የ እርጥብ አሰራር | የመጥበሻ ኬክ| በሶ በ እርጎ ሼክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024
  • የ እርጥብ አሰራር | የመጥበሻ ኬክ| በሶ በ እርጎ ሼክ

Комментарии • 315

  • @melatTUBE
    @melatTUBE  4 года назад +122

    ለ አፕል ኬክ የተጠቀምኩት
    አንድ እንቁላል
    ግማሽ ኩባያ የተፈጨ ስኳር
    አንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
    አስር የሾርባ ማንኪያ እና ሁለት የሻይ ማንኪያ ዱቄት ወይም 2/3 ኩባያ
    አንድ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
    እሩብ የሻይ ማንኪያ ጨው
    አራት የሾርባ ማንኪያ ዘይት
    አራት የሾርባ ማንኪያ ወተት
    አንድ አፕል
    ናቸው ቪድዬውን ከወደዱት ላይክ ማድረግ አይርሱ መልካም ሰንበት

    • @mekedes810
      @mekedes810 4 года назад +2

      Wow wow www 💛👍👍👍💛💛🌹🌹

    • @relaxinglounge25
      @relaxinglounge25 4 года назад +1

      10 table is spoon of flour is a lot i had to double everything to please fix the flour measurement

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад +3

      I also wrote in cups its 2/3 cup u can double that n thank you

    • @abebaadmasu6870
      @abebaadmasu6870 4 года назад

      Thank you hiwten kelel selargshilgn

    • @aklilualem
      @aklilualem 4 года назад

      Have you tried "SALADMASTER" cooking pot dear

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 4 года назад +1

    እናመሰግንሻለን ሜሎ በጣም ቀላል እና በቤት ውስጥ ልናገኛቸው በምንችል ግባአቶች ስለምታሳይን እጅሽ ይባረክ።

  • @medanetdibaba8183
    @medanetdibaba8183 4 года назад +1

    በጣም ያምራል የኔ ባለሙዬዬ ብዙ እንማራለን ካንቺ በርቺልኝ ውዴ

  • @elsabetalemu5986
    @elsabetalemu5986 4 года назад +1

    ዋዉ ምርጥ ምግብ በተለይ ጎረምሶች ላሉብን ሰዎች ቆንጆ ሰንበት በእዉነት ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ 🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @blessing468
    @blessing468 4 года назад +2

    Thanks Melat. I will definitely try the potatoe sandwitch this weekend! I love your calm and soothing voice.

  • @kalemi6033
    @kalemi6033 4 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ

  • @hanamelese5539
    @hanamelese5539 4 года назад +2

    ሜሉ በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው ቆንጆ እጅግ ይባረክ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      በጣም በጣም አመሰግናለው

  • @azebmelkamu5541
    @azebmelkamu5541 4 года назад +1

    ቆንጆ ቁርስ እናመሰግናለን ሜልዬ

  • @rahelmulugeta5181
    @rahelmulugeta5181 4 года назад +2

    እርጋታሽን ስወደው👌 ተባረኪልኝ ❤

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 4 года назад +2

    በጣም ደስይላል ካቻፕና ማዮኒዝ በጣም ይጣፍጣል እናመሰግናለን 👍👍👍👌👌

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 4 года назад

      የበሶው በጣም ይጣፍጣል ወተት ነበር የምጠቀመው በእርጎ እሞክረዋለው

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 4 года назад +6

    Wow ሜላየ በጣም ልዩ ነው እንደሁልጊዜው እክሽ ይባረክ 😍🙏

  • @yordanosyoseph4404
    @yordanosyoseph4404 3 года назад +2

    Thank you so much Melat! This is really helpful especially for picky eaters:). God bless you!

  • @woineabreha4510
    @woineabreha4510 3 года назад +1

    ሠርቸው ዛሬ በጣም ነው ሚጥመው እጅሽ ይባርግ

  • @HayatHayat-pu3bb
    @HayatHayat-pu3bb 4 года назад +2

    Melatyee betam balemoya nesh god bless you🙏❤

  • @sofishh
    @sofishh 4 года назад +1

    tnx melu so delecious and simpe I thik potito yemeslegnal

  • @Brianbratte01
    @Brianbratte01 4 года назад +1

    Melat lemen yeradio drama ateserim betam new demtsesh yemiymraw yene balmuya😋

  • @kidistwondwossen446
    @kidistwondwossen446 4 года назад

    ጎበዚት በትክክል ወደኛ ነው የተጀመረው ምርጥ ነው ጠፋተሻል ደግሞ

  • @aimmessy9259
    @aimmessy9259 3 года назад +2

    ምርጥ አመስግናለሀ

  • @eyiwetaediseyiwetaedis7678
    @eyiwetaediseyiwetaedis7678 3 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 4 года назад +1

    እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ

  • @woineabreha4510
    @woineabreha4510 3 года назад

    እርጋታሽ በጣም ደሥ ይላል ቤተሰብ አርጌሻለሁ

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 4 года назад +1

    ሜላዬ ጎበዝ ከአስራር እስከ አቀራረቡ በጣም ያምራል እኔም እሞክረዋለሁ እናመስግናለን መልካም ስንበት ላንችም

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 года назад

      ቤተሠብ እንሁን

  • @helentekalign9773
    @helentekalign9773 4 года назад

    Betam konjo new meluye ejochesh yebareku berchi yene wed

  • @helinaejegu8263
    @helinaejegu8263 4 года назад +4

    ሜሉዬ ገራሚ ቁርሥ ነው እጅሽ ይባረክ
    የእርዳታ ጥሪ 🙏
    ወንድማችን ወጣቱ እዮባ ገዛኸኝ ከዛሬ ሁለት አመት በፊት በመኪና አደጋ ችግር ደርሶበት በተለያዩ ሆስፒታሎች እየተዘዋወረ ሲታከም ቆይቷል ነገር ግን ምንም ለውጥ ሊያገኝ ባለመቻሉ ወደ ታይላንድ ሂዶ መታከም እንዳለበት እና መዳን እንደሚችል ተነግሮታል።ስለሆነም ወንድማችንን በምንችለው አቅም አግዘነው ከፈጣሪ ጋር ወደ ነበረበት ጤንነቱ እንዲመለስ የቻልን በገንዘብ ያልቻልን በፀሎት ከጎኑ እንሁን🙏
    "ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሀምሳ ሰው ጌጡ ነው ።"
    የገቢ ማሰባሰቢያ መንገዶች
    1. ወጋገን ባንክ 0811835630101= ሳሙኤል ኪዳኔ እና ኤርሚያስ ቶሎሳ
    2. ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ =1000084207172 እዮብ ገዛኸኝ
    3. ጎ ፈንድሚ
    www.gofundme.com/f/ajgmu?+share-flow-1&fbclid=IwAR3BKToYXCJFYAAxwrwK23m791Z8h_YXXtXv6av-pj1Q9liKfTEAf6d6m1M
    "ለአንተ ትንሺ የምትላት ስጦታ የሰውን ህይወት ትቀይራለች"
    ለበለጠ መረጃ +251 92 328 0166 እባካችሁ ጓደኛችንን አትርፉልን

  • @tsgehagos7469
    @tsgehagos7469 4 года назад +1

    እናመሰግናለን በጣም ነው ደስ የሚለው አገላለፅሽ ተባረኪ

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 года назад

      ቤተሠብ እንሁን

  • @metagesyohanes3690
    @metagesyohanes3690 4 года назад +1

    ዋው እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ❤

  • @ruthgebru5484
    @ruthgebru5484 4 года назад

    እርጥብ በአራትኪሎ በጣም የታወቀ በጣምጣፋጭ ሲሆን በተለይ አራትኪሎ ዜድ የምትባል ልጅ በጣም ጎበዝናት እኔም አሁን በምኖርበት አሜሪካ እየሰራሁ እበላለሁ ስትለምጅው ሱስ ነው ግን አንቺ ከሰራሽው ይለያል ያንቺም ጥሩነው በርቺ የተጠቀምሽባቸውን እቃዎች ሊንኩን አስቀምጪ በጣም ጎበዝነሽ ባለምያ በርቺ።

  • @mesretm2734
    @mesretm2734 4 года назад +1

    ዋው እጅሽ ይባረክ

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 4 года назад +1

    ሜላትዬ በጣም ያስጎመጃል በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ቆንጆ ቁርስ እናመሰግናለን ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ❤️👌👌👌👍👍😋

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад +1

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

    • @mimikassahun2655
      @mimikassahun2655 4 года назад

      Sakeshen sewedewu yena konjo bereche

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood 4 года назад

      @@melatTUBE ሜሉ እህቴ እባክሽ ትብብርሽ አይለየኝ ሼር አርጊልኝ❤️🥰🙏🏻

  • @amira7372
    @amira7372 4 года назад +1

    ሜሉዬ በጣም አመሠግናለሁ ነገ እሰራዋለሁ ኢንሻ አላህ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሀኒ

  • @zgetahun
    @zgetahun 4 года назад +1

    I made this my way mixes barbera with penetrating yesterday, and now I am going to do yogurt berberae on the bread then baked egg and shinichi! GBU for showing ♥️

  • @willowgetachew5002
    @willowgetachew5002 4 года назад +1

    ሜሉ የድሬ ከብዙዎቹ የመንገድ ዳር ምግቦች አንዱ ነው አምፖቲቶ ይባላል ሌሎችን የምግብ አይነት አጋጣሚውን አግኝተሽ ብትቀምሺ እና ለሌላው ብታጋሪልን ደስ ይለናል በርቺ

  • @judjud4209
    @judjud4209 4 года назад +1

    Melu enkan dena metash betam amesegnnalew endat bekelalu mesrat endemnchl sle mtasayn 🙏🙏🙏😘😘😘

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 года назад +1

    Welcome
    Watching

  • @tigistworkwuha4202
    @tigistworkwuha4202 4 года назад

    BETAM wedijewalehu yene konjo andebetish degimo endet des yilal

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 4 года назад

    ሜሉየ እንደሁሌው ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለን ስላካፈልሽን🙏

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 года назад

      ቤተሠብ እንሁን

  • @iskadaralm9364
    @iskadaralm9364 4 года назад +1

    ያምራል፡ዋው

  • @soberinaiove7419
    @soberinaiove7419 4 года назад

    Eritibu dinchu endewet mebisel alebet ende?

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 года назад +4

    Melatye I really enjoy this is breakfast looks delicious 😋 👌thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾❤️

  • @sayoabdella9800
    @sayoabdella9800 4 года назад

    Melateye konjo kurs naw betam enamesegenalen 🙏🏽❤️

  • @yibralemmunier4693
    @yibralemmunier4693 4 года назад

    እናመሰግናለን ለአይን ራሱ እንዴት እንደሚያምር

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 4 года назад +1

    ሜልዬ የስበት ምግባችን እንደሁሌም ያማረ በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ሜልዬ መልካም ስበት ይሁንልሽ 😍🤩👍👌🏼

    • @kidistatalay528
      @kidistatalay528 4 года назад

      እርጥብ የተባለው ከነዘይቱ ሳይደርቅ ስለሚወጣ ነው ያንቺ ስለተቀቀለ ብዙ ዘይት አሎሰደም በጣም አሰሪፍ ነው

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @Bored_boy-12
    @Bored_boy-12 3 года назад

    ልዩ እኮ ነሸ

  • @helentekle8585
    @helentekle8585 4 года назад +2

    I can’t wait to try 😋😋😋
    Where do I get potato slicer?

  • @meski213
    @meski213 4 года назад +6

    ምን ልስራ ብሎ መጨነቅ ቀረ ሜሉ ጋር ጎራ ማለት ብቻ ስራሽ ልዩ የሚያደርገው ሁል ጊዜ አዲስ ቀላል ቶሎ በቤት የሚገኙ መሆናቸው ስወድሽ እኮ እናመሰግናለን

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 года назад

      ቤተሠብ እንሁን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ መስኪዬ

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 года назад +2

    ሜሊዬ ይቺን የሰንበት ቁርስ ስንጠብቅ ብቅ አልሽ
    በጣም አሪፍ ቆንጆ አሰራር ነው በርቺ 🥰🥰

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      በጣም በጣም አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 года назад

      ቤተሠብ እንሁን

    • @EasyMixlemlem
      @EasyMixlemlem 4 года назад

      @@ArsemaVlog ቤተሰብ ነኝ የኔ ቆንጆ

  • @hananitube4162
    @hananitube4162 4 года назад +1

    ሜሉዬ እርጥብ ሲሉ ሁሌ ምንዓይነት ነው እያልኩ ነበር እጅሽ ይባረክ

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 4 года назад +2

    በጣም ምርጥ ቀላል መልካም ሰንበት 🙏

  • @ሁሉምበአንድAllinOneChannel
    @ሁሉምበአንድAllinOneChannel 4 года назад +3

    I have no word Meluye no.1 God bless you 😍😍👍😘

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад +1

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @tsegiamd9504
    @tsegiamd9504 4 года назад

    ሜሉ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 4 года назад +3

    Hulum neger yummy newu Mel...balemuya. God bless you dear ....keep on shining!

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 года назад

    እናመሰግናለን ሜሉዬ ተባረኪ እሞክረው እና እነግርሻለሁ

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 года назад

      እንደመር እባክዎን

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 4 года назад +1

    Thanks melat 🙏🏽❤🌷

  • @tigistworku5615
    @tigistworku5615 4 года назад

    ለጠዋት ቁርስ ይሄን ነው ምሰራው በጣም እናመሰግናለን

  • @mhiretalemu1316
    @mhiretalemu1316 4 года назад +2

    አንደኛ 👍የሰንበት ቁርሰ ሰጠብቅ ነበር ሜሉዬ 😘

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 года назад

      ቤተሠብ እንሁን

  • @metibelay5500
    @metibelay5500 4 года назад +1

    Great work !!

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 4 года назад

    እርጥብ ሲባል ደስ አይለኝም ነበረ አንቺ የሰራሽው በጣም ያምራል ነገ እሞክረዋለሁ ተባረኪ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      ውይይይ እንዴት እንደሚጥም እኮ

  • @nafkotgetamesay6146
    @nafkotgetamesay6146 4 года назад +9

    ሰንበት አክባሪ ስወድሽ

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 4 года назад +1

    meluye እንደሁልጊዜው ያማረ😘

  • @genetfekade8151
    @genetfekade8151 4 года назад

    ጎበዝ በርቺ

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 года назад

    ዋዉ ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ እንዴት ያስጎመጃል 👍👍😋🥰❤️

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 года назад

      ቤተሠብ እንሁን

  • @fammod5110
    @fammod5110 4 года назад +1

    I tried it all. It is so delicious!!! I'm so surprised how its quick to prepare and the test is just WOW!!!! All my families loved it!!! Thanks for sharing

  • @yeshinigatu8332
    @yeshinigatu8332 4 года назад +1

    Wow wow

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 4 года назад +2

    This breakfast looks amazing 😍 thank you for sharing melat😍😋😋😋

  • @mesmak826
    @mesmak826 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ሜሉ

  • @saadaali5388
    @saadaali5388 4 года назад +1

    Nice work. You are always so hamble. Will definitly try it tomorrow. Thanks a lot!

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      አመሰግናለው መልካም ሰንበት

  • @ErgatKasahun
    @ErgatKasahun Год назад

    Ere tefash meche new yemtmechew yache saksh nafekgn❤❤❤❤❤❤

  • @dag2159
    @dag2159 4 года назад

    SElam mwlu bzun gize cake sesera yikeltbgnal lmndnw????

  • @merontilahunabebe3336
    @merontilahunabebe3336 4 года назад +1

    ሜሉዬ ስለተመለሰሽ ደስ ብሎናል እንሞክረዋለን ከልጆቼ ጋር አመሠግናለሁ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሞክሩት ትወዱታላቹ

  • @mesitube3260
    @mesitube3260 4 года назад +1

    Thank you meluya betam aref ፣👍👍👍❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад +1

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @Name-ib1du
    @Name-ib1du 3 года назад

    አሪፍ አንደኛ

  • @haymanotgugessa9362
    @haymanotgugessa9362 4 года назад

    Thanks... Melu

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 4 года назад +2

    ትክክል ድሬ ላይ የተለመደ የመንገድ ዳር ምግብ ነው ሜሉ (እምቦቲቶ)ተብሎ ይጠራል እጅግ ይባረክ

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 года назад

      ቤተሠብ እንሁን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @salme4126
    @salme4126 4 года назад

    የኔ ባለሙያ በርች

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 года назад

    አኔ ሰምቼውም አላውቅም አዲስ ነገር አሳየሽኝ እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ ማሬ መልካም ሰንበት ይሁንልሽ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @frehaymanot2324
    @frehaymanot2324 4 года назад +1

    ሜሉዬ በጣም እናመሰግናለን 🙏ተባረኪ

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 4 года назад

    በማየት ብቻ ጠገብኩኝ ሜልዬ የሙያ ባለቤት በርችልን

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 года назад

      ቤተሠብ እንሁን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @helenbaba2870
    @helenbaba2870 4 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @nigistisolomon4937
    @nigistisolomon4937 4 года назад +2

    ሜል በጣም ቀለል ያለ የሚያምር ቁርስ ነበር ... በድሬዳዋ ነው የተጀመረው ያልሽው ልክ ነው ። ድንች ለብ ለብ / ድንች ሰላጣ የሚባለው አይነት ይመስለኛል ።

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад +1

      አመሰግናለው መልካም ሰንበት

  • @mekdesmengistu5437
    @mekdesmengistu5437 4 года назад

    Meluyeeee yene #1.

  • @tigistw562
    @tigistw562 4 года назад

    Wow ertibu tru new mokirkut
    it is so fine for my teenager boys.
    Esun beltw 1 cup of milk misa aytykum.
    Leni ghin ayhonim wefrt
    Thankyou melisha

  • @aynetrue2783
    @aynetrue2783 4 года назад

    ሜሉ አንደኛ ጉበዝ ባለሞያ

  • @woinalemu8537
    @woinalemu8537 4 года назад +1

    ምርጥ ቁርሥ መልካም ስንበት ለአንቺም

  • @lozaamare3092
    @lozaamare3092 2 года назад

    Beselam new yetefashew

  • @rahelwolde1862
    @rahelwolde1862 2 года назад

    ዎው yumi🥰🥰🥰🍇

  • @jesusismysaviour2866
    @jesusismysaviour2866 4 года назад +1

    MELUYE tebarki .Much love🥰🥰

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      አመሰግናለው መልካም ሰንበት

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 4 года назад

    wow leu new betam new yewededkut berci ehete

  • @mhebubafantaw6488
    @mhebubafantaw6488 4 года назад

    Mesheallahe betam konjo new berche

  • @ethiobeauty960
    @ethiobeauty960 4 года назад +1

    Thanks for sharing 😋😋😋

  • @yusrayoutube3859
    @yusrayoutube3859 4 года назад

    በረች ቆጆ

  • @ayutube6498
    @ayutube6498 4 года назад +1

    ማማዬ ስወድሽ ንገሪኝ ኡትዮጲያ ነው የምትኖሪው ??

  • @mestawetseyfu7110
    @mestawetseyfu7110 4 года назад

    wow melu betam desssss yelal mokeraleu

  • @makihabeshawi630
    @makihabeshawi630 2 года назад

    minew kedem biye bawekush kanchi bizu neger temreyalew egziabher egishin yibark ehte

  • @alemalem8720
    @alemalem8720 4 года назад

    ምንድነው አስር የሾርባ ማንከያ

  • @netsanetasfaw6847
    @netsanetasfaw6847 4 года назад +2

    የምታቀርቢው ነገር ጥሩ ነው ድምጽሽ ግን ድክም ብሎ አይሰማም ጨመር ብታረጊው ጥሩ ነው

  • @mtmt348
    @mtmt348 4 года назад +1

    Please where did you buy እርጎ or which brand?

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад +1

      ሁሌ ከ ትሬደርስ ነው የምገዛው ቆንጆ ነው በጣም

    • @mtmt348
      @mtmt348 4 года назад

      @@melatTUBE thank you so much

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 4 года назад +2

    ሜሉ አመሰግናለሁ ሰምቼዉ ማላዉቀዉን ስላሳወቅሽኝ😘❤

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      ሜሪሻ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @bezawitsshiferaw7526
    @bezawitsshiferaw7526 3 года назад

    የኔ ውድ ድምፅ እንዴት እንድምደው ጠፋሽብኝ

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 4 года назад

    ሜሉዬ ትላንት ቪዲዬሽን አይቼ ላትክ አድርጌ ሳምንት ሳልሰጥሽ ስልክ መጥቶብኝ ዛሬ ደግሞ ኮሜንት ለመስጠት ሜሉዬ ሲያዩት እራሱ ያስጎመጃል እንግዲህ ስርቼው እስክንበላው ድረስ በጉጉት ላይ ነኝ እናመሰግናለን በርቺ የኔ ውድ