የጥሬ ስጋ ዋጋ በኢትዮጵያ 2016 | Raw meat price in Ethiopia 2016

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ማንኛውም ገበያ ለይ ያሉ ምርቶችና አገልግሎቶችን አድራሻ ዋጋቸውን ተጠቅሜ ወደናተ የማደርስበት ADDIS GEBEYA RUclips channel subscribe አድርገዋል?
    በዛሬ ቪዲዮ የጥሬ ስጋ ዋጋ በ ቸሩ መድህን ስፔሻል ቁርጥና ክትፎ አይተናል
    አድራሻ
    ቁ.1 አትላስ
    ቁ.2 ሰሚት
    091 126 5169

Комментарии • 43

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 4 месяца назад +4

    የፀጉር ሸፋን ማለት ኮፍያ ያሰፈልጋቸዋል የጤና አካል ይፈቅዳል ???

  • @FikruChane
    @FikruChane 4 месяца назад +16

    ስጋ ቆራጭ ለፀጉሩና ለዕጁ ልብስ ያስፈልጋል ይሄንን ሳያሟሉ ስጋውን ማጨማለቅ ነው፣ አንቺም ሆድሽ እንጂ ፅዳቱ አልታየሽም

    • @zeritutube
      @zeritutube 4 месяца назад +1

      እዉነትነወ ለምን አያዘጋጁም ግን

    • @ChuchuAlula
      @ChuchuAlula 4 месяца назад +2

      አሜሪካ ነበርሽ ደሞ ሰው መናቅ ንፅህና ጥሩ ነወ"

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 4 месяца назад +7

    ምን አለበት የምግብ ጓንት ቢያደርጉ ስጋውን የሚያጨማልቀው ??? ጓንት እንዲጠቀሙ ንገሪያቸው please

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 4 месяца назад +3

    ቪቪ እ ይ ፒ የምትሉት ክፍል የሞሰኞች ክፍል ነው ።ብቻህን በልተህ ክፉ ቀን ስምጥ የት ትገባለህ አንቺም አፈር ቅመሽ😊

  • @GidiTadesse
    @GidiTadesse 4 месяца назад +5

    ብዙ ነገራችሁ ጥሩነው ቆራጬቹ ግን ፀጉራቸውን አለመሸፈናቸው ቅር ይላል ይስተካከል

    • @teddygezahegn339
      @teddygezahegn339 4 месяца назад

      ቤት ሚስትህ ምግብ ስሰራ ፀጉሯን ሸፍና ነው

    • @teddygezahegn339
      @teddygezahegn339 4 месяца назад

      ቤት ሚስትህ ምግብ ስሰራ ፀጉሯን ሸፍና ነው

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 3 месяца назад

      ​​@@teddygezahegn339አስተየየት ከማይወድ ሰዎች አንድ ነህ መሰለኝ😂😂😂 ሰው የራሱን በጎ ሀሳብ ማቅረብ ሀጢያት አይደለም። የቪዲዬው አላማም አንድ ይህ ነው ለመሻሻል ይረዲልና። በቀናነት አስተያየት መስጠትና መቀበል ስልጣኔ ስለሆነ ባህል እናድርገው !!

  • @frehiwotbefekadu8792
    @frehiwotbefekadu8792 4 месяца назад +3

    Please use gloves. It's cross-contamination without gloves.

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 4 месяца назад +1

    Yeberewun chinklat kalayehu albelam.

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 4 месяца назад +3

    ከሁን ወዲያ ማን አምኖ ይበላል ያህያ ስጋ አስፈራርቶን

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 4 месяца назад +1

      😂😂😂.🎉❤❤.❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት REST IN HELL❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPLESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንዉርደት ንሓዘን ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ንከቢድ ሓደጋ ንመርድእ ንምልማን እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ሓቀኛ ባሕላዊ ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ነዉራማት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!🎉

  • @EyobGhirmay
    @EyobGhirmay 4 месяца назад

    Hi 👋 seni sefelgeshe nebet be ethio review lay.selayeushe dess belognal arif programme new 10q 🙏

    • @Addisgebeya0
      @Addisgebeya0  4 месяца назад

      🙏

    • @EyobGhirmay
      @EyobGhirmay 4 месяца назад

      Seni tawkyaleshe betam new yemtmechegn 1 x alalefegnem yanche programme ♥️ aun selayeushe dess belognal.aun ethiopia 🇪🇹 le 2 amet new yemetaut lenor esti legabzeshe plz 🙏.awkaleugn bal lij aleshe lelela neger aydelem ene 40 amete new 21 amet USA 🇺🇸 new yenorkutegn.selemtmechegn new lela aydelem cmc neshe ene demo civil service vetlefet ye airlines betoche new yemnorew ke family's gar.yaleshebet memtat echelaleugn cmc demo ene betoche alugn yetekerayu. esti kenshen kanche gar lewal ene egabzshealeugn yrfelegshewen

  • @greftdr
    @greftdr 3 месяца назад +1

    ስጋ መሸጫዋች በዘመናዊ መልክ ተሰርተዉ መቅረባቸዉ ባይከፋም ከንጽህና ጋ ግን ገና የተጀመረም አይመስልም። ፀጉር መሸፈን፣ ጎነት አጥልቆ መስራት ፣ከባቢዉን በንፅህና መጠበቅ እና ማቀዝቀዣ መጠቀም በከፍተኛ ደረጃ የተጠቃሚዉን ጤና ከመጠበቅ አልፎ የቱሪስት መስህብ በመሆን ለአገር ገፅታ ግንባታ የጎላ አስተዋፅኦ ያበረክታል

  • @eyobl.3698
    @eyobl.3698 4 месяца назад +3

    ዋጋው ግን አንተን ራሱ ያሳመነህ አይመስልም😂

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 4 месяца назад

    Tere Sega meblat bettam zegnagn new. Siyasttela

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው

    ከ 1 አመት በፊት ጥሩ ነው ዋጋው Ethiopia ውስጥ ሰው ጋብዤ ነበር ቁርጥ ሥጋ 😂😂😂 እኔ Ethiopa ውስጥ የምወደው ቁርጥ ሥጋ እና የባህል ሙዚቃ አዝማሪ ብቻ ነው

  • @birtukanethiopia9150
    @birtukanethiopia9150 4 месяца назад

    Ye diferet tigachu yegerimal cherumadinl lesiga sayehon lenebs tirawu😢

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 4 месяца назад +1

    Journalistwa konjya Genebaro nat

  • @abelgebrehiwot8244
    @abelgebrehiwot8244 4 месяца назад +1

    Andegn nachu

  • @bekreseleshi5958
    @bekreseleshi5958 3 месяца назад

    ይህንን ማስተዋወቅ ያሳፍረኛል።

  • @TummeeTujuuba
    @TummeeTujuuba 2 месяца назад

    ሥጋ ቆረጣ የሚሠሩ ሠራተኞች ሥነ ሥርዓት የላቸዉም ። ጬኸታቸዉ የድምፅ ብክለት አስከትሏል ።

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 4 месяца назад

    Netsehena tebek. Ejehen beyegisaw tateb

  • @AlmazTasew-mk3gx
    @AlmazTasew-mk3gx 4 дня назад

    Use gloves,🧤 please please

  • @ynas48
    @ynas48 3 месяца назад

    ወንድ እየመሰለች ነው አሁንማ, no self respect 😢😮

  • @netsanetdiriba4026
    @netsanetdiriba4026 4 месяца назад

    ፀጉራቸውን እና የእጅ ጓንት ህግ ቢወጣ!!!!

  • @Samsonambisakufa
    @Samsonambisakufa Месяц назад

    የስጋ ዋጋ እንዲቀንስ እና ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል እንዲጠቀምበት ብትሰሪ ይሻላል ሌባ ለሚበው ስጋ እኛን አታቸናንቂን

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu8680 3 месяца назад

    አሰንብላ እንኳን አትሉም

  • @getch1145
    @getch1145 4 месяца назад

    tutwa des yelal😍

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 4 месяца назад

      😂😂😂.🎉❤❤.❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት REST IN HELL❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPLESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንዉርደት ንሓዘን ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ንከቢድ ሓደጋ ንመርድእ ንምልማን እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ሓቀኛ ባሕላዊ ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ነዉራማት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!🎉

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 4 месяца назад +2

    አንቺ ሲመጣልሽ ግማሹ ኪሎ ነው ።አንቺ እርካሽ የሆነውን ከበደ ገብረወልድ አቅርቢ።ሆዳም

  • @muusakahin4135
    @muusakahin4135 4 месяца назад

    How could eat a row meat disgusting