ፆም መያዣ በጥሬ ስጋ ከዳጊ ሲም ካርድ ጋር በስጋ ቤቶች በቅዳሜን ከሰዓት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 302

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 4 года назад +31

    ዳጊዬ ጀግናው ይቺ ሙድህ ትመቸኛለች አቦ ይመችህ ምርጥ የቅዳሜ ከሰአት የምትከታተሉም ውድድ😍😍😍
    እንኳን ለአብይ ጻም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @የሸገርልጅነኝ
    @የሸገርልጅነኝ 4 года назад +22

    ለፋሲካ ሀገሬ እገባለሁ የገሬ ልጆች ሰላም ግቢ በሉኝ በስደት ያለነው በሰላም ሀገራችን ያብቃን ፈጣሪ

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 4 года назад +36

    የተዋህዶል ልጆች እንኳን ለሁዳደ ያብይፆምበሰላምአደረሳችሁአደረሰት ውይይይ ቁርጥ ስወድ 😋😋😋😋

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 4 года назад +6

    ዳጊ ምራቄን አሷጥቀኝ ስወድህ እኮ መልካም የፆም ግዜ እንክዋን አደረሳቺሁ የተዋህጎ ልጆች ❤️

  • @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም አደረሳችሁ ፆሙን በሠላም አስጀምሮ ከተንሳይ ብርሀኑ በሰላም ያድርሰን በስደት ያለነውንም ለንስሀ ፆም ያብቃን ዋሌ ተናፍቀሀል

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ምሳ እየበላሁ ነበር ስጋውን ሳይ ግን አምሮቴ ጨመረና ያቀረብኩት ምግብ አልበላ አለኝ ኡፍፍፍ ውዴ አባቴ በየስምንት ቀኑ ስጋ አስለምደኸኝ አሁን ይሄው ሆዴ ጮኸልህ አባዬ እንደ ድሮው ለአይነ ስጋ አብቅቶን ቆረጥ አድርገህ ታጎርሰኝ ይሆን ውዱ አባቴ እወድሃለሁ 😢😢😢

    • @እክሩነኝስልጤዋ
      @እክሩነኝስልጤዋ 4 года назад

      እብሽር አዎ ኢሻ አላህ አባትሽም ያባሉሻል

    • @ቃሊነኝተስፈኛዋ
      @ቃሊነኝተስፈኛዋ 4 года назад +1

      እረ በናታችሁ አባት ማለት ምን ማለት እንደሆነ አላውቅም የእውነት እንዳሰድቡኝ እናቴ እንደነገረችኝ ገና ስዎለድ ሴት ለምን ሆነች ልጄ አይደለችም እኔ የምፈልገው ዎንድ ነው ብሎ ጠፍ አሁን ግን ከ5 አመት በፊት አይቶኝ ልጄ አለኝ ግን እኔ በምን አባቴ ልበለው የአባት ትርጉሙ አይገባኝም

    • @moftahmoftah196
      @moftahmoftah196 4 года назад +1

      @@ቃሊነኝተስፈኛዋ ያማል ብሆንም ዎልዶሻል ያሡን ጥፋት ይቅር ልት ይጋባሻል አች አዲ ታርክ አሌ ባናጋራችን ላይ እኔ ሙሥልም ነኝ እና ያሆናች ልጂ አዲ ኡሥታዚ ጥያቄ ጣያቃች እኔ ያአባቴ ሃቅ አሌብኝ ዎይ አባቴ ዳፍሮኝ ባሡ ዎልጄሃሌዉ ልጄም ባህዎት አሌ ብላ ሥት ጣይቅ አዉ አሌብሽ አች ይቅር ባይዉ አሉዋት እሡዋም እሽ አላች አሥባሽዋል ልጁዋን ባይች ቁጡር ያአባቱዋን ህማም ማሣብ እና ያች ካዚ አይባልጥም ላማላት ነዉ አዳዴ ያሣዎችን ታርክ ሥን ሣማ ካኛ ህማም ባልጦ ካታይ ያኛዉ ይጣፈል አባትሽ ባህዎት እያሌ ቅራብዉ ብሞት ፃፀት እጂ ሌላ ትርፍ ይላም ፁፌ ላይ ችግር ካሌ ይቅርታ

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 11 месяцев назад

      You are right iam living in Atlanta when I am taking vacation hoooooooo Kurt ismy Y favorite

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 11 месяцев назад

      I wish abiy is gone we Ethiopians have lovely life

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa4161 4 года назад +43

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለዐብይ ፆም አደርሳችህ አረረ ዳጊ አልተቻልክም

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ

    ዳጊዬ የኔ ጀግና በጣም አድናቂህ ነኝ እቺ ሙድህ በጣም ትመችኛለች አቦ ምችት ይበልህ ምርጤ መልካም ቅዳሜ ለሁላችንም ይሁን

  • @ቅድስትሆይአማልጅኝአሜን

    በናታቹ የኢትዮጵያን ስጋ አይታቹ መዳም ምታመጣውን ስጋ ወይኔ እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ጥሬስጋ ውስጤ ነው 😋

    • @alemalem5508
      @alemalem5508 4 года назад +1

      Wuy madam bet yalema sega aymeslegnim

    • @AsuLoveAsu
      @AsuLoveAsu 4 года назад

      @@alemalem5508 Ara.baki

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 4 года назад +1

      እኔም ስጋም አይመስለኝም

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 года назад +4

    You guys make me hungry. My mouth is watering.It’s looks delicious.👍🏾🇪🇹

  • @zuzuzuzu128
    @zuzuzuzu128 4 года назад

    ክክክክክ አይ ዳጊ ብቻ ደስ ይላል ሾዎ አሁንማ ልያልቅ በቀናት ሚቆጠሩ ናቸው የቀረው ጾማችሁ ውድ የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ ፈጣሪ ይህን የተቀሰፈ በሽታ እልም አርጎ የፍች ጾማችሁን ደሞ ተሰብስባችሁ በደስታ እምትልሳልፉበት ግዜ ያምጣልን ውዶቼ ውድድ ክብር ነው ማረግልችሁ ባላችሁበት ክፉዋቹን አያሰማን

  • @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ
    @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ 4 года назад +39

    ወይኔ ምራቄን ዋጥኩኝ😁 ስንት አመቴ ከበላሁ

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ

    ወይኔ አሥቀናቹህኝ እኔ ጮማ ከበለው 3አመት ሊሆነኝነው በሥደትነው ያለውት ፈጣሪ ለዛሬ አመት ፋሢካ በአገራችን ላይ አርገን በሥደት ያለነውን በሙሉ

  • @shkeelshkeel3874
    @shkeelshkeel3874 4 года назад +7

    ዳጊ ጀግና በራሰ መተማመንህ እወደዋለሁ ሰትበላ ሆዴ ጮህ የድምፅ መመሳሰል ሰጋ የሚቆርጠው ይገርም ደጀኔንቁጭ ድምፅህ

  • @ቲጂነኝየድንግልማርያምልጅ

    የተዋህዶ ልጅች እንኳን.አደረሳችሁ ፆሙ.የሰላም.የፍቅር.ያድነት.ይሁንልን.

  • @wisdomwisdom1309
    @wisdomwisdom1309 4 года назад +3

    at least mansion the name of the restaurant!
    belto terge ale Ende?

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 4 года назад

    ወይኔ ስጋዉን ሳየዉ ራሀብ ለቀቀብኝ ወይኔ ምርጥ ስጋ ማን እንደሀገሬ ስጋ እግዚአብሔርን ጣአሙ ይለያል የዚህ ሀገር ስጋ እንኳን ጥሬ ለመብላት ተስርቶም አይጥምም ወይ ሀገሬ እንደንቺ ማንም የለም ሲያስጎመጅ በስማም

  • @ስላምአየን
    @ስላምአየን 4 года назад +1

    ዳጊ በርታ በራስ መተማመንህን በጣም ነው እምወደው 👌💙💙💙💙💙

  • @hagere4842
    @hagere4842 4 года назад +3

    በስመአብ የማየው የፈላ ዘይት ወይስ ውሀ ? ጥብስ እንደዚህ ነው የሚጠበሰው

  • @tsigeredaabebe9753
    @tsigeredaabebe9753 4 года назад +9

    ሲም ካርድ እግዚአብሄር ይይልህ ለሰው አታስብም ውጭ ለሚኖር ሰው.

    • @Filseta
      @Filseta 4 года назад +1

      አረብ ሀገርነው ውጪ??? ወይሥ አሜሪካ አውሮፓ

  • @አስቴርየድንግልልጅ-ቈ7ዸ

    አቤት ኢትዮ እንደጉድ ስጋ ይበላል ዋው በጣም ያምራል የስላም ያድርግላችሁ ዳጊ ሆዴን አስጮከው
    አሁን ማዳም የምታመጣው ስጋ ተብሎ ነው አይ
    የምን እንደሆነ አናውቅም
    እንበላዊለን ሆዳችን የማይገፋ ተራራ መስሎት እርፍ

  • @rahmasaied5877
    @rahmasaied5877 4 года назад

    እንካን ለፆሙ በሰላም አደረሳቹ እኛም በሰላም ያድርሰን አሚንን

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 4 года назад +1

    ዋሌ አልተቻልክም ጌታን እንዲህ ወዝ ወዝ ስትል እውነትም ቅዳሜን ከሰአት ታረገዋለህ ዋሌ ዳጊ ግን ምርጥ ነህ

  • @lovelovelove1346
    @lovelovelove1346 4 года назад

    Dagi EBS asamerkeww.....Enwedhalen 😊🤩😍🥰😘🤩🤩

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 4 года назад

    እግዚአብሄር አምላክ በስላም አስጀምሮ በስላም ያስጨርስን

  • @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ

    ዳግዬ ምረጥ ልጀ እንኳን ለታላቁ ለ ዓብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም ጾም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች⛪⛪

  • @lbelongtojesussmithyagetal736
    @lbelongtojesussmithyagetal736 4 года назад +1

    አይ ሰጋ እንዴት እንደምወዲ ብታዊቁ ምላሴን አሳኘካችሁኝ እኮ ዉይይይይይ ስያሰጎመዥ

  • @abrahamkibromhalefom6833
    @abrahamkibromhalefom6833 4 года назад

    Musicaw mekefet alneberabetim betam biligina yetemolabet Video new. Mechem tefitochu adelem endande endezi nachu denezoch

  • @daggimkassa779
    @daggimkassa779 4 года назад +1

    አረ ቅዳሜዎች ያምራል

  • @እየማርከኝእየማርከኝ
    @እየማርከኝእየማርከኝ 4 года назад +4

    እንደ ኢትዮጵያ አይነት ስጋ እኮ የትም የለም ወይኔ አስጎመጃቹኝ እኮ😔

  • @emanalitube6068
    @emanalitube6068 4 года назад +10

    ከስደት መልስ እበላለሁ ብየ አስባለሁን ከእነትነ አባቴ ቤተሰቤ ጋራ ።

  • @kiyagetahun5044
    @kiyagetahun5044 4 года назад

    ኡፍ የዛሬ ሳምንት አገሬ ልገባ ነዉ ደስ ብሎኛል

  • @helenhelen6310
    @helenhelen6310 4 года назад

    Egezabehar yehonih hoo ketera eskebeseli nege wespetali semiy🤔

  • @emu1070
    @emu1070 4 года назад

    ምነው ባታጓጉን ወዮ ምራቄን ዋጥኩት ትዝ አለኝ ሃገሬ ትዝ አለኝ ኢትዮጵያ ምናለ ዛሬ እናት አባቴ ቤት ብኖር አስባለኝ በተረፈ ዳጊ በርታ

  • @christinaabiy9025
    @christinaabiy9025 4 года назад +1

    Dagi

  • @mr.supernatural396
    @mr.supernatural396 4 года назад

    በጣም ነው የሚያምረው ስጋ አገር ቤት ቀረ

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 4 года назад

    ወይኔ ሰጋው ሲአምር እኔ ጥሬ ሰጋ በልቸ አላቅም ሸክላ ጥብሱን ባገኘሁት ለመላው ኦርቶዶክሶች እኮን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሰን አደረሰቹሁ

  • @meleseterefe3326
    @meleseterefe3326 4 года назад

    ኢትዮጵያ መጥቼ ጥሩ የስጋ ቤት እጥቼ ተመለስኩኝ..

  • @ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ

    አልዋሽም እንደዚ አይነት ስጋ ነው የናፈቀኝ ወይኔ ወይኔ የእውነት አስጎምዥታቹኛል😋😋😋

  • @da8387
    @da8387 4 года назад

    Waw...excellent

  • @kalkidanmihret7129
    @kalkidanmihret7129 4 года назад +1

    አይ ዳጊ የስራህን ይስጥህ በጣም ያምራል ናፈቀኝ

  • @fikirtealemayehu8641
    @fikirtealemayehu8641 4 года назад

    Wawu desii yilalii temechachunyii

  • @buzegoldlove4217
    @buzegoldlove4217 4 года назад

    እንኳን ልአብይ ፆም አደርሳቹ እኔ መቼ እንዳሆና አለዋኩም ነበር አሁን ጠየቄ ነው እስኪ እንደኔ ቀኑ ያጠፈበት ወይ ሰዳት...........

  • @kante5318
    @kante5318 4 года назад

    ከስንት ኣመት ቡሃላ
    ፍቓድ ኣገኘሁ ኣገር ቤት ለመሄድ እና ኢሚታየኝ ነገር ጥሬ ስጋ መብላት ነው

  • @zenagetachew4645
    @zenagetachew4645 4 года назад

    dagi merxo yarada lege 👌👌👌👍

  • @ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ

    እኔምለው ዋሌ ሰላም የቴደች የኔ ፍልቅልቅ ሳቋን እወደው ነበር

  • @adambizunehbizuneh1028
    @adambizunehbizuneh1028 4 года назад

    Where is Selam?

  • @Tametmt
    @Tametmt 4 года назад

    ታካለክ እየን በሬ የወነ ቦታ አከዋለው

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 года назад +4

    ዳጊ አንበሳ እኮ ነህ አቦ በርታ ሰላም ጠፋች በጣም

  • @kidus_kd
    @kidus_kd 4 года назад

    ኢትዮጵያ እግሬ እንደገባ ቀጥታ ወደ መረብ ስጋ ቤት. ጥሬ ስጋ ለመብላት 300 ኪሎኪሎሜትር ተጉዤ ስጋየማይመስል ስጋ ይዤ ተመለስኩ:: በጣም የሚገርመው አሜሪካን ሀገር በሬዎቹን የሚያበላቸው የደረቀ ዳቦ በውሀ እና በጨው እየፈረፈሩ ነው

  • @shekabala9555
    @shekabala9555 4 года назад

    መብላት ነበር ኪሎ ስንት ገባ

  • @nitsuhabebe8190
    @nitsuhabebe8190 4 года назад

    Selames? Besent gize bemeta

  • @እህተገብርኤልእህተገብርኤ

    ቅበላ በመብል ቢሆን በላተኞች የት በደረሡ ለመሆኑ 1ከ15ቀን ሙሉ ሢበላ አይደለ የተከረመው እኔ የማውቀው ከአባቶቼ የተማርኩት ቅበላ የሚመጣውን የሁዳዴ ጾም በንሠሀ ተዘጋጅ ቶ ጾም ሣይገባ ልብን ንፁህ አድርጎ ጾሙን በንሠሀ መቀበል ነው እንጅ ሥጋ በመቁረጥ ቅበላ አይታየኘም እናሥታውል የተዋህዶ ልጆች???

    • @21MarYam
      @21MarYam 4 года назад

      እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @folatejtawm8700
    @folatejtawm8700 4 года назад +1

    እንካን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች

  • @monicalove4162
    @monicalove4162 4 года назад

    Kuret betam new emwedew wow

  • @ሱሱሰለምቴዋ
    @ሱሱሰለምቴዋ 4 года назад +4

    ጥሬ ስጋ እደት እዳመረኝ

  • @alelmunur7207
    @alelmunur7207 4 года назад

    ሰላም ከሌለች ማየት ደስስስ አይለኝኝኝም ዋሌና ሰሊብቻ ለማየት ነበር የምገባው ሰላም ትበለስልን

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ

    ዋዉዉዉዉ ሆዴ አጮሀቹት አሁንስ ሀገር መግባት አማርኛ ሰላም ለሀገራችን መልካም ቅበላ ይሁንላችሁ ይሁነን 💛💚❤💛💚❤

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 4 года назад

    ወዮ ሸክላ ጥብስዬ ናፍቀሽኛል

  • @jskdkjxjxk7314
    @jskdkjxjxk7314 4 года назад

    ለሁለት ወር ይሄን ያክል

  • @dollobadore3501
    @dollobadore3501 4 года назад

    ዋው ዳጊ በጣም አምሮብሃል ባማብላት ላግዝህ 😁😋

  • @h..j.1075
    @h..j.1075 4 года назад

    እኔማ ሳየው እራሱ ያሥታውከኛል ከሆቴል በልቼ አላቅም ቤት ሲሰራ የበግ ዱለት ውሥጤ ነው

  • @aaliyahosman6740
    @aaliyahosman6740 4 года назад +2

    ወለልኝ ሰለም ምን ሆናነው አገበች እንዴ አምጠት

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 года назад +2

    በሰመ ሥላሴ ምራቄቄቄቄቄቄ ተናወጠ እህህህህህህህህ ሙስሊም ሥጋ እያዬሁ መቸም አገሬ ብገባ ሥጋሥጋ እምበላ አይመሥለኝም እየቀፈፈኝ

    • @marifatube4866
      @marifatube4866 4 года назад

      Zebenay ቆንጅ ስብስክራይብ አድርጊኝ ማር

    • @zubeydanegntesfenawa3699
      @zubeydanegntesfenawa3699 4 года назад

      አፈርብይ ሙስልም ማለት ምንማለት እደሆነ ብታቂ እደዚህ አትይም ነበረ ካፊርማለትውሻ አህያ የተፋውን እሚበላነው አችደነዝ

    • @marifatube4866
      @marifatube4866 4 года назад

      @@zubeydanegntesfenawa3699
      አይባልም ከይር መናግር ከልችላችሁ ዝም በሉ እረሱል ስልላሁ ወስላም

  • @ሀናማርያም-ሐ2ቸ
    @ሀናማርያም-ሐ2ቸ 4 года назад +1

    Kibela be.siga ayidelem eshi yebedelachihutin yikrta teyikachihu befikr mekebel new wedih eskimola siga mebilat kibela ayidelem

  • @noahtagesse6172
    @noahtagesse6172 4 года назад +1

    DAGI PLEASE DO A DRAMA

  • @እስመለአለምምህረቱእስመለ

    ውይይይይይ ምራቄ ሞላችሁት ጥሬ ስጋ በጣም ነው የምወደው

  • @del6834
    @del6834 4 года назад

    Ej Metateb yelem ende?

  • @saraslam6564
    @saraslam6564 4 года назад

    የስጋ ቤቱ አድራሻ ንገሩን

  • @dagma5455
    @dagma5455 4 года назад +2

    ጥሎብኝ ጥሬስጋ ስወድ ምራቄን አስዋጥከኝ ዳጊዬ

  • @chinasweet8634
    @chinasweet8634 4 года назад

    ውህይ በጣም ጎመጀሁ ወይኔ ሃገሬ ናፈቀኝ እኮ

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 4 года назад +1

    እኔስ ከተፈጠርሁ ጥሬ ስጋ በልቼ አላቅም አልወደዉም

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 4 года назад

    Waw,you gayes real I miss our mother cantrey raw meat,I rember arte kilo #53 Mr.Geregero,raw meat shoop,enjoy gayes

  • @syoutube4877
    @syoutube4877 4 года назад

    ጥሬ ስጋ ግን እኔጃ ይከብዳል ከጣገቤ ሲበሉ ባይ ለራሱ አዳሬን ስጮህ የማድር ነው የሚመስለኝ
    እደዚህ ቆጆ ስጋ ተጠብሶ በተለይ ባህላዊ በሆነ መልኩ በእሳት ተጥዶ ሲበላ1ኛ ደረጃ

  • @fatyaworkichou2974
    @fatyaworkichou2974 4 года назад

    ተወህዱ ልጁቺ ሁለቹም መልከም ፂም ለሁለቹም

  • @lusifekerlusi7665
    @lusifekerlusi7665 4 года назад

    Dagh Yene mert arrr enm lemt Ethiopia kurt amwernlh

  • @leylamuzye5614
    @leylamuzye5614 4 года назад

    እኔ ከተፈጠርኩ ስጋ በልቼ አላቅም ግን እሄን ስጋ ሳይ አስጎመጀኝ

  • @የጌታዬእናትለኔምእናቴናት

    እኔስ ያረቦች ስጋ ሳይ ልቤን ያጥወለውለኛል በነዚህ ስለተዘጋው ያገሬ ስጋም ሳይ ያስጠላኛል አሁን ግን እሂን ሳይ መብላት አማረኝ ክክክክ

  • @dilasormilion3843
    @dilasormilion3843 4 года назад

    ኣልሊ ሰላም የት ሀዳ ነው

  • @ሐናለማሰለም
    @ሐናለማሰለም 4 года назад +2

    ኣራ salam ኣምጡሊን

  • @ሠምራየተዋህዶልጅ
    @ሠምራየተዋህዶልጅ 4 года назад +3

    ዳጊየ እስቲ ለኝም ላክልኝ ስጋ ከበላሁ አራት አመት ሆነኝ ባለሁበት ቤት ስጋው ብዙ ነው ግን መብላት አልችልም የሙስሊም ቤት ነው ውይ ስደት

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 4 года назад

      እኔ 9 አመቴ ከበላሁ

    • @ሠምራየተዋህዶልጅ
      @ሠምራየተዋህዶልጅ 4 года назад

      @@zebenayabebe8569 አንች ደግሞ ከኔ የባሰሽ ነሽ አይዞን እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እንበላለን እኔ ሶስት ወር ቀረኝ ልሄድ

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 4 года назад

      @@ሠምራየተዋህዶልጅ እኔ ፈጣሬ ቢረዳኝ ሳምንት ኦሄዳለሁ ብያለሁ

    • @ሠምራየተዋህዶልጅ
      @ሠምራየተዋህዶልጅ 4 года назад

      @@zebenayabebe8569 እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 4 года назад

      እኔምለው ጓንት ለምን አለበሱም?????

  • @አርሴማእናቴ-ረ3ሰ
    @አርሴማእናቴ-ረ3ሰ 4 года назад +1

    ዋለልኝ ሰላምስ የት ሄዳ ነው

  • @uaehmp2634
    @uaehmp2634 4 года назад

    Agbanyi att zafu kamar shaqala nanyi dubai

  • @እማትናፍቂኛለሽ
    @እማትናፍቂኛለሽ 4 года назад

    ድሮ እኛ ቤት ከብት ሲታረድ ተሎ ጥሬ ስጋ ካልሰጡኝ አኮርፍ ነበር በጣም ነው ምወድ አሁንም ምራቄን ነው የዋጥሁ

  • @Filseta
    @Filseta 4 года назад

    የትነው መረብ ሥጋቤት????

  • @mesibarkotk5485
    @mesibarkotk5485 4 года назад

    Weyineeee ere asibulin lenga le diaspora people

  • @emanalitube6068
    @emanalitube6068 4 года назад

    ያሚራል ስጋው ዋው

  • @michaelcorleone1861
    @michaelcorleone1861 4 года назад

    I just want this pandemic to go away and I will be in Ethiopia

  • @helenhelen6310
    @helenhelen6310 4 года назад

    Wey Sami kard 😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @selamselam154
    @selamselam154 4 года назад

    Wedenaw sew magagat besema ewenat betam new des emilaw

  • @ndjdjdjf6805
    @ndjdjdjf6805 4 года назад

    ምንበዬ ልገራች በጣምነዉ ያመረኝ😋😋😋😋👌👌👌👌👌

  • @OMKidsChannel
    @OMKidsChannel 4 года назад +1

    why he didn't has a chair

  • @alshamsi1230
    @alshamsi1230 4 года назад

    ኧረ ወይኔ ስጋው ሲያምር ማርያምን ምራቄን ዋጥኩ ሳየው ሀሀሀሀ ኧረ ይመቻችሁ🤙

  • @የመዳምቅመምነኘ
    @የመዳምቅመምነኘ 4 года назад

    አልሀምዱሊላህ። እንዴት። ይዋጥላችሀል። ጥሬ። ስጋ። የአላህ

  • @bachayoubachayou7936
    @bachayoubachayou7936 4 года назад

    ዳግየ ጠቅማጥ በተቅማጥ እደምትሔ እርግጠኛነኝ

  • @cornercellcornercell5831
    @cornercellcornercell5831 4 года назад

    dazi keshtoye

  • @jostattoantearadangebyegig9133
    @jostattoantearadangebyegig9133 4 года назад

    Dagi mnonki nwe afane bmeraki molakiwe

  • @fuvugfgv3555
    @fuvugfgv3555 4 года назад

    ዋውውውው

  • @edutube3601
    @edutube3601 4 года назад +2

    Mereb yegna #1 Adaman lay yetemesekerelet sga bet new

  • @ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን

    ዋዉዉዉዉዉ