ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ምዕራፍ 1 ክፍል 1 Inspector Ermias S01E01

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • #ድራማ #ተከታታይ_ድራማ #ኢንስፔክተር_ኤርሚያስ #Inspector_Ermiyas #ethiopian_new_movie_2024
    ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ተከታታይ ድራማ ሀቀኛው ፖሊስ ተገድላ የተገኘችውን ወጣት ገዳይ ለመያዝ በሚያደርገው ጥረት ውስጥ ሳያስበው ከከባድ ወንጀለኞች ጋር ሲፋጠጥና ችግር ውስጥ ሲገባ የሚያሳይ ልብ አንጠልጣይ የወንጀል ፊልም ነው::
    Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWor...
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

Комментарии • 886

  • @kdst-oi5cr
    @kdst-oi5cr 4 месяца назад +97

    መታሰቢያነቱ በማንነታቸዉ ለሚገደሉት ህፃናትና አዛዉንት ይሁንልን 😢😢😢😢

  • @eremet
    @eremet 4 месяца назад +433

    ኤሪሚ እኮ የሚሰራበት ፊልም ይለያል እሱን አይቶ የመጣ ማነው የኔ ሞዴል ትክክለኛ ፖሊሰ ያሰንቃል ኤሪሚ ማለት ❤

    • @Ayele1252
      @Ayele1252 4 месяца назад +2

      እስኪ ዝም ብለሽ ተመልከቺ

    • @eremet
      @eremet 4 месяца назад +3

      @@Ayele1252 እሺ 😂😂😂

    • @M..የዋጃልጅነኝ
      @M..የዋጃልጅነኝ 4 месяца назад +3

      እኔ😂😂😂በተለይ ድምፁን ስወድለት❤❤

    • @Hayat1998-c4l
      @Hayat1998-c4l 4 месяца назад

      ድምፁ ግን ቅንት።ብር መስሎኝነበር ለመጀመሪያ ግዜ ሳየዉ😊​@@M..የዋጃልጅነኝ

    • @selamgaltigray8071
      @selamgaltigray8071 4 месяца назад

      እኔም ድምጹ በጣም ነው ደስ የሚለኝ❤❤❤😅​@@M..የዋጃልጅነኝ

  • @hikemamuhamde8993
    @hikemamuhamde8993 4 месяца назад +169

    የንስቤክተር ኤርማስ ድምፅን ማነው እዴኔ የሚወድው ጎርናና ማራኪ ድምፅ

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs 4 месяца назад +159

    ይህ ድራማ ከተቋረጠ ኣንድም የኢትዮጵያ ተከታታይ ድራማ ፊልም ኣላይም ሀዋሳዎች ትችላላችሁ ኤርሜዬ ኣንደኛ ነህ ኣባቴ 💪

    • @NetsanetBeyene-tq4ic
      @NetsanetBeyene-tq4ic 4 месяца назад +1

      እውነት ነው እኔ እራሱ አማረውኛን

    • @NATNAELTESFAYE-ux4jx
      @NATNAELTESFAYE-ux4jx 4 месяца назад +1

      @@NetsanetBeyene-tq4ic yeah bro hanan

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 4 месяца назад

      እኔም

    • @user-gsareklam
      @user-gsareklam 4 месяца назад

      እውነት ነው አባር፣ሰኔና ሰኞ፣ኮድ3አረ ስቱ መጀመር ብቻ ኤጭ😮😮

    • @Gggg-gl8hp
      @Gggg-gl8hp 4 месяца назад

      ትክክል

  • @KalYouTube-h4x
    @KalYouTube-h4x 3 месяца назад +62

    ማነው እንደኔ ከፌስቡክ አይቶ የመጣ😂❤❤

  • @HeluuSeee
    @HeluuSeee 4 месяца назад +132

    ችግሩ በእውነተኛው አለም እንደዚህ ያለ ጀግና የለም የሞላው ሆዳም ብቻ ነው

  • @eremet
    @eremet 4 месяца назад +63

    የኤርሚያሰ ገርማ ሞግሰ እኮ ይለያል በፈጣሪ ሰም ፖሊሰ ሆኖ ደግሞ ያምርበታል ጀግና ፖሊሰ የሚልው አይግልፀውም 👌👌👌❤

  • @mesrtGetahun
    @mesrtGetahun 4 месяца назад +35

    ኤርሚን የታደንቁ ላክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው🎉

  • @falmataaleencaamida1693
    @falmataaleencaamida1693 4 месяца назад +38

    ኤርሚየ ❤❤❤በሉ ጀምረነዋል አስጨርሱን እንዳታቆርጡት ያምራል❤

  • @aseed792
    @aseed792 4 месяца назад +335

    ኤርሚን አይቸ ነው የመጣሁት❤

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 3 месяца назад +21

    ባለ ማህተቡ ኤርሚያስ ብዙ ያልተወራለት ድንቅ አክተርስ😍

    • @hiwotgosya
      @hiwotgosya 3 месяца назад

      አክትረስ ለሴት ነው
      ለወንድ አክተር

    • @BiniBoss-m4e
      @BiniBoss-m4e 2 месяца назад

      አክተርስ😂አይባልም 😅

  • @God_is_love21
    @God_is_love21 4 месяца назад +11

    ፖሊስ በጣም ነው የምጠላው ብዙ ጊዜ ሴቶችን ስመቱ እናቶችን ሲመቱ የሀይማኖት አባቶችን ሲመቱ ስላየኃቸው 😢
    ኤርሚ የኔ ባለማህተብ ❤

  • @ማርያም-ኀ1ፀ
    @ማርያም-ኀ1ፀ 3 месяца назад +15

    የእዉነት በጣም ደስ የሚል ተከታታይ ድራማ ነዉ እደማታቋሩጡት ተስፋ አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MisirakDaba
    @MisirakDaba Месяц назад

    7:07 ፊልሙ በጣም በጣም መታየት ያለበትና አስተማሪ ስለነበር ማለቅ በሌለበት ጌዜ መጠናቀቅ አልነበረበትም። ምክንያቱም ብዙ የተጀመሩና ያልተሰሩ ስራዎች ሳይሰሩ መቋጨት የለበትም። ሁለትና ከዚያ በላይ ክፍል ስለሚኖረው መቀጠል አለበት። ይህ የፊልም ስራ በጥሩ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ የክልል ፖሊስ ኮሚሽኖች እና የፌደራል ፓሊስ ኮሚሽን እንደ ሀገር ልዩ ድጋፍና ስፖንሰር ሊሆኑ ይገባል ባይ ነኝ። ኢን/ር ያሲን ነኝ።

  • @hadeyajamal-cf3ce
    @hadeyajamal-cf3ce 3 месяца назад +10

    ማነው ቲክታክ ላይ አይቶየመጣው❤

  • @ራዕይ
    @ራዕይ 4 месяца назад +17

    ምርጥ የፊልም ስብስብ ነው ተዋናዮቹ አንደኛ ናቸው

  • @EmuyGebra
    @EmuyGebra 3 месяца назад +8

    ዋዋዋዋምናለ ሁሌም እደዚክ አይን የሚገባ ፊልምና ድራማ ብናይ ዋው ኢርሚያስና ሴቷ እደሚያስደስቱ ውይይ

  • @appseth8007
    @appseth8007 4 месяца назад +20

    ድጋሚ ነው የማየው እጅግ ደስ የሚል ድራማ ኢንስፔክተር ኤርምያስ ትለያለህ ትችላለህ ያልተወራልህ ድንቅ አርቲስት ነህ

    • @abc12452
      @abc12452 4 месяца назад

      ማለት ተከታታይ ነዉ አይደል

    • @ahmedmbark8733
      @ahmedmbark8733 4 месяца назад

      ​@@abc12452ከሙሉው ፊልም ነው የተወሰደደ ወይስ እንደ አዲስ ነው

    • @abc12452
      @abc12452 4 месяца назад

      @@ahmedmbark8733 ከሙሉ ፊልም አይመስለኝም ገና እየተለቀቀ ነዉ ሙሉ ፊልሙ ሌላ ነዉ ኤርሚያስ ፖሊስ ሆኖ የሰራዉ ሌላ ሙሉ አለ ሰርች አድርገህ እያ ኢሄ ተከታታይ ነዉ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 4 месяца назад +9

    በጣም ምርጥ ነው እዳታቋርጡት አደራ 😢ግን ክላሲካሉ ቀይሩት ጌታን ዝም ብሎ እባዬ እየወረደ ነው ያየሁት😥😥❤❤❤❤

  • @Emutube-zb2bc
    @Emutube-zb2bc 3 месяца назад +2

    አይ መታደል ለሚስቱ በዚህ ድምፅ ምን እያላት ይሆን❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 4 месяца назад +8

    የሀገራችን ድራማ ተጀምሮ መቆም ነው ሰራዉ እኔ ምንም ተሴፋ የለኝም አባር ድርማ እና በህግ አሕላክ ተቆርጧል😢

  • @ሳተናውጎጄ
    @ሳተናውጎጄ 3 месяца назад +7

    ኤርሚ የኔ ጀግና ካንተ ብዙ ሰው ይማረል ብየ አምናለሁ እናም በዚህ ቀጥል

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 4 месяца назад +28

    በጉጉቶ እዳቀጡን በሳምንት ቢያንስ 3ግዜ ይለቀቅልን የምትሉ👍👌

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ 4 месяца назад +8

    ይሄ ኤርሜ እሜባል ሰው የት ነው ወይ ስወደው በስመአም እየደጋገምሁ ነው የማየው አሁን ደሞ በዚ ስለመጣ ደስ ብሎኛል😢😢😢

    • @BetyZenebe
      @BetyZenebe 4 месяца назад

      ሀዋሳ ሂጂ የ ሀዋሳ ልጅ ነው❤

  • @ፍቅርንከእግዛብሔር
    @ፍቅርንከእግዛብሔር 10 дней назад

    አይ እስኪማነው እደኔ አይቶየመጣ በቲክቶክ👍👈አሣዩኝ😊😊

  • @ZetunahMoh
    @ZetunahMoh 4 месяца назад +8

    አረ ይለያል ኤርሚይ ያለበት ነገር ባይወድም በግዱ ይጣፍጣል ❤❤❤❤❤ቀጣይ በጉጉት እንጠብቃለን ❤❤ዋውውውውው

  • @G9yyjckvf
    @G9yyjckvf 4 месяца назад +7

    ኤርሚዬ የምሰራው ፊልምህ ሁሉም አሪፍ ነው ቀጥጡጥበት ❤❤❤

  • @እራሴነኝእኔ
    @እራሴነኝእኔ 4 месяца назад +3

    እንደ ይህ ባለ ማህተቡ ፊልም ይሰራል ለካ በእዉነት ገናዛሬ ማየተነዉ ሲገርም

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ 4 месяца назад

      አዎ ሌላም አለው እኮ ኤኔስብርክተሩ የሜል

    • @M..የዋጃልጅነኝ
      @M..የዋጃልጅነኝ 4 месяца назад

      አው የሰራል አርቲስት እኮ ነው የኔ ባለ ማህተብ❤❤

  • @M..የዋጃልጅነኝ
    @M..የዋጃልጅነኝ 4 месяца назад +6

    ማነው fb አይቶ ወደ ዩቱብ የመጣው ዋውውው የምወድለት ድምፅ ማርዋ ❤❤❤💯✅👌👌👌ኤርሚሻ በጣም ትችላለህ አደራ ጀምራችሁ ጨርሱ እዳታቋርጡት

  • @HadiyaNur-lh4ij
    @HadiyaNur-lh4ij 4 месяца назад +5

    ኤርሚን አይቸ ነው የጀመርኩት ፊልሙን ❤❤❤❤❤❤❤ስወደው

  • @g-rainentertainment986
    @g-rainentertainment986 4 месяца назад +9

    ምርጥ ድራማ የመገቢያው ሙዚቃ ግን በጣም ደባሪ ነው

  • @የለምስራ
    @የለምስራ 4 месяца назад +10

    ወይ ማነው እንደ እኔ ኤርሚን የሚወደው 😍😍😍😍😍😍😍

  • @selamassefa6964
    @selamassefa6964 4 месяца назад +8

    መስቀሉ ሲምር ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @abrhamzemene2121
    @abrhamzemene2121 3 месяца назад +1

    ትክክለኛ ፖሊስ ፂምና ፀጉር አያሳድግም እናም ፖሊስ እድትመስሉ አስተካክሉ😅

  • @hah-zd9fm
    @hah-zd9fm 4 месяца назад +23

    ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለዓለማችን የሀ ፊልም እንደኔ በጉጉት የጠበቀው እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ጂማሬ ይሁንልን ተመልካቶች❤❤❤

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara 4 месяца назад +6

    ኢንስፔክተሩ በሚለዉ የሚታወቀው አክተር
    በድጋሜ በተከታታይ ድራማ ስለመጣ ደስ ብሎኛል ❤

  • @FhYv-y4x
    @FhYv-y4x 3 месяца назад +5

    ኤርሚያስየ ሁሉም እዳት እዉነተኛ ቢሁን 😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @alazarteferi6383
    @alazarteferi6383 4 месяца назад +7

    በልዩ አቀራረብ የመጣ ምርጥ ሲትኮም ድራማ

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq 4 месяца назад

    ማነው እንደኔ ኤርሚን አይቶ የመጣ🎉👍ኤርሚ የኔ ድምፀ መረዋ❤❤

  • @yorditade
    @yorditade 4 месяца назад +4

    አደራ 10 ኛው ለይ እንዳታቆም ደሞ ልክ እንደ እናና ጥንቅቅ አድርጉልን

    • @martaYehualashet
      @martaYehualashet 4 месяца назад +1

      ይሄ የኔም አስተያየት ነው መጀመሩላይ ሳይሆን ፍፃሜውን አስቡበት

  • @FGgzfsfdf8v
    @FGgzfsfdf8v 4 месяца назад +8

    ዋው ኤርሚያስ በፌስቢክ አይቻ ነው የመጣሁት በስመአብ ግርም ማገስ ጀግና ነህ ፖሊስ እነት ያምርብሀል 😍😍😍😍👍👍👍👍

  • @HiRafa-b6v
    @HiRafa-b6v 4 месяца назад +30

    ወይኔ የ ኤርሚ ድምፅ ስወደው ሰወደው ስወደው ❤ ደሞ አስጀምሮ እጂ አስጨርሶ መሰናበት የለም እናተጋር

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ 4 месяца назад +5

    ኤርሚ ጀግናው ወድማችን በሁሉም የታደልክ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወድማችን ፍፃሜህን ያሣምረው በርታ❤❤🎉🎉

  • @selam518
    @selam518 3 месяца назад +4

    ኢንስፔክተር ኤርሚያስን አይቼ ነዉ የመጣሁት❤❤❤

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 4 месяца назад +6

    ማነዉ እደእኔ ኤርሚን የሚወደዉ❤❤❤❤

  • @hawaaAhmad-f7v
    @hawaaAhmad-f7v 3 месяца назад +2

    አረይመችህ እዳተያለወድልጅአስርምይወለድ ኢርሚያስ 💪💪💪💪💪

  • @sanyiisanyii-g8p
    @sanyiisanyii-g8p 4 месяца назад +8

    እፍ እንስፔክተር ኤርሚያስን ሙቼ ነው የምውደው❤❤❤❤❤❤❤

  • @الحمدلله-ل5ع3س
    @الحمدلله-ل5ع3س 3 месяца назад +3

    ኢሪሚያስን አይቸ ነዉ የመጣሁት የኔጀግና😢❤

    • @ኣቢman
      @ኣቢman 2 месяца назад

      እኔም❤

  • @hanlove412
    @hanlove412 4 месяца назад +4

    ሲጠራቀም አነዋለሁ ነገ ለሚቋረጥ ድራማ አልጀምረውም ኤርሚዬ ስላለ ብቻ አየዋለሁ❤የኔ 1ኛ

  • @isakali5761
    @isakali5761 4 месяца назад +12

    ኤርሚያስን አይቶ የመጠ እስቲ ላይክ ኤርሚ አንደኛ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimiiovemi9130
    @mimiiovemi9130 4 месяца назад +2

    ማነው እንደኔ በልጂ ቢኒ ማስታወቂያ የመጣ ላይክ ግጩ😂

  • @ተሥፈኛዋ-ሠ7ጘ
    @ተሥፈኛዋ-ሠ7ጘ 4 месяца назад +6

    ታላቋረጣችሁት. አሪፍ ነው.

  • @Fetyo987
    @Fetyo987 4 месяца назад

    ኤርሚያስን አይቼ ነው የመጣሁት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 4 месяца назад +1

    Dimtsih rasu indet dessssss yilal bro💕🥰🎊🎉🥳🩷💙💜🤎

  • @JerryTamene
    @JerryTamene 4 месяца назад +3

    ሁልጊዜም የሚያስደስትና ልብ ውስጥ የሚቀር ነገር ነው የምታቀርቡልን ድንቅ ቲቪ

  • @ObsiSami
    @ObsiSami 4 месяца назад +6

    እንጀኔ fb ላይ ልጅ ቢኒን አይቶ የመጣ❤

  • @girumgebreselassie6017
    @girumgebreselassie6017 4 месяца назад +2

    እባካችሁ እንደጀመራችሁ ጨርሱት። እንደሌሎቹ ፊልምች በጅምር እንዳታስቀሩት።

  • @ማሪቱይቱብ
    @ማሪቱይቱብ 3 месяца назад

    ❤❤❤❤መገን

  • @classicalworship8775
    @classicalworship8775 4 месяца назад

    አንድ ነገር ብቻ ነው ቅር ያለኝ ኢንስፔክተሩ የሚነዳው ሞተር ሁለቱም ስፖኪዮ የለውም። ፊልም ቢሆንም እንኳ አንድ የፖሊስ አባል የተሟላ ተሸከርካሪ ነው መጠቀም ያለበት ትክክለኛ ህግ ለመስተማር

  • @tamertamer-di7gm
    @tamertamer-di7gm 4 месяца назад +5

    ኤርሚየ ❤❤❤❤

  • @ጤናይበልጣል
    @ጤናይበልጣል 4 месяца назад +15

    ኢርሚያስን አይቸ ማለፍ አልችልም እስኪ ልየው ❤❤🎉🎉

    • @sman1192
      @sman1192 4 месяца назад

      እኔም❤

  • @ThYt-e9d
    @ThYt-e9d 3 месяца назад +2

    እነዚ ጥሩፊልሞች እያሉ እኛ ደሞ የትሩኪ ፊልም እናፈጣለን❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @DemelashTereda
    @DemelashTereda 4 месяца назад +3

    መቼም እንደ በህግ አምላክ ልብአንጠልጥል መሆን አለበት

  • @yaredbiresaw5569
    @yaredbiresaw5569 3 месяца назад +2

    ዪኒፎርሙ የ ዋና ኢንስፔክተር ነው። ዋና ኢንስፔክተር ኤርሚያስ

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 4 месяца назад +4

    ኤርሚ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ❤

  • @hawadelil6171
    @hawadelil6171 2 месяца назад +1

    ደሰስትሉ❤❤❤❤ ወንድም ነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FfyrRfg
    @FfyrRfg 4 месяца назад +3

    ዋው ኤርሚያስ አይቼ ነው የመጣሁት😘የእውነት ፖሊስ ሁኗ መስራት በጣም ተክኗል 😍😍😍ያሀገራችን ህግ እደሱ ቢስተካከል

  • @EmiAbera-yf9xp
    @EmiAbera-yf9xp 3 месяца назад +1

    እንስፔክተር ኤርሚያስን የሚወደው እስኪ በላይክ እንያቹ👍👍👊

  • @Uff7Fgj
    @Uff7Fgj 3 месяца назад +4

    ማነው እደኔ ኤሪሜን የሚወደው❤❤❤❤

  • @senaitchala
    @senaitchala 3 месяца назад

    የኤርሚ ድምፅ አፍቃሪ ነኝኮ እዝጊዮ

  • @ZinetHusein
    @ZinetHusein 4 месяца назад +4

    የዛሬ ስንት አመት ድራማ እንደአዲስ ማቅረባቹ ያሳዝናል ሞትበረከሰበት ሰዓት ምነው

    • @hah-zd9fm
      @hah-zd9fm 4 месяца назад +1

      አድስ ነው

    • @teshalemezgebu8177
      @teshalemezgebu8177 4 месяца назад +1

      በህልም ነው ያየኸው?😁

    • @appseth8007
      @appseth8007 4 месяца назад

      እኛ ያላየነው እናየዋለን በጉጉት

    • @MesfinBugie
      @MesfinBugie 4 месяца назад +3

      የአሁኑ ሄኖክ ድንቁ ከማየት አይሻልም? ደግሞ ያላዩ ሰዎች ብመለከቱ ምን ችግር አለዉ?

    • @RehimaBint-hm9bs
      @RehimaBint-hm9bs 4 месяца назад +5

      ​@@MesfinBugie ወላሂ ኣድስ ነው ምቀኞች ማስታወቂያ ነው ያዬኸው እና ኢንስፔክተሩ የሚል ሌላ ፊልም ኣለ😂

  • @ተወዳዩቲብቻናል
    @ተወዳዩቲብቻናል 3 месяца назад

    ሴቱ ምነው ድምፆነውእሚቱሉት ድምፃየቸገረንይመስልሆ

  • @sulamtesesulamtese7253
    @sulamtesesulamtese7253 4 месяца назад +1

    ኤርሚ ትችላለሕ ትለያለሕ

  • @BereketBerhanu-k8i
    @BereketBerhanu-k8i 3 месяца назад +1

    ማን ነው እንደ ኔ ታማኙ ኤርሚያስን ሚወደው 😊

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 4 месяца назад +2

    Love the intro's background😢ግን ኢንስፔክተሩን ከዚህ በፊት በፊልም አይቼዋለሁ ራሱ ኤርሚ ነበር ይሄ ቀጣይ ክፍል ነው ወይ? ይመስለኛል ይሄ አዲስ ነው በድራማ መልክ፣ የፍቅርተ ልጅ ግን ወንጀለኛ ትመስላለች አስተያየቷ😳ወይ ደግሞ ተለማማጅ ተዋናይ ናት። face expression ምን አይነት የትወና ሃይል እንዳለው ታውቅ ይሆን......

  • @solomonbogale8393
    @solomonbogale8393 3 месяца назад

    የሚሪ እንደዚህ ፍልም ቀልቤን የሳበው እስካሁን አላጋጠመኝም

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 3 месяца назад

    ወይእናት 😢😢😢

  • @YouTubemollashyoutube
    @YouTubemollashyoutube 3 месяца назад

    እር ክፍል 2ያያችሁ የትነዉ ወይስገነአልተለለቀቀም😊

  • @selam518
    @selam518 3 месяца назад +2

    ኤርሚዬ❤❤❤❤የኔ ጀግና መድሀኒአለም ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @abayademasu932
    @abayademasu932 2 месяца назад +1

    በጣም ገራሚ ድምፀ

  • @EliyasGodere
    @EliyasGodere 2 месяца назад

    እንድህ ያለ ጀግና ብፈጠር ሀገረ ኢትዮጵያ ዳግም ኢንደተፈጠረች አስብ ነበር😅😅😅😅

  • @እሙአብዲረሂማነኝዋሤ
    @እሙአብዲረሂማነኝዋሤ 3 месяца назад

    አረእኔ ፊልም አልክታተልም ግንደንግት አይንአድበኝ ኤረሚስእንዴትእንዴወድድድት

  • @ሠያ
    @ሠያ 4 месяца назад

    ተከታታይፊልም በዝህሠአት እረይደብራል ሙሉትና ልቀቁትጅ

  • @Tube-bk9uj
    @Tube-bk9uj 2 месяца назад

    መታሠቢያነቱ ወለጋ ለሚገደለዉ ለወገኔ ይሁንልኝ😢

  • @AhimedBeshir
    @AhimedBeshir 2 месяца назад

    በጣም ተመችቶኛል እንስፔክተር እኤርሚያስ እወደሀለሁ

  • @hamonateddy8290
    @hamonateddy8290 4 месяца назад

    ጥቃቅን ስተቶችን ብታስተካክሉ ጥሩ ነው ሽጉጥ የትኛውም ወታደር እደዚ አይዝም ሰርታቹ ሰርታቹ አቦ አታበላሹት

  • @KasaDemse
    @KasaDemse 4 месяца назад

    እኔየቴየኝ ቤተክርስታኑ መዝሙሩ ቅዳሴዉ ዉይልቤን ማረከዉ

  • @ጌታሆይእንደቸርነትህማረን

    የኤንሥፔክተርአድናቂበላይክአሣዩኝበእውነት

  • @zanbcahmd5598
    @zanbcahmd5598 3 месяца назад

    ያሁኑን ፎሊስየሚያሳየ ይህቦርጫሙነው ሆዳም😊

  • @ብሩክዘሚካኤል
    @ብሩክዘሚካኤል 3 месяца назад

    የኢንፔክተሩ ድምፅ በጣም የሚያምር ሆኖ ሳለ ሲያወራ ግን ዲያሎግ እያነበበ ነው ሚመስለው በጣም አጋነነው

  • @mahitabeke
    @mahitabeke 3 месяца назад

    የኢትዮጵያ ድራማ እየጀመራችሁ ለምታቋርጡት ምን ያደርጋል አምባር ልጄስ እረ ተው ግን

  • @hussienendris7032
    @hussienendris7032 4 месяца назад

    ገና ከጅምሩ አሪፍ ፊልም መሆኑ ያስታውቃል ላይጨረስ አልተጀመረም በሉና

  • @hussenjemal6837
    @hussenjemal6837 4 месяца назад

    አደራ ማለት የምፈልገው ይህን ድራማ አስጀምራቸሁን በአግባቡ ካልጨረሳቸሁት በጣም ነው የምቀየማችሁ subscribe ያደረኩትን ሁሉ እተወውና ድጋሚ ወደ እናንተ ቻናል አልመጣም የኤርሚን ስራዎች በጣም ነው የምወዳቸው ፡፡

  • @Gebreyohanszegeye-di6tb
    @Gebreyohanszegeye-di6tb 3 месяца назад

    ኣንድ ፖሊስ እንደ ኤንስፐክተር ኤርምያስ ለትግራይ በቆመላት

  • @Trujd
    @Trujd 4 месяца назад

    ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @eyumaraki
    @eyumaraki 3 месяца назад

    ፍቅርተ ደሳለይ ስላለይ ብቻ እናቴን ታስታውሰኛለች
    በጣም ነው ምወዳት ፈጣሪ ብሎ በአካል ባገኛት ብየ እመኛለሁ

  • @UmuamiraSherif
    @UmuamiraSherif 2 месяца назад

    አንዲት ሴት የምትወደው ወንድ አልረዳት ሲላት ምንድን ነው የምታደርገው?ወይም እንዲረዳት ምንድን ነው የምታደርገው ??ጨረቃዋ የእውነት ከሖነች ጨረቃነቷን ለማስረዳት የማንም እርዳታ አያስፈልጋትም አይደለም የምሽትዋን ጨረቃ የቀኗን ፀሐይ ማየት የማይችል ቢሖንሳ?? አንዳንድ ወንዶች የበለጠ እንድትወጂያቸው ሲፈልጉ ወይም ሊኮሩብሽ ወይም ሊሸሹ ይችላሉ😢 🖤

  • @bezayoutube
    @bezayoutube 3 месяца назад

    ሳድግ እንደ ኤርሚያስ ያለወድነው ማገባው😋

  • @فاطمهادم-خ5ص
    @فاطمهادم-خ5ص 3 месяца назад

    እኔእራሱከፌዚቡክአይቸመጣሁ አቤትድምፁ

  • @myuae4243
    @myuae4243 3 месяца назад

    በአርብ ሀገርም በሰው እጅ ተገለው ፍትህ ያጡ ሰት ነፈሰ አለ ከመሙታቸውም በላይ አሰከሬን እንኳን ተከፈቶ ሳይታይ የተቀበሮ😭😭