ONLY IN ETHIOPIA KURT SEGA YOUTUBE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 36

  • @workafhuralebu4892
    @workafhuralebu4892 6 лет назад +1

    That is really really Make sense they are a brave man am so proud of Being Ethiopian.

  • @sambere8860
    @sambere8860 6 лет назад

    I m tire Siga consumer but it has been a while since i eat . Hey it don't matter i love how you present it plus the feed back from tire siga lover community make me happy .. I think i missed it ..for sure in God will i m comin to visit this Tire siga house bless Ethiopia . I think this girl introduce tire siga house is konjo like tire siga , I love to have her on my stay addis ababa .. .. smile

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 6 лет назад +2

    I love it and even my children who grew up in USA they eat raw meat.

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 4 года назад

    Syasdest ewuketu yeliju

  • @zemedtirunew4584
    @zemedtirunew4584 6 лет назад

    ማብራሪያውን የስጠን ወንድማችን በጣም ግሩም የሆነ በሞያው የጠለቀ እውቀት ያለው ነው በጣም ደስ ይላል፣ በርታ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ

  • @semretaddis2460
    @semretaddis2460 4 года назад

    Shiro lebet lemn??

  • @semretaddis2460
    @semretaddis2460 4 года назад

    Ene endene gn betesebun ebet ke shiro gar tilo wendu uchi tre sga mebilat ye geginenet saiyhon eras wdadinet iymeslegial

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 6 лет назад

    I miss Ethiopia. .

  • @menenbiru8493
    @menenbiru8493 7 лет назад +1

    ትክክል ነው ያልሽው ታሪኩ እንዴት እንደተጀመረ ጥሬ ስጋ እንዴት እንደተጀመረ መብላት ግን ስጋ መብላት በአጠቀላይ ጥሩ አይደለም በተለይ ጥሬ ሥጋ

    • @eishbalu7527
      @eishbalu7527 6 лет назад

      Who cares

    • @ኢትዮጵያየጋራናት
      @ኢትዮጵያየጋራናት 6 лет назад +1

      ከጤና አንፃር ላለው ስጋት ሰናፍጭ ፍቱን ነው ይሄ በባለሞያዎችም የተረጋገጠ ነው።

  • @realestateaddisababa7292
    @realestateaddisababa7292 6 лет назад

    😮 wow

  • @semretaddis2460
    @semretaddis2460 4 года назад

    Shiro shirun lebet le mustih, le ligih,le nat abatih, la matochih, le gorebetochih aiy ye ethiopia wnd hodam eras wdad

  • @Ummizemzem
    @Ummizemzem 6 лет назад +1

    I like kurte sega papapa

  • @vibuthan
    @vibuthan 3 года назад

    She is beautiful

  • @solf2000
    @solf2000 6 лет назад +3

    አቅራቢዋን እናመሰግናለን፤ ይሁንና ባለ ስጋ ቤቱ ጥሬ ስጋን መብላት ከጥንት ከጥዋቱ ከአባቶቻችን የተወረሰ ነው ሲልሽ "ዝንቧንም አብራችሁ ነው ወይ የወረሳችኋት?" አለማለትሽ? እሷ ደ'ሞ አልገባትም መሰል ልታይ ልታይ አበዛች - ዝንቧ።
    አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፈተና ወቅት ነበር፤ እናም እያጠናን ውለን ደርደር ብለን ወርደን ጊርጊሮ ጥብስ እንበላ ነበር። ቡሩክ ጋሻው የልብ ጓደኛዬ ነው (ያኔም)። አንድ ቀን እንዲሁ ለፈተና ልንዘጋጅ ወደ ግቢው ስናመራ ድንገተኛ የሚመስል ጥያቄ ያቀርብልኛል፤ "እኔ'ምለው . . . አሁን በወጣትነታችን ካልበላን መቼ ልንበላ ነው?" አለ። ተመስጦ ሲናገር መንግስት ለመገልበጥ የዱለታ መነሻ ሃሳብ የሚያቀርብ ነው 'ሚመስለው። እስከተለና "እውነቴን እኮ ነው፥ . . . ጥሬ ስጋ በወጣትነታችን ካልበላን . . ."፥ . . . ሳቄ ቀደመኝ። ኋላ አመሻሽ ላይ እንደተለመደው ወደ ጊርጊሮ አመራን። አንድ ኪሎ ጥብስ አዘዝን። የታዘዘችንን ልጅ ጥቂት 'ከረሜላ' እንድታመጣልን ጠየቅናት፤ ላፍ አ'ረግናት። ቀጥሎ ባለው ቀን [የልጅቱን ስራ ለማቅለል ይመስላል] ግማሽ ጥብስ፥ ግማሽ ቁርጥ አዘዝን [እንኳን 'ቁርጥ' ለማለት አበቃን፥ . . . ቁጭ በሉ]። ክቡራንና ክቡራት፥ በሶስተኛው ማን ነው ነገረኛው አትሉም? ሙሉ ቁርጥ ለማዘዝ ቆርጠን ስለነበር ሙሉ ቁርጥ አዘዝን።

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 6 лет назад +1

    Almawekachu engi tera sega beshta new

  • @antenehalbert
    @antenehalbert 6 лет назад

    ዱሮ ልጅ ሆኜ ጥሬ ስጋ የሚበላ ስው በጣም እፍራ ና እሸሽ ነበር።ካደኩኝ በሁዋላ፣ አባቴ በግድ ካቀመስኝ በሁዋላ ከፍተኛ ፍቅር ያዝኝ፣አሁን ፣ የኔ በዩኤስ የተወልዱ ልጆቼ ክትፎ ውን ያቀልጡታል በጣም ነው የሚወዱት።

  • @abdureisende43
    @abdureisende43 5 лет назад

    Am hungry now

  • @zema2002
    @zema2002 6 лет назад

    Yekend kebit woyis yegama kebit!!!!!

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 4 года назад

    Fitshe mendnewe

  • @tesfafikre9748
    @tesfafikre9748 4 года назад +1

    ፕሮግራምሽ ጥሩ ቢሆንም፤ በሬን የጋማ ከብት ብለሽ አበላሸሽው።

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 6 лет назад

    Please don't distract 'ya gamma kabniti' means donkeys, mules and horses.

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 6 лет назад

    Be måtte becha Leystwekegh felg
    Methelkum wey Amra LEB Leb argument Efru kes gå bel Ensesa bemn thelyan achwr.

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 6 лет назад

    Ene yexgnenal yasfral swe sayhon Ceb wey neber nwe yemtsruet.
    Thebok betham des yelale zemnachun.yemaychbeth mehonwr ente Hodamoch Sefarwoch betatkuru Geb wey ahead argachwe telalachwe ER besmame yaslthenena hezb Ethyiopia 3000 wedholand yemtastemru.

  • @Dandg7986
    @Dandg7986 6 лет назад +1

    To me there is nothing bad to consume tre sega providing that the cows are checked and are risk free from tape worm. Second hygiene is important such as people that cut and serve the meat wears gloves avoiding contamination of staphylococcus, e.coli and other infectious bacteria’s . All about hygiene here I don’t see that and I will have difficulty to eat. Moreover, eat in moderation for not be clogged by cholesterol.

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 6 лет назад +2

    Agere nafekegn.

  • @mesafint44
    @mesafint44 5 лет назад

    አንቺ ብለሽ ብለሽ የጋማ ከብት ልታበይን ነው እንዴ "ምን ለማለት ፈልገሽ ነው ኢትዮጵያ በጋማ ከብት ብዛት ከአፍሪካ አንደኛ ናት ማለትሽ ?ምናልባት የቀንድ ከብት ለማለት ፈልገሽ ይሆን?

  • @cohallel.7
    @cohallel.7 6 лет назад +1

    ጥሬ ስጋ ስለመብላታቸው በኩራት ሲናገሩ እኔ አፈርኩ!
    ሰው እንደሰው ከእንስሳት የሚለይበት ህሊና አለው ይመስለኛል
    ድሮ በጦርነት ዘመን አባቶች ያደረጉት ጀግንነትና ተጋድሎ አንድ ነገር ነው
    ዛሬ ዶሮ ማረድ እንኳ የሚያስፈራው ቦቅቧቃ ሁላ ጥሬ ስጋ መብላት እንደ ጀግንነት ነው እያለ ጉራ
    ኧረ ሼም
    በይሁዲና በኦርቶዶክክስ ክርስትናም ጥሬ ስጋ ፈፅሞ ከሞራል ውጭ ስለሆነ ክልክል ነው ለዛውም ለበሽታ የተጋለጠ
    ደም ከሚጠጡት ማህበረሰቦች ያልተለየ ነውር መባልና መወገዝ ያለበት ባህል ነው
    ምናልባት ሰው የመሆናችን ግብረ ገብነት ቀርቶ እንደ አውሬ ሞራለ ቢስ ሆነን እንኑር ከተባለ መልካም ነው

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 5 лет назад

      Mindenewu Mitawerawu? Tere sega mebelat minim malete ayedelem. Tere asa yebelu yelem ende ene china, Japanese?

  • @dirrarberhe7856
    @dirrarberhe7856 6 лет назад

    Please learn to Muslim brother and sister hood is not cultural diversity how many people he is eat beaf this is a shame many people he didn’t have 🥖 bread 🍞 next time how is people change the life how is growing anthers country ok is not tire ciga