Desalegn Mersha - Zeg Zeg - | ዘግ ዘግ - New Ethiopian Music 2024 (Official Lyrics Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 май 2024
  • Desalegn Mersha - Zeg Zeg - | ዘግ ዘግ - New Ethiopian Music 2024 (Official Lyrics Video)
    Recording Artist - Desalegn Mersha
    Melody And Lyrics - Desalegn Mersha
    Music Composition - Muhamed Nurhussen
    Saxophone - Zerihun Belete
    Bass Guitar - Luwam Mehari
    Mixing and Mastering - Solomon H/Mariyam
    Companions - Teka Assefa/Tefera Fikadu/Mekibb Zerihun/Sewda Gragn/Trsit
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2024 (Desalegn Mersha Official)
  • ВидеоклипыВидеоклипы

Комментарии • 382

  • @lemiylulutube
    @lemiylulutube Месяц назад +15

    የእውነት ቃላት የለኝ የኔ ኩሩ ጉራጌ ለማንነትህ የምትለፋ የብዙዎች ተምሳላት የጉራጌ ባለውለታ ነህ በርታልን 💕💕💕💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🛖🛖🛖🛖

  • @abduafastYoutube2022
    @abduafastYoutube2022 2 месяца назад +34

    የኔ ጀግና የጉራጌ የባህል ፈርጥ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @user-zi4rp2vz2b
      @user-zi4rp2vz2b 2 месяца назад +1

      ምቃር ባህ ? ይህስ ታው
      አብዱ ITF Frome Asemd ITF ...

    • @user-hj5wq1dr1b
      @user-hj5wq1dr1b 13 дней назад

      አሚን

  • @AbdiWems
    @AbdiWems 2 месяца назад +22

    በሞያህ አገርህ በማስተወቅህ እነመሰግንሀለን በረታ

  • @dinsefahusen5356
    @dinsefahusen5356 2 месяца назад +21

    ምርጥ ስራ ነው ደሱዋችን በርታልን እናመሰግናለን 🙏

  • @effy5400
    @effy5400 2 месяца назад +34

    I'm very much impressed with the lyrics because we can understand in detail about the music and for some of us who are trying to understand the language and what's it's saying it makes it easier.I am proud of you my brother.

  • @belaymehretyebzalgn4693
    @belaymehretyebzalgn4693 2 месяца назад +7

    አቦ ደሱ ለጉራጌ ህዝብ ያደረከዉ ዉለታ ብዙ ነዉና እንወድሀለን❤

  • @CheramlakGizaw
    @CheramlakGizaw 2 месяца назад +10

    በጣም ደስ ይላል ሁላችንም ሰብስክራይብ እያደረግን እናበርታው ብዙ ስለተለፋበት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hailutemesgenhabeta5723
    @hailutemesgenhabeta5723 2 месяца назад +8

    ደሱ ትለያለክ ስወድክ በምክንያት ነው ሁሉም ስራዎችክ አስተማሪ ናቸው እናመሰግናለን ።

  • @heirushikur
    @heirushikur 2 месяца назад +10

    ደሡ የገን ትከ ይረምድኸ ጎፔያኸ👌

  • @emnetkefa6323
    @emnetkefa6323 2 месяца назад +5

    ደሱዬ የጉራጌ ሶሬሳ ኮረምቶ እንኳን ሳረናኸም እንኳን የዝ አሰናናኸም 👏👏👏👏👏😍😍

    • @Jemilmehamed
      @Jemilmehamed 2 месяца назад

      እንኳን አይባልም ማም ወሄም ነዉ ሚባለዉ

  • @tomeapp5886
    @tomeapp5886 2 месяца назад +6

    እንደጠበቅነው ድንቅ ስራ#1 አምባሰደራችን በርታልን❤❤❤❤❤❤

  • @MuradBerhe
    @MuradBerhe 2 месяца назад +6

    ደሣለኝ እንኳን ደሰ አለህ በደንብ ይሰማልህ ለልፍትህ ዋጋ አግኝ

  • @BirukeAdane-bg2eq
    @BirukeAdane-bg2eq Месяц назад +2

    የጉራጌዎች የምርጦች ምርጥ ከዚህም በላይ ለመስራት ብቁ እንደሆንክ አምንብሀለሁ በርታልን ደሱ

  • @asetagesLeges
    @asetagesLeges 2 месяца назад +3

    ደሱ ሁሌም አንደ እርምጃ ቀዳሚ ቢባል ምንም ማጋነን አይደለም ስራወችህ ይፈርዳሉ በርግጥም አጠቃላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ያየውን ሰቀቀን በሙዚቃህ የገለፅከው ዘግ ዘግ ደሱ አንደኛ።

  • @user-cz1th6kt2f
    @user-cz1th6kt2f 2 месяца назад +10

    ዛአ እሪች እያህ ይትሞችን ሰብ ❤

  • @FeyidDino
    @FeyidDino 2 месяца назад +4

    ሙራ ቃር ሸመናኸ የግባ"!❤❤❤🙏🙏

  • @user-jj6ct3hb9s
    @user-jj6ct3hb9s 2 месяца назад +1

    የጉራጌ ጀግና ስራዎችህ ትልቅ ትርጉም ያላቸው ናቸው 😢❤❤

  • @abdusemedworku8977
    @abdusemedworku8977 2 месяца назад +2

    ደሱ ሶሬሳ ❤❤❤። አንደኛ ነው፣ ምርጥ አልበም የልብ ከምያደርስ መልእክት ጋር።

  • @tizmeaza7053
    @tizmeaza7053 2 месяца назад +6

    ምርጥ ስራ ነው

  • @AbduAbdusma
    @AbduAbdusma Месяц назад +2

    ሚገርም አልበም ነው የለቀክልን እናመሰግናለን ❤❤

  • @eyasudenu6926
    @eyasudenu6926 Месяц назад +1

    Where are guragians let's appreciate this work 💪💪

  • @MeretMeret-pj1yz
    @MeretMeret-pj1yz 2 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤ waw temchgnol betam desss fkr 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FatyaHahdi
    @FatyaHahdi 19 дней назад

    የጉራጌ ንጉስ እድሜህ ያርዝምልን እወድሀለው ❤❤❤

  • @sukrasukraakmal
    @sukrasukraakmal 2 месяца назад +3

    10\10 ምርጥ ስራ በንጓፏሪ❤❤

  • @ZeharaBedru-tm1qy
    @ZeharaBedru-tm1qy 2 месяца назад +3

    ደሱየ ምርጥ ስራ ነው በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @teshomeabera3422
    @teshomeabera3422 2 месяца назад +2

    ያምገሪም ሥረ ነው ደሱ ምርጥ ውንድሜ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @TescoMo-mf6fl
    @TescoMo-mf6fl 2 месяца назад +3

    ❤❤❤❤ ትረፍንደ ጎፐያንዳ 🎉

  • @user-iv1ks4vj1r
    @user-iv1ks4vj1r 2 месяца назад +4

    ከብረለን ወንድሜችን

  • @yonastigistu5842
    @yonastigistu5842 2 месяца назад +1

    የኛ ፈርጥ በርታልን በጣም ምርጥ ስራ ❤❤❤

  • @WelduTekle-dp6oi
    @WelduTekle-dp6oi Месяц назад +1

    ❤❤❤ ❤❤❤ ዘግ ዘግ ትችላለህ

  • @UwhuwYeue
    @UwhuwYeue Месяц назад +2

    አደኛ ነዉ ወዴሜ በርታ ደሱ

  • @Desalegnanene
    @Desalegnanene 2 месяца назад +1

    ደሱ አንድ ሰራ ልስጥህ ሰራው እንሞሪኛ ነው ስወድህ ስወድህ ደሱ

  • @melakubiraro6115
    @melakubiraro6115 Месяц назад

    ያኸ ፍቅር ትንስማ እንጊ ይሽሬ
    Always when I listen, your music always impress me always just remind me back home. This music is very understandable. Also understand what we are. Thank you very much. Give us this wonderful wonderful music. Great job thank you brother.

  • @Amen-wo2od
    @Amen-wo2od Месяц назад +1

    በጣም አሪፍ በርታልን❤❤

  • @Mintesnotkinfe
    @Mintesnotkinfe 2 месяца назад +3

    ሟኒም ሰብ Download እናመነ
    አት ሳምት ዳር online ንዥኔለ
    ዝኸታ ይንመንዳ ኧያጀግር
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @DinsefaSisay
    @DinsefaSisay Месяц назад +1

    desu ጀግናችን አክባሪህ ነኝ😍

  • @asefatekaase
    @asefatekaase 2 месяца назад +2

    ዋው ደሱ በርታልን

  • @SeyfedintgstuseyfedinSey-zh6jp
    @SeyfedintgstuseyfedinSey-zh6jp 2 месяца назад +1

    des mirti endemihon gemiche nebr betam des yilal

  • @befrehotyisere2488
    @befrehotyisere2488 2 месяца назад

    ዋው እጅግ መሳጭ ሥራ ነው ያበረከትክልን ረጅም እድሜ

  • @GenetManaga
    @GenetManaga Месяц назад +1

    ድንቅ ሥራ ነው የኛ እንቁ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @AnwarSherefa
    @AnwarSherefa Месяц назад

    ረ ቢስሚላ ምን አይነት ሙዚቃ ነዉ የምር የጉራጌ ኩሩ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👑👑👑👑🥰🥰🥰🥰👌

  • @hamzamehdi7801
    @hamzamehdi7801 2 месяца назад +1

    እውት ነው ግማሞገሳችን❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @user-bl8vt9yr9c
    @user-bl8vt9yr9c Месяц назад

    አቦ ደስዬ ወነኸና ንበርንረ❤

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 2 месяца назад +1

    ማርካማ ው ደሱ በርታ

  • @abrehambadege3674
    @abrehambadege3674 2 месяца назад +1

    ደስ በጣም ደስ የላል ትለያለሁ የጉራጌ ንጭር

  • @ZedMan-uh1uv
    @ZedMan-uh1uv 2 месяца назад +1

    ምርጥ ስራ ደሱ በርታ

  • @TafseGd
    @TafseGd Месяц назад +1

    ዘመን ተሻጋሪ ስራ
    ጠንካራ መልዕክት
    በሳል አዘፋፈን

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 2 месяца назад

    ዋው ደሱ ኧተንቢ ኧተንቢ እውነትም የ2016 ሳይሆን ጠቅላላው ከጉራጊኛው ሙዚቃዎች ሪከርዱ የተሰበረ ይመሰላል ።ኧጅ ኧትረፍ የምርጦች ምርጥ ነው

  • @user-yv5gc4oj8x
    @user-yv5gc4oj8x 2 месяца назад +1

    1ኛ ደሱ 👏👏👏👏👏🎉🎉

  • @baherneshlemma7889
    @baherneshlemma7889 2 месяца назад

    የጉራጌ አንበሳ በጣም ደስ የሚልነው በርታልን ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን ከመስቃን ጉራጌ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeleseAgiza
    @MeleseAgiza 2 месяца назад

    Children of Gurage, please protect our culture

  • @mitikukurabachew2586
    @mitikukurabachew2586 Месяц назад +1

    like argutaaa Please ሰበናናናናናናና 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥ቱ

  • @asmathbakesera8128
    @asmathbakesera8128 2 месяца назад

    አላህ የቀየህ ደሱ ደስ ይብልህ ለህዝብህን እዴት እደምታስብላቸው አላህ ያስብልህ በረታን እር

  • @HussenYimer-pv7mw
    @HussenYimer-pv7mw 2 месяца назад

    ደሳለኝ መርሻ በሚገርም ሁኔታ አቅም ብቃት ሁሉን አሟልተህ ነብሥ የሆኑ የሙዚቃ ሥራዎችን ይዘህ ሥለመጣህ በሙዚቃ አፍቃሪዎች ሥም እጅግ በጣም አመሰገንኩህ ። ሙዚቃ የዓለም ቋንቋ ነውና እኔ አማርኛ ተናጋሪ ከሚባሉት ማህበረሰብ ብወጣም በሙዚቃህ ድምቅ ፍትት እያልኩበት ነውና የመጣህባቸው እና ለዚህ ጥበብ የከፈልካቸውን ዋጋዎች ጠንቅቄ ሥለምረዳ ሪሥፔክት

  • @sadikkedir2549
    @sadikkedir2549 2 месяца назад +1

    ደሱዬ እውነትም ኑድኒያ ዋውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeidTemam-tl1no
    @SeidTemam-tl1no Месяц назад

    Waw berta kate kezi belay exebkalen ❤❤❤

  • @dinekaShamesu
    @dinekaShamesu 29 дней назад

    በርታ ፈጣሪ ያግዝህ

  • @sadujemal8244
    @sadujemal8244 2 месяца назад +1

    ዋው አሪፍ ነው

  • @H.tyoutube
    @H.tyoutube 2 месяца назад +1

    ቆጆ ስራ ነው በርታ 🥰🥰

  • @abrehamkinfe306
    @abrehamkinfe306 2 месяца назад

    What a lyrics, what a message, what mixing.....thank you Dessu!

  • @bmvlog3447
    @bmvlog3447 2 месяца назад

    I like this more than the whole wow great work

  • @AnwarTriche-ep5hi
    @AnwarTriche-ep5hi 2 месяца назад +1

    ምርጥ ዘግዘግ

  • @Akram-rl3ll
    @Akram-rl3ll 17 дней назад

    ዋው ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TagesChiska
    @TagesChiska 2 месяца назад +1

    wow❤❤❤❤❤❤

  • @SEnayAbdi-cq2fs
    @SEnayAbdi-cq2fs 2 месяца назад +1

    bosss❤❤❤❤

  • @KuwaitKuwait-qy4bc
    @KuwaitKuwait-qy4bc Месяц назад +1

    የኔ ድምፀ ጣፋጭ ❤❤❤❤❤

  • @haregsahle8405
    @haregsahle8405 Месяц назад

    I'm in love with this song 🎵 ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-iy3mi8pv4i
    @user-iy3mi8pv4i 2 месяца назад +1

    10%10 yene wondim jagina

  • @user-hj5wq1dr1b
    @user-hj5wq1dr1b 13 дней назад +1

    አንዴ ስም ከወጣ በኅላ መቼም አይመለስም😢😢😢😢

  • @Esmail-qf4sj
    @Esmail-qf4sj Месяц назад

    ምር ያሜ ዘግዘግ ዘግዘግ!

  • @user-im6ed8ii8w
    @user-im6ed8ii8w 2 месяца назад

    ዋው የውረም ዘግ ዘግ ይብር የኋ ዘበር ሰብ ድረድግ ሰቦ

  • @TesfuTesfu-bw9nf
    @TesfuTesfu-bw9nf 2 месяца назад +1

    ውድ ወድማችን እኳን ደስአለህ የቁርጥቀ

  • @yisfalgnwogu1969
    @yisfalgnwogu1969 5 дней назад

    ይሄን ዘፈን ስወድለት

  • @KeleleTadesse
    @KeleleTadesse Месяц назад

    ዋው ደሴ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uv6zv9ld4v
    @user-uv6zv9ld4v 29 дней назад

    የሰው ውሀ ልክ ነህ ደሴ

  • @abrhamfikru8584
    @abrhamfikru8584 Месяц назад

    Jegnawe Berta

  • @AbdiNurahemed
    @AbdiNurahemed Месяц назад +1

    ዋው 🔥በእሀ አየቸና😮

  • @shemsuheyru4184
    @shemsuheyru4184 6 дней назад

    ምርጥ ስራ

  • @Astermisganaw
    @Astermisganaw 2 месяца назад

    ደሱ የኔ የሁል ጊዜ አንደኛ ተወዳዳሪ ይለህም በቃ ትችላለህ❤❤❤

  • @Natiman_ud8
    @Natiman_ud8 Месяц назад

    ደሱዬዬዬዬ❤

  • @YisakeAbedu
    @YisakeAbedu 2 месяца назад

    ሶሬሳ፡ደሱ፡በርታልን፡የልፋትህ፡አግኝ፡

  • @nahomseifu5367
    @nahomseifu5367 Месяц назад

    Aswe 🎉

  • @user-ut6gj4fo3u
    @user-ut6gj4fo3u 2 месяца назад

    የጉራጌ ፍርጥ በርታልን ጀግና ነህ የምር የአሁኑማ የሚገርም ነው ❤❤❤❤

  • @MomAbuyee
    @MomAbuyee Месяц назад

    My Brother Very Much Musik

  • @ZeenaAlamu
    @ZeenaAlamu 2 месяца назад

    ደሱ የኔ ንጉስ እድሜ ይስጥልን ጎበዝ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeyaMame-wj2cf
    @SeyaMame-wj2cf Месяц назад

    Waw ajebe new wnedema

  • @ሰቤቺባህልምግብአዘጋጅ

    ጀግና ደሥዬ🎉

  • @Hayatuፉቻሬ44
    @Hayatuፉቻሬ44 2 месяца назад

    Wawe❤1ga new desuuuuuuuui

  • @busyline3845
    @busyline3845 2 месяца назад +1

    ምርጥ ስራ በርታ❤❤

  • @habtamuabrham8348
    @habtamuabrham8348 2 месяца назад

    Zeg zeg number 1 desu

  • @abubakermohamed5305
    @abubakermohamed5305 2 месяца назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @tarikutemesgen348
    @tarikutemesgen348 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ደስዬ ዥማር አወጨ እሻም

  • @Melseche-qm1pk
    @Melseche-qm1pk 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AbdulmejidFeydu2
    @AbdulmejidFeydu2 2 месяца назад

    በጣም ምርጥ ሰራ ነው ደሱ በርታልን

  • @WesagntarekuWesagntareku
    @WesagntarekuWesagntareku 2 месяца назад +1

    ዋዉ ❤❤❤❤❤

  • @user-nc3ey2ql8k
    @user-nc3ey2ql8k Месяц назад

    Woooooow 1❤❤❤❤❤

  • @ashebryohannes8715
    @ashebryohannes8715 Месяц назад

    አቦ ይመችህ

  • @user-xf6zx2ts2u
    @user-xf6zx2ts2u 2 месяца назад

    እወድህ አለሁ ደሳለኝ እንደ ስምህ ደስ የሚል አልበም የኔ ንጉስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zf8tu1qe5q
    @user-zf8tu1qe5q 2 месяца назад

    desu waw yameral egziabehare yirdah!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @MaruBedru
    @MaruBedru 2 месяца назад

    ሁሉም አንደኛ ናቸው ዘግ ዘግ ግን ይለያል👌