  • @RosaTy-xw6kn
    @RosaTy-xw6kn 7 дней назад

    ኪዳነ ምህረት እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeaziGatew
    @MeaziGatew 8 дней назад

    ኪዳነ ምህረት እናቴ !!🙏🙏🙏

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 10 дней назад +44

    ይኸ ሰው ከሳውድ አረቢያ ነው የመጣው ሙስሊም ነው ይኸኝ ታምር የምትሰራው ደብር ሶርያ ነው ያለችው ሰጠቸው ስለቱን ሊሰጥ ሲመጣ ከአይሮፕላን ከወረደ በኋላ የሊባኖስ ታክሲ ከጓደኞቹ ጋር ሁኖ ብሩን ሊወስድባለታክሲው ከጓደኞቹ ጋር ሆኖ ቅራርጦ ከታክሲው በስተኋላ እቃ ማስቀመጫው ውስጥ አስቀምጠው ፣ሲሔዱ ፖሊስ ያዛቸው እመብርሃን የተቆራረጠውን የአካል ክፍል ሰርታ አዲስ ሰው አድረጋ ሰርታ በሰላም ስለቱን አድርሶ በሰላም ወደ ሀገሩ ገብቷል።

    • @AdanechiiWmaryam
      @AdanechiiWmaryam 10 дней назад +3

      አዎ ውዴ እኔም ይሔን ታሪክ የሆነ ቻናል ላይ አይቻለው፡፡ግን ከሶሻል ሚድያ አህዛቦች እንዲወርድ አስደርገዋል፡፡እና ደስ የሚል ታሪክ ነበር

    • @usr66696
      @usr66696 8 дней назад +2

      በጉጉት ስጠብቅ አቋረጠው የመጨረሻውን ስለሰማው ክብር ለድንግል ማርያም

    • @tefetilaye7307
      @tefetilaye7307 8 дней назад

      አሜን

    • @YafiYafitbinyam
      @YafiYafitbinyam 2 дня назад

      አሜን❤❤❤

  • @hehs9019
    @hehs9019 7 дней назад

    ኪዳን ምህረት እናቴ❤❤❤❤

  • @WubeyuMihret
    @WubeyuMihret 2 дня назад

    እግዚአብሔር ቀን አለው እራሱ ባለቤቱ አጻፍው ከባድ ነው እነሱን አያርግኝ ብቻ።

  • @DirbBelayTazaw
    @DirbBelayTazaw 9 дней назад +1

    ኪዳነ ምህረት እናቴ

  • @MesayEshete-w8y
    @MesayEshete-w8y 8 дней назад

    ኪዳነ ምህረት እናቴ አንቺ ጠቢቂኝ🎉🎉🎉

  • @SamrawitSisay-t8e
    @SamrawitSisay-t8e 7 дней назад

    የኔ እናት ኪዳነምህረት

  • @TsegayeGetachew-eq7vk
    @TsegayeGetachew-eq7vk 7 дней назад

    እናታችን አንች አማልጅን ድንግል ማርያም ስምሽ ይጣፍጣል

  • @WoineshetBegashaw
    @WoineshetBegashaw 8 дней назад +2

    አልቅሱላቸው።የመውጊያውን ብረት የረገጠ ለእርሱ ይብስበታል።ካሊፎርንያን ያየ ይህን ያህል አይሄድም ነበር ።ግንእያዩ አያዩም እየሰሙ አይሰሙም ።

  • @jerytamma3165
    @jerytamma3165 7 дней назад

    እግዚአብሔር የራሱ ጊዜ አላዉ ለተሳለቁበት ሁሉ መልስ አለዉ የኔ አባት አይቸኩልም

  • @TgestGejaw
    @TgestGejaw 9 дней назад +2

    ጤናቸውን ይመልሳቸው ነው የሚባለው ሰየይጣን ከዚህ በላይ ይሰራል እዴትይሁኑ ታቦታችን ወጦሲባረክ ተቃጠሉ እሳት ቱን ለቀቀባቸው ለዛ ነው ወደራሳቸው ይመልሳቸው ፅልዩላቸው የተዋህዶ ልጆች

  • @birtukanyalew6752
    @birtukanyalew6752 10 дней назад +2

    ኪዳነምህረት እናቴ

  • @EtatuKasa
    @EtatuKasa 8 дней назад

    ኪዳነ ምህረት እናቴ❤

  • @Aden-z2g
    @Aden-z2g 3 дня назад

    እመብርሀን የስደት እናቴ ሳልጠራት ምደርስልይ ስወድቅ ከፍ ሲከፉይ ደስታ አብራይ ያለች ለኔእማ ልዩናት በምነታችን አንደራደርም በቃን ነፍሳችን ለምናታችን እነሰዋለን ተነሱ በቃን ዝምታችን በኛምነት መዘባበቻ