እርጥብ እና ፓስታ በእንጀራ በማዘር ቤቶች በኩሽና ሰዓት /ቅዳሜን ከሰዓት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
    Telegram Channel: t.me/ebstvworl...
    Facebook: / ebstv
    Watch EBS TV on NILESAT
    Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
    Symbol rate: 27500
    Polarization: Horizontal
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Комментарии • 153

  • @tommyalex7918
    @tommyalex7918 4 года назад +26

    Yoni is my favourite host on Ebs after I saw him interviewing his student (the pilot )👏🙌

  • @ayshutubeofficial7653
    @ayshutubeofficial7653 4 года назад +21

    ዮኒዬ የተባረከ ይሁንልህ አባቴ ዮንዬ የእውነት አፒታይዘር እኮነህ የምን ቫይታሚን ነው

  • @burteasossa1877
    @burteasossa1877 3 года назад +1

    እስካሁን ካየኋቸው እርጥብ እንደኛ ተባረክ

  • @ethiopa5896
    @ethiopa5896 4 года назад +1

    Yonas the best journalist:).👏👍👍👍👍

  • @hadiahussen2782
    @hadiahussen2782 4 года назад +10

    ዮኒ ሰው አክባሪ ነው

  • @tsedekonjo2219
    @tsedekonjo2219 4 года назад +1

    ዮኒዬ ስወድህ እኮ የተባረከ ይሁንልህ

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 4 года назад +2

    ደስ ነውኮ የምትሉት ሳቃቹ ፍልቅልቅ 💞💞💞💞

  • @solomonalemu1264
    @solomonalemu1264 4 года назад +18

    አድራሻ መናገር ልመዱ ጋዜጠኛ ሆናችሁ የምታረጉትን መግለጽ የማትችሉበት ምክንያት ምንድነው?ምግቡን መሞከር የምትፈልጉ አድራሻው እዚህ ቦታ ነው አይባልም?

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 4 года назад +9

    ታድላችሁ በሀገራችሁ እንዲህ ስትዝናኑ ቀናሁ ተባረኩ

  • @bitutsegaye7434
    @bitutsegaye7434 4 года назад +1

    ዋው የተባረከ ይሁን

  • @ሀኑኡምዚክራጎንደሬዋ
    @ሀኑኡምዚክራጎንደሬዋ 4 года назад +3

    ባስታ በእጀራ ባለቤቴ ይወዳል ሁሌም እሰራለው 😍💞ክክክክ ባሉካየ ግን ምን እንደሚለው ታውቃላችው 😂 ዳገት ይለዋል 😂😂😂

  • @farumaseide7606
    @farumaseide7606 2 года назад

    ማሻ አላህ

  • @hirutabebe8604
    @hirutabebe8604 4 года назад

    ከebs አንደኛ ዮናስ ሁሉ ነገርህ ይመሻል

  • @sofyadamtwe1849
    @sofyadamtwe1849 4 года назад +1

    የተስማማ ምግብ ያርግልህ የኔ ፍልቅልቅ

  • @ancd5125
    @ancd5125 3 года назад

    የተባርከ ይውን

  • @yemisirachdamena4097
    @yemisirachdamena4097 4 года назад

    ፈልዬ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 4 года назад

    ዮኒዬ የኔ 1ኛ LOVE YOUUUUUUUUUUUUU ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 4 года назад +3

    በጣም ዘይት በዛው

  • @frehiwotengida9279
    @frehiwotengida9279 4 года назад +2

    አለልህ ደግሞ 11 ሰአት ላይእርጥብ ከመገናኛ ወደ ሲግናል ስትሄድ ማርኮን መኪና መሸጫ ጋ ያበደ

  • @eyobm6809
    @eyobm6809 4 года назад +1

    ዮኒ ማኛ አንደኛ።

  • @فوزيةبالي
    @فوزيةبالي 4 года назад +1

    ዮኒ አንተ ልዬ ነህ ወንድሜ ሰው አክባሪ ነትህ ይበቃል

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ዮኒዬ የኔ ትሁት የኔ ሰው አክባሪ ሰላምክ ይብዛልኝ ብርክቲ የኔ ቆንጆ

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 4 года назад +3

    ምነዉ ጸሎት እረሳችሁ እረ ጸልያችሁ ብሉ ።

  • @senaitbekele4769
    @senaitbekele4769 4 года назад +1

    በዛው ዋጋውንም እየነገራችሁን ኑሮ እንደው ጣሪያ ነክቱዋል አሉ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 4 года назад

    ይመቻቹ 🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @drawwithro7793
    @drawwithro7793 4 года назад +9

    ዬኒ እኔ አብሬህ ነዉ የጎረስኩት ግን በስ መአብ ብያለሁ።

  • @wellrt4727
    @wellrt4727 4 года назад +5

    ዪኒ ለሰዉ ያለዉክብር ሳላደቀዉ አላልፍም 👌👌👌

  • @ተውሒድሱና
    @ተውሒድሱና 4 года назад

    ፓስታ ውስጤ ኖ👌👌ዮኒ የምርጦች ምርጥ

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 4 года назад

    አንተ መልካም አንተ የዋህ ወንድሜ ዮኒዬ ኢትዮ ስንመጣ ከነቤተሰቤ ልናይህ እንፈልጋለን በጣም ነው የምንወድህ!!

  • @wendwosens2421
    @wendwosens2421 4 года назад

    ተናፋቂዋ ሽፍንፍንዬ

  • @yafet1012
    @yafet1012 4 года назад +3

    ዮኒ ለምግብ ማስታወቂያ 1ኛ

  • @fasika9375
    @fasika9375 4 года назад +3

    የእርጥብ አድራሻ ገርጅ መብራት ሀይል ዩኒቲ ዩንቨርስቲ ከፊ ብሎ ከባዋ ህንፃ አጠገብ ኤክሴል ፖላስቲክ እንገኛለን፡፡ ሼፍ ፈለቀች በዛብህ

  • @sitranayeinatuanafaki2942
    @sitranayeinatuanafaki2942 4 года назад +5

    እኛ ቤት ድሮም በእንጀራ ነበር ምን በላው የነበረው

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 4 года назад

      አኛም እንደዛ እንበላ ነበር እቤት የረሳሁት ነገር ቆይ እሰራለሁ

    • @lovegod2063
      @lovegod2063 4 года назад

      indemer subscribe

    • @lovegod2063
      @lovegod2063 4 года назад

      indemer subscribe

  • @bintmohammed158
    @bintmohammed158 4 года назад

    Yoni yegna swu akebre endet endamdenkeh. Allah yetbkeh wadema

  • @kokimamo7746
    @kokimamo7746 4 года назад

    ውይይይ ዬንዬ ግልፅ እኮ ነህ ምርጥ ስው

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg 4 года назад

    ebs እምታቀርቡት እሚወደድነው በርቱ

  • @abc-ew6en
    @abc-ew6en 4 года назад

    Yoniya Yena Geta Nurelen Akbarke Nagn Ke Kuwite

  • @christian2696
    @christian2696 4 года назад +4

    እንጀራ በፓስታ መብላት የተጀመረው ኢትዮጵያናጣሊያን ሲታረቁ ነው።አንቺም ያለሽን አንቺም ያለሽን ተባብለው፡ጣሊያን ፓስታ ኢትዮጵያ ደግሞ እንጀራ አምጥተው አብረው በሉ ከዛ ያኔተጀመረ ብሎ አንድጒደኛዬ ነግሮኝ ነበር።

  • @Seya_ebro
    @Seya_ebro 4 года назад +1

    .ፓስታ በፍርፍ የመርኬ ፈጠራ ነው አቤት ስችልበት የኔው ያበደ ነው

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 4 года назад +1

    ዋጋው የት ቤት እንደሆነ ተናገሩ ሌላ ግዘ እንዴ ዋጋችንን ተምነን እምድንሄድ

    • @felekechbezabih5995
      @felekechbezabih5995 4 года назад +1

      ዋጋዉ ኖርማል 25 እስፌሻል 30 ነዉ ገርጅ ዩንቲ ከፊ ብሎ

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 3 года назад

    ሀርርን ድሬን በዮኒ አቤት ለዛ ያነ ማን ነበር ሳምንት ስለ ሀርር ብዙም አላቅም ያለው እንዴት ስው ስለ ኢትዮ ታሪክ አያቅም አፄ ስለለመደ ነው እጅ

  • @احمدعرب-ش7ك
    @احمدعرب-ش7ك 4 года назад +1

    Melekame megebe yetebareke yehune

  • @shemsubedewi3483
    @shemsubedewi3483 4 года назад

    Hodam

  • @tamratberhanudamitew7647
    @tamratberhanudamitew7647 2 года назад

    chikua gin ye tefta new yene konj0

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 4 года назад +1

    እኔ ሳንዱዊቹን ሳይ ምራቄን ምውጠው ነገርስ😂

    • @lovegod2063
      @lovegod2063 4 года назад +1

      bteseb inihun subscribe

  • @fatumaali8871
    @fatumaali8871 4 года назад

    ዮኒ ደስ ትላለህ በተለይ ሳቅህ

  • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
    @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 4 года назад

    ማሻአላህ፣ብያለሁ፣ዮኔ፣ቢል፣አፍያ፣አስቀናችሁኝ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 года назад +2

    ክክ እረ ዬኔ አጎረሳህ ተመቸኝ

  • @alemadam4340
    @alemadam4340 4 года назад

    Yoni menabat leder besch ediy bedfena ewedhalew wedm

  • @fjfdhd6702
    @fjfdhd6702 4 года назад

    ወይኔ ዮናስ ማሻአላህ ኢቲራም ያለህ ሠውነህ

  • @ADDIS1942
    @ADDIS1942 4 года назад

    Ere yoni alolo neew ende betam neew yemtasdestut

  • @fadilafadila1776
    @fadilafadila1776 4 года назад

    😘ዮኒሻ ፒሲካ

  • @ashteg9406
    @ashteg9406 Год назад

    አበላልህ ተመቸኝ😂😂

  • @kahg1068
    @kahg1068 4 года назад

    Yony merte

  • @ኢትዮጵያዊነትኩራት
    @ኢትዮጵያዊነትኩራት 4 года назад

    በስመአብ ዮኒ አጎራረስ ጠላሁ

  • @ritajode5510
    @ritajode5510 4 года назад

    Besem ab weweld ayebalem enda
    Yetebarek yehun

  • @mimigech9585
    @mimigech9585 4 года назад

    እርጥብ ስትሉ ቁርጥ (ጥሬ ስጋ) መስሎኝ ነበር

  • @mikomikeeha9150
    @mikomikeeha9150 4 года назад +2

    Camera manocus gn siyasaznu

  • @መርሲሞዪፍቅር
    @መርሲሞዪፍቅር 4 года назад +1

    Past wust nw

  • @bisratfanta3569
    @bisratfanta3569 4 года назад

    ለምድነዉ ምግብ ስትበሉ የማትባርኩት?

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 4 года назад +2

      ኢቢስ አሀይማኖት አይፈልጉም

  • @eaglemereja6396
    @eaglemereja6396 3 года назад

    ዯናስ ፓስታ ጋብዘህ ቴስታ ሲያምርህ ይቅር

  • @emebetabduk948
    @emebetabduk948 4 года назад +1

    አይ ሰርቼ እጋብዝሀለሁ 😂

  • @semretaddis2460
    @semretaddis2460 4 года назад +1

    Tayegi eko talian spageti endezih sibela😁

  • @mitikefeyisakorsa7652
    @mitikefeyisakorsa7652 4 года назад

    Yoniko wusxe

  • @ፍትህላሳዉዲለኢስረኞች

    ፓሲተዉ ምረቄን አመጠዉ

  • @achumekonnen2552
    @achumekonnen2552 4 года назад +1

    እረ ዬኒ በስማም እንካን ብለህ ጀምር ከፍቱልሀል።

  • @meskerembelete4122
    @meskerembelete4122 4 года назад

    Yonya yemechek

  • @nimomohammed7533
    @nimomohammed7533 4 года назад

    Yoni azenagn nah dess sitle......

  • @yabsirateshome8273
    @yabsirateshome8273 4 года назад

    Kkkkkk 1 egg for 1 person owwww dear God help us please etio hagere dihinetachin eko new 1 enkulal yemiyasibelan

  • @ኢትዮጵያዊነትኩራት
    @ኢትዮጵያዊነትኩራት 4 года назад

    አቦስቶ

  • @bukertube9694
    @bukertube9694 4 года назад +2

    የህንድ ሙዚቃ በአማርኛ ትርጉምAmharicእናም በሰብስክራይብ ቤተሰብ እንሁን

  • @playtimewithjohannamercy3989
    @playtimewithjohannamercy3989 4 года назад

    😂👍

  • @tube3251
    @tube3251 4 года назад +1

    ምራቄ መጣ ስትጉርስ

  • @holistic_memory404
    @holistic_memory404 4 года назад

    Cholesterol!!!

  • @saraslam6564
    @saraslam6564 4 года назад

    ትበላላችሁ ግን አትወፉሩም በተለይ ሴቷ

  • @sarabes8849
    @sarabes8849 4 года назад

    እኔ ግን በስቲያ በእንጄራ አሎድም

  • @felekechbezabih5995
    @felekechbezabih5995 4 года назад

    ለምትፈልጉን 0911815006 ደዉሉ

  • @yakob55h66
    @yakob55h66 4 года назад

    ብርክታዊት እንደዚ የገመጠች ምነው ታዳ የታኘከ ሽንኮራ የሆነቹ

    • @hananhanun4531
      @hananhanun4531 4 года назад

      ወይ ጉድ እረ በሳቅ ክክክክክክ

  • @saraarnold4236
    @saraarnold4236 2 года назад

    👌👌👌👌❤🤣

  • @nafothusumnafkothusum2856
    @nafothusumnafkothusum2856 4 года назад

    Amhre subscribers adrgu are benat

  • @kassusahle6809
    @kassusahle6809 4 года назад

    አረ ትብላበት ልጅቱ ዮኒ

  • @fikertetesfye5984
    @fikertetesfye5984 4 года назад

    😂😂💕💕💕💕💕

  • @kiki7863
    @kiki7863 4 года назад

    It Is not healthy food sorry ertbe

  • @selinaalemayehu4390
    @selinaalemayehu4390 4 года назад +2

    አረ ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @mamaajmanmamaajman4999
    @mamaajmanmamaajman4999 4 года назад +1

    ስይጣን ናችሁ እንድ እንድት በስማም ስትሉ ትበላለችሁ ጅብ ይብላችሁ ክክክክክ

  • @opperallen5155
    @opperallen5155 3 года назад

    Kkkkk

  • @ወደእማሆይጉዞ
    @ወደእማሆይጉዞ 4 года назад

    unSubscriber zis chanal asafari ejachhun Ansu ke Orthodox lay

  • @woinshetshiferaw1929
    @woinshetshiferaw1929 3 года назад

    በጣም ታሳፍራላችሁ ወገኖቻችን ያሉበትን ሁኔታ የሰማችሁ ይመስለኛል ግን በየሳምንቱ የምናየው የምግብ ዓይነት በየሬስቶራንቱ እየሄዳችሁ እያማረጣችሁ ስትበሉ እያሳያችሁ ነው ነገ በናንተ ላይ ምን እንደሚመጣ አታውቁትም ችግር የሚመጣበት አይታወቅም በተለይ ዮናስ ታሳፍራለህ ሌሎች ጋዜጠኞች እቦታው ድረስ በመሄድ ግዴታቸውን እየተወጡ ነው እናንተስ አየበላችሁላቸወ ነወ ታሳፍራላችሁ

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 4 года назад

    no please / pasta be enjera nooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooo

    • @zenzmta8318
      @zenzmta8318 4 года назад +1

      molkaka

    • @kiyalove1565
      @kiyalove1565 4 года назад

      Enaaaaa min yihunilish

    • @kiyalove1565
      @kiyalove1565 4 года назад

      @@zenzmta8318 molkaka bicha mare

    • @mercym1733
      @mercym1733 4 года назад

      Atakiwm meslegn beletsh betam konjo new

    • @lunettamargherita7800
      @lunettamargherita7800 4 года назад +1

      @@zenzmta8318 First of all you do not know if I am molkaka or not/ !!!!

  • @motitufa2104
    @motitufa2104 4 года назад

    አሽቃባጭ

  • @wendwosens2421
    @wendwosens2421 4 года назад

    ተናፋቂዋ ሽፍንፍንዬ

  • @mitikefeyisakorsa7652
    @mitikefeyisakorsa7652 4 года назад

    Yoniko wusxe

  • @wendwosens2421
    @wendwosens2421 4 года назад

    ተናፋቂዋ ሽፍንፍንዬ

  • @wendwosens2421
    @wendwosens2421 4 года назад

    ተናፋቂዋ ሽፍንፍንዬ