Ethiopian Raw Meat Festival
HTML-код
- Опубликовано: 15 окт 2024
- Join me on a culinary adventure to the Be tikimt and atent (በጥቅምት አንድ አጥንት) raw meat festival in Addis Ababa, Ethiopia! This annual event is hosted by BGI Ethiopia and is a unique opportunity to experience the rich culture and cuisine of Ethiopia.
#ethiopia #addisababa #food
የሀያ ስጋ በኢትዮጵያ ታርዶ ወደቻይና ይላካል እንዲሁም አልፎ አልፎ በየ ስጋ ቤት ተቀላቅሎ ይሸጣል ከተባለ በሆላ ስጋ መብላት ሳይሆን ሥጋውን ማየት ሕዝቡ አስጠልቶል!🙏🏾✌🏽
ድሮም እኮ ባጠገቡ ታልፊያለሽ እንጂ አትበይም ነበር እኮ😅
እነሱ ጋር ያለው ስጋ በጣም ያምራል
ማን ጋር ያለው? 🙂
Where in Ethiopia?
የምን ስጋ ይሆን??
ደሞ እየሸጡ ባይጎርሱ ጥሩ ነው:: ወይም ቁጭ ብለው ይብሉ:: ግላቭ ቢያረጉ ደሞ በጣም ጥሩ ነው::
ጥሩ ነው.ስጋውን በእጃቹ አታሻሹት.
Raw meat 🥩. ❤️❤️
Yes 🙌
መቼ መቼ ነው በእናትህ ይህ በአል የሚከበረው??በጣም ነው የምጓጓው ለመሳተፍ
It's once a year every Tikimt
Plz የእጅ or Gloves ብታደርጉ
ጥብሱ አሪፍ ነው
ጥቁሩ እንጅራ ግን
ንፋስ መቶት ይሁን የደረቀ ቆዳ ይመሰላል
ሲታይ
Heath
እስቲ ከጥብሡ ላክልኝ
Why don't you visit the yilma butchery it is more than these butchers
I’ll check it out 🙂
They should wear food gloves to touch the meat
ጓንት አይለብሱም ንፅህና የላቸውም
Hyena festival
I am really concerned about this culture, many people can develop a high cholesterol that eventually leads to a heart attack. I will expect cardiovascular disease can be the leading causes of death in the near future unless we have changed our eating habits. Please watch my people.
የጉራጌ ነገር! በቃ ከበሬ አትወጡም!
የደላችሁ
ግን የከብት ነው
አይመስለኝም
I deeply have a great concern about the health of these people, it seems like hyenas gathering.
ያህያ ስጋ የምትሉትን ሙዚቃ ቀንሱት የታሰበው ገብቶናል ሁሉንም እኛው ብላችሁ እስከመቼ እፈሩ ስጋ ነጋዴዎች አትደግጡ አርፋችሁ ስራችሁን ስሩ
According to Eating Raw, meat, what the Bible says about it 🍖 as Christians God mentioned that blood represents life so that we can not eat the food with blood 😮😮😮
ምንድ:ነው:ይሄ:ሁሉ:ያለው:ጠመቀና:ያለውን:ጠቀሰ:ለተራበው:ጠብ:የሚል:ነገር:የለም።
Donkey Raw meat????????????????????
ኧረ ይሄ የአህያ እና የዝሆን ስጋ ነው ያስታውቃል ደሞ ሰንት ህፃናት በረሀብ ይሞታል አንተ የአህያ ስጋ ታሳያለህ ማፈሪያ
አበላሉን አላወክበትም ልምድ ያለህ አትመስልም sorry
ይሄን: የአህያ: ስጋ: እየበላችሁ: መሬት: ላይ: መንከባለል: እንዳትጀምሩ።
ስጋ መሆኑ ነው የሚታያችሁ የአህያ ስጋ ብሉና አዛው ውስጥ ተራገጡ 😂😂😂
🦓🦓🦓🦓🦓🦓😂😂😂😂
donkey meat!!!