ሻምፖ እና ኮንዲሽነር (Shampoo & Conditioner | የፀጉር እንክብካቤ | ዶ/ር ሰይፈ | Dr.Seife

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ለህክምና አገልግሎት እኔን በስልክ ለመሰግኘት፣ ዘወትር ቅዳሜ ከ ሰዓት ከ9 እስ 11 ባለው ግዜ ብቻ በ 0974163424 መደወል ይችላሉ
    ለህክምና ቀጠሮ በአካል ለማግኘት ከፈለጉ የቴሌግራም ቻናሌ ላይ አድራሻ አስቀምጫለሁ።
    የቴሌግራም አድራሻ 👉t.me/seifemed

Комментарии • 1 тыс.

  • @tigistamubekeklejust251
    @tigistamubekeklejust251 Год назад +59

    ወድ የሆንክ ወንድሜችን እና ዶ/ር በእውነት እድሜ ከጤና ጋር ተመኛው እናመሰግናለን 💚💚

  • @egzabhirymsigen3368
    @egzabhirymsigen3368 Год назад +16

    ወድም ዶክተር እግዚአብሔር በዕድሜና በጤና ያቆይልን

  • @munitayegabezmunit69
    @munitayegabezmunit69 Год назад +11

    እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኝዉልክ

  • @swagzuu
    @swagzuu Год назад +2

    የምታቀርበው ነገር በጣም እየጠቀመን እውቀት እያገኘንበት ነውና በጣም እናመሰግናለን።እኔ ዶዶራንትና ሽቶ ሳሙና ማንኛውም ኬሚካል አለርጅክ ነኝ መታጠብ መቀባትና የታጠበ ልብስ መልበስ እራሱ በጣም እቸገራለሁ ይህ የሆነብኝ ከጊዜ በኋላ ነው ሲታሰብ ቀላል ይመስላል እንጅ ህይወቴን በጣም ከባድ ያደረገብኝ በሽታ ነው እኔ የማየው ልክ እንደ disability ነው ማንኛውም አይነት ሽታ air freshener ን ጨምሮ ባለበት ቦታ እታመማለሁ burning sensation, itching sensation እና ለመግለፅ የሚያስቸግር ዲስኮምፎርት ይሰማኛል በዚህም የተነሳ በተቻለኝ አቅም ከቤት እስካለመውጣት ደርሻለሁ በኬሚካል ሴንሴቲቪቲ ዙሪያ የምትለን ነገር ካለህ እስኪ ዶክተር

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 Год назад +214

    25 አመቴ ያድግልኛል ብየ እየተመኘሁ አረጀሁ

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 7 месяцев назад +2

    ልዩነህ አገላለፅህ ዛዛታ የልበዛበት
    በጣም ነው እምትመቸኝ በርታ D.r

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Год назад +3

    ደክተር እግዚአብሔር ይድን ጤና ይስጥህ ክፉ አይካህ እኔስ ስለ ፀጉሬ ተስፋ አስቆርጦኛል ከስሩ ንቅል እያለ

  • @dubaidubai3277
    @dubaidubai3277 Год назад +2

    ወላሂ.ዶ/ር.ከልብህ.መልካም.ሰው.ነህ.እርጂም.እድሜ.ይስጥህ.በልጆችህ.ተደሰት.ዘርህ.ይብዛልን.

  • @tirste2744
    @tirste2744 Год назад +11

    እናመሰግናለን ዶክተር በጣም እግዚአብሔር ይመስገን ፀጉራ ከተፈጥሩም እረጅም ነው

  • @bettytesfaye5115
    @bettytesfaye5115 Год назад +10

    እናመሰግናለን ዶክተር፤ የኔ ጥያቄ የፀጉራችንን አይነት እንዴት ማወቅ እንችላለንን ነው? አመሰግናለሁ ።

  • @hirutayele5030
    @hirutayele5030 Год назад +6

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ ዶ/ር😘😘😘🙏🙏🙏

  • @tsitta...g
    @tsitta...g Год назад +30

    The doctor that keep his promise to serve his society thank u D.r ma hero

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад +3

      thanks

    • @twbaamaraa4059
      @twbaamaraa4059 Год назад +3

      ​@@Dr.SeifeWorku ቀቀ

    • @user-bs2nz4hb3k
      @user-bs2nz4hb3k Год назад

      እሚገርምኖ

    • @user-bs2nz4hb3k
      @user-bs2nz4hb3k Год назад

      ወወድማችንዶክተር

    • @zenabmuhammad3194
      @zenabmuhammad3194 Год назад

      ዶክተር መልካም ትምህርት ነው አድነቂህ ንኝ ቀጥልበት ከይቅርታ ጋር ስልክፍን ፍልጌው ነበር እንድት ላገኝህ

  • @fidleytube
    @fidleytube Год назад +11

    እንኳን በሰላም መጣህ ዶክተር 👏🥰

  • @keditube7321
    @keditube7321 Год назад +18

    እናት አለሽ በህይወት እንደት ያለ አንደበተ ርቱልጅ ወልደሻል አላህ ይጠብቅህ ወንድም አለሜዋ እትፍትፍ ብለናል እኔም የልጆች እናት ነኝና

  • @user-is4iv3mq1n
    @user-is4iv3mq1n Год назад +6

    እንኮን በሰላም በጣህ ደክተርየ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lemlembrosowski6305
    @lemlembrosowski6305 Год назад

    በጣም መታጠብ በጣም ዎሳኝ ነዉ ጸጉር ማለት ከትክልት ነዉ እክበካቤ እና ኮድሽነር ያስፈልጋል በጣም ነዉ የተነተንከዉ ዶክተር እናመሰግናለን

  • @yesusmichuko5324
    @yesusmichuko5324 Год назад +5

    Thank you so much 🙏can you tell us how to reduce grey hair ?

  • @user-km4uq3og9u
    @user-km4uq3og9u Месяц назад

    ማሻአለህ አለህ ይጨምርልክ ወድምአች የኔ ፀጉር በተፈጥሮ ረዢም እነ ወፍረም ነበር ነገር ግን አሁን አጪር ሆነ በተለየም በመህል ማሀል በጠም አጪር መለት በጠቃለይ 2 አይነት ሆነቢኝ ግን አሁን የለዉት ሰዉድነዉ እነ ዉሀውነዉ ዪሉኘን የሰዉድ ወሀ ጨዉ ስለላበት ነዉ እነ ሚን መድረግ አቢ የመጀማረ ፀጉሬን ለመማለስ መጀማረ አደኘነ አደይነት ፀጉር ነበር ወለሂ በጠም የስዚነኘል❤❤❤

  • @freselamtesfamariam3665
    @freselamtesfamariam3665 Год назад +7

    Hello Dear Doktor 👨‍⚕️ what did you think about keratin and protein treatment? Thank you for the ℹ️

    • @ramlashamil4738
      @ramlashamil4738 Год назад

      እኔም ደምሩኝ የኔም ጥያቄ ነው

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Год назад +6

    እናመሰግናለን የፀጉር ውበት እንጂ እርዝመቱ አያሳስበኝም።

  • @beataarmeda7132
    @beataarmeda7132 Год назад +5

    Thank you God bless you more 🙏

  • @Rim-zp1zi
    @Rim-zp1zi 3 месяца назад +1

    tnx doctorye

  • @fkrtamekky2150
    @fkrtamekky2150 Год назад +75

    አርፀጎሬ ከስር ጀምሮ መታነዉ አላድጋለኝ ብዙግዜ ተላጨሁ መልሶ ያዉነዉ ይበጣጠሳል አሁን ስወስት አመት ሆነዉ ግን ለመሰራት አይያዝም አላድግ አለኝ

    • @zenabal6831
      @zenabal6831 Год назад +3

      እኔም ነኝ

    • @hani6370
      @hani6370 Год назад

      Atecheneki weda

    • @fkrtamekky2150
      @fkrtamekky2150 Год назад +3

      አርበጣም አስቸገርኝ

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 Год назад +1

      Use homemade like banana avecado aloe Vera and oils

    • @rewiaregawi
      @rewiaregawi Год назад +1

      ሊቭኢን ኮንዲሽነር ተጠቀሚ አሪፍ ነው

  • @sbhgggffff8806
    @sbhgggffff8806 Год назад +5

    እናመሰግናለን ዶክተር😘😘

  • @ema1409
    @ema1409 Год назад +9

    አር የኔ ፀጉር ላይበዛናላይርዘም ቃል ገብቷል 😏😥😁ግን አልሀምዱሊላ ትንሽም ብትሆን ላዛ ነች🙏🤣 ዶክተርየ tnx🙏❤️

    • @Sara-ui8tk
      @Sara-ui8tk Год назад +1

      😅😅😅😂😂😂የኔቢጤ

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 9 месяцев назад +1

    ዶከተር እግዝያብሔር ይባርከህ ፀጉሬነ ለማሳደግ የሰማሁትን ሁሉ ሰሞከር አልሆነልኝም ምን ላድርግ

  • @awet5949
    @awet5949 Год назад +6

    እንኳን በሰላም መጣ ዶክቶር ❤❤

  • @user-cw4sr4hq7m
    @user-cw4sr4hq7m 5 месяцев назад

    Dokter yene tsegur betefetro achir new mn ladrg blachew yeteshale yhonal ena degmo betam yesakkegal nechi nechim yhonal mn ladrg benatk edatalfeg melslgn ❤❤❤

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 Год назад +6

    ሰላም ዶክተርዬ እንኳን ደነ መጠን👏💐💚💛❤

  • @betelhemambaye9846
    @betelhemambaye9846 Год назад +11

    Please tell us about prenatal vitamins 😃

  • @addisalemfentahun7772
    @addisalemfentahun7772 Год назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @loopall_
    @loopall_ Год назад +3

    Doctor can I use sun silk shampoo? Is it good for my hair or it is not? Please if you saw my comment reply to me doc.🙏 and if there is any recommendations please tell me.

  • @amelworkadgeh5208
    @amelworkadgeh5208 Год назад +2

    Thank you so much Dr, how often should I wash my hair?

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Год назад +5

    የተወደድክ ወንድማችን ዶ/ር እናመስግናለን❤🙏

  • @liliabreham1131
    @liliabreham1131 Год назад +1

    Selam doctor tnx alot ebakeh sle strawberry 🍓leg or chicken leg Metheringham sralegh

  • @bintahmed
    @bintahmed Год назад +15

    እናመሰግናለን ዶክተራችን በርታልን
    ላይክ ሸር አርጉ ለዚህ ለመልካም ወገናቸን እናበረታታው ❤👍

  • @NadeenSab-j6m
    @NadeenSab-j6m 2 месяца назад

    ዶክተር አገላለፆህ በጣም ሀሪፋ ነዉ

  • @elltatikabo1741
    @elltatikabo1741 Год назад +7

    I found this video very helpful thank you so much, but i have a question do kids use the same shampoo and conditioner like adults? Can you please make another video for kids too based on hair texture.

  • @MrAbdallah-oq8hh
    @MrAbdallah-oq8hh Год назад +1

    Thanks doctore

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Год назад +4

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እባክህን የፀጉር ቅባቱን ስራልን በተቻለ ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ በቀላሉ ልናገኛቸው የምንችላቸውን ነገሮች ብትጠቁመን ጥሩ ነው።

  • @lemlemethopia6054
    @lemlemethopia6054 Год назад +2

    እንኳን ደና መጣህ ዶክተረ አመሰግናለዉ

  • @bintahmed
    @bintahmed Год назад +19

    የሀበሻ ፀጉር ከአንድ አዶቹ በስተቀር በአስር ጣት የተፈረመበት ነው የሚመሥለው ተጆሮ አለመውረዱ😂😂😂😂🙈🙈

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад

      😄

    • @user-bu5ob4nj1v
      @user-bu5ob4nj1v Год назад

      ያንችስ ከፋ ያው ለጀሮሽ አዝኖ ነው ጓደኛውን ጥሎ ለምን ያድጋል ሲመስለኝ ጀሮሽ ምቀኛው ሆነበት😂😂😂😂

    • @zainasied615
      @zainasied615 Год назад

      @@user-bu5ob4nj1v እር የመልስ ምት🤣🤣🤣🙏

    • @omerabate
      @omerabate Год назад

      Kkkkkkkkkk

    • @alemy210
      @alemy210 Год назад

      😂😂😂😂

  • @fatumabesher8558
    @fatumabesher8558 Год назад

    ደክተረ መልካምነትህን ሳላደንቅ አላልፈም ቢደወችህ በጣም የተብራሩናቸው በተለይ ለደኔ ያለሰው በደብ ነው የሚያሰፈልጉን ምክናየቱም ከግሊዘኛጋ ሰለማንግባባ ፎቶውን በማሳየት እንገዛለን እና ዶክረ እባክህ ፐረም የተቀባን ፀጉረ እደት ወደነበረበት መመለሰ ይቻላል ፀጉሬ በጣም ይበጣጠሳል በጣም መፈትሄ ካለህ ተባበረኝ ዶክተረ

  • @elhamabas158
    @elhamabas158 Год назад +3

    በእውነት ምርጥ ዶክተር ነህ

  • @user-hf1ci8vz4x
    @user-hf1ci8vz4x Год назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ ከወለድኩ ቡሃላ ወገቤን በጣም ያመኛል መፍትሄ ካለህ ፕሊስ

  • @lase-of9wq
    @lase-of9wq Год назад +3

    ውይ አንተ ወጣት ዶር እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት።

  • @AyanElmi-cp6nx
    @AyanElmi-cp6nx 9 месяцев назад

    እውነት በጣም thank you so much በጣም ያስቸገረኝ ነገር ነበር መታጠቢያ ❤❤

  • @yasina63
    @yasina63 Год назад +2

    Very useful. Thank you so much.

  • @HandiBentu-ig4nb
    @HandiBentu-ig4nb Год назад +1

    Xagure baxami darqi noo bizati allee min bixaqami ishalnyali

  • @sanaitairo8565
    @sanaitairo8565 Год назад

    thank you dr which shanpo is good for normal hair and condtioner ❤❤❤❤❤

  • @kisanetkahsay5129
    @kisanetkahsay5129 Год назад

    Thanks you for everything

  • @martawsenbet4781
    @martawsenbet4781 5 месяцев назад +1

    ለስላሳ እና ስስልሆነ ፀጉር ምን አይነት ሻንፖ እና ኮንድሽነር መጠቀም ያስፈልጋል

  • @user-oc3ds4de6e
    @user-oc3ds4de6e 4 месяца назад

    ጌታ ይባርክ ጥሩ ነገር ነው ያሳወቅከን

  • @Ckdtf-ts7kc
    @Ckdtf-ts7kc 8 месяцев назад +1

    Dr, plis ene sewunete endale chifchif yalena ende bGur aiyinet awetsabigi min ladirGi

  • @user-qh6ko3gb2v
    @user-qh6ko3gb2v 8 месяцев назад

    ዋው. አቀራረብህ. ዴስ ሲል እድማና ጤና. ስኬት. ተመኜሁልህ. ዴኩተርየ❤❤

  • @hasennurhusen
    @hasennurhusen 4 месяца назад

    Dr betam des yemile nw yesetehegn,gn tshegura betam tenkara rezem yale nw .perm tekebichewm tinishe kenisolignal. Bizum gn aydelem ena mn aynet shampo,conditionier bitekem yshalal?

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Год назад +1

    Welcome Dr.thank.you

  • @itsme-wj7zg
    @itsme-wj7zg Год назад +2

    በጣም ነው ማመሰግነው ዶክተርዬ

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h Год назад

    ምርጥ ገለፃ ነው👍 እስኪ እሞክራለሁ መቼም አይሰለቸኝም ፀጉሬ መሞከርያ ሆኗል ለውጥ ግን የለም

  • @user-uj5wo1mb4w
    @user-uj5wo1mb4w 11 месяцев назад

    Yene stegur mekakalegna naw rejim adelem shakaram adelem.gin kefit sis hone betam keza yirgefal sabetirow...alfom demo neci nagr kestegure yiwerdal.buzu nagr mokerku gin lawut yelem..yemadag aynat alwu gin iyeregef aschegeregn.sidekamagn be3qenu metabab jemrku.gin lawut yelem.ibaki D.yemitetadagn nagr ale

  • @hamdiamohamed8852
    @hamdiamohamed8852 Год назад +1

    Thank you big respect ❤❤❤

  • @abdahlah9463
    @abdahlah9463 Год назад +2

    ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @arsemabeshah3983
    @arsemabeshah3983 Год назад +1

    Thank you, Dr

  • @hikmayoutube6653
    @hikmayoutube6653 Год назад +1

    ማሻ አላህ ወንድሜ በርታ እናመሠግናለን

  • @mimiak325
    @mimiak325 Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Год назад

    እናመሰግናለን፡ደክተር

  • @user-rg4ud3ep9i
    @user-rg4ud3ep9i 7 месяцев назад

    D/r yelji tesgur westu tinansh kuseltoch alut betam takewalch beza yetnsa edemal kebat keyayerealew Hakim betam wesjeyatalew lewt yelm

  • @MeseretBirkaso
    @MeseretBirkaso Месяц назад

    Doktrya enkane selam metake segura betam yenkelale bekumtu nwe yemwelkw ebake menono yhone negregn pelss

  • @AyishaBiya
    @AyishaBiya 3 месяца назад

    Enamseginlen gin yene aldg aleng doctor

  • @user-dl2em7dc7j
    @user-dl2em7dc7j 10 месяцев назад

    ደክተርየ እርሜና ጤና ይስጥልን የእኔ ፀጉር ፊት የፈለኩትን ደርቅ ሳሙና ተጠቅሜ ፀጉሬ ከቅባት ውጭ አልጠቀምም ነበር እድገቱ ሀሪፍ ነበር አሁላይ ግን በጣም ይሰባበራል አጥሮብኛልም ቅባትም ቀየርኩ ግንሊመለስልኝ አልቻለም ባበጠርኩ ልክ መአት ፀጉር ነው የሚወጣው በጣም ተጨንቄአለሁ ዶክተርየ ምን ባርገው ይመለስልኛል ነውስ የጤና ችግር ነው?መልስልኝ

  • @alemseyoum3629
    @alemseyoum3629 Год назад +1

    Thank you doctor 😍

  • @Hawa-qu3iw
    @Hawa-qu3iw 3 дня назад

    ዶክተ የኔ ፀጉር በጣም ነው የሚሰባበረው የሚነቀለው ምን እደማደርግ አላውቅም

  • @sunnight7903
    @sunnight7903 Год назад

    Betam new menamesegnew Dr
    Ebakhen kechalk eski sele dem manes seraln

  • @abebechgirmagirma
    @abebechgirmagirma Год назад

    Thank you for information

  • @ihsanamin1583
    @ihsanamin1583 Год назад +1

    I respect you

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 Год назад +1

    እናመሰግን አለን ዶ/ር

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini Год назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ሴይፈ
    እኔ ማደጉ ቀርቶብኝ ፎረፎሩ ብቻ በተወኝ ነብስ ካወኩኝ ጀምሮ ፎረፎር ተለይቶኝ አያውቅም የማልጠቀመው ነገር የለም በተጥሮ ውህዶች ሞከርኩኝ አንተ ከዚህ ቀደም በሰራኸው ቪዲዮ ላይ ባለሁበት ሀገር ያገኘሁት አንዱን ፓምፖ ነው አንድ ተጠቅሜ ምንም አይልም ቅባት መቀባት ስላቆምኩኝ መሰለኝ ስቀባ ከታጠብኩ በሁለት ቀን ልዩነት ያሳክከኛል።

  • @nebig9475
    @nebig9475 Год назад

    Thank you doctor what do u think about biotin product please answer me thank u

  • @user-ew4np5gg5d
    @user-ew4np5gg5d Год назад

    Selami Nehi Docitr Seyifu Be Milachi Ye Bibit Tseguri Melachi Mikiniyat Yemimetaw Tikuret Endet Enatefalen Gudatusa Mindi New Maweki Felige NEW gudatuna Tikimun Nigerilign

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 Год назад +1

    Betam enamsegenalen Doctor 🙏❤

  • @nazrul4837
    @nazrul4837 Год назад +1

    እናመሠግናለን አላህ ይጠብቅህ

  • @user-jn1fp6ln7d
    @user-jn1fp6ln7d 2 месяца назад

    በጣም እናመሠግናለን ዶ /ር🎉🎉🎉ጥሩ ት/ም

  • @dtfxyjh6271
    @dtfxyjh6271 Год назад +1

    ዶክተር እኔ ላናግርህ እፈልግ ነበር ብዙ ነገር መጠየቅም ማወቅም የምፈልጋቸው ነገሮች ነበሩ ለአእምሮዬም ሠላምና መረጋጋትን የነሣኝ ነገር አለና በምን ላግኝህ ቪዲዮህን ሁሌም እከታተላለሁኝ ግን ዋሣብ ወይም ቴሌግራም በምን እደምንገኝ ንገረኝ

  • @user-bo4rc3qg4y
    @user-bo4rc3qg4y 7 месяцев назад

    እ/ር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @misaelhmariyam4084
    @misaelhmariyam4084 2 месяца назад

    ዶክተርዬ እስቲ ለፀጉር እርዝመት እና ለተሰባበረ ፀጉር መፍትሄ ስጡኝ 🙏

  • @menberebirhanuamare5612
    @menberebirhanuamare5612 Год назад +1

    ቅባት ተባበረን እናመሰግናለን

  • @tigisttesfye3251
    @tigisttesfye3251 Год назад

    thanks.docter

  • @user-sp6wk4gq6t
    @user-sp6wk4gq6t Год назад

    እባክህ ዶክተር ለስስ እና ለለስላሳ(ለሉጫ) ፀጉር ስራልኝ የምጠቀማቸው ነገሮች ጭራሽ እያሳሱብኝ ነው

  • @mekdesmengistu1852
    @mekdesmengistu1852 Год назад +1

    እናመስግናለን ዶክተር እባክህን የይን ስር የሚያብጥብን እንዴት ማጥፋት ይቻላል

  • @inshaallahandiken2849
    @inshaallahandiken2849 Год назад

    Thanks Dr

  • @bezabeza9644
    @bezabeza9644 Год назад +2

    በጣም ከልብ አመሰግናለሁ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hidayamuhammadisan4562
    @hidayamuhammadisan4562 Год назад

    Thank you doctor

  • @hikmanuru304
    @hikmanuru304 Год назад

    Docter ykrtana ene betam akcha yaschegregnal medhanit ynorew yhon melslgn please

  • @user-sd2xl1ol9r
    @user-sd2xl1ol9r Год назад

    በጣም እናመሰግናለህ ዶ/ርየ🥰🤩

  • @getuabel6902
    @getuabel6902 Год назад +2

    ፀጉርን ሁሌ መታጠብ የሚያስከትለው ጉዳት አለ? የራስ ቅሌ አከባቢ ፀጉሬ የመሳሳት ነገር ይታየኛል ሁልጊዜ ከመታጠቤ ጋር የሚያገናኘው ነገር አለ?
    *የምታጠበው ደግሞ ባገኘሁት ሻምፖ ነው
    # አመሰግናለሁ🙏❤

  • @user-jz7iq1nf1g
    @user-jz7iq1nf1g Месяц назад

    እናመስግናለን

  • @sadaalas7146
    @sadaalas7146 Год назад +1

    እናመሰግናለሁ ዶክተር

  • @bekitomasyemaryimilij694
    @bekitomasyemaryimilij694 Год назад

    Thank you

  • @zubeydaabdela
    @zubeydaabdela 2 месяца назад

    እንኳን፡በሰላም፡መጣህልን❤

  • @betiyoutube3609
    @betiyoutube3609 Год назад

    ዶ/ር ስለ ሁሉም ትምህርቶች በጣም ተመቺቶኛል ተበረክልኝ።
    ግን አንድ ነገረ ልያስቻግራክህ እኔ ደም ማነስ አላብኝ,ሀክሞች የዘዙትን የብረት መዳኒህትን ኢዬዉሰዱኩኚ ነው ።ጸጉር በጣም ዪረገፍል ይነቀቅለል ጸጉሬ አለቀብኝ ምን ላረገዉ