Desalegn Mersha - Esat - | እሳት - New Ethiopian Music 2024 (Official Lyrics Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 май 2024
  • Desalegn Mersha - Esat - | እሳት - New Ethiopian Music 2024 (Official Lyrics Video)
    Recording Artist - Desalegn Mersha
    Melody - Nati Haile
    Lyrics - Desalegn Mersha And Nati Haile
    Music Composition And Mixing - Simagegnehu Samuel
    Mastering - Solomon H/Mariyam
    Companions - Teka Assefa/Tefera Fikadu/Mekibb Zerihun/Sewda Gragn/Trsit
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2024 (Desalegn Mersha Official)
  • ВидеоклипыВидеоклипы

Комментарии • 560

  • @natikerofficial
    @natikerofficial Месяц назад +91

    መልካም እድል ወንድሜ
    ግጥም እና ዜማ አክብረህ ተቀብለኸኛልና አብሬህ በመስራቴ ደስ ብሎኛል
    ፈጣሪ ያክብርልኝ ዴቮ
    good luck My Bro !!!""

  • @AffectionateBallet-te5pe
    @AffectionateBallet-te5pe Месяц назад +45

    እንደ እኔ 2ት3ቴ ደጋግሞ የሰማው ብቻ👍ነርሁ ቲብር ዜማቸ ጌኪተ ባቂዬ

  • @TeshaleTemesgen
    @TeshaleTemesgen Месяц назад +100

    ሁሌም በዘፈኖችህ የህዝባችን ችግር እንደ እሳት የሚያቃጥልህ ውዱ ልጃችን ደሱ እውነትም እንባ የሚያስመጣ ትልቅ አቅም ያለው መልዕክት ክበርልን👏👏

  • @tamiratkiflu5568
    @tamiratkiflu5568 Месяц назад +27

    ከሁሉም ሙዚቃዎችህ ይህ በለጠብኝ የሚሰማ ይስማ ጉራጌ እንንቃ

  • @cheramlakneri4222
    @cheramlakneri4222 Месяц назад +27

    በዚ መልክት ካልነቃ ማበረሰባችን መቼም አይነቃም???🎤🎤👍👍

    • @WesagnKidane
      @WesagnKidane Месяц назад +2

      ልክነህ ለገባው አደኝ ቅኔ በጣም የሚገር ምዘፈን

  • @danieltesfaye2494
    @danieltesfaye2494 Месяц назад +19

    ......የተነሳበት, የመጣበትን ,ማህበረሰብ ለማይረሳ ትልቅ መልዕክት ያለው ስራ ነው ወንድሜ 🥰 መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ አንተ ግን ትለያለህ🥰🥰

  • @fetikedir
    @fetikedir Месяц назад +16

    የምር መግለፅ ይከብዳል ደሱ የምወድህ በምክንያት ነው የግጥሞችክ ጥልቅ አትኩሮት ኤቸሁ የኸለቀናኸ እድሜ ተጤና የብኒ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ibrahimtessema4209
    @ibrahimtessema4209 Месяц назад +15

    የጉራጌ ትውልድ ከሰማ ሚገርም ምክር ነው ዞረህ ትቸኔ ቤታኸ❤❤❤

  • @user-cz1th6kt2f
    @user-cz1th6kt2f Месяц назад +10

    ወንድማችን ሁሌም ለአገራች የሚመጥጥ ነዉ የምትዘፈነዉ ይሄ ደሞ ይለያል❤❤❤❤

  • @DinsefaSisay
    @DinsefaSisay Месяц назад +12

    "አታት ዘንጋ ቲያዢ እንባ ያንቅ"💔💔

  • @sebsebabekele
    @sebsebabekele Месяц назад +10

    ትልቅ መልእክት ያለው ዘፈን ነው እውነት ❤❤❤❤🎉🎉

  • @dinsefahusen5356
    @dinsefahusen5356 Месяц назад +32

    ዝሸታ ደን ይበራቃሩ
    ደሱወና አኸዳና የስራኸ❤

    • @astutrsit3867
      @astutrsit3867 Месяц назад

      እስኪ አሁን እንኳን እንንቃ😢😢

  • @ethioayushyoutube7834
    @ethioayushyoutube7834 Месяц назад +17

    😭😭😭😭😭😭ዩፍ የኔ ማልቀስ

  • @yonastigistu5842
    @yonastigistu5842 Месяц назад +17

    የጉራጌ የቆምክ ትልቅ ሰው ነህ ኑርልን ደሱዋችን ❤

  • @AntenehLamesgin
    @AntenehLamesgin Месяц назад +8

    ደሱ ለዚ ስራህ ቃላት የለኝም❤❤❤❤

  • @menurmudesir4109
    @menurmudesir4109 Месяц назад +3

    Andegnaaaa❤

  • @melakukeffa5963
    @melakukeffa5963 Месяц назад +5

    ኧሻማኸ ደሱ አቸም ወሔ ሜናው።
    Good Job!!!

  • @seidebrahim-km5mn
    @seidebrahim-km5mn Месяц назад +8

    ቁልጭ ችግራችን ድክመታችን ያሳየህበት እራሳችን እንድንፈትሽ ያደርገናል ለሁሉም መድረስ ያለበት መልክት ነዉ

  • @mebratuarega9135
    @mebratuarega9135 Месяц назад +5

    ምርጥ ስራ ደሱዋችን❤❤❤

  • @user-og2hz5fx5o
    @user-og2hz5fx5o Месяц назад +6

    ለመጀመሪያ ጊዜ በሙዚቃ ሳለቅስ❤❤❤❤😢😢

  • @SuleymanAli93
    @SuleymanAli93 Месяц назад +6

    ሰብ ሰብ ሰብ

  • @habteshwolde
    @habteshwolde Месяц назад +3

    በቃ የአሁኑ ኑሯችን ነው ያንፀባረቅከው ናቲ ተባረክ

  • @TekumiTekumi
    @TekumiTekumi Месяц назад +3

    የጉራጌ ወጣቶች የሚያነቃቃ ምርጥ ዘፈን ችግር አለብን እውነታው ይሄ ነው

  • @astunigne
    @astunigne Месяц назад +4

    አርቆ አሣቢ ሁሌም ቤሆን አገርህ ህዝብህ ምቶድ በተግባር ምታሳይ ❤❤❤

  • @tsigebekena6817
    @tsigebekena6817 Месяц назад +2

    ደሴ ጎይታ እቀየኸ በጣም ይሽቃሩ ጆሮ 👂 ያለህ ስማ የሰው ሀገር የሰው ነው ❤❤❤

  • @ethioayushyoutube7834
    @ethioayushyoutube7834 Месяц назад +17

    አንጀት ይበላል ዩፍ ጉራጌ ታውሽ ገናኸ አልማ😢😢😢😢😢

  • @getuassefa3753
    @getuassefa3753 Месяц назад +2

    እሳት!!! ወቅቱን የዋጀ ሙዚቃ እናመሰግናለን ደሱ

  • @EndaleTuka
    @EndaleTuka Месяц назад +2

    ዋው ካንተ ሚገርምነገር ጠበቅን ግን ከጠበቅነው በላይ ነው ❤❤❤❤❤

  • @cabatk
    @cabatk 21 день назад +1

    🎉🎉🎉ዋዉ ከለብህ ነዉ ያወጣሀዉ በጣም ይመቻሌ በታልን❤❤❤❤❤😘😘

  • @eyasudenu6926
    @eyasudenu6926 Месяц назад +1

    Yabede. Sra. Nw. Ewnetm 🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @user-cq2lo1so1f
    @user-cq2lo1so1f Месяц назад +9

    ይና ሠብ እዴ ሠብስክራብ አምሮን❤❤

  • @KebedeShnato
    @KebedeShnato Месяц назад +4

    ነብርደ ደሱ ይናይስብ ቢውጂም ኤሰማ

  • @sadiksadiksadik4087
    @sadiksadiksadik4087 Месяц назад +3

    እሳት ብህ ቾና ዋው ዋው ትለያለህ ወንድሜ አብሽር ወንድሜ በርታልን እሳት በጣም ይለያል በደምብ መሰማት ያለበት ሙዚቃ ሙዚቃ በቻ አይገልፀዉም ያንሰዋል

  • @user-qn2ci9kt5y
    @user-qn2ci9kt5y Месяц назад +4

    ደሱ መልካም እድል❤❤❤❤

  • @mohammedmurad1673
    @mohammedmurad1673 День назад

    Wow የከተማ ተወላጅ ብሆንም ይህንን ግጥም ሰምቼ በጣም ነው የተገረምኩት ልብ የሚነካ ግጥም

  • @user-in9uc1in3f
    @user-in9uc1in3f Месяц назад +3

    ኢና ሰብ ቤተዊም ኤሰማ ሰበና ንቅ መርኸቱሽ ያነን ዘኸታ ሙዚቃ እመሰረናሁ ደሱወና ያኸኸ ቃር የብዛንረ የቃያና ኧርች❤❤

  • @MinteGirma-ri6ln
    @MinteGirma-ri6ln Месяц назад +2

    Desu Yegurage Yekurt ken Lijachin hulem nurlin
    Edale Smichachewalew Yhignaw Gin Betam Teleybegn
    Ewnet Yemigerm New Berta Wedmachin❤❤❤❤❤

  • @mobiletechethiopia6526
    @mobiletechethiopia6526 26 дней назад +1

    Tecelalehe🎉🎉

  • @FikeLala-nd2jp
    @FikeLala-nd2jp Месяц назад +3

    ዋው ጀግናችን ትለያለህ

  • @abrehambadege3674
    @abrehambadege3674 Месяц назад +1

    ተመካ ብቻ ደስ እደዚ እየነገረከን እናልቅስ እጄ የጉራጌ ነገር ተነግሮም አያልቅም ❤❤❤ ደስ ትለያለህ ❤❤ወረም እሳት

  • @user-cq2lo1so1f
    @user-cq2lo1so1f Месяц назад +3

    ዋው ❤❤

  • @user-dg8fi2ic4x
    @user-dg8fi2ic4x Месяц назад +1

    በጣም ደስ ሚል ትልቅ ትምርት ያለው ከተገነዘብንው ምንማርበት ካልሆነ ምንማቅቅበት ዘፈን ነው ያበረከትክልን እናመሰግናለን ወንድማችን ከጌዜው ሚሄድ ወቅቱን የጠበቀ

  • @SadikShafi-ou1tu
    @SadikShafi-ou1tu Месяц назад +2

    አሪፍ አሰተማሪ መልክት ነው በርታ

  • @user-vi7to5xs2i
    @user-vi7to5xs2i Месяц назад +1

    ይህ ሙዚቃ ለማለት ይከብደኛል
    ኡፍፍፍፍ እውነት ነው
    የጉራጌ ሀላፊነት የሁላችን ነው
    የአንተ የአንቺ የእኔ የእኛ ነው

  • @befrehotyisere2488
    @befrehotyisere2488 Месяц назад +1

    ጆሮ ያለው ይስማ ""ታነን የመኳን ይውሪ ሠበናዳ ዝሁ""❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Muredta
    @Muredta Месяц назад +2

    ወንድማችን እንኳን ደና መጣህልን ይምጣብኝ
    በጉጉት እየጠበቁኩኝ ነበረ

  • @user-np2dz3ci6f
    @user-np2dz3ci6f 11 дней назад

    እሳት ብሐኤቾና
    ታሪክ ያስተዋለ
    ከጠቢብም
    ይልቃል ❤❤❤

  • @MohamedDino-ul7rc
    @MohamedDino-ul7rc Месяц назад +2

    ጉራጌ ሑሌም እሳት ነዉ እንደዚማ አንቀርም እኔም አንድ ነገር ተምሬበታለሑ አመሠግናለሁ ገጣሚዉ ግን በጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getachewworku363
    @getachewworku363 Месяц назад +2

    This music is raised a nice point, good luck!

  • @menusraj1744
    @menusraj1744 Месяц назад +20

    well come des

  • @Mandes-vd3np
    @Mandes-vd3np Месяц назад +3

    ወንድማችን ሚገርም ስራ ነው በርታልን

  • @user-lu4ml6tz1i
    @user-lu4ml6tz1i 4 дня назад

    ደሱዬ የኔ አንበሳ በርታ እራስህንም እየጠበቅ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vi5sk2nj5l
    @user-vi5sk2nj5l 20 дней назад

    አንደኛ ነው ይመችህ የጉራጌ ልጆች ስሙ ለኛ ነው መልእክቱ

  • @havenice_day
    @havenice_day 27 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
    Bewnet erasachen yemnayibet ymenekakabe lehahager wegen akababye achen yemnkomebet gizew ahunew
    Thank you, brother ❤🎉

  • @kedestzegeye992
    @kedestzegeye992 10 дней назад

    Abo gurage ejena afer 💯% 👏👏👏❤️❤️

  • @assefateka6976
    @assefateka6976 Месяц назад +1

    Wonderful Desu. This music has powerful message for those who understand it. ውረሙሽ አታት ዘንጋሽ ትያዢ እምባ ያርቅ

  • @MoriEnga
    @MoriEnga 10 дней назад +1

    Wow nice❤❤❤❤❤❤

  • @fishteheri1864
    @fishteheri1864 Месяц назад +1

    ዝዝዝዝዝዝዝዝ ደሱ ምርጥ
    እሳት ብሃ ኤቾና አዉራን በሰር የሚል ነበር ልበል
    እሀ ቲጠሟን ሰባኸ

  • @HayderDinsefa
    @HayderDinsefa Месяц назад +2

    ነመትሁንም ንቃር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እሳት ብሐኤቾና ❤❤❤❤❤❤❤❤ ገነንዳ ናልማነ እንመዳ፣ desalegn yegurage hizeb Mecham ayresahim akbarehi negn

  • @asterzerga
    @asterzerga Месяц назад +2

    ዋውጠዋው አንደኛዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merlu1997
    @merlu1997 Месяц назад

    ቀኑን ሙሉ ስሰማው የምውለው ሙዚቃ😘😘 ትልቅ መልክት አለው እናመሰግናለን ደሳለኝ 🤝🤝

  • @kidusahle23
    @kidusahle23 Месяц назад +3

    እታት ዘንጋ ቲያዢሽ እንባ ያርቅ😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @ZedMan-uh1uv
    @ZedMan-uh1uv Месяц назад +3

    እሄ ደሞ ይለያልልልልልል

  • @TezetaAdrse
    @TezetaAdrse 3 дня назад +1

    Wow dese nice gurage music

  • @user-in9uc1in3f
    @user-in9uc1in3f Месяц назад +2

    ባሞሰረን ኤቲን በጤን ኤሰሟን
    ደን በናይም 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-hv3iu6gt7l
    @user-hv3iu6gt7l Месяц назад +2

    ዋው እሳት እሳት እሳት እሺ ደሱ ምን ልበልህ

  • @AbduNur-mr2go
    @AbduNur-mr2go Месяц назад +1

    ዋውውውዋውውውዋዋዋዋውውውውውዋዋዋውውው❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopa101
    @Ethiopa101 Месяц назад +2

    Please ይሄንን ሙዝቃ ወደ አማርኛ ተርጉሙልኝ ምታውቁ ስዎች አንዳንዱ ገብቶኛል

  • @MetiSamuel
    @MetiSamuel Месяц назад +2

    በርታ 1ኛ

  • @YidinekDendir
    @YidinekDendir Месяц назад +2

    አሪፍ ስራ ነው ደሱ በርታ

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 Месяц назад +1

    ጀግናችን በታልን❤❤❤

  • @user-oe1zw3qy8s
    @user-oe1zw3qy8s 27 дней назад

    I am listening to this music from Shewa,I am Oromo and I ove Gurage people

  • @abdulkariim4009
    @abdulkariim4009 20 дней назад

    ሁሉም፡ዘፈንኖች፡ደስሚሉናቸው፡ስለጉራጌ፡ያስጨነቀው፡ማን፡አለ፡ኑርልን፡ደሱዬ፡ጉመር፡አድቀን፡ና

  • @sadamohammed7289
    @sadamohammed7289 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ዋውውው

  • @telhanmiftah1122
    @telhanmiftah1122 Месяц назад +1

    እሳት በሀኤቾና ዋው ለኔ አንደኛ ነው

  • @sadikkedir2549
    @sadikkedir2549 Месяц назад +1

    አቦ ጉራጌ ስወዳቹ እኮ ጉራጌ የስራ ሰው አቦ ይመቻቹ ደሱዋችን እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Roza-sz2ft
      @Roza-sz2ft Месяц назад

      እናመሰግናለን❤❤❤

  • @user-df5vy7im3t
    @user-df5vy7im3t Месяц назад +1

    ደስ የሚል ስራ

  • @JelaluKedirAutosperpart
    @JelaluKedirAutosperpart Месяц назад

    ዋው ደ ዘር ኧጣንኸ ሀሮታኸኧ ቲደብ የሆር ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @TagesChiska
    @TagesChiska Месяц назад +2

    ዋው አደኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hashim-ef4zg
    @Hashim-ef4zg 29 дней назад

    Keep it up my brother

  • @user-ng3bz6ke6e
    @user-ng3bz6ke6e Месяц назад

    ❤❤❤ንተሳነነ ይጣደሸሸ ወትመመጠጥ።

  • @helmegnawutube2156
    @helmegnawutube2156 Месяц назад +1

    ምርጥ የጉራጌ ዕንቁ😍❤❤😍🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-cs4pw4be2l
    @user-cs4pw4be2l Месяц назад +1

    ውረሙ ያነቃር ባኸም❤❤❤

  • @AKiLiLe-sb4eu
    @AKiLiLe-sb4eu Месяц назад +2

    ይሄ ምርጥጥጥጥጥጥ

  • @rqshkl8385
    @rqshkl8385 15 дней назад

    ይግውርግይ ጀግና ደሳልን መርሻ በጣም ለአብ ያምንክ ዘአፍን ንው ተአካከል ንው ያስምህውት ቀን በአጥም ንው ያልከስክውት ደአስልን ማረሽ አንመስኝልን ያግውራጌ ዘራም ያህን ዘአፍን በድንብ ሰርችው ማትይት አልብት ግኡርግይ ከአፈር ባኤልን 🥰🥰❤❤❤❤❤️❤️❤❤❤

  • @user-og2hz5fx5o
    @user-og2hz5fx5o Месяц назад

    አንደኛ ልብ የሚነካ ሙዚቃ ይህ ብቻ ለኛ በቂ ነበር ብንጠቀምበት

  • @farisnesru
    @farisnesru 19 дней назад

    እሳት ስየኒ ዘግ ዘግ ምርጦች ናቸው

  • @SadaMohammbe
    @SadaMohammbe Месяц назад +1

    ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aminazeynu6283
    @aminazeynu6283 3 дня назад

    መልካም እድል ደሱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @teddyyana2073
    @teddyyana2073 13 дней назад

    ጉራጌ አይደለውም ግጉራጌ ጎደኞች አሉኝ እና አስደምጠውኝ ይህን ዘፈን እየው ሱስ ሆኖብኛል በቀን ሶስቴ እሰማዋለው አሪፍ ስራ ነው ዋው ኳርቻለው ምንም ጉራጌ ባሎን ❤❤❤

  • @ElsaHabte-ie4vp
    @ElsaHabte-ie4vp 25 дней назад

    እውነት በጣም ደስ እሚል በርታልን ወንድማችን

  • @heyrejemal9491
    @heyrejemal9491 Месяц назад

    ተሳክቶልሀል ወንድሜ ቆጆ ስራ ነው።
    እናመሰግናለን

  • @andeyayetuya899
    @andeyayetuya899 29 дней назад

    ዋው ዋው ገለፅከው ደሱ

  • @tibletswegu8122
    @tibletswegu8122 Месяц назад +1

    😢እምባ ያርቅ

  • @DinsefaDinu-kt3os
    @DinsefaDinu-kt3os Месяц назад

    ደሡ ትለያለህ መጨረሥ አልቻልኩም ያማል ችግራችን መብዛቱ

  • @GitemYab
    @GitemYab 22 дня назад

    የውነት ስሰማው እጅግ በጣም ነው የተሰማኝ የውነት ነው እባ ነው ሚተናነቀው የውነት አድ የtv ቻናል እኳን የለንም ወንድማችን ኑርልኝ ቢያስ በዚ ዘፈን የብዙዎች መነቃቃትን ይፈጥራል ብዬ አስባለው ክበርልን

  • @SanjewbestBest
    @SanjewbestBest Месяц назад +1

    ደሴ ምርጥ ስራ ለታዳጊ አርቲስቶች ፀሀይ ሆነካል

  • @tsmhwglove80
    @tsmhwglove80 Месяц назад +1

    ጅግና ነህ የህዝብ ልጅ

  • @HamzaAreb
    @HamzaAreb 29 дней назад

    Betam astemari new ketemarin

  • @Zehara.Hussen-ne3px
    @Zehara.Hussen-ne3px 27 дней назад

    🎉🎉🎉🎉wow የበደ ነው king of gurage dasu ❤❤❤❤❤