Ethiopian Raw Meat Restaurant: Yonas Chercher Restaurant
HTML-код
- Опубликовано: 23 июл 2024
- In this video, I take you to one of the most popular raw and fried beef eateries in town: Yonas Chercher Butchers, Bar & Restaurant. This place has everything you need to satisfy your meat cravings, from Kitfo and Gored Gored to Tibs and Tire Siga. You will also see how they prepare the meat with traditional techniques, and how they serve it with injera, a sourdough flatbread that is a staple of Ethiopian cuisine. Come with me and discover the amazing flavors of Yonas Chercher restaurant!
Timecodes
0:00 - How the Tire Siga (Raw meat) is made
02:39 - Tire Siga (Raw meat)
03:42 - Goden Tibs (Rib Barbecue)
04:31 - Kunespagna
04:58 - Kitfo Combo
05:34 - Chercher half half
06:00 - What the place looks like
I see Ethiopia as a exporter of meat to Morocco , the quality is excellent
I am in USA right now and will be flying home in a weeks time, i can't wait to devour my favorite raw meat.
Are you a tiger 😂
😂😂😂😂omg yes he is 🐅 😂😂😂😂@@Enoch1287
Come on man😂😂😂
Wow 😯 በጣም ያስጎመጃል የተባረከ ይሁን 🙏🏽
Absolutely 💯 real 🥩 meet. I love 😍 to watch it. Thanks bro.
🤗 you’re welcome
Wawww betame mewdowe yhabisha migbe enjira shikela tibs aseyyy🎉🎉🎉❤❤❤
Ligu gin guant biyaderig betam tiru new. Ebakachihu yilemed!. Be eju siyachemalikewu kefefegn enikuan liyaguaguagn
ጥሩ ነው ያምራል ጓንት ብትጠቀም መልካም ነው አጨማለከው
አጃቸውም ይበላል ባክህ!
Great
Wow
Ayyyy Choma ....Selqixew !
kemer merak yasewetal wow...wow..
🙌🙏
ይህንን፣ ቦታ፣ አሁን፣ ማየቴ፣ ነዉ፣፣ስንመጣ፣ ወደሀገርቤት፣ እበላለን፣ በጣም፣ ደስ፣ ይላል፣፣ ቦታዉን፣ ፓስት፣ በማረጋችሁ፣፣ ተመስገኑ፣፣እናመሰግናለን፣፣
🙏 እኔም አመሰግናለሁ 🤗
🎉🎉
በእጅ የተጨማለቀ ስጋ ያስቀዝናል እዴት ሰው የምግብ ቤት ጓንቲ ፡ አያረግም እጁን ተመልከቱ ጭምልቅልቅ ብሏል🤦🏼
tey enji yegna tourist😂🤣😂
@@eyobgebreselassie511ንፁህ ለሞሆን ድያሰፓራ መሆን ኣለብህ እንዴ ። ምግቡ ሲጨማለቅ ራሱ ያቅለሸልሻል ።
ዋው ስጋችሁ እና አቆራረጡ ያምራል ግን የሚበላው አቅም ያለው ብቻ ነው እስቲ ለአድናቆቴ አንድ ቀን ጋብዙኝ ከድሬዳዋ።
Atafrem endea?
ምን ነዉ ጎድን ቅቅል ጥሬ ወይ ጊዜ ሥጋ ብልት ታይቶ ነዉ የሚበላዉ ዝም ብሎ ማግበስበስ ያስቀይማል
Glove metekem mechem newr new.??
😮😮😮
😮😮
Ikr 😀
Tikiklegna new gn?
❤❤❤😮😮😮👍
ወይኔ ስጋ
ይሄ ❤
🤗🤗🤗
ኪሎ ስንት ነው። ግን የአህያ ስጋ ቅልቅል ነው?
YBERHA. CEGHA. MCLAH. YAHEYH. CEGHA. EKHONEWH.
Guant aydergum endy
እንዴት ነው የአህያ ስጋ ?
አይይይ ስጋ 😢😢😢እዴት እደናፈቀኝ😢😢😢
ዋጋው እንዴት ነው?
ኗሪ እና አኗኗሪ። 0.01 ለ 99.9. ይሄ ነዉ።
ትክክለኛ የአህያ ስጋ ማለት ይህ ነው
ዋጋው ስንት ነው
😅😅😅😅😅
Yale guant new endy
ማሻአላህ ያምራል ግን በሙሉ ሰጋ በንፅህና በጓንት ቢሰራ ጥሩ ነው እና እጅ በደንብ ታቦ ጥፍር ባይኖር ይመረጣል ሸንትቤት ንፁህ የማድቤት አያያዝ ፀጉር መሸፈን በንፁ ዘይት መጠበሰ አለበት ቢወደድም ዋጋ ንፁ ነገር ቢከፈል አይቆጭም
የአህያ ስጋ ይመስላል😱😱😱😱
ከሁሉም ቁረጥልኝ እባኮትን እንብላ
ኧረ የት እርስቶራንት ነው በጌታ ስመጣ እንድበላ ንገሩኝ ?🙏
ዮናስ ጨርጨር ፤ የሚገኘው 22 ከ አውራሪስ ሆቴል ገባ ብሎ ነው። ሌላ ካሳንችስም ቅርንጫፍ አላቸዉ 🙂
@@ZelelaApp አመሰግናለሁ ወንድሜ ስመጣ ቀጥ ብዬ ነው እምሄደው😅🙏
@@user-dl2jp7rh9w 🙏🙏🙏
@@user-dl2jp7rh9wለመብላት ነው ቤተሰብ ጥየቃ የለም
Yemni segh new😂😂😂
Weyene aheya asazenkege tebetebuhe
አረ ኡኡኡኡኡኡኡ የጥሬ ስጋ አምሮት በሰው ሀገር ሊደፋኝ ነው
እናተ ሌላ ጊዜ አትበሉም እንዴ !!!🤔😂👍
Ye ahya sega tetekek
ስጋ መቁረጥ ለማይችል ባትሸጡ ጥሩ ነዉ። ቢጋብዘኝ አሳየዉ ነበር። ያለዉና የለሌዉ ሆነን ነዉ።
ye zare wor enegenagn
Just for pictures only
ጓንት ተጠቀሙ
Abellune achemalekacheute
የእጅ ጓንት የለም እንዴ ምንድነው በእጁ ሚያጨማልቀው እዚህ ቤት በነፃ ጥሬ አልበላም
አንችደግሞ የምን gloves ነው የያትይው ሀኪንቤት እንኮን የላቸውም
ሊበላት ያሰቧትን
Gloves carry a lot of germs ...hand is safe than gloves you only need to clean ...
እናቴ እጁን ታጥቦ ነው እኮ የሚሰራው ጏንት አርገሽ ነው ምትበይው? ድሮ ጏንት ነበረ እንዴ? ጏንት የሚደረግበትና የማይደረግቡትን ቦታ ለዩ ውጪ መኖር ብዙ ነገር እያበላሸ ነው
ጓንት ግዴታ ነው እሳት አይነካውም እኮ
የሽሮ አፍቃሪ አስተያየት
@@user-xv8bk6oo3sአተት
But its look like
ኪሎ ዋጋ ስንት ነው?
1500/kilo😳
X53
ኑሮ የተወደደው ለኛ ብቻ ነው እኛም እነንተም አንድ ሀገር ነው የምንኖረው ?
ብኖ ፓንች ከጥሬ ሥጋ በኋላ
የአህያ ይሁን የበሬ መሆኑን መለየት የተቸገርንበት ዘመን ሆነ የክፋታችን
ጥግ በመድረሱ
He need some kind of glove please ! Be eju syachemalekewu lol
የአህያ አላቹ!
KNOW
CEWHE. YEHNNI. YAHEYHA. CEGHA. YBLAWALH. BKRBAH. MNALBTH.
የአህያ ስጋ
ምናለ ጓንት ብታረግ እጅህ ተጨመላልቆ ሳይህ ስጋው ዘጋኝ
ሥጋው ጥሩ ነበር : ጥሩ በላተኛ ግን ያገኘ አይመስልም
wagaw snt new
የአህያ ስጋ አንበላም
የእጅ ጓንት ብትጠቀሙ ጥሩ ነበር
Gebe
ስጋ ሁሉ ለማይት አስጠልቶኛል ስለ አህያ ሲውራ መቸም ገዝቸ አልበላም
try to cook first I think it's very good for your health
የአህያ ነው እንዴ ቀይ በዛበት
ስጋ ቆረጮች ለሚን ለስቲክ ጓንት አይጠቀሙም
ደሳለኝ ሐረር ያለው ነው?
Way Nawu yhiya dogs nawu
0:43 ?wwwwwwoo
ጽዳት ወፍ የለም
የተባረከ ይሁን ግን በኛላይ ነው የቀለዳችሁት ስጋውማ ስጋ ነበረ አይገኝም እንጂ
Aye Ethiopia gemashu sega yebelale gemashu somun yadral 😂
why people eat raw meat
አልበለም
የአህያ ሰጋ ተለመደ ማለት ነው 🫏🫏🫏👍
You stole chips from bear food review show ever
Chips?? 🤔
ስጋ ቆራጮች የግደታ የምግብ ጓንት መልሰስ አለባቸው! ስጋው ጥሬ ስጋ ነው። ጥሬ ስጋ ደግሞ የጥገኛ ተህዋሲያን ምንጭ ነው። ከዚያ በተጨማሪ እጃችን ቢታጠብ እንኳን ከባክቴሪያ ሊፀዳ አይችልም በዚያ ላይ የንፅህናና የጥንቃቄ ጉድለት ይኖራል ስለሆነም የምግብ ጓንት የግደታ ግደታ ነው! ይሄ ደግሞ minimum requirement መሆን አለበት! በተረፈ በግሌ ጥሬ ስጋ (ብርንዶ) በንጥር ቂቤ በተሰራ አዋዜ ጋር በጣም እወዳለሁ ዮናስ ጨርጨር ቤት ከ 10 አመት በላይ ደንበኛ ነግ ጥሬ ስጋ scientifically አይመከርም። ከበሽታ በተጨማሪ ስጋ እድሜ ያሳጥራል
ስጋ ቆራጮች ጓንት ቢያደርጉ ይመረጣል። አብሶ ጥሬ ለሚበሉ መጥፎ ነው።
1.30000000000ሚሊዮን ብር ለዚህ ስጋ😂😂😂
Please put gloves on your hands 😊
በመጀመሪያ ህዝቡ በረሃብ በሚያልቅበት እንዲሁ መብላት መጠጣት ብዙም አይገርምም በቃ ጨካኞች ሁነናል ። እናደሞ ለጤናችንም እናስብ ። ልክ እንደ እንስሳት ሳይበስል ኬት የመጣ ጉድ ነው።
ሳላሜና ሞርቶዴላ የበሰለ ነው እንዴ?
አሁን ነው እንዴብጥሬ ሥጋ መብላት የተጀመረው? ግን የምግቡ ብዛት ነው የገረመኝ በአገሩ ችግር ያለም አይመስልም ሰዉ ይበላል
Majority Ethiopian nothing to eat
Plastic gloves ቢያደርግ ጥሩ ነበር አቦካው
ሆሆሆሆሆሆ ኢትዮጲያ ሥጋ ልበላ በፍፁም አላደርገውም ሥጋ እንድንጠላ አደረጋችሁንንንንንን የማየው ሥጋ በሙሉ የአህያ ይመስሐኛል
አህያ ሥጋ ጥሪ ሥጋ!🤮
It looks donkey 🫏 meat 🥩
May Be Meat Of Donkey.
Just like a dog 😂
It is very disrespectful to criticize people way of life it’s a culture. Don’t be narrow minded.
@@kitty-vk8ic let your health in danger to keep any kind of culture is an " Ignorance " in 2023 . Actually its not a culture but Lack of Education
ምግቡ እና እናንተ ምንም አትመጣጠኑም
ወይ አዲስ አበባ ብላ ቁጭብለህ ሽኔ መጣል እንዲህ እየቆረጠ በአዋዜ እያጠቀሰ ይሰለቅጥሀን ፋኖን ብትቀላቀልይሻልሀል
😂😂
😂😂😂😂😂
Tell them to have proper toilet and keep it clean. It is disgusting and embarrassing!
Dangerous for health
Please use gloves. That’s so disgusting
donkey meat?
Very dangers food for health that is why a lot of Ethiopians suffering by stroke
It is organic meat. What do you mean a lot of Ethiopians suffering from stroke?
Go and get your freeze dry ass junky food mate 😅
U are very wrong bro...
Are stroke yidfak
Stroke minamin yilal
😮😂😢
Just for pictures only