Nati Ker | Niku |ናቲ-ኬር-ንቁ-New Ethiopian guragigna Music 2024 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 июн 2024
  • Nati Ker | Niku |ናቲ-ኬር-ንቁ-New Ethiopian guragigna Music 2024 (Official Video)
    #OfficialNatiker #Natiker #Niku#ናቲኬር #ናቲንቁ #niku#niku #natiker

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @NureDula-zk7cp
    @NureDula-zk7cp Месяц назад +283

    ኦሮምኛ፣አማርኛ ወይ ትግርኛ ሲለቀቅ በቪው ሚልየኖች ምናይላቸው እኛው ነን እኛው ጉራጌዎች። እስኪ ይለፍልንና ይህን ስራ በደንብ እንዲታ እናርግ በቃ ስራው ልዩ ነው።

  • @ethiopia9431
    @ethiopia9431 Месяц назад +156

    ሰይፉ ላይ ይቅረብ የምትሉ እንደኔ❤❤❤❤😊😊

    • @TsegayeZawedu-dt3ec
      @TsegayeZawedu-dt3ec Месяц назад +9

      የሴፉ ሾው አይመጥነውም ማርያምን እረ ይችላል የት ነበር ግን

    • @user-si6vg3ml2j
      @user-si6vg3ml2j Месяц назад +3

      ❤❤😊😊

    • @benana2574
      @benana2574 Месяц назад +7

      ሰይፉ ማነው እርምጥምጥ ቅራቅንቦ ባንተ ቤት ትልቅ ሸው አቅራቢ መሆኑ ነው

    • @Kenzuhabesha
      @Kenzuhabesha Месяц назад +2

      ኣወውውው🎉🎉🎉

    • @Melakuhaile12
      @Melakuhaile12 Месяц назад +3

      ❤❤❤❤❤❤

  • @honeyzablon4744
    @honeyzablon4744 Месяц назад +115

    እንደኔ በፍቅር ወዶ 10× ደጋግሞ የሰማው ካለ like ያርግ
    ኧሰሞ 👌🥰

  • @Ethio575
    @Ethio575 Месяц назад +121

    እኔ ከአማራው💚💛❤ ማህበረሰብ የተገኘሁ ነኝ የጉራጌ💚💛❤ ማህበረሰብን ሙቼነው እምወዳቹህ 💘ንቁ!! ምርጥ ስራነው በርታ🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-wp1wo6vd2i
      @user-wp1wo6vd2i Месяц назад +4

      እኛም እንወዳቹሀለን

    • @hana-21
      @hana-21 Месяц назад +3

      እንወድሻለን እኛም❤

    • @user-jt5fh5cn6k
      @user-jt5fh5cn6k Месяц назад +3

      ❤❤❤

    • @michalesebhat4916
      @michalesebhat4916 Месяц назад +3

      እኛም በፍቅር ነው እምንወዳቹ የአባቶቻችን አገር 🇨🇬 ዳግም እንሰራታለን ከወንድሞቻችን ጎን ቆምን

    • @zolazabeel4918
      @zolazabeel4918 Месяц назад +5

      እኔ ከጉራጌ መሀበረሰብ ነኝ
      አማራዬን❤❤❤
      ሞቼ ነው የምወዳቹ
      የማንነት ምንጭ ናቹ

  • @Gunners12589
    @Gunners12589 Месяц назад +95

    እኔ አማራ ነኝ ምንም ትርጉሙ ባይገባኝም ወላሂ ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት ምርጥ ስራ ነው የሆነ ሆድ የሚያባባ ነገር አለው እንዲሁ ደስ የሚል ነው 🙏

    • @mekamumelse299
      @mekamumelse299 Месяц назад +6

      እጅግ በጣምልብን ሚነካ አጥንትን ሰርስሮ ሚገባ መልክት ያለው ቅጥምነው ምናልባትም ግጥሙን ሚገልፅ ክሊፕ ከሰራበት ያኔ ይገባሀል 🙏

    • @user-nr7sn8ye8g
      @user-nr7sn8ye8g Месяц назад +2

      ❤❤❤❤

    • @tigistwerku2999
      @tigistwerku2999 Месяц назад +2

      ዋውምርጥ

    • @user-ip8db2do5d
      @user-ip8db2do5d 26 дней назад +2

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @denwerke
    @denwerke Месяц назад +152

    አሁን ገና የጉራጌ እውነት ወጣ
    በላለዲ የምጣ ናቲ ግን የት ነበርክ እስከዛሬ
    የጉራጌ እናት ወንድ ልጅ ወልደሻል እልል በይ😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @abdulhakimakmel-zz1fz
    @abdulhakimakmel-zz1fz Месяц назад +46

    ይህ ዘፈን ነው ለማለት ከበደኝ !!! ቢሮ ውስጥ ነበርኩኝ ድምጹን ትንሽ ቀንሰው ሲለኝ ጓደኛዬ መንዙማና መዝሙር እያዳመጥኩኝ ነው አልኩት የምገልፅበት ቃል ሳጣ።በጣም ስሜት ቀሽቃሽ ነው።በአረፋና መስቀል ብቻ ነው ጉራጌነት ትዝ የሚለን።አካባቢየችን እናልማ።ኢንቨስት ለማድረግ የሚመጣ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የተንቢ የብሳቢ የተኝቢ በላልዲ የምጣ ብለን እንቀበል ።አላህ ሁም ዘበር ያንብርኸ።ጉራጌ አንቅ የጣረ።ደነና ይብሮ ኧተሙ ጐፖየንዳ ገነና ይብሮኸማ ያሚንደ።እያ የገነና ምርቾትሁም ንበነ።

  • @AmharaFano-xo9yu
    @AmharaFano-xo9yu Месяц назад +31

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ጉራጌና አማራ ምንም የማይለያዩብኝ i love gurage ??❤

  • @MMolla-cr3bj
    @MMolla-cr3bj Месяц назад +175

    ክስታኔ ጉራጌ ነኝ please my ppl ጉራጌ አንድ ሁን ንቃ ለራሳችን እንወቅ thank you ናቲ ❤😢

    • @kerimtomariw8690
      @kerimtomariw8690 Месяц назад +12

      አንድ ላይ ካልሆንን ከፋፍለው ነው ሚውጡን

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj Месяц назад +1

      @@kerimtomariw8690 እያደረጉትምነው😭

    • @berhanemeskeltsegaye3336
      @berhanemeskeltsegaye3336 Месяц назад +7

      አዎ በመለያየት አንዳች የምንታርፈው ነገር የለም@አንድ_ጉራጌ

    • @tube-hb1cs
      @tube-hb1cs Месяц назад +5

      የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ሰባት ቤት ጉራጌ ብቻ ብላቹ ተሳደቡ 7ቤት ፅፈኛ ነው እያላቹ ከተለያዩ ብሄሮች ስትረግጡት አነበር
      7ቤት ማንም አይፈልግም ክልልም ብቻውን ይጠይቃል እናንተም ብትመጡም እንቅፋት ነው ምትሆኑት 7 ቤት ምጣፋ የተነጠፈለት ይመስል ከስንቱ ብሄር ተሰብስባቹ ስትቦጭቁት ከረማቹ ሶዶ መስቃን እራሳቹ ቻሉ ሁሌ ለወረዳቹ አልቅሱ የተኝቢቢቢ ኝኝኝኝኝ 7 ቤት ጉራጌ ታላቋ ጉራጌ ይገነባል አሁን ነቅተናል ።

    • @berhanemeskeltsegaye3336
      @berhanemeskeltsegaye3336 Месяц назад +17

      @@tube-hb1cs ወንድሜ አትሳሳት ጉራጌ እናትና አባቶቻችን አንድ አድርገው ነዉ የሰጡን እኛም ይህንኑ ለልጆቻችን ማስረከብ ግዴታችን ነው። የመስቃንና የሶዶ ጉራጌዎች ፍላጎታቸውን ማን ጠየቃቸው መንግስት(አመራር) እራሱ ልዩነት ይፈጥራል ልዩነትን ያሰፋል አዳራሽ ውስጥ ይወስንና ህዝብ አለ ይልሃል። በሁሉም የጉራጌ አካባቢ ሰፊ የልማት ችግር አለ በተለይ እንደጋኝ ጌቶ ገጉወ ም/አክሊል...... አንዱ አካባቢ ብቻውን የለማበት የለም ይህን ለሁሉም እንዲረዳው ማሳየት ይጠበቅብናል እንጂ ያልሆነ ትርክት መዝራት እኛኑ ነው የሚጎዳን ባይሆን አንድ ሆነን ሊበሉን ያሰቡትን ማሳፈር ከኛ ይጠበቃል

  • @solomonHailemariam-py4cg
    @solomonHailemariam-py4cg Месяц назад +128

    ይሄን የመሰለ ስራ ላይ ክራር በመጫወቴ ደስተኛ ነኝ ተዝናኑበት

    • @chemirwollde8608
      @chemirwollde8608 Месяц назад +2

      antenm enameseginalen

    • @marthakibatu4258
      @marthakibatu4258 Месяц назад +2

      እናመስግናለን ብርቱ ስው❤😊

    • @hasefah3808
      @hasefah3808 Месяц назад +2

      በሩት ጎበዞች❤❤❤

    • @michalesebhat4916
      @michalesebhat4916 Месяц назад +2

      በርቱ እንዲህ አይነት ሰለበጎ እሚያስቆጭ ሰራ አብዙ የድሮ ጉራጌ ሊመለስ ይገባል

    • @ezanagirma3632
      @ezanagirma3632 Месяц назад +6

      የከተማ ልጅ ነኝ እንዲ ጠጠር ያለ ጉራግኛ አይገባኝም ለመግባቢያ ያህል ግን አውቃለው ይሔ ሙዚቃ ግን ብዙም ትርጉሙ ሳይገበኝ እንባዬ መጣ

  • @yosefwoldeysus7424
    @yosefwoldeysus7424 Месяц назад +40

    የመጀመራያዬ እንደዚህ 12ደቂቃ የጉራጌ ችግረር ያሰተላፈ ጀግና ሊጅ ድንቅ ሰራ

  • @foadkedir3115
    @foadkedir3115 Месяц назад +15

    የጉራጌ ባለሀብቶች ለዚህ ድንቅ ልጅ በሆነ ነገር ሰርፕራይዝ ብታደርጉልን ሁላችንም ሰርፕራይዝ እንዳደረጋችሁን እንቆጥረዋለን

  • @kiruman408
    @kiruman408 Месяц назад +121

    ታውቃለህ ታቲ ጉራጌ ነኝ ለዛውም የገጠር ልጅ ግን ጉራጌነቴ እራሱ በዚ ልክ እርግጠኛ አልነበርኩበትም እና ክብር ይገባሃል ስለጉራጌም በአንተ ልክ የሰራ አለ ብዬ እንዳልል በ 12 ደቂቃ አሳምነሀኛል አመሰግናለው

    • @-2yoyo2
      @-2yoyo2 Месяц назад +1

      ማንም በዚህ ልክ የሰራው የለም እውነት ነው::

  • @natikerofficial
    @natikerofficial  Месяц назад +350

    | አስጀምሮ ላስፈፀመኝ ለ | ቅድስት ድንግል ማርያም| ልጅ ክብር እና ምስጋና ይሁንልኝ | ።

    • @adottube2776
      @adottube2776 Месяц назад +8

      ጀግናው በርታ

    • @NureDula-zk7cp
      @NureDula-zk7cp Месяц назад +19

      እውነት እውነት እልሀለሁ ግና አሁን የጎራጌ ዘፋኝ ወጣልኝ። ቃል የለኝም ኡፍፍፍፍፍ ልቤን ነው ያሞቅልኝ ይመችህ ወዳጄ። ኧጀና አፈር አረረረረረረረረረ💪👍

    • @NureDula-zk7cp
      @NureDula-zk7cp Месяц назад +20

      በትግርኛ ዘፋኙ አማኑኤል የማነ(ትግራይ ሀሪረ) እሱን ልጅ ስሰማ በጣም እቀና ነበር ጉራጌን ብሎ ከልቡ ሚዘፈነው መቼ ይሆን እል ነበር ፤ ናቲዬ አጠፉወሄም ጥፉዌ🎉

    • @GashawFikire
      @GashawFikire Месяц назад +2

      አሜን

    • @MenuhabibElu
      @MenuhabibElu Месяц назад +6

      ትችላለህ አንደኛ

  • @GezalewTibebe
    @GezalewTibebe Месяц назад +22

    አማራ ነኝ ጉራጊ ንቅ ለኢት ያ

  • @Wudnesh-qg2zy
    @Wudnesh-qg2zy Месяц назад +24

    እውነት ለመናገር እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት። በርታ ናቲ❤ ካለው ትርጉምና መልክት አንፃር በጣም አሪፍ ስራ ነው ብዬ ባቆም የድካምህን ዋጋ ማቃለል መስሎ ተሰማኝ ይህን መልእክት የሰማ ሁሉ እራሱን ቆም ብሎ በማሰብ ቤተሰቦቻችን ያሉበት ቀዬ የተወልድንበት በማልማት ከምንም በላይ በአድነት በመቆም ናቲ የደከመበት ስራ ለፍሬ እናብቃ። አት ንህነ❤❤❤

    • @user-np2dz3ci6f
      @user-np2dz3ci6f 28 дней назад +1

      አዎ እዉነት ነዉ
      ያስለቅሳል ገነባን
      ባዶ እጃችን ወጣን መሰረታችን
      እረስተን ሞዴል
      የሚሆነን ሰዉ
      አጥተን አሁን
      ልቦና ካገኘን
      ከዜሮም ተነስተን
      እንደርሳለን
      ይሄ ጀግና ልጅ
      በተቻለን ሁሉ
      እናበረታታዉ
      መልካም ቀን

  • @beecell3640
    @beecell3640 Месяц назад +89

    ሰባት ቤት ጉራጌ ንቁ 👍👍👍👍

  • @user-ep2yt5qo7w
    @user-ep2yt5qo7w Месяц назад +96

    ለኛ ለጉራጌዎች በዚ ሰአት ሚያስፈልገን ሚዚቃ እደዚ አይነት ነው እናመሰግናለን ናቲያችን

  • @guragemedia484
    @guragemedia484 Месяц назад +14

    በሂወቴ ከሰማኋቸው ድንቅ መዚቃ የመጀመሪያው ነው #ንቁ_ጉራጌ

  • @user-im6ed8ii8w
    @user-im6ed8ii8w Месяц назад +12

    ንቁ ጉራጌ ወኼ ⷂጫ ያወና ወርቁ❤❤❤❤

  • @Mamecomputer559
    @Mamecomputer559 Месяц назад +80

    የዚ ሙዚቃ ችግሩ ማለቁ ነው 😢nati king good job

    • @muradAbdo-ud1nq
      @muradAbdo-ud1nq Месяц назад +1

      አንዳያልቅ ምንናገው አኛ ናና❤ጉራጊ❤

    • @hana-21
      @hana-21 Месяц назад +2

      Best Best ንቁ ጉራጌ

  • @babibabi-je1wp
    @babibabi-je1wp Месяц назад +88

    እኛ ሸገር ተወላጅ ጉራንሶች የሚያስደስት ስራ ነው

  • @FatyaHahdi
    @FatyaHahdi 28 дней назад +3

    ናቲ እስካሁን ስለ ጉራጌ ከልቡ የገለፀ አላገኘሁም አንተ ጨርሰከዋል አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @mdakmal7242
    @mdakmal7242 19 дней назад +4

    ናቲ በርታ ግጥሞች በጣም ማራኪ ነው ናቸው በጣም ደስ ይላል ይሄ የፈዘዘ ሰባት ቤት አንቃው

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 Месяц назад +92

    የኛወቹ ገባ ገባ በሉ ጉራጌ እር ላይክ ሼር ሰብስክራብ አድጉት ይጠቅመዋል ጉራጌ ንቁ

  • @user-ep2yt5qo7w
    @user-ep2yt5qo7w Месяц назад +57

    እኛ የጉራጌ ባለሀብት ሆነ ስለ ጉራጌ ሚያስብ በዚ ሰአት ካነቃ መሞቱ ይረጋገጥልን ፍትህ ፍትህ በእስር ለሚሰቃዩት ወድሞቻችን የፍትህ ያለህ

    • @cheramlakneri4222
      @cheramlakneri4222 Месяц назад +2

      የምመኘውን አይነት ሙዚቃ ስለሰራህ በጣም አከብርሀለሁ ❤❤❤

  • @SetotaAlemu-ik5pb
    @SetotaAlemu-ik5pb Месяц назад +26

    ጉራጌ እንምአሁ ግቦ ሰብስክረብ ላይክ አምረዎ. ቡም❤❤❤❤

  • @Yoadane.tessmaKt
    @Yoadane.tessmaKt Месяц назад +10

    የምር የሚያኮራ ድንቅ ስራ ነው ወንድሜ አንተን ገና በትልቅ ስራ እንጠብቅሀለን

  • @lemiylulutube
    @lemiylulutube Месяц назад +56

    ናቲ ወንድማችን ያልተነገረልህ ብቃት ያለህ የጉራጌ ልጅ ነህ ለጉራጌ ትልቅ መልእክት ነው
    #ጉራጌ_ንቃ
    #ጉራጌ_ንቃ
    ይህ መልእክት ለኛ ነው እንጠቀምበት 🛖🛖🛖🛖🛖🛖🛖🛖🛖🛖🛖🛖🛖

    • @zeynushemsu3599
      @zeynushemsu3599 Месяц назад +3

      መቼም አንንቀማ እስቲ ከጉራጌ ኋላ የመጣ ሰልጤ አገሩ እይው እስቲ ጉራጌ እኮ አንድ ጥሩ ሆስፒታል እንኳን ይልውም ግን ሀብቱ ያልው ጉራጌ እጅ ላይ ነው የኛ ሰው ለገንዘብ ሲል ያገሩ ልጅ ያሰገድላል እያይሽ አይድል

  • @tizitalost2693
    @tizitalost2693 Месяц назад +30

    አንበሳዬ ናቲ የጉራግና ዘፈን መሰራት ከጀመረ እንደዚህ ግሩም ስራ አልተሰራም። ኮረምቶ ናቲ ንቅ ኸር ❤❤❤❤ የማንቂያ ደወል ነው

  • @repblicmedia2023
    @repblicmedia2023 Месяц назад +26

    እስከዛሬ ከተዘፈኑ የጉራግኛ ዘፈኖች በአንደኛ ደረጃ አስቀምጬዋለሁ። ይህ የጥበብ ስራ ከዚህ በኋላ ለሚዘፈኑ የጉራግኛ ዘፈኖች የማእዘን ድንጋይ ሆኖ ይቀጥላል። ከምስጋና መስፍን ሙሉጌታ (ዶ/ር) ነኝ።

    • @user-np2dz3ci6f
      @user-np2dz3ci6f 28 дней назад +1

      ዶ/ር ይሄ ዘፈን
      ነዉ ለማለት ለኔ
      ከበደኝ የአደጋ
      ግዜ ማንቀያ ደወል ብለዉ
      ይቀለኛል አይደል?

  • @Amard_Gurage_Music
    @Amard_Gurage_Music Месяц назад +14

    መልእክቱ፣ አዛዜሙ፣ የሙዚቃ ቅንብሩና እስታይሁ በጣም ጥሩ ነው። በርታልኝ ወንድሜ!

    • @chemirwollde8608
      @chemirwollde8608 Месяц назад +3

      eski Amde enantem bedenb gifubet hizbun bemankat. bergit yekezi befitum srachu minak adelem

  • @FikeHaile-tv9jk
    @FikeHaile-tv9jk Месяц назад +28

    ንቁ ሰበና ንቁ የኢትዮጵያ ያትረቀ ኸልቁ😍❤❤

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z Месяц назад +20

    ጆሮ ያለው ይስማ ላለሰማ ሰው ያሰማ።ጉራጌ ታውሽ ቃንዠ በር ።ናቲ ትልቅ የማንቅያ ደውል ነው የደወለከው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ናቲ የጉራጌ ሶሬሳ ትርፍ።

  • @DawitChema
    @DawitChema Месяц назад +9

    ግሩም ግጥም፡ዜማ፡ታሪክ፡ድምፅ ... ናቲ የጉራጌ ዠፐ... እናመሰግናለን... እንወድሃለን... ግራጌ ንቁ... ናቲ አኸም ንቅንኸ❤❤❤❤

  • @EMATGURAGEMEDIA
    @EMATGURAGEMEDIA Месяц назад +10

    ድንቅ ስራ 🎉 ቤተሰብ ሼር አርጉ

  • @ethioayushyoutube7834
    @ethioayushyoutube7834 Месяц назад +20

    ሰባት ቤት ጉራጌ ንቁ ዋጥን ቢመርርኸም አንቁ❤❤

  • @ErmiasSebsibe-oz2qx
    @ErmiasSebsibe-oz2qx Месяц назад +19

    የሚገርም ዜማ ከሚገርም ግጥም እናት መልክት ጋር ያዋሓደ የጉራጌን ሙዚቃ አንድ ደረጃ ከፍ ያደረገ ነዉ በርታልን ናቲያችን 🙏🙏🙏👍👍

  • @Menur-abuEida
    @Menur-abuEida Месяц назад +12

    እስካሁን ብቻ 10 ጊዜ ደጋግሜ ሰማሁት 100%❤

  • @michalesebhat4916
    @michalesebhat4916 Месяц назад +11

    ንቁ ጉራጌ አንድ ነው 🇨🇬
    ንቁ ኢትዮጵያም አንድ ናት 🇨🇬
    ንቁ እንንቃ ሁሉም የጉራጌ ልጆች ገንዘብ እና አይናቹ ወደ ጉራጌ . ሃይ ዳይ አገርህን አልማ ንቃ ንቃ ጉራጌ ንቁ ....ወንድማችን ጥርት ያለ ቋንቋ ገራሚ ስራ ነው ጉራጌ አንድ ነው እናመሰግናለን❤ we love u brother

    • @farukwerku3725
      @farukwerku3725 Месяц назад +2

      ንቁ። ትልቅ ነው ማለት ነው ሰውዮ ያ

    • @michalesebhat4916
      @michalesebhat4916 26 дней назад

      @@farukwerku3725 ሰላም ወንድሜ ገብቶኛል ይም አወቀዋለው ትርጉሙንም ባሁን ሰአት ታላቅ ወይም ትልቅ የሆነው የነቃ ማህረሰብ ብቻ ነው ወዳጄ ከአካቢህ ውጪ ቪላና ፎቅ ሰርተህ ተኝተህ ታላቅ or ትልቅ ማህበረሰብ ነኝ ብትል ማን ይሰማሃል በዚህ ሰአት የሆነውን አታይም? የግጥሙም መልዕክት ሰምና ወርቅ አለው በአማርኛም በጉራግኛም መሰረታዊ መልዕክቱም አንሸወድ እንቃ ሰፈር መንደርህ የትውልድ ቀዬህን ደሃዋን እናትህ ዞር በለህ ተመልከት ንቃ አታንቀለፍ ነው አመሰግናለው ለአሰተያየትህ ወንድም አለም

  • @jemalassaye7749
    @jemalassaye7749 Месяц назад +18

    ጉራጌ ነባር ህዝብ የኢትዮጵያ የጀርባ አጥንት!! ዘመኑን የዋጅ ሙዚቃ !!

  • @HenokKibru-go11go
    @HenokKibru-go11go Месяц назад +19

    ጊዜው፣የታለንት ነው፣እንዲህም ይሠራል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ንቁቁቁቁቁቁቁ❤

  • @mubarakzeyne5130
    @mubarakzeyne5130 Месяц назад +6

    ቋንቋው ባይገባኝም ለየት ያለ ሙዚቃ መሆኑ ያሰታውቃል ። የጉራጌ ግንዱ ሰባት ቤት ቢሆንም ሁሉንም ያካተት ቢሆን ይመርጥ ነበር ። በተረፈ ሙዚቃው ትልቅ ፓወር እንዳው ያሰታውቃል ። ይመችህ ። በተለይ አሁን ኢትዮጵያ ውሰጥ ያለው ሰራተኛው ማህበርሰብ ትልቅ በደል እየደረሰበት ነው ኢትዮጵያን በኢኮኖሚ ቀጥ አርጎ የያዘው ማህበርሰብ በቶል በሚተኛው ጉሩፕ ትልቅ በደል እየደሰበት ነው ። ለዚህ መፍቴሄው አመለካከታችን አንድ በመሆን መልካም ነው ። ሙዚቃው በጣም መሳጭ ነው ። ንቁ ንቁ ንቁ የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ ።

  • @chd44444
    @chd44444 Месяц назад +7

    ጉራጌዎቺ ውድድድ ነው እማረጋቺሁ💚💛❤

  • @ethiohamrawiኢትዮሐምራዊ
    @ethiohamrawiኢትዮሐምራዊ Месяц назад +15

    ንቁ ኢትዮጵያዊያን ጉራጌ ንቁ ናቲዬ ትችላለህ ይመችህ

  • @samiguragewtube2573
    @samiguragewtube2573 Месяц назад +23

    ጎቤ 🎉 አቅምህ በቅርበት ስለማዎቅ ወደፊት ቢቻ ድካምህ አሁን ፍሬ እያፈራ ነው ይፍቴንየ እማት🎉

  • @user-oj6kf6oj8j
    @user-oj6kf6oj8j 28 дней назад +4

    እኔ አማራ ነኝ ጉራጌን በፍቅር የምወድው ይሄ ሙዚቃ ብዙ አይታ ማግኘት አለብት ክሊፕ በደንብ ስራለት

  • @SamuelTigstu-in9sf
    @SamuelTigstu-in9sf Месяц назад +12

    በጣም ከሚባል በላይ የተጠበብክበት እና የሰባት ቤት ጉራጌን በደምብ የዳሰስክበት ስራ ነዉ።አሁን ያለዉ ነባራዉ እዉነት ያሳወቅበት ስራ እና ምናልባትም ከተኛንበት የሚቀሰቅሰን ስራ ነዉ ።በርታ ኧጅ ኧትረፍ ብለናል ወንድማችን ናቲ🙏

  • @MekuriaAbebe
    @MekuriaAbebe Месяц назад +18

    ለኛ ለጉራጌዎች የሚያስፈልገን ዘፈን ነው ክበርልን ወንድማችን

  • @habtamuhailu-im7hv
    @habtamuhailu-im7hv Месяц назад +17

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እሙሙሙሙሟሟሟሟሟ ንቁቁቁ

  • @mushirettube878
    @mushirettube878 Месяц назад +10

    This is so powerful !!! If you just pay attention to each and every lyrics, he is calling us.
    በጣም ነው የምናሳዝነው።
    የድረ አባንዳ ቀመጥ።
    የኳሽ አዶት ኧርች አንጠነች ይበሮባ

  • @hutyyhir-wv8ym
    @hutyyhir-wv8ym Месяц назад +3

    አንተ የጉራጌ ጀግና ነህ!!!!!!!!!!! ኑርልን!!!!!!!!

  • @hayu9963
    @hayu9963 Месяц назад +14

    😢ንቁ ሰበና ንቁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdulwahiddineka
    @abdulwahiddineka Месяц назад +26

    ፍትህ ለታረቀኝ እና ለሌሎች😢😢😢😢

  • @yalewsahlu7623
    @yalewsahlu7623 Месяц назад +5

    ለምን በምችለው በ ቲክቶክ prommotion አንሰራም🎉
    ዳይ ወደ ቲክቶክ❤
    የራሳችንን ጀግና የምንፈጥረው እኛው እራሳችን ነን

  • @Ochatube-21
    @Ochatube-21 Месяц назад +7

    My ppl ንቃ 🙏 አንድ እንሁን ልባቺን አንድ ያስብ ❤❤❤

  • @KalAbata-hz7wq
    @KalAbata-hz7wq Месяц назад +13

    7 ቤት ጉራጌ ንቁ❤

  • @bura_xo21
    @bura_xo21 Месяц назад +11

    The son of Gurage who knows history well
    Keep it up Natisha 🫶

  • @taletube19
    @taletube19 Месяц назад +8

    ጉራጌ ተሳ፣ንቃ እማት ህር አትህር ጋዋ🙏🙏🙏

  • @zedotube8053
    @zedotube8053 Месяц назад +7

    ይህንን የመሰለ መልእክት አዘል ስራ ስለሰራህ ልትመሰገን ይገባል ❤🎉

  • @tamiratkiflu5568
    @tamiratkiflu5568 Месяц назад +13

    የጉራጌ ዳኜ ዋለ በረታልን

  • @tsmhwglove80
    @tsmhwglove80 Месяц назад +10

    እጅግ ሚገርም እጅግ አስደናቂ ስራ ጉራጌ ንቃ ጅግና ነህ ናቲ

  • @munameka1200
    @munameka1200 Месяц назад +7

    የራሳችን Legend መፍጠር አለብን Thanks Nati 💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @AminatMahamed
    @AminatMahamed 19 дней назад +4

    አማራነኝ 💚💛❤️ጉራጌወች ውድድ

  • @user-dd8di6py1q
    @user-dd8di6py1q Месяц назад +13

    ትችላለህ ማርያምን አቅም አለህ ከዚህም በላይ የመሥራት ብሮ ✌️

  • @user-es5rw3ek5y
    @user-es5rw3ek5y Месяц назад +10

    I love my Ethnicity
    I love my tradition
    but........
    ደፍረህ በዚህ መልክ በመምጣትህ ,ጀግና ነህ ወደፊትም ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @fitsumtegegn369
    @fitsumtegegn369 Месяц назад +9

    ጠዋት እና ማታ እንደ መዳኒት መወሰድ ያለበት ሙዚቃ ነው!
    ንቁ!

  • @Abdu_red
    @Abdu_red Месяц назад +8

    My beatiful Gurage people ❤ . It makes me really sad to see our beautiful language, culture, and amazing community not being valued. We need to come together and promote our language and heritage. Let's teach it to the younger generation and invest in our homeland. If we unite, we can make a positive change in Ethiopia with our strong work ethic NEKU 🎉🎉

  • @SeleAle
    @SeleAle Месяц назад +20

    በእውነት ድንቅ ሙዚቃ, ወቅቱን የጠበቀ ጉራጌን አሁናዊ ሁኔታውን በሚገባ የገለፀ ግሩም ስራ ነው🙏

  • @MenuhabibElu
    @MenuhabibElu Месяц назад +9

    ንቁ ሰበና ንቁ ኢትዮጵያ ያትራቀ ኸልቁ❤❤❤

  • @user-ip8db2do5d
    @user-ip8db2do5d 26 дней назад +3

    ንቁ እዉነት ጆሮ ያለዉ የሚሰማ ሰዉ ትልቅ ምክር ነዉ
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ናቲ 😘

  • @ethiolove5961
    @ethiolove5961 Месяц назад +21

    እኔ ክስታኔ ጉራጌ ነኝ የጉራጌ አንድነት በጣም አስፈላጊ ነው ግን የሰባት ቤት አርስቶች ስለ ክስታኔ ስለ መስቃን አያቀነቅኑም የክስታኔ ዘፋኞች ስለ ቤተ ጉራጌ ያቀነቅናሉ እናተም ማቀንቀን አለባችሁ አንድነት ካስፈለጋችሁ

    • @asefaKifle-zk9yo
      @asefaKifle-zk9yo Месяц назад +3

      ሁሉም አርቲስቶች እንደ ግዴታቸው ነው በፍቅር የዘፈኑት አልበማቸወ ቼክ አረግ

    • @leylajilaluahmad3231
      @leylajilaluahmad3231 12 дней назад

      ቼክ አርጌ እናቱ ከማውራትሽ በፊት

  • @sawimmiw
    @sawimmiw Месяц назад +12

    በርታልኝ ጎቤቾ ጉራጌ ገና ብዙ ያልወጣለት ተደብቆ የተቀመጡ ጀግኖች አሏት😢😢

  • @abdusemedworku8977
    @abdusemedworku8977 Месяц назад +10

    ❤❤❤❤ ገራሚ ብቃትህን እያስመሠከርክ ነው ናቲ. ንዝረት የሆነ መልእክት አድርሰኸዋል ሰባት ቤት ጉራጌ በገፗን እንዴ 😢😢😢😭። የዚህ ዘፈን ቾግሩ ማለቁ ብቻ። ናቲ አላህ በረካ ያርግህ፣ ተራቅ። ጄዛኸ ጎይታ ኧካስኸ፣ ኧጉራጌ ጅጓረታ አትም ታይተርፍ ቢሽርኸማ አሰማኸንደም። እንደዚህ ተመስጬም፣ ተጨንቄም፣ ተደንቄም ጉራጊኛን ሰምቼ አላውቅም፣ ጥበብ ውለታዋን ትክፈልህ ናቲ በድጋሚ ❤❤❤
    🙏🙏🙏🙏🙏።

  • @user-mr8ec2nt3p
    @user-mr8ec2nt3p Месяц назад +7

    እስካሁን ካደመጥኳቸው ሙዚቃዎች በጥራት ደረጃ ከቁምነገር አንፃር የሚደርስህ የለም ናቲ።ግጥም፣ዜማ፣ጭብጥ በተለይ ohhhh,ኖሮኝ በሸለምኩህ❤❤❤❤

  • @ChalewAbate
    @ChalewAbate Месяц назад +4

    እኛ የጉራጌ ልጆች ተኝተና ል እስኪ እንንቃ ...❤❤❤❤❤

  • @yeemikael12
    @yeemikael12 Месяц назад +11

    ምን አይነት ገራሚ ሙዚቃ❌ መልዕክት✅ ነው በእውነት ትለያለህ ናቲሾ በርታልን ጉራጌ እንም ጊ ንቁ😘😘😮

  • @user-gx3fk2nv1p
    @user-gx3fk2nv1p Месяц назад +7

    WOW WOW . . .እኛ ጉራጌዎች ያለንበት ሁኔታ ፍንትው አርጎ ያሳየን ድንቅ ፤ ጥበብ የተሞላበት የማይጠገብ ሙዚቃ!!!
    እናመሰግናለን ናቲሻ🙏🙏🙏

  • @nuradisjemal2785
    @nuradisjemal2785 Месяц назад +11

    እስቲ ተባብረን የሚገርም ቪድዮ እንዲሰራለት እናድርግ

  • @osis956
    @osis956 Месяц назад +8

    እስከ ዛሬ እንዲህ አይነት ዘፈን ሰምቼ አላውቅም ።እጅግ በጣም ነው ያስደሰተኝ
    ዘፈን ማለት እንዲህ ነው ።ጎበዝ

  • @kebedeyirga8435
    @kebedeyirga8435 Месяц назад +8

    የምር ናቲ ጀግና ነህ እኔ አይምሮዬን ወረረኝ በዘፈን እንዲህ ተረብሼ አላቅም ነበር❤❤❤❤በርታልን ጀግና

  • @Hayatuፉቻሬ44
    @Hayatuፉቻሬ44 Месяц назад +22

    subscribe ኘርጉት like share 🙏🙏የኛኛዎቹ

  • @bertemiyos7768
    @bertemiyos7768 Месяц назад +7

    ድንቅ ግጥም ❤
    ድንቅ ስልተ ምት ❤
    ድንቅ ድምፅ ❤
    ግልጽ መልዕክት ❤
    እናመሰግናለን from the new generation of gurage zerma

  • @danielgezahegn
    @danielgezahegn Месяц назад +6

    ማርያምን በጣም ተመችቶኛል አድናቂህ ነኝ በርታልኝ ሁሉም ዘፋኝ ካንተ መማር አለበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tf9bj2zc4h
    @user-tf9bj2zc4h Месяц назад +7

    ቃል የለኝም! ለ 100ኛ ጊዜ ደጋግሜ ሰማሁት፤ መገረሜን አላቆምኩም፡፡ እንዲህ አይነት ዘፈን ስላስደመጥከኝ ግ ን ከልብ አመሰናለሁ!

  • @mebratufeleke6773
    @mebratufeleke6773 Месяц назад +9

    እናመሰግናለን ናቲ የልቤን ነው የገለፅከው በርታልን...

  • @ajibuselman2756
    @ajibuselman2756 Месяц назад +5

    ዘፈን የመስማት ልምድ ባይኖረኝም አንገበገበኝ የጉራጌነቴ ነገር የሚገልፅልኝ ነገር በመሆኑ አሁንም አሁንም መልእክቱ አጥንቴ ስር ገብቶ በቁጭት ያስኬደኛል። ጎበዝ ናቲ

  • @AlemayehuSiffir21
    @AlemayehuSiffir21 Месяц назад +7

    ዋው ናቲ እጅግ በጣም ደስ የሚል የጉራጌ ባህል እና የአባቶቻችን እና የአያቶቻችን የሙዚቃ ዜማ በዘመናዊ መልክ ያቀረብክበት የራስህን አዛዜም የሚደንቅ ነው!❤
    በዚሁ ቀጥልበት ❤
    አመሰግናለሁ ❤

  • @bekelegirma9787
    @bekelegirma9787 Месяц назад +12

    እኔ ይህንን ስራህ ላይ አስተያየት መስጠት አልችልም: የትላንቱ ጉራጌ እና የዛሬው ጉራጌ አሁን ላለነው አሳይተኸናል። ስራህ ለታሪክ ይቀመጥ🙏🙏🙏

  • @MuhammedKemal-bd2qf
    @MuhammedKemal-bd2qf Месяц назад +9

    የአመቱ የጉራግኛ ምርጥ ግጥም ❤

  • @tilahunnega8604
    @tilahunnega8604 Месяц назад +7

    የእዉነት ምርጥ ማንቂያ ነዉ ጉራጌዎች እንንቃ የነቃ ትዉልድ ተአምር ይፈጥራል ናቲሻ የኛ ታጋይ🎉🎉🎉🎉

  • @user-np2dz3ci6f
    @user-np2dz3ci6f 23 дня назад +2

    ናቲ ያንተ እይታና
    ብዕር ይለያል ለማንም ያልተሰጠ ተሰጦ
    አለህ ለዚም ነዉ
    50 ምእራፍ መፃፍ መፃፍ 17
    ደቂቃ ብቻ ያጠቃ
    ለልከዉ ብዙ ሰዉ ሊዘፍን ይች
    ላል ብዙ እይታ
    ያገኝ ይሆናል
    እንዳንተ ታሪክ
    መፃፍግን ካንተ
    ሌላ የለም እርግ
    ጠኛ ሁን ገና ልጅ ነህ ከዚ
    የበለጠ ለመስራ
    ት የበለጠ እራስ
    ህን አሳድግ ከራ
    ስህ ብቻ ተፎካከር ማንም
    ብያደንቅህ ባያደ
    ንቅህ የጀመርከዉ
    ታሪክ ለመስራት
    ነዉ እዉነት ነዉ
    ታላቅ ነን ግን
    አንሰን የተገኘን
    ባዶነታች ካንተ
    ዉጪ ልብ ያለዉ
    የለም በርታ ነገ
    በታሪክ ከሚዉሱ
    ሰዎች አንኛ አንተ
    ነህ መልካም ግዜ የኔ የምንግ
    ዜም ምርጥ ነህ ::

  • @KenzyaKenzi
    @KenzyaKenzi Месяц назад +9

    ሰባትቤትጉራጌንቁ❤❤❤❤❤💪💪💪💪👍👍👍👍👍👌👌👌

  • @mekamumelse299
    @mekamumelse299 Месяц назад +8

    ናቲሻ አንተን አለ ማድንቅ ፈፅሞ አይቻልም ድቅ ድብቅ የሆነ ችላታ እንዳለህ ያስመሰከርክበት ስራ በረታልን

  • @user-fe9it1dn5t
    @user-fe9it1dn5t Месяц назад +5

    ጉራጌ ኑቁ ተኝተናል 😢😢❤

  • @habesha1_
    @habesha1_ Месяц назад +6

    I literally cried listening to this music. God bless you “ቦግ ምስ ዘንጋ ይጀፕር በ ሞቁ"

  • @user-bc3gj3sk8k
    @user-bc3gj3sk8k Месяц назад +6

    አብ ታዶት ጋዶኖምታ ተምር ኺን ኸረ ያፌ 😢 ላንተ ቃል የለኝም በብዙ ክበርልኝ ጎቤቾ 👏👏👏

  • @ashudagi2249
    @ashudagi2249 Месяц назад +6

    ዋው ናቲ በርታልን ጀግና ነህ በጣም መልክት አለው

  • @yohannesbekele6383
    @yohannesbekele6383 Месяц назад +3

    ለፍተህ ለዚህ ደረስክ እግዛብሔር ይመስገን እኔ አንዲህ ጥሞኝ የሰማሁት ጉራገኛ ዘፈን የለም 100% ከፍ አደረከው የበለጠ ነው የምንጠብቀው ከአሁን በኋላ ለሌቹም ጉራጊኛ ዘፋኞች የቤት ስራ ሰጠሀቸው ተባረክ አሁንም ተባረክ ይቻላል ማለት አንተ ነህ

  • @millionbesene3983
    @millionbesene3983 Месяц назад +5

    ንቁ ሰበና እያ ኧሂን ንቁ
    ንቁ ሴራ ቂጫ ያወና ቢርቁ
    ንቁ ክራ ኧዥን በጆካ ባሪቁ
    ንቁ ኢትዮጵያ ያትረቅ ኸልቁ ❤💪
    ናቲ ወንድማችን በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ ❤💪