ከጎረቤታቹ ጋር አትወዳደሩ አዝናኝ እና አሰተማሪ የበዓል ቆይታ ከዳዊት ድሪምስ ጋር​⁠

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • ከጎረቤታቹ ጋር አትወዳደሩ አዝናኝ እና አሰተማሪ የበዓል ቆይታ ከዳዊት ድሪምስ ጋር​⁠ @dawitdreams #dawitdreams #ethiopia
    In today's video, Hermela and ‪@dawitdreams‬ discuss three important topics: finding inner peace, steering our lives in the right direction, and embracing the present moment.
    They share practical strategies and practices for finding inner peace among the chaos of everyday life. They emphasize the importance of setting clear goals and staying focused on our aspirations to steer our lives in the right direction. They also highlight the transformative power of mindfulness and living in the present moment.
    Join Hermela and ‪@dawitdreams‬ as they explore these topics and provide valuable insights and advice to help viewers enhance their well-being and live a more fulfilling life.
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251938252525
    Telegram ፦ t.me/amazingvi...
    TikTok ፦ www.tiktok.com...
    Facebook ;- www.facebook.c...
    #ethiopian #dawitdreams #abrshdreams #love #motivation #ebstv #ethiopiamotivation #peace #happiness #ethiopia #amharicmusic #dreams #change #success #business

Комментарии • 34

  • @allahkarim7417
    @allahkarim7417 8 месяцев назад +12

    ልብ ላልው ልብ ውሰጥ እሚይገባ ትምህርት ነው እሰኪ ንቁ የኢትዮጵያ ህዘብ ሰላም ለመሆን ሰላም ለመፍጠር ይህ ምከር ይበቃል ተባረክ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ አንተ ።

  • @tumegebrmadhen
    @tumegebrmadhen 8 месяцев назад +4

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደትበአል አደረሳችሁ ሐገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @user-dw9ef9kh6f
      @user-dw9ef9kh6f 8 месяцев назад

      አሜን እንኳንአብሮ አደረሰን መልኳም ባዕል🙏❤

  • @selam801
    @selam801 8 месяцев назад +2

    በህይወቴ የከሰብኩበት ነገር ካለ ባለኝ ነገር ደሰተኛ ነኝ ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን❤😊

  • @Fatima-hf4hl
    @Fatima-hf4hl 8 месяцев назад +1

    ዴቭ በጣም ስለምወድህ የምወደውን እስልምና ተመኝቼላሀለሁ😊

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese4824 8 месяцев назад +1

    ታድለህ!!!!!
    ኑርልን!!!!!!
    አጅግ በጠም አመሰግናለሁ ለጥያቄዬ መልሰ ስላገኘው 🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ!!!🙏🙏🙏🙏

  • @user-xe3qu8us7r
    @user-xe3qu8us7r 8 месяцев назад +1

    ዴፍ ናይካ ፊድዮ ካብ ልርኢ ቡዙሕ ተቀይረ ኣምላክ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ፈጣሪይ

  • @user-gl4vk3rf9r
    @user-gl4vk3rf9r 8 месяцев назад

    thanku so much dawit dreams
    መረዳትህ ሁሌም ይገርመኛል !!!

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ሰላማችን ያብዛው ❤❤❤

  • @fgdhggfyt9679
    @fgdhggfyt9679 8 месяцев назад

    እንኳን አደረሰችሁ ለጌታችንና ለመድሃኑታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል❤❤❤

  • @zinash1
    @zinash1 8 месяцев назад

    ዛሬም ተመስገን 🙏 እንኳን አደረሳቹ ለጌታችን ለመዳኒአለም የልደት ባዓል 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @amenebsa3016
    @amenebsa3016 8 месяцев назад

    6:38

  • @user-sp4gp6tr8v
    @user-sp4gp6tr8v 8 месяцев назад

    you are the best our of country !!

  • @MamenSelomun-dj3hh
    @MamenSelomun-dj3hh 8 месяцев назад

    ተመስገን መልካም በአል

  • @kibrukfmnt6652
    @kibrukfmnt6652 8 месяцев назад

    Thanks Dav

  • @user-ul6zp3rv4i
    @user-ul6zp3rv4i 7 месяцев назад

    ደስታ ማለት በንዴት ራሱ

  • @hayattemam4400
    @hayattemam4400 8 месяцев назад

    Alhamdulillah zarem neqechalew devaye ante telqe sew

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 8 месяцев назад

    God bless you more ❤❤❤

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t 8 месяцев назад

    ደቭ ተባረክ

    • @user-db3dv4qo6l
      @user-db3dv4qo6l 7 месяцев назад

      እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፍል ሰይጣን የምትደርሺበትን ያውቃል ለዚህም ይፈትነሻል እመኝኝ አነቺም ታሸነፊዋለሽ ፀሐይ እግዚአብሔር ይርዳሽ እወድሻለሁ

  • @NadiAbdusalam
    @NadiAbdusalam 8 месяцев назад

  • @user-tq5qt9ih4c
    @user-tq5qt9ih4c 8 месяцев назад

    Betam new yemnwedh

  • @wondesenjagematefera3150
    @wondesenjagematefera3150 8 месяцев назад

    Dave endanta yalu sawoch yibzalen...si jaalanna

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 8 месяцев назад

    ስራ እንዴት መፍጠር ይቻላል ብሎ ከማሰብ እንዴት በቅድሚያ ሰላምን ማምጣት እንችላለን ብለን ለማሰብ የተገደድንበት ግዜ ነው::

  • @universityofethiopia
    @universityofethiopia 8 месяцев назад +2

    ፍፁም ሰላም ፣ፍፁም ፍቅር ለሆነው ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤
    ፕሮፋይሉን በመንካት ይጎብኙን ። መልካም ዓላማ ለመልካም ማህበረሰብ ። የእናንተ ሰብስክራይብ ማድረግ ለእናንተ የመልካምነት ኒሻን መላበስ ለእኛም ነዳጅ ነው ።
    ሰላማችሁ ይብዛ !!
    UNIVERSITY OF ETHIOPIA

  • @EvaNa-do8lx
    @EvaNa-do8lx 8 месяцев назад

    የኔ ዉዶች❤

  • @abdigadisa
    @abdigadisa 8 месяцев назад +1

    Dawit suse nw

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 8 месяцев назад

    ሴቶች መላጣ አግቡ መላጣዎች ነፃ ሀሳብ አላቸው ጭቀት አያውቁም ባለ ፍሪዞች በፀጉራቸው ችግሮች ይፈጥራሉ በረታ ዳዊት✌️

  • @brtukan8684
    @brtukan8684 8 месяцев назад

    ሠላም እደምን ናችሁ ዳውይት እንወድሀለን❤❤❤🌹

  • @reemna21
    @reemna21 8 месяцев назад

    መፅሀፉ በምን መንገድ ላገኘው እችላለው ከሀገር ውጪ ነኝ