ፈጣን እና ጤናማ ቁርሶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 окт 2020
  • ХоббиХобби

Комментарии • 276

  • @melatTUBE
    @melatTUBE  3 года назад +46

    በመሀል በመሀል ለሚፈጠረው የድምፅ ጥራት ጉድለት ይቅርታ እጠይቃለው ።
    በቀጣይ ቪድዬ አስተካክላለው ።
    ተቆራጩን ለመስራት
    ሶስት እንቁላል
    የብርቱካን ወይም የሎሚ ፍቅፋቂ
    ግማሽ ኩባያ እና ሁለት የሾርባ ማንኪያ ስኳር
    ግማሽ ኩባያ እና ሶስት የሻይ ማንኪያ ዘይት
    ግማሽ ኩባያ እና ሶስት የሻይ ማንኪያ ወተት
    ሁለት ኩባያ ዱቄት
    አንድ የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
    ናቸው
    መልካም ሰንበት

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 3 года назад +1

      Melu dinch metekem kalfelegin bemin entekaw????

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j 3 года назад +1

      @@ninaaman4586
      ድንቹን ሳትጨምሪ ስሪው ቆንጆ ነው። ኒናዬ

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 3 года назад

      Melu cakeun be juice mefcha memtat enchlalen????

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood 3 года назад

      Yammy 😋👌👍

    • @ethiopiaenme3005
      @ethiopiaenme3005 3 года назад +3

      ሠላም ሜሊየ ከምር ንግግርሽ ለዛ አለው ምግቦችሽ ሢታዩ ራሡ ይማርካሉ ውብ ነሽ ለኔ ሡሥ ሆነሽብኛል

  • @jeryskitchen5944
    @jeryskitchen5944 3 года назад

    WOW!! Looks yummy 😋 thank you for sharing 🙏

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 3 года назад +1

    wow looks delicious liyu niw enameseginaln melatye 👍🏾👏🏾

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ሚልዬ የኔ ቆንጆ❤️🙏

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 года назад +1

    ዋው በጣም ቆንጆ ቁርስ እንደ ሁልጊዜው እናመሰግናለን🥰😋👌👌👌
    እጆችሽ ይባረኪ🥰🙏🏻

  • @genetlamago
    @genetlamago 3 года назад

    Wow yashomejal tebareki Meluye

  • @jmplays7716
    @jmplays7716 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ቁርስ ፡ አሰራርሽም በጣም ቀላል፣ በጣም እናመሰግናለን 😍

  • @genetdebele9480
    @genetdebele9480 3 года назад

    አላት ባለሙያ በጣም አሪፍ ቀላል
    አሰራር ነው።ተባረኪ

  • @hanaminilik521
    @hanaminilik521 3 года назад

    ዋዉ ያምራል እናመሰግናለን

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ቁርስ መልካም ሰንበት ሜሉ

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 3 года назад

    ልዩ ነዉ መልካም ሠንበት 🙏🏽💐

  • @asli2998
    @asli2998 3 года назад

    Wooow so yummy ufff I wanna try thanks dear 👌😘

  • @senaitsolomon956
    @senaitsolomon956 3 года назад

    Cooking never been my favorite but now because of your Chanel I am enjoying it so thank you so much 💖

  • @mesmak826
    @mesmak826 3 года назад +1

    እጅ ይባርክ ልዩ ነው ሚሊ የሚል ወዳጆች እኛ ጋርም ኑና አበረታቱን !!!

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 3 года назад

    I'm watching 😍🤩
    የስበት ቁርስ ዛሬ የቀረ መስሎኝ ነበር 😋

  • @zalemmesarat592
    @zalemmesarat592 3 года назад

    ሠላም በጣም ቆንጆ ነው ምግብ አሰራርሸ በተለይ አነጋገርሸ ትሁት ነሸ እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @amsalemekuria6109
    @amsalemekuria6109 3 года назад

    Wow, it looks Yummy Melu thank you and I'm gonna try it.

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 3 года назад

    ጎበዝ በርቲ የእቃ አጥቃቀምሽ ዋው ነው በተለይ መዳን ብታየው ትምህርት ትማር ነበር

  • @hanamelese5539
    @hanamelese5539 3 года назад +1

    ሜላትዬ በጣም ያምራል የኔ ባለሙያ በጣም ነው የምወድሽ ስነስራትሽ በጣም ድስ የምትዬይ እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 3 года назад

    Wow gobez ayglstshem berch meleyee wow👌👌👌👌❤❤❤

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n 3 года назад

    ዋው የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ

  • @user-zg8cb6kn9u
    @user-zg8cb6kn9u 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ ውዴ

  • @makbelm5070
    @makbelm5070 3 года назад

    Wow it looks so yummy meluy😘😘👍🙏

  • @weldubitewligne8981
    @weldubitewligne8981 3 года назад

    ሰላም ሜላት እንዴት ሰነበትሽ እጅሽ ይባረክ አስቤዛ አስተጣጠብ ደስ ይላል እኔ ጋር ደግሞ በሰላጣ ማጠቢያም እንጠቀማለን የሰንበት ቁርስም ደስ ይላል ተባረኪ።

  • @kedestmengestab5974
    @kedestmengestab5974 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው

  • @yoditmebrahtu7229
    @yoditmebrahtu7229 3 года назад

    Wowwwww Delicious

  • @tazukassahun
    @tazukassahun 3 года назад

    Yummy , will try it for sure Thank you yenekonjo

  • @Sofi-gt6ce
    @Sofi-gt6ce 3 года назад

    Wow I just try this TEKORACH recipe and it comes out amazing I loved it ... thank you

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 года назад

    Every thing looks delicious.thank you dear 🙏🏾👏🏽

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha8832 3 года назад

    Beautiful as always !!!!!! Thank you for sharing ❤️❤️❤️

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 года назад

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሪች

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 года назад

    እንደሁሌም ምርጥ ስራ መልካም ሰንበት 👌

  • @rahelwolde8093
    @rahelwolde8093 3 года назад

    የኔ ልዩ በርቺልኝ።

  • @tefetelahoun5875
    @tefetelahoun5875 3 года назад

    Looks so good thank you very much god bless you dear🙏👌👏

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 3 года назад

    Betam konjo nw Melye 😍 yummy! ❤️

  • @mhiretalemu1316
    @mhiretalemu1316 3 года назад

    Delicious 😋 thanks 🙏

  • @tarikuaaberra2180
    @tarikuaaberra2180 3 года назад

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ

  • @azebgebrehiwot5625
    @azebgebrehiwot5625 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ አቦ

  • @teejaay585
    @teejaay585 3 года назад

    የኔ ጎበዝ ጀግኔት ብየሻለሁ በጣም የማደቅሺ የማከብርሺ እጂሺ ይባርክ

  • @blenblen9248
    @blenblen9248 3 года назад

    እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ ሜሉ ካንቺ ብዙ እየተማርን ነው በርቺ❤️

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 года назад

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @user-wr9cr3to3t
    @user-wr9cr3to3t 3 года назад

    ሜሉዬ I love your food!!! You are an amazing cook and mom ♥️

  • @sayoabdella9800
    @sayoabdella9800 3 года назад

    Melateye ejesh yebarek yamral ❤️❤️❤️❤️

  • @intisarfarah42
    @intisarfarah42 3 года назад

    Wow batam yasegomashal 👏👏👏

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 года назад +1

    በጣም ልዩ ነው ሜሉዬ እንደሁሌው እጅሽ ይባረክ👍👍👍🥰

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 года назад +1

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @kalkidanfantahun1541
    @kalkidanfantahun1541 3 года назад

    በጣም በጣም ባለሙያ ነሽ ቆንጅዬ

  • @woinalemu8537
    @woinalemu8537 3 года назад

    እናመሠግናለን ሜሉ መልካም እለተ ሰንበት

  • @genetgebrehiwet3753
    @genetgebrehiwet3753 3 года назад

    You are so unique shkorina,always creative.Thank you for sharing your amazing tips 🙏🙏🙏👌👌👌

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 года назад

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @AddisKenNew
    @AddisKenNew 3 года назад

    ሻዩን በመጥበሻ ከመሆኑ በስተቀር ሌላው በጣም አሪፍ ነው 👍

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 3 года назад

    Tebarekilegn

  • @kalkidanfantahun1541
    @kalkidanfantahun1541 3 года назад

    እጄሽ ይባረክ

  • @tsegatecle775
    @tsegatecle775 3 года назад

    Thank you for sharing

  • @daewas1403
    @daewas1403 3 года назад

    Caku delo leyu new👌👌

  • @kijanayele7067
    @kijanayele7067 3 года назад

    ሚሉ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 года назад

    ቆንጆ ስራ ነው

  • @nigistwudineh8235
    @nigistwudineh8235 3 года назад

    እናመሰግናለን ሜሉ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 года назад +1

    ውይ የጌታ ምጳት ሆነብኝ ስጠብቅ እንኳን በደህና መጣህሽ የኔ ማር ተባረኪልኝ 🙏 እጅግ በጣም ያጓጓል እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ ምን ብየ እንደማደንቅሽ ቃላት ያጥረኛል ፈጣን ንጹህ ባለሙያ በርቺ 😍 ጐበዝ መልካም ሰንበት ኖሀየን ሳሚልኝ 😘😘😘🙏

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 года назад

      እሱም ሳሚልኝ ብሎኛል ፂዬ

  • @teebegebrehiwot2985
    @teebegebrehiwot2985 3 года назад

    Gobez tebareki

  • @tinahailu412
    @tinahailu412 3 года назад +2

    Thanks a million! You did it again .It's looking delicious and healthy .I really appreciate the amount of time and creativity .As always ,You're an amazing cook .Stay blessed ! Have a wonderful year with a lot of fun !!

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 года назад

      Oh tnx tinuye melkam ken

  • @zinashsileshi9773
    @zinashsileshi9773 3 года назад

    Nice👍👍👍

  • @tube-ku3iz
    @tube-ku3iz 3 года назад +1

    ዋወወ በጣም አርፋ ነው የኔ ማር በርቺልን😍😘ቤተሰብ እንሁን የኔ ማሮች👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 года назад

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 года назад

    ልዩ ነዉ።

  • @hageryeshishigua581
    @hageryeshishigua581 3 года назад

    Melu mar I have no words
    You're gifted

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 3 года назад

    ጉብዝናሽን አደንቃለው በርች ውዴ

  • @darartudoyamo8328
    @darartudoyamo8328 3 года назад

    Thanks you for sharing melatya

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 3 года назад

    That looks so delicious as always 😍😍

  • @moonlight-fb8zv
    @moonlight-fb8zv 3 года назад

    Melaye tebareki shayuuuu wawuuuu 👌👌👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 года назад

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @genikassa5405
    @genikassa5405 3 года назад

    Wow ,Happy Sunday to you & your family
    Look good Bono Appetite Thanks dear .

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 года назад

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ ገኒ

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 года назад

    በጣም ያሰጎመጃል እጅሽ ይባረክ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 года назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @peacelover2881
    @peacelover2881 3 года назад

    You relax me hufeeyyy....

  • @saraastatcke466
    @saraastatcke466 3 года назад

    ጎበዝ!

  • @znashtefera3844
    @znashtefera3844 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ የእኔ ቆንጆ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 года назад

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 года назад

    ዋዉ ሜሉ ምርጥ ነዉ ሜሉ የማርማራታ አሰራስ አሳይን በናትሽ በቤት ዉስጥ በተረፈ ምርጥ ነዉ

  • @tsigemoges9806
    @tsigemoges9806 3 года назад

    በጣም።ጥሩ።ነው።የሠራሽው።

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 3 года назад

    እጥር ምጥን ፅድት ያለ ሁሉ ነገር አመሰግናለው 👍

  • @rechabteklegaming2355
    @rechabteklegaming2355 3 года назад

    Hi Melat ,I really enjoyed watching your channel . Can you make tiramisu cake pls. Thank you.

  • @menberekidane9529
    @menberekidane9529 3 года назад

    Thank you so much for sharing.

  • @michaelgirma7075
    @michaelgirma7075 3 года назад

    የሚያጓጓ ነው እክሰራው ቸኩያለው እናመሠግናለን ሜሊ

  • @helenzemicahel926
    @helenzemicahel926 3 года назад

    Yummy thanks for sharing sis

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 года назад

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሄሉ

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 3 года назад

    Delicious. Thank you...God bless you..

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 года назад

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም ስለምታበረችኝ

  • @Lovelyathome
    @Lovelyathome 3 года назад

    Love it Meliye ❤️

  • @meronokubat9953
    @meronokubat9953 3 года назад

    Thank you so much for sharing

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 года назад

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @fetiyaaniyo6336
    @fetiyaaniyo6336 3 года назад

    Wawww betam konijo new nitenashi batalayi

  • @judjud4209
    @judjud4209 3 года назад

    Enkan dena metash melu enamesegnalen betam tafch ymeslal emokrewalew

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 года назад +1

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ ትወጂዋለሽ በርግጠኝነት

  • @ZegizeLekulu2706
    @ZegizeLekulu2706 3 года назад

    Meli የሚገርም ቤት ነው ያምራል ሌሎችም ወደ እኛም ጎራ በሉ

  • @daewas1403
    @daewas1403 3 года назад

    Malushaaa balemoyaaa hulum techeyaleshe mashallah weda

  • @salme4126
    @salme4126 3 года назад

    በርች

  • @elsaabebe2812
    @elsaabebe2812 3 года назад

    Hulam adnakish nughe berchi 🥰

  • @mesitube3260
    @mesitube3260 3 года назад

    Meluya betam arefi 🙏🙏🙏👍👍👍❤️❤️❤️

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 года назад +1

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @adanechegelaw9736
    @adanechegelaw9736 3 года назад

    ሜሊ ቆንጆ ሱሴ ነሽ ጎበዝ

  • @nonitube949
    @nonitube949 3 года назад

    I was wondering how you are super great but I want I want fast food thanks melu

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 года назад

    Meluye Betam arif new Yene konjo😘😘

  • @aklitaklemariam
    @aklitaklemariam 3 года назад

    Meli hulme adenakish negn I wish andelay honen benazegage menegh des balgn len hulme tedenaki nesh Egezaber egeshen yebarekelesh ehet

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp 3 года назад +1

    በጣም ያምራል ሽታው ብቻ ያጠግባል👏👏👏👏

  • @pineallakew3187
    @pineallakew3187 3 года назад

    Anchin alamadnaki aychalm ...🇿🇦❤

  • @kidistwondwossen446
    @kidistwondwossen446 3 года назад

    የኔ ልባም

  • @rahelrich2224
    @rahelrich2224 3 года назад

    ገላግሌ ቆንጆ አሰራር ነው አንድ ነገር ምከሪኝ ራት ላይ እምሰራው ይጠፋብኛል

  • @hiwotfikadu4127
    @hiwotfikadu4127 3 года назад

    Eshi enamesegnalen Melu ledimtsu yikirta adrgenal

  • @simpellife8554
    @simpellife8554 3 года назад

    tnx melu yamral betam I will check it

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  3 года назад

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ ትወጂዋለሽ ሞክሪው

  • @tamiande9991
    @tamiande9991 3 года назад

    Thank you meluye

  • @nebi...
    @nebi... 3 года назад +1

    Hey, melayeee can you please share us how to make a creamy chicken soup.