Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ውድ ተመልካቾቼ እንዴት ሰንብታችኋል🙏😍 ወደቻናሌ ስለመጣችሁ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍 ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ቻናሌን ተቀላቀሉ ደግፉኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
amen❤❤❤
@TigistBerhanu-o9o ቲጂዬ🙏😍❤
የዱለቱም የቋንጣውምአሠሩም ቴስቱምቆንጆ እደነሆንአልጠራጠርምእጅሽ ይባረክአበሻዊትባለሞያ
አሜን የእኔ ውድ አዎ በጣም ይጣፍጣል አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን፫ ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ እማ በርቺልን❤❤❤
የእኔ ውድ አሜን እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው ምስጋናዬ ይድረስልኝ🙏🥰❤
በጣም ቆንጆ ቀይስር በምንም ቢሰራ የማይበሉልኝ ቤተሰቦቼ እንደዚህ ሰርቼው በሽሚያ ነው የበሉት ከህፃን እስከ አዋቂ እናመሰግናለን 👍👍👍
ማሂዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ የእኔ ውድ🙏😍❤️
በጣም ደስ የምትይ ባለሞያ ነሽ አብዝቶ ጤናና በርከትን ይጥሽ ከእድሜ ጋ ከነቤተስብሽ ቤቱ ❤
ሰንዬ አሜን የእኔ ውድ አንቺንም ከነመላው ቤተሰብሽ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
Lechanelesh addis negne, yemtesew betam des yelal tebareki❤
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
ዋው ተባረኪ እጅሽ ይባረክ ከቃንጣ አይለይም ሳላቅ ቢቀርብልኝምነካሽ በዚህ በጶም እል ነበር 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
ወይ ቤትዬ ያለ ማጋነን እራሱ ቋንጣ ነበር የመሰለኝ ይገርማል ከበፊት ከናቶቻችን ሙያ ያሁኑ በጣም አይነት እየበዛ መጣ ሲበዛ ባለሙያ ነሽ በርቺ እናቴ
ቆንጅዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
ጎበዝ ሲያዩትም ያምራል ብሉኝ ብሉኝ ይላል በርቺ እህቴ
ቲጂዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ጎበዝ ባለ ሙያ ነሽ እውነት ቋንጣ 😀 ቋንጣ ብሎ እራስን እያታለሉ መብላት ነው በርቺ
በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
ውይ ሲጣፍጥ ቤቲዬ እንደችፕስ እራሱ ሲበላ አሪፍ ነው ተባረኪ እጅሽ ይባረክ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ በርቺ
አሰገደችዬ የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
ቤትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉዴ እጅግ በጣም ቆንጆ ጥብስ ነዉ ራሱን ነዉ የሚመስል ሲያምር ጎበዝ ነሽ የምር በጣም አድቂ ሽ ነኝ ከምን ትዝ ብሎሽ እንደሰራሽዉ ዋዉ ይለያል በርችልኝ ዉዴ ሙያሽን ሸር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👌👍🙏😍❤
የመንዝዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ራሱም ቋንጣ መሰለ በጣም አሪፍ
ኤልስዬ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ🙏❤😍
Waww betam yamral yene bale moya ❤
ዙፋንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
Wowwwww yemigerm taem new yalew egochish ybarek habibiti 🙏🏻❤😘🌹😘❤
ትግስትዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
Good job 👏 thanks for sharing ❤
በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
Betye konjo aserar new selakafelshen enamesegenalen ejesh yebarek 👍👌💕🙏
ፋናዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
ቤትሻ የሚያምር ጥብስ ነው እጅሽ ይባረክ
ሰብለዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
መጥበሻዉን በብረት እቃ ባትነኪዉ ጥሩ ነበርሌላዉ ሙያሽ በጣም ደስ ይላል
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
በርቺ እሞክረውና እነግርሻለሁ ❤ 😊👏 🤗❤
በጣም አሪፍ ነው ሰርቸው ተመችቶኛል እጅሽ ይባረክ
መሳይዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Its so yummy !betam amsganlew. Serchew Nebr wedjwalew thanks for sharing
እሺ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
በጣም ቆንጆ ሞክረነው በጣም ይጣፍጣል🎉🎉🎉🎉
ሔለንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ዋው አንደኛ ነው እሞክረዋለው። በሀሳቤ ሽታው አወደኝ።
ሠኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው። ቀይ ስሩ መጀመሪያ በውሃ ቢቀቀል በሁዋላ ሲጠበስ ብዙ ዘይት አይፈልግም ብዬ አስባለሁ
ሰላምሽ ይብዛልኝ ይቻላል የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርቺ::
በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
እጅግ በጣም ቆጆ ምግብ በርቺ::
ጥሩዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
ሰላም ዋው በጣም ጎበዝ👍👍👍👍❤🙏
ለታይዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
Betty, this one you just MASTER it!
ሜቲዬ የእኔ ውድ ምስጋናዬ ባለሽበት ይድረስልኝ 🙏🥰❤
በጣም ባለሙያ ነሽ የኔ ውድ
የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ዋው! እንዴት እንዳስጎመጀኝ እሞክረዋለሁኢትዮጵያ ቀይስር እርካሽ ነው
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ጎበዝ በርች
ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
ቤቲዬ ቆንጆ ስራ ነው የሽንብራ ዱቄት አዘገጃጀት ብታሳይን
ኤደንዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ አሳያለሁ🙏😍❤
ሰለም ሰለም ውድ የሆናችሁ የሀገሬ ልጆች በስደት የምትኖሩ አላህ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ስደት በቃችሁ ይበለን
የእኔ ውድ አሜን ለሀገርሽ ያብቃሽ🙏😍❤
Ameen
Beselet tesededuna Keza lela history’ taweralachhu
Amen 🙏 🙏
እባክሽ ቤቲ ስለቋንጣ ባታወሪ ጥሩ ይመስለኛል
አሪፍ በጣም የሚያምር ነው
ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏🥰❤
አምሮታችንና ፍላጎታችንን ካልገታን መፆም አይባልም ፆም ከሆነ ፆም ነው አለቀ በምንም አስመስለን ሰርተን መብላት የለብንም
እኮ
Wow, yum yum ! Thank you sister, I can't wait to go home and prepare it.🏃
ሰላምዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@@bettwascorner 🙏❤️
አቤት ሽታው ደስ ሲል ጎበዝ ባለሞያ ነሽ እናመሠግናለን
ናዝሬትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
በጣም ነው የሚያምረው ተባረኪ
መቅዲዬ አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ዋው በጣም ነው ብሉኝ ቤሉኝ የሚለው ቤትዋስ እጅሽ ይባረክ
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ስራሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ እኔም እሞክረዋለዉ በጣም እንደሚጥምም ጥርጥር የለኝም ! ነገር ግን መጥበሻሽ በሸክላ ወይም በ stainless steel ቢቀየርእና በዘይት ለረጅም ደቂቃዎች ክመጥበስ ሌላ መንገድ ቢኖር የበለጠ ጤናማ ይሆን ነበር ለምሳሌ ቀይ ስሩ ከተቀመመ በሁአላ በፀሀይ ወይም በእንጀራ ምጣድ ወይም በኦቭን ደረቅ መጠጥ አድርጎ ለጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ቢጠበስ?እስቲ እኔም በዚህኛዉም እሞክረዉና አየዋለዉ፥ በርግጥ ከዛኛው አበሳሰል ይልቅ ጌዚ ይፈጃል።
Hay ye Bettwa le betshi addis nen gobez serashin wadgwalhu gen ye mektfyashine keyrewu esu le dabo becha nawu yemyaglglawu so green mektfeya wayme brawn tetkamye yena konjo well done 👏
መንበረዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እሺ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
እጅሽ ይባረክ እህቴ ❤️❤️❤️
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
አንቺ የተለየሽ ነሽ የኔ ምርጥሰዉ
የውብዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
በጣም አሪፍ ነው ሲያዩት ያስጎመዣል
It looks good and might be pleasing to the palette but wonders the Nutritional factor in it😊
Thank you so much🙏😍❤
ማሻአላህ እህቴ በርቺ 🥰🥰🥰🥰
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
በጣም ያምራል 🎉
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
It’s great, Thanks
Thank you so much🙏🥰❤
ጣእሙ ሊጣፍጥ ይችላል ግን ፍራይድ መሆኑ ለጤና ጥሩ አይደልም እና አሰራሩ ቢቀየር ስራሽ መልካም ነውበርቺ!
በተለይ Etyo Family Yougube ብትከታተይ ዘይት የበዛ በት ጥብሳጥብስ መመገብ አይከርም።
አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
Bettwa's betam konjo asrare new amesegenalewe 🙏🙏🙏🇪🇹❤❤❤
አስናዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
በትክክል የቋንጣ ጥብስ ነው የሚመስለው በርቺ እህቴ ነሚደነቅ ነው።
አዜብዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Selam betye indet nedh yemugerim yesom yekanta firfir new betam yemigerim moya new indet indemiyamir liyu new ijush yibarek inamesgnalen 😍😍🌷🌷👌👌❤❤
ኤልዱ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
አመስግናለሁ በእውነት የሚገርም ነው
አቦነሽዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍😍
Wow 🎉🎉
ሰላምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
እጅሽ ይባረክ
ቲጂዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Bttaw betam yamerale thankyou
አስቴርዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ሀሪፍ❤❤❤
መዲናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
Fantastic. Thank you dear..will try to make it..what if we use eggplant instead of beets as the eggplant may be more meaty eh?gobez!
ከሽብራ ሌላ ዱቄት መጠቀም አንችልም?
ፈጠኑዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ራሄልዬ በጣም አመሰግናለሁ ይቻላል 🙏😍❤
Fantastic!!!!!Thanks
ሒሩትዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በጣም አሪፍ ነው በርችልን ቤትዬ 👍😍
ምንድነዉ ቋንጣ የሚመሥለዉ
ዋዋዋኣኣኣኣኣውውውው
Egsh ybark
አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
❤❤❤ሰላም በጣም ያምራል ያስርባልም። ለዘይቱ ግን ስታወጪው ፔፐር ታወል ላይ ቢሆን ዘይቱን ይቀንሰዋል ብዬ አምናለሁ። እጅሽን ይባርክ።
👌
Shinbireaw yikolale
ሰብሊዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሽንብራው የተቆላ አይደለም ለቡጥጫ የሚሆነው ነው 🙏😍❤
ሠላም እንዴት ነሽ ብዙ ነገሮችን እንዳውቅና በሌላ እይታ የምትሰሪውን ለእኔም ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ የሽንብራው ዱቄት ያልለቆላው ነው ግልፅ አርጊልኝ?
ሰብሊዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ሽንቡራው ቡጥጫ የሚሰራበት ነው ጥሬው 🙏😍❤
Ene ymigrmegn tsom khon tsom new Lmeden new ymtchnkuet
Egeshe yebrkhe
ዝንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@@bettwascorner ❤
ቤትዪ ስራሽን እወደዋለሁ ስርቺ እነግርሻለሁ ጏበዝበርቺ
ራሔልዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀሚላዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
so delicious
Thank you🙏😍❤
ከሁሉ በላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነሽ በዛ በምናውቀው ኑሮ ይህንን ሁሉ ነገር አዳዲስ ፈጠራ ይዘሽልን ስለመጣሽ ከልብ እናመሰግናለን እኛም ደግሞ አይተን ለዘመዶቻችን share በማድረግ like በማድረግ subscribe በማድረግ እንደግፋት ሁላችንም
መአዚዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
❤
🙏😍❤
እሩዝ ማባያ ሚሆነው
ይዲዲያይ በእንጀራ በዳቦ ነው እኛ የምንበላው ለሩዝ ዳር ላይ አርገሽ መመገብ ይቻላል🙏🥰❤
❤️❤️
ትርሀስዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Emgerm new lek kuanta tebes
ኤልስዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Betam mirt nw ehit Betti hulem adiss neger nw yemitasayin
ገንዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
🥰🥰
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
ይትቅል ቅሰሪ ቢሄን?
አልማዝዬ ጥያቄው አልገባኝም የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
Qunta bayteras som adel . plz keneykra yemesellegn new
የሸንብራ ዱቄቱ በጥሬ የተፈጨ ነው?
ስለናትዬ በጣም ነው የማመሰግነው አዎ ጥሬው ተፈጭቶ ነው ቡጥጫ የሚሰራበት ነው🙏😍❤️
ጥብስ ባንበላስ አንሞት ቢቀርስ
ሙያው መልካም ነው። ግን የጾም እሚለው ቃል አስፈላጊ አይደለም። ጾም ሰውነት በመጉዳት ከፈጣሪያችን ጋር እምንጋገርበት ግዜ እንጂ የሆድ ተስካር እምናሰፋበት አይደለም። ቋንጣ ስጋ ነው። የስጋ መተኪያ "የጾም ቋንጣ"። ምኑን ጾምነው ታዲያ? የቀይስር ጥብስ አለቀ።
በሌላ ድቄት አይሆንም በሽንብራ ድቄት ብቻ ነው መሆን ያለበት
ቲሪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ይቻላል ግን ሽንብራው እንቁላል እንቁላል ይላል የእኔ ውድ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
ይቅርታ አርጊልኝ እና እንደዚህ ድብን ብሎ የተጠበሰ ነገር ምላሳችን ላይ እና ለአይን ከሚሰጠን ጥቅም ውጭ ገብቶ ጥቅም የሚሰጥ አይመስለኝም ምክንያቱም ከቀይስሩ የሚገኘው ጥቅም ስጠበስ ጠፍትዋል እናም አንዳንድ ለሰውነት ለጤና ሰስማሚ የሚሆን ነገር ሰሩልን
Www#ww
ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
ቋንጣ ተሸወደች,,,,,,,,
ሙዲ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Please, if u want to make ourself to think u r eating kanta do not fast.
Plz tell me what name flour is she using
❤😊
ሰላም ውድ ተመልካቾቼ እንዴት ሰንብታችኋል🙏😍 ወደቻናሌ ስለመጣችሁ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍 ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ቻናሌን ተቀላቀሉ ደግፉኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
amen❤❤❤
@TigistBerhanu-o9o ቲጂዬ🙏😍❤
የዱለቱም የቋንጣውም
አሠሩም ቴስቱም
ቆንጆ እደነሆን
አልጠራጠርም
እጅሽ ይባረክ
አበሻዊት
ባለሞያ
አሜን የእኔ ውድ አዎ በጣም ይጣፍጣል አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን፫ ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ እማ በርቺልን❤❤❤
የእኔ ውድ አሜን እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው ምስጋናዬ ይድረስልኝ🙏🥰❤
በጣም ቆንጆ ቀይስር በምንም ቢሰራ የማይበሉልኝ ቤተሰቦቼ እንደዚህ ሰርቼው በሽሚያ ነው የበሉት ከህፃን እስከ አዋቂ እናመሰግናለን 👍👍👍
ማሂዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ የእኔ ውድ🙏😍❤️
በጣም ደስ የምትይ ባለሞያ ነሽ አብዝቶ ጤናና በርከትን ይጥሽ ከእድሜ ጋ ከነቤተስብሽ ቤቱ ❤
ሰንዬ አሜን የእኔ ውድ አንቺንም ከነመላው ቤተሰብሽ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
Lechanelesh addis negne, yemtesew betam des yelal tebareki❤
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
ዋው ተባረኪ እጅሽ ይባረክ ከቃንጣ አይለይም ሳላቅ ቢቀርብልኝምነካሽ በዚህ በጶም እል ነበር 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
ወይ ቤትዬ ያለ ማጋነን እራሱ ቋንጣ ነበር የመሰለኝ ይገርማል ከበፊት ከናቶቻችን ሙያ ያሁኑ በጣም አይነት እየበዛ መጣ ሲበዛ ባለሙያ ነሽ በርቺ እናቴ
ቆንጅዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
ጎበዝ ሲያዩትም ያምራል ብሉኝ ብሉኝ ይላል በርቺ እህቴ
ቲጂዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ጎበዝ ባለ ሙያ ነሽ እውነት ቋንጣ 😀 ቋንጣ ብሎ እራስን እያታለሉ መብላት ነው በርቺ
በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
ውይ ሲጣፍጥ ቤቲዬ እንደችፕስ እራሱ ሲበላ አሪፍ ነው ተባረኪ እጅሽ ይባረክ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ በርቺ
አሰገደችዬ የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
ቤትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉዴ እጅግ በጣም ቆንጆ ጥብስ ነዉ ራሱን ነዉ የሚመስል ሲያምር ጎበዝ ነሽ የምር በጣም አድቂ ሽ ነኝ ከምን ትዝ ብሎሽ እንደሰራሽዉ ዋዉ ይለያል በርችልኝ ዉዴ ሙያሽን ሸር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👌👍🙏😍❤
የመንዝዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ራሱም ቋንጣ መሰለ በጣም አሪፍ
ኤልስዬ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ🙏❤😍
Waww betam yamral yene bale moya ❤
ዙፋንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
Wowwwww yemigerm taem new yalew egochish ybarek habibiti 🙏🏻❤😘🌹😘❤
ትግስትዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
Good job 👏 thanks for sharing ❤
በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
Betye konjo aserar new selakafelshen enamesegenalen ejesh yebarek 👍👌💕🙏
ፋናዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
ቤትሻ የሚያምር ጥብስ ነው እጅሽ ይባረክ
ሰብለዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
መጥበሻዉን በብረት እቃ ባትነኪዉ ጥሩ ነበር
ሌላዉ ሙያሽ በጣም ደስ ይላል
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
በርቺ እሞክረውና እነግርሻለሁ ❤ 😊👏 🤗❤
በጣም አሪፍ ነው ሰርቸው ተመችቶኛል እጅሽ ይባረክ
መሳይዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Its so yummy !betam amsganlew. Serchew Nebr wedjwalew thanks for sharing
እሺ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
በጣም ቆንጆ ሞክረነው በጣም ይጣፍጣል🎉🎉🎉🎉
ሔለንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ዋው አንደኛ ነው እሞክረዋለው። በሀሳቤ ሽታው አወደኝ።
ሠኒዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው። ቀይ ስሩ መጀመሪያ በውሃ ቢቀቀል በሁዋላ ሲጠበስ ብዙ ዘይት አይፈልግም ብዬ አስባለሁ
ሰላምሽ ይብዛልኝ ይቻላል የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርቺ::
በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
እጅግ በጣም ቆጆ ምግብ በርቺ::
ጥሩዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
ሰላም ዋው በጣም ጎበዝ👍👍👍👍❤🙏
ለታይዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
Betty, this one you just MASTER it!
ሜቲዬ የእኔ ውድ ምስጋናዬ ባለሽበት ይድረስልኝ 🙏🥰❤
በጣም ባለሙያ ነሽ የኔ ውድ
የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ዋው! እንዴት እንዳስጎመጀኝ እሞክረዋለሁ
ኢትዮጵያ ቀይስር እርካሽ ነው
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ጎበዝ በርች
ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
ቤቲዬ ቆንጆ ስራ ነው የሽንብራ ዱቄት አዘገጃጀት ብታሳይን
ኤደንዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ አሳያለሁ🙏😍❤
ሰለም ሰለም ውድ የሆናችሁ የሀገሬ ልጆች በስደት የምትኖሩ አላህ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ስደት በቃችሁ ይበለን
የእኔ ውድ አሜን ለሀገርሽ ያብቃሽ🙏😍❤
Ameen
Beselet tesededuna Keza lela history’ taweralachhu
Amen 🙏 🙏
እባክሽ ቤቲ ስለቋንጣ ባታወሪ ጥሩ ይመስለኛል
አሪፍ በጣም የሚያምር ነው
ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏🥰❤
አምሮታችንና ፍላጎታችንን ካልገታን መፆም አይባልም ፆም ከሆነ ፆም ነው አለቀ በምንም አስመስለን ሰርተን መብላት የለብንም
እኮ
Wow, yum yum ! Thank you sister, I can't wait to go home and prepare it.🏃
ሰላምዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@@bettwascorner 🙏❤️
አቤት ሽታው ደስ ሲል ጎበዝ ባለሞያ ነሽ እናመሠግናለን
ናዝሬትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
በጣም ነው የሚያምረው ተባረኪ
መቅዲዬ አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ዋው በጣም ነው ብሉኝ ቤሉኝ የሚለው ቤትዋስ እጅሽ ይባረክ
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ስራሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ እኔም እሞክረዋለዉ በጣም እንደሚጥምም ጥርጥር የለኝም ! ነገር ግን መጥበሻሽ በሸክላ ወይም በ stainless steel ቢቀየርእና በዘይት ለረጅም ደቂቃዎች ክመጥበስ ሌላ መንገድ ቢኖር የበለጠ ጤናማ ይሆን ነበር ለምሳሌ ቀይ ስሩ ከተቀመመ በሁአላ በፀሀይ ወይም በእንጀራ ምጣድ ወይም በኦቭን ደረቅ መጠጥ አድርጎ ለጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ቢጠበስ?እስቲ እኔም በዚህኛዉም እሞክረዉና አየዋለዉ፥ በርግጥ ከዛኛው አበሳሰል ይልቅ ጌዚ ይፈጃል።
Hay ye Bettwa le betshi addis nen gobez serashin wadgwalhu gen ye mektfyashine keyrewu esu le dabo becha nawu yemyaglglawu so green mektfeya wayme brawn tetkamye yena konjo well done 👏
መንበረዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እሺ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
እጅሽ ይባረክ እህቴ ❤️❤️❤️
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
አንቺ የተለየሽ ነሽ የኔ ምርጥሰዉ
የውብዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
በጣም አሪፍ ነው ሲያዩት ያስጎመዣል
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
It looks good and might be pleasing to the palette but wonders the Nutritional factor in it😊
Thank you so much🙏😍❤
ማሻአላህ እህቴ በርቺ 🥰🥰🥰🥰
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
በጣም ያምራል 🎉
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
It’s great, Thanks
Thank you so much🙏🥰❤
ጣእሙ ሊጣፍጥ ይችላል ግን ፍራይድ መሆኑ ለጤና ጥሩ አይደልም እና አሰራሩ ቢቀየር
ስራሽ መልካም ነው
በርቺ!
በተለይ Etyo Family Yougube ብትከታተይ ዘይት የበዛ በት ጥብሳጥብስ መመገብ አይከርም።
አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
Bettwa's betam konjo asrare new amesegenalewe 🙏🙏🙏🇪🇹❤❤❤
አስናዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
በትክክል የቋንጣ ጥብስ ነው የሚመስለው በርቺ እህቴ ነሚደነቅ ነው።
አዜብዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Selam betye indet nedh yemugerim yesom yekanta firfir new betam yemigerim moya new indet indemiyamir liyu new ijush yibarek inamesgnalen 😍😍🌷🌷👌👌❤❤
ኤልዱ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
አመስግናለሁ በእውነት የሚገርም ነው
አቦነሽዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍😍
Wow 🎉🎉
ሰላምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
እጅሽ ይባረክ
ቲጂዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Bttaw betam yamerale thankyou
አስቴርዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ሀሪፍ❤❤❤
መዲናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
Fantastic. Thank you dear..will try to make it..what if we use eggplant instead of beets as the eggplant may be more meaty eh?gobez!
ከሽብራ ሌላ ዱቄት መጠቀም አንችልም?
ፈጠኑዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ራሄልዬ በጣም አመሰግናለሁ ይቻላል 🙏😍❤
Fantastic!!!!!
Thanks
ሒሩትዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በጣም አሪፍ ነው በርችልን ቤትዬ 👍😍
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ምንድነዉ ቋንጣ የሚመሥለዉ
ዋዋዋኣኣኣኣኣውውውው
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Egsh ybark
አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
❤❤❤ሰላም በጣም ያምራል ያስርባልም። ለዘይቱ ግን ስታወጪው ፔፐር ታወል ላይ ቢሆን ዘይቱን ይቀንሰዋል ብዬ አምናለሁ። እጅሽን ይባርክ።
👌
Shinbireaw yikolale
ሰብሊዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሽንብራው የተቆላ አይደለም ለቡጥጫ የሚሆነው ነው 🙏😍❤
ሠላም እንዴት ነሽ ብዙ ነገሮችን እንዳውቅና በሌላ እይታ የምትሰሪውን ለእኔም ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ የሽንብራው ዱቄት ያልለቆላው ነው ግልፅ አርጊልኝ?
ሰብሊዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ሽንቡራው ቡጥጫ የሚሰራበት ነው ጥሬው 🙏😍❤
Ene ymigrmegn tsom khon tsom new
Lmeden new ymtchnkuet