አዲስ ሙሉ ፊልም Contraband Full Length New Ethiopian Film 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 июн 2023
  • በየቀኑ አዳዲስ አዝናኝና ጠቃሚ መረጃዎች ወደናንተ ያደርሳል
    Enjor ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁነን!!!
    #Ziada Araya(ZI)
    #amharicmusic
    Addisu Dagne
    #Meron abebe
    ተውኝ አትነካኩኝ Best Ethiopian Cover music
    #Ethiopianmusic
    #Amharicmusic
    #Covermusic
    TELEGRAM t.me/EnjorEntertainment@comed... #ethiopian #french #travel #trip #habesha #toursim #tourist
    #father#google#tiktokers#Blogging#Twitter#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረክ#lovestory#lovestorymovie#official#comedian#drama#ድንቅልጆች#ebssundayshow#live#lovesacrifice#lovestorysong#donkeytube#nike#brand #chatgpt #ai #winner #award #zemayared #ethiopian #karate
    ሻጠማ እድር አጭር ኮሜዲ Shatama Edire Ethiopian Comedy
    Thanks for watching ❤
    Please Subscribe,
    Like And Share 🙏🏽
    ሻጠማ እድር አጭር ኮሜዲ
    Shatama Edire Ethiopian Comedy
    Thanks for watching ❤
    Please Subscribe,
    Like And Share 🙏🏽
    ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
    ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
    ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
    ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
    #GETSI21Entertainment
    #ShatamaEdire
    #Ethiopian Comedy
    #show
    #kids
    #family
    #mother
    #father
    #littlebigshots
    #children
    #country
    #ethiopia
    #dinklejoch
    #donkeytube
    #baby
    #ethiopiankids
    #amazing
    #amazingkids
    #wonderful
    #parents
    #friends
    #school
    #education
    #live
    #life
    #new
    #ድንቅልጆች
    #question
    #comedianeshetu
    GETSI 21 Entertainment
    • ሻጠማ እድር አጭር ኮሜዲ Shatam...
    FERES MEDIA
    • Video
    Gets 21 ኢንተርቴይንመንት በየቀኑ :አዳዲስ አዝናኝ ቪዲዮዎችን እና ጠቃሚ መረጃዎችን ወደናንተ ያደርሳል
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁነን!!!
    በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ማናቸውንም ስራዎች በሌላ የሶሻል ሚዲያ ቻናል ላይ መልቀቅ ቻናላችሁን በኮፒራይት ያዘጋባችኋል!!!
    Fana Television | Nahoo TV | Kana TV |GETSI21Entertainment| Kana drama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music
    BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Jossy In The House Show
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 471

  • @enjoryentertainment
    @enjoryentertainment  Год назад +331

    ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁላ አምላክ ያሰባችሁት በፍጥነት ያሳካላቹ የጎደለው ይሙላ 🙏🙏🙏

  • @user-li4fv6ok3k
    @user-li4fv6ok3k Месяц назад +59

    የዚህልጅ ፊልም ለማየት እደኔ ባፉ እስከሚደፋ እሚሮጥ ማነዉ ካለ በላይክ አሳዩኝ❤😂❤😂

  • @destakeramila9545
    @destakeramila9545 2 месяца назад +117

    ቲክቶክ ላይ አይቶ እንደኔ ሲወላከፍ የመጣ እጅ ወደላይ

    • @MickeyAbebe
      @MickeyAbebe 2 месяца назад

      እኔ❤😂

    • @Cgggyh
      @Cgggyh 2 месяца назад +1

      እኔ😂❤

    • @user-gn6qz4fh8w
      @user-gn6qz4fh8w Месяц назад +1

      ሲወላከፍ አላልሽም😂 ምነዉ ጫማሽ ሰፍቶሽ ነው ወይስ መንገዱ ድንጋያማ ሆኖ 😂😂😂

    • @UmamAbdu-pc9tt
      @UmamAbdu-pc9tt Месяц назад

      ውልክፍ😂😂😂

    • @ashagregessesse1596
      @ashagregessesse1596 Месяц назад +1

      Ene...... Wow what an amazing movie ❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 месяца назад +70

    ማርያምን ይህ ልጅ እኮ የምር ጀግና ታታሪ ሀይማኖተኛ ያልተወራለት ጀግና ነዉ❤❤❤በጣም ደስ የሚል ፌልም ነዉ

    • @user-gu4te9pp3f
      @user-gu4te9pp3f 2 месяца назад

      እሱን አይቼ ነው የመጣሁት

    • @user-mj8qf2fu7u
      @user-mj8qf2fu7u Месяц назад

      እኔ ሞቼነዉእምወደዉ❤❤❤❤❤❤ማርያምን

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 Год назад +116

    ይሄልጅ እኮ ያልተወራለት ጀግናነው ❤🎉 በርቱ

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 Год назад +56

    ይሄ ልጅኮ የተደበቀ አቅም ነው ያለው ፈጣሪ ይጠብቅህ እስፔክተር😢😢😢😢

  • @user-yf5gy1jy1s
    @user-yf5gy1jy1s 11 месяцев назад +29

    ይሄ ልጅ በጣም አንበሳ ነው እግዚአብሔር ባለበት ሺ አመት ያኑረው በእውነት እሱ የሰራውን ፊልም ለማየት እቸኩላለው በጣም አድናቂው ነኝ እመብርሃን ትጠብቅህ ወንድሜ ባለህበት❤❤❤

    • @zahraza4746
      @zahraza4746 Месяц назад +1

      እካራክተሩጋ ፊዚካሉ አነጋገሩ ሁለነገሩ የሄደበት ወላሂ እኔም ስወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirasmenawit2112
    @hirasmenawit2112 Год назад +67

    የዚህን ልጅ ድምፅ ለመስማት ሀዋሳ ልመጣነው በቃ አድራሽውን ተባበሩይ ወገን
    ስራው ምርጥ ያልተዛዛ ነው ❤ ፈጣሪ የተሳተፉትን ሁሉ ይባርካቸው

    • @sihamtube3115
      @sihamtube3115 9 месяцев назад +2

      ኧረ እኔ እራሱ ስወደዉ

    • @SadaKassaw5
      @SadaKassaw5 5 месяцев назад +2

      አለ ግን ስወደው ጀግና ሆኖ የሚስራችው ፍልሞች አንድን ነው ግን አሁንጠፍቶል ብዙአለየውም አቤት ሲተውን

    • @DfFf-ob9ns
      @DfFf-ob9ns Месяц назад

      😂😂😂😂

  • @user-tq5ec2hn9f
    @user-tq5ec2hn9f 2 месяца назад +11

    እሄ ልጅ ያለብት ፍልም ብጣም ነው ደስ እሚለኝ በተለይ ድምፁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HaymanotGashawu-nb1ev
    @HaymanotGashawu-nb1ev Год назад +54

    ምን ነበረበት እንደኔኖክ ድንቁ ሁሉም ፊልም ላይ ቢኖር ድምፁም ትወናዉም አንደኛ ፍቅረ ስላሴ

    • @yyuu3955
      @yyuu3955 Год назад

      😂😂😂

    • @user-il8cn5cn6q
      @user-il8cn5cn6q 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @user-gn6qz4fh8w
      @user-gn6qz4fh8w 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-gu4te9pp3f
      @user-gu4te9pp3f 2 месяца назад +3

      ውድ ነገር በየቦታው አይገኝም እኮ በፍለጋ እንጂ ትል ነበረ አያቴ😂😂😂😂😂😂

    • @halmaabc9097
      @halmaabc9097 Месяц назад

      😂😂😂😂😂ሄኖክ ድንቁ

  • @saraameda4300
    @saraameda4300 Год назад +17

    የልጁ ድምፅ ዋው ነው ፊልሙ ደግሞ አሁን ያለችውን ኢቲዮጵን ይገልፃታል😢😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +55

    ቲክቶክ አይቶ ያመጣ መነው 😢😮😮😂

  • @user-oy8ob7gd8n
    @user-oy8ob7gd8n 2 месяца назад +9

    ይህልጅ ከሁሉም ፊልሞቹ ድምፁ አድአይነትኖ ዉይ ስወደዉ❤❤

  • @user-xv8he1xu1v
    @user-xv8he1xu1v 3 месяца назад +23

    ዉይ ኢንስፔክተሩ ምናለ ሁሉም ፌልም ላይ ብትሰራ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-tn2gk5xy5v
    @user-tn2gk5xy5v 2 месяца назад +101

    እጅ ወደላይ tik.tok.አይቶ የመጣ😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @saradamsew
    @saradamsew 2 месяца назад +8

    ወይኔ እንዴት ነዉ ደስ የሚለዉ የአማሪኛ ፊልም ሳይ የመጀመራዬ ነዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j 10 месяцев назад +29

    ይህልጅ ለምድነው ቃለ መጠይቅ የማያቀርቡልን🥺🥺

    • @user-fw5dn1ix4j
      @user-fw5dn1ix4j Месяц назад +1

      አይቅረብ የሠዉአይን ይገለዋል

    • @AbebechBelet
      @AbebechBelet Месяц назад

      የኔም ጥያቄ ነዉ

    • @AbebechBelet
      @AbebechBelet Месяц назад

      ቃለ መጠይቅ ይደረግለት

  • @Zmzmzmzm-uw4tq
    @Zmzmzmzm-uw4tq 2 месяца назад +10

    ወላሂ ኤንሰፔክተር ኤርሚ ስወደሀ ፈጣሪ ይጠበቀህ❤❤❤❤❤

    • @user-wl6od7sl4u
      @user-wl6od7sl4u Месяц назад

      አቃም ድምፁ እረምኑ የማይወደድ አለዉና እኔ እራሱ በጣም ነዉ የምወደዉ የምር😊❤❤❤❤

  • @haymanotanteneh8587
    @haymanotanteneh8587 8 дней назад +1

    በእውነቱ ይህ የአምላክ ሃይል ነው።አቤቱ የሰራዊት ጌታ ኢትዮጵያን አስባት።

  • @user-qi2up4xo1As
    @user-qi2up4xo1As 3 месяца назад +9

    ማዘር እና ልጁ ስወዳቸዉ ❤❤❤

  • @smerahsun5086
    @smerahsun5086 Месяц назад +2

    ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት በደነዚህ አይነቶቹ አጋሰሶች ነው😢😢 ኤርምየ ፈጣሪ ይጠብቅህህ❤❤❤

  • @Nunu11-yr9pw
    @Nunu11-yr9pw 2 месяца назад +7

    ኤርሚን አይቸ ነዉ የመጣሁት❤

  • @nayia2047
    @nayia2047 Месяц назад +4

    የኔ ወድም ስወድህ በምነቱ የማይደ ርደር ብዙ አርቲስቶች አሉ ግን እንዳተ ❤ምወደው የለም

  • @user-qg5fz8yf8j
    @user-qg5fz8yf8j Год назад +9

    የቆየኖ ፊልሙ ግን በጣምኖ ደስሚለው ሹፎት❤❤❤❤❤

  • @FjgfhcfhgFhcgdvghc
    @FjgfhcfhgFhcgdvghc 25 дней назад +1

    ፈጣሪእድሜውንያርዝመው ፊልምሣይሆን ለሁሉምሠውትምህርትምጭምርነው

  • @bitDan-rm3io
    @bitDan-rm3io 3 месяца назад +5

    የምርጦች፡ምርጥ፡ነክ፡ዋው

  • @zed8332
    @zed8332 2 месяца назад +5

    ኢንሰፖከተረ አርማስ ፈጣሪ በሄደአበት ሁሉ ይከተለህ መልካም ሰዉ❤❤❤❤

    • @Adris-g4c
      @Adris-g4c 26 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 2 месяца назад +3

    ኤርሚዬ ምርጦች ድምፅ ደግሞ ሲያምር የኔ ወንድም❤❤😊😊

  • @menbereshte1164
    @menbereshte1164 Год назад +34

    ድምፁ እንዴት አባቱ እደምወደው❤

  • @user-vy1ez4re2v
    @user-vy1ez4re2v Месяц назад +2

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LemlemTsehay
    @LemlemTsehay Месяц назад +1

    ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ተሰጥኦክ ልዩ እኮ ነው ታውቃለህ መድሀኒለአለም ሁሌም በመንገድህ ይከተልህ ወንድሜ

  • @user-mi3xe2bm7u
    @user-mi3xe2bm7u Год назад +14

    የዚህ የልጅ ድምፅ እደት እደሚመቸኝ

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Месяц назад +1

    አዎ በእግዚአብሔር የያዘ አያፍርም ለሰሙ ክብር የተመሰገነ ይሁን🙏❤🙏

  • @user-ol7gn9yw7q
    @user-ol7gn9yw7q 3 месяца назад +7

    እኔኮ ይሄ ልጅ ያለበት ፊልም ካየሁ አላልፍም በተዴጋጋሚ ነው የማየው

  • @user-qp4rl4mh1m
    @user-qp4rl4mh1m Год назад +6

    እውነት ነዉ ። ግሩም ድንቅ ስራ ነዉ በርቱ ቀጥሉበት ❤❤❤

  • @user-bh4wy8lx3h
    @user-bh4wy8lx3h 3 месяца назад +4

    ድምጡ ለየት ያለ ነው ይገርማል

  • @user-bc4mw3ts9n
    @user-bc4mw3ts9n Год назад +6

    የዲምፁ ነገር ከትወነውጋ ብቃት አረ በስመአብ ምርጥ ከምርጥ በላይ ነው

  • @genetgenet-cm8hl
    @genetgenet-cm8hl Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግናዬ❤

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r 3 месяца назад +4

    ዋወውውውውውውው ገራሚ ፊልም ነው

  • @bereketadem8814
    @bereketadem8814 2 месяца назад +4

    ክፍል ሁለት እንበቃለን 👌😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Natinati-up7gf
    @Natinati-up7gf 2 месяца назад +4

    ድምፅ ህያምራል❤❤

  • @TigstTig-pt1wb
    @TigstTig-pt1wb Месяц назад +1

    ዋው አሪፍ ፊልም መጨረሻው እንደዚህ ሢያምር ደስ ይላል

  • @Tesfa710
    @Tesfa710 2 месяца назад +2

    ዋው የኔ ቆጆ ያኑርህ ፈጣሪ

  • @user-sr4jj2ys3e
    @user-sr4jj2ys3e 2 месяца назад +3

    በጣሞ ደስ ምል ፍልም ነው

  • @Emuhanantub
    @Emuhanantub 11 месяцев назад +4

    ይሄን ልጅ በጣም እወደዋለሁ ብዙ ፊልም የለውም በቁጥር ናቸው እኔ በጣም እወደዋለሁ አምጡልኝ

  • @CattTv
    @CattTv Год назад +11

    የ 1 ሰዓት ከ 18 ደቂቃ ፊልም ክላሲካል ብቻ ሶስቴ እኮ ነው ያወሩት

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 Год назад +4

    ፊልሙ አስተማሪ ነው ግን ጭካኔው በዛ ያለንበት ዘመን ይመስላል እግዚዮ! ቁማር ባቆራጭ ለመክበር ይህ ምክር ነው ❤

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 Месяц назад

    እሄ ልጅ የሚሰራው ፊልሞች ሁሉ ስወድለት ደምፁ ለእምነቱ ያለው ጥንካሬ ደስ ሲል

  • @user-rx5bm9bu3t
    @user-rx5bm9bu3t 2 месяца назад +1

    Wow እንቅልፌን አጥቼ ነው ያየሁት 👌

  • @Beza21e
    @Beza21e 2 месяца назад +1

    ግን ይሂነን ጀግና እዴት አልሸለሙልንም ዋዉ ከድምፅ አተዋወኑ አቤት ብቃትህ በቃ አደኛ ነህ👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️

  • @user-yg7od5ky9v
    @user-yg7od5ky9v Год назад +4

    የዚህን ልጅ ሁሉንም ፊልም ስወድለት ኢንስፔክተሩ ልጋብዛችሁ

  • @user-jd9jr5tr3n
    @user-jd9jr5tr3n Месяц назад

    በጣምደስየሚልመጨረሻ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 Месяц назад

    ይህን ልጅ ስወደው በተለይ ድምፁን ትክክለኛ ኢንስፒክተር ነበር መሆን ያለበት❤❤❤❤❤❤ፍቅር የሆነ ልጅ

  • @user-ew7nt5dl2w
    @user-ew7nt5dl2w 2 месяца назад +1

    ዋው ፊልም የእውነት ካንተጋብስራ መእይወቴ ሙሉ ሰው ነበርኩኝ

  • @user-et1nw1bi4f
    @user-et1nw1bi4f Месяц назад

    ዋው በጣም ያሳዝናል ደስም ይላል ቲክቶክ ላይ አይቼው ነው የመጣውት ተባረኩ ደስ ይላል ❤❤❤

  • @user-eq6hk9rv1e
    @user-eq6hk9rv1e 2 месяца назад +1

    ድምፁየራሱነው ይጉረመረማል ያምራል❤❤😂

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 11 месяцев назад +1

    Emushye arife sera new yemcheki 🔥🔥🥰🥰😍💙👌

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 2 месяца назад +1

    በፍቅሩ ልሞት ነው በዚህ ልጅ 😭😭😭😭😭😭

  • @TesfayeTsehayu-ss8fd
    @TesfayeTsehayu-ss8fd Месяц назад

    የሚትሰራዉ ፊልሚ በጣም ጥሩ እና በጣሚ ኣስተማሪ ነዉ ይመችህ በሪታ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @newlife7909
    @newlife7909 Месяц назад +1

    Yes❤ from tik tok

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Год назад +9

    ኢኒስፔክተርሆኖ የሰራበትላይ በጣምነውየማደንቀው ምንአለየእኛአገር ፓሊሶችእደሱ ቢሰሩብየ እመኛለሁ ዲንቅብቃትያለው ነው

  • @user-iw7zd7lw6c
    @user-iw7zd7lw6c 2 месяца назад +1

    ጅግናው በረታለን ።❤❤❤❤

  • @user-sb9eo8gv1t
    @user-sb9eo8gv1t 3 месяца назад

    የዚህ ልጁ ድምፅ በጣይ ይመቻል❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-kj7gx2rk8m
    @user-kj7gx2rk8m Месяц назад

    በፈጠራችሁ እዳትሞት አሁንስ ሞት ማየት ምርር ብሎኛል ❤️❤️❤️❤️❤️መዳን አለባት

  • @user-xj2vp4ur4v
    @user-xj2vp4ur4v 26 дней назад

    ዋው ድምፅ❤

  • @user-ir4zm7kl8w
    @user-ir4zm7kl8w 24 дня назад

    ወይኔ ቀጥልበት ወድሜ ሲያምር ትምርት አዘል ነዉ የኢትዮጺያ ፖሊስ እና ባለሀፍት በትክክል ስራቸዉ ተገልጦበታል ምራብ ጎንደር አሰርቶ አሰርቶ ሰራተኞቺን የሚያስገድል አድ ሰዉየ ነበር ፍትህ የጨለመበት ለድሀ ነበር ሰዉየዉ በድገት ልቤን ብሎ ሀኪቤት ወሠዱት ሳይመረመር ሞተ ግፉሲበዛበት ፈጣሪወሰደዉ ማርያምን ስት ድሀነዉ ፍትህ አቶ የሚያለቅስ በያገሩ ፍትህ አረብ አገር ነዉ ያለ ሠዉ በስራዉ በተበደለዉ የሚፈረድለት 👊

  • @user-ed5eq5gs5m
    @user-ed5eq5gs5m 28 дней назад

    ወይኔ እሄልጂ ስወደው❤❤❤

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 Год назад +3

    የዘመኑ የሀገራችን ገፅታ😢😢😢😢😢

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 Год назад +7

    ዋና ተዋናይ ጎበዝ ነህ በርታ
    በተለይ ሻገር ያለና ጎርነን ያለው ድምፅህ ደስ ይላል

  • @mekamom-bg4id
    @mekamom-bg4id 4 месяца назад +1

    🎉አሪፋነዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pw5xn2wy4w
    @user-pw5xn2wy4w Месяц назад +1

    ዋዉ ምርጥ ነዉ❤❤❤

  • @Brhan-ut9wy
    @Brhan-ut9wy 3 месяца назад

    ወይኔ ሥራውንም ድምፁንም ወድለታለሑ ግንሑልጌዜ ፊልሞችላይ አይታይም ችናነው❤❤❤

  • @user-hq6uw9ej1j
    @user-hq6uw9ej1j 2 месяца назад

    ኤሪሚን አቸነዉ የመጣሁት ግን ሁላችሁንም እወዳችሇለሁ በርቱልኝ በጣም አሪፍ ነዉ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-gv3vq3gv9c
    @user-gv3vq3gv9c Месяц назад

    ኢኒስፔክተሩ ምርጥ አክተር እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤

  • @mary2379
    @mary2379 2 месяца назад +4

    እኔ ወንድነቱ እምነቱን እወድለታለሁ

  • @ydufuf5817
    @ydufuf5817 2 месяца назад

    ወይኔ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💚💚💚

  • @alazarbekele6920
    @alazarbekele6920 Год назад +2

    ፍቅረስላሴ ያንተን ፊልም ሳይ የናፈቀችኝን አዋሳ ናፍቆቴን እወጣበታለሁ

  • @user-ig3ev3ve8c
    @user-ig3ev3ve8c 29 дней назад

    ተመስጠን አይተን ስንጨርስ ከካሜራ ጀርባ ያለውን አሳይታችሁ ሞራናችንን አትግደሉ❤❤

  • @dawoodosman9945
    @dawoodosman9945 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤በጣም አስገራሚ ነው

  • @user-mc1po8ur7h
    @user-mc1po8ur7h Месяц назад

    በጣም ደስየሚል ምርጥ ፊልምነው ❤❤

  • @zadezade2308
    @zadezade2308 Год назад +2

    ይሆልጅ ወንድ ማለት እንዳተነው ድምፁ ወንዳወንድነቱ ዋውውውው

  • @aro-bw3ww
    @aro-bw3ww Год назад +2

    በጣምምምምም ደስስስስስ ይላልልልልል

  • @TadeseEngidasew-c7p
    @TadeseEngidasew-c7p 25 дней назад

    Amenn

  • @saroniyob7722
    @saroniyob7722 Год назад +2

    Betam des yemtel film ayzachu bertu ❤❤❤

  • @belaytube8613
    @belaytube8613 2 месяца назад

    እኔ ወድጀዋለሁ ለሰለስ ያለ ፊልም ነው ከዚህ በፊት ይህን ልጅ አላውቀውም ነበር ልጅ ቢኒ ቲክታክ ላይ አይቸው ነው የመጣሁት

  • @user-wz6dw3et2t
    @user-wz6dw3et2t 2 месяца назад

    ስወደው ልጁን የሚሠራው ካራክቸር ደስ ይላል

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Год назад +2

    Arif new Berituu❤👏
    Ine beciqeti limoti nebere😥😥😥

  • @user-qu9vu8uy5m
    @user-qu9vu8uy5m 3 месяца назад

    በጣም ጎበዝ አይገልፅውም

  • @hamdiyamohammed7100
    @hamdiyamohammed7100 10 месяцев назад +1

    Yne wand batam nw mewedek ❤❤❤

  • @user-ut9pl9dy7h
    @user-ut9pl9dy7h Месяц назад

    በጣም ሚርጥ ድራማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UiU-bx1dw
    @UiU-bx1dw Месяц назад

    ቀጥልበት ጀግንነትህን አላህ ይድረስ😢😢❤❤❤❤

  • @janatjanat2187
    @janatjanat2187 3 месяца назад

    አቤት ድምፅ😮😮❤❤❤❤

  • @SamiMenta
    @SamiMenta Месяц назад

    የዚህን ዘመን እረካሽ ትውልድ በቴንሹ የሜገልፅ ፈልም እናመሰግናለን🙏

  • @mrvio9701
    @mrvio9701 Месяц назад

    ዋውመጨርሻውደስሲል

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 15 дней назад

    መቼሥ መጨረሻ የማይ እኔ ነኘ ዩትብላይ ውዶቼ ቲክቶክን ስለማልወደው ❤❤❤❤

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Год назад +5

    ይኸንልጂሙቸነዉየምወደዉ❤❤❤❤❤❤

  • @MBaba-mj3hf
    @MBaba-mj3hf Месяц назад

    ይመችክ ❤❤❤❤❤❤አቦ

  • @eskedaryichlwale8770
    @eskedaryichlwale8770 3 месяца назад

    አረ ወይኔ የልጁ ድምፅ ❤❤❤❤

  • @hayatinasir5432
    @hayatinasir5432 2 месяца назад

    ዳስ የሚል ስቃይ 😢❤❤

  • @mesigaltigray9656
    @mesigaltigray9656 2 месяца назад +1

    ለምን እኔ የገባኝ ነገር የለም ምነው ኣማርኛ
    በደምብ እሰማለው🥺😌 ድምፁ ግን🥰