ጴጥሮስ ልጄ ነው! ከአጋሮ ድረስ የመጡት እናት Ethiopia EthioInfo

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 апр 2023
  • Follow us also on
    Subscribe @OfficialEthioInfo
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

Комментарии • 756

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Год назад +232

    የእውነት ይመሣሠላሉ ፈጣሪ እውነት ባደረገው 🙏

    • @SeadaHassan-qy6pk
      @SeadaHassan-qy6pk Год назад +4

      ትክክል ማሂየ በጣም ይመሳሰላሉ ብቻ ፈጣሪ የበጣምይመሳሰላሉብቻፈጣሪይርዳው

    • @hiruttsegaye3736
      @hiruttsegaye3736 Год назад +2

      Menem tariku ayemesaselem yamachuwale eneda

    • @user-bf7rp9qj4o
      @user-bf7rp9qj4o Год назад +2

      በጣም

    • @selamberhanu7404
      @selamberhanu7404 Год назад +2

      አሜንንንን😢

    • @SeadaHassan-qy6pk
      @SeadaHassan-qy6pk Год назад +1

      @@hiruttsegaye3736 ሄሩት ታሪኩ ትንሽ ይመሳሰላል

  • @getealamdew1632
    @getealamdew1632 Год назад +160

    እግዚአብሔር እባክህን የዚህን ምስኪንልጅ እንባውን አብስ ከእናቱ እና ከቤተስቡ ጋር አገናኘው እፎይ ይበል 🙏🏿🙏🏿

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 Год назад +6

      አሜን ያሳዝናል ውጪ እንደኖረ ሰው አይደለም ርግት ያለ ደሞ የሆነ በመከራ ያደገ ይመስለኛል የተጎዳ ሰው ነው እውነት ጌታ በብርሂኑ ያገናኘው ወንድሜ

    • @hikemanaser7747
      @hikemanaser7747 Год назад +3

      አሚን ያረብ የ አላህ ሆዴን ብጭብጭ ያረገኛል ሳየው አላህ ከሙሉ ቤተሰቡ አገናኝቶት እናት እህት ወንድም አግኝቶ ብናይ ደስ ባለኝ እፍፍፍፍ

    • @seadaseada-bb1og
      @seadaseada-bb1og Год назад +2

      በጣም ወላሂ ያሳዝናል😭

    • @Eteiopishahshdgd-rl3vn
      @Eteiopishahshdgd-rl3vn 11 месяцев назад

      እድታስሙን ትክክለኛውንወሬ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Год назад +85

    ውይ ኢሄ ልጅ በጣም ነው አንጀቴን የበላኝ የድንግል ማርያም ልጅ በሰላም ያስገኝልህ ለሆሳዕና በዓል እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 Год назад +25

    እባካችሁ ኢትዮ ኢንፎዎች ለምን ከዲኤንኤ በኃላ አታሳዩም የህዝቡንም እኮ ግዜ ይሻማል እባካችሁ የናንተ ሚዲያ እንኳ ምርጥ ነውና ጨርሳችሁ ብታሳዩን መልካም ነው እኔ ከእሳቸው እድሜም አንፃርና ከሚናገሩት ነገር ጋር በፍፁም አልተቀራረበብኝም

  • @zaraase663
    @zaraase663 Год назад +39

    እናቴ ላንቺ ትልቅ ክብር አለኝ ምንም ወልደሺኝ ሲቃይ ቢበዛብሽም ሰዎች ላሣዳጊ ስጪ እየተባልሽ በሰዉ ጉዋሮ ለጎአሮ ተንከራተሽ ስላሳደግሺኝ በጣም አመሰግናለሁ ዉለታሽን በምንም መክፈል አልችልም ፈጣሪ እድሜሽን ያስረዝምልኝ ጤናሽን ይጠብቅልኝ ዉድቶአ እናቴ

    • @mame.f3798
      @mame.f3798 Год назад +1

      የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር እናትቭን በጤና ይጠብቅልቭ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Год назад +1

      አዎ እምዬ ደግዋ

    • @zaraase663
      @zaraase663 Год назад

      @@mame.f3798 አሜን የሁላችንንም ይጠብቅልን እግዚአብሔር

    • @jabibabd6652
      @jabibabd6652 8 месяцев назад

      ጠብቃትሀብቢትሺይአማትትኑርልሽ

  • @eyueyu6789
    @eyueyu6789 Год назад +250

    እፍፍፍ አረ ልጁን አታሰቃዩት ወልዳቹ ሜዳ ትጥሉና በሁዋላ ለልጅም ለናተም መከራ ልጁ በጣም ነው አጀቴን የበላኝ 😢😢😢😢😢

    • @user-df7kd4ww5v
      @user-df7kd4ww5v Год назад +3

      በጣም ነው የሚያሳዝነው ተሰቃየ እኮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @hannabirhanu1504
      @hannabirhanu1504 Год назад +5

      God please help him 🙏

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Год назад +4

      በጣም ነው የሚያሳዝነው፤ስንትና ስንት ህፃናት ተጥለው እንደቀሩ

    • @fatimaethio2277
      @fatimaethio2277 Год назад +7

      አትፍረዱ

    • @samiraadnan2757
      @samiraadnan2757 Год назад +11

      አትፍረዱ አላህ በኛም ሂወት ምን እንደ ሚያጋኝመን አታቁም

  • @selamawitabel1136
    @selamawitabel1136 Год назад +5

    የዚህ ልጅ ነገር ይበልጥ እያሳዘነኝና እያጓጓኝ መጣ። እግዚአብሔር ይርዳው!

  • @rozalovetube
    @rozalovetube Год назад +43

    እንዲህ ልጅ አንጄቴን የበላኝ የለም እግዚአብሔር አምላክ ታገናኘዉ ከቤተሰቡ ጋር

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 Год назад

      አሜን ይሁን እናቴ የኔ ምስኪን ❤❤

  • @emugela-tube
    @emugela-tube Год назад +71

    ይህን እንኳን እውነት አድርገው ጌታ ሆይ

  • @ghsavhb
    @ghsavhb Год назад +10

    የኔ ወድም የምር በጣም ያሳዘነኝ ልጁ ነው አላህ እናቱን በሠላም ያገናኝው 😢

  • @tube2984
    @tube2984 Год назад +18

    ፈጣሪ ያድርገው ልጁ ደክሟል የምር😢

  • @tubez7733
    @tubez7733 Год назад +54

    ከእህቱ ጋር በመልክ ይመሣሠላሉ በሥተመጨረሻ ቤተሠቡን ያገኛል የሚል ተሥፋ አለኝ ያረብ

    • @yusratube7257
      @yusratube7257 Год назад +1

      አው ይማሰሰለሉ

    • @alemtsehaymengistu4905
      @alemtsehaymengistu4905 Год назад

      Nope!

    • @fdyfdy1392
      @fdyfdy1392 Год назад +1

      እህቱ ወዲያው ነው የሞተችው አሉ እኮ።

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 Год назад +1

      አሁን ከቀረበችውጋ ነው የሚመሳሠለው የሞተችው መንትያው ናት

  • @Susufkir
    @Susufkir Год назад +19

    አላህ እውነት ያድርገው ያረብ ልጁ በጣም ደክሟል ያሳዝናል 😢😢😢

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Год назад +54

    የኔ ጌታ ልጁን ጥለውትም ፈላጊው ልጁ ሆነ የማንነት ጥያቄ ሆኖበት እንጂ እንደዚ አይነት ወላጅ መፈለግም አያስፈልግም ጴጥሮስዬ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

  • @fikir1677
    @fikir1677 Год назад +7

    እንዳው የጴጥሮስን መጨረሻ በጣም በጭንቀት እና በጉጉት ነው እምጠብቀው ፈጣሪ ይርዳህ

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Год назад +8

    የኔ ወንድም የዚህን ልጅ ልፋት አይቶ እግዚአብሔር ትክክለኛ እናቱን ያገናኘው

  • @user-km8rq8oz4u
    @user-km8rq8oz4u Год назад +5

    አላህ እናቱ ያዲርግለት ይህ ልጅ በጣምነዉ ልቤን የሰበረዉ ያረብ ከናቱጋ አገናኝተህ ደስታዉን እንይ ኢላሂ

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd Год назад +10

    እግዚአብሔር እንኳን ተስፋ ሠጠኸው በጣም ደስ ይላል መጨረሻው የሚያምር ያድርገው

  • @Shaanqqo
    @Shaanqqo Год назад +80

    እግ/ር ሆይ ለጴጥሮስ እናት ስጠው::

  • @genet1297
    @genet1297 Год назад +6

    ያረቢ የዚህን ልጅ እንባ አብሰህ ደስታውን አሳየን ከልብ ነው ዱአ ያደረኩልህ ደስታህንም ያሳየኝ ያረብ ኡፍፍፍፍ

    • @alfyia9642
      @alfyia9642 Год назад

      Amiiiin yarbii walhi ajtn new yablyhi

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o Год назад +7

    ያረቢ እውነት በሆነ ልጁም ተሰቃየ

  • @eleniabay6970
    @eleniabay6970 Год назад +9

    ጌታ ከወላጅ እናቱ ጋር ያገናኘው።

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 Год назад +8

    እኔ ይሄልጅ በጣም አሳዘነኝ እናቱን አግኝቶ እፎይ ባለ እግዚአብሔር ይርዳው

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Год назад +7

    እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ሁሌም ጉዲፈቻ የተስጡ ልጆች የተሳሳተ ታሪክ ሊፃፍ እንደሚችል አስባችሁ ስፋ ያለ ነገር አስቡ የግድ የተስጣችሁ ታሪክ ላይ ስታክ አታድርጉ !!!

  • @user-ot8qo3fe5c
    @user-ot8qo3fe5c Год назад +7

    እመኑኝ ቤተሰቦቹ ናቸው እርግጠኛ ነኝ እስኪ የኔ ስሜት የተሰማው ይለይክ

  • @dreamsmedia4424
    @dreamsmedia4424 Год назад +14

    እኔ ማንም ይምጣ ማን አሏህ ይህን ልጅ ከወላጆቹ ጋ ያገናኘው😊

  • @haymanotwoldeamanuel7565
    @haymanotwoldeamanuel7565 Год назад +11

    በመልክ 70%ይመሳሰላሉ የእውነት እናት ያድርግለ🎉ት ከ እህቱም ጋር በጣም ይመሣሠላሉ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Год назад +9

    የአሁኑስ መጨረሻ ይሁንልህ በጣም ያሳዝናል ከሳቸው ጋር ግን በጣም ይመሳሰላሉ እናቱን አግኝቶ ድካሙን ፈጣሪ ይይልህ ፒተር

  • @ghccc5684
    @ghccc5684 Год назад +6

    የኔ ምሰኪን ወድም አከራተታችሁት እኮ😢😢😢😢 ፈጣሪ ያገናኝህ ወድም አለም

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Год назад +13

    አላህ ያርግላቸው ይመሳሰላሉ

  • @Gunatube
    @Gunatube Год назад +22

    እኔ የዚህን ልጅ ደስታ ማየት ናፈቀኝ አንጀቴን ሰፍሰፍ ነው እሚያረገኝ እመብረሀን የእውነት እናቱን እንዲያገኝ እርጅው አሜን❤

  • @etsegenetdadi6931
    @etsegenetdadi6931 Год назад +5

    እኝህ ሴትዮ ግን እናቱ ይመስሉኛል በጣም ይመሳሰላሉ ኤልያስ ደግነት በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ

  • @user-fb4cq5dn1x
    @user-fb4cq5dn1x Год назад +8

    በእርግጠኝነት እናቱ ናቸው ፈጣሪ እውን ያድርግለት

  • @user-qd7bi3fh3t
    @user-qd7bi3fh3t Год назад +12

    የአላህ ይሄን ልጅ ከቤተስቡ ጋ አገናኝው 😢😢 ልጅ ነው እያሉ በመጡ ቁጥረ ልቡ ተጠልጥሎ ሳይሁኑ ሲቀሩ ልቡ ተስብሮ እስከመች😢😢😢

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox Год назад +22

    መልካም እድል ምን አለ እውን ቢሆን❤

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Год назад

      ይሆናሉ ብሎ አስበለሁ በጣም ይመሰሰላሉ

  • @gadi6563
    @gadi6563 Год назад +95

    በሉ እንግዲህ ፣DNA ስጡና ከውጤቱ በኋላ ዝርዝሩን አጫውቱን

    • @hawlat1312
      @hawlat1312 Год назад +1

      ኢትዮጵያውስጥ ያለው አደላችሁም ሲልእጅ አንድም ዘመድናቸው ያለው አላየሁም

    • @user-xt8tj3cj8f
      @user-xt8tj3cj8f Год назад +1

      ​@@hawlat1312 እኔም የሚሰራ ሁላ ኣይመስለኝም ሁሌም ኣይደላቹም ይላል

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 Год назад +3

    ወይኔ የሄ ልጅ ተንከራተተ አግዝአብሄር እናቱ በሆኑና በተገላገለ በጣም ነው የያሳዝነው

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Год назад +5

    ኡፍፍፍፍፍ ይሄ ልጅ እዴት አጀቴን እደበለኝ አላህዬ የዝን ልጅ እውናታኛ እናት ስጣው አስደስታው የረብ ግን ከልጁታ በመልክ ይመሳሰለሉ ብቻ አላህ ከእናቱ ገ የገነኛው

  • @asterdegife1173
    @asterdegife1173 Год назад +5

    በጣም ይመስላል እግዚያብሔር ይርዳው

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 Год назад +9

    እግዛብኤር እኤልጅ ይርዳው በውነት 💙😭

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Год назад +3

    እንደምረዳው ከሆነ ብዙ ሴቶች ልጆቻቸውን እየወለዱ ይጥላሉ ምን አይነት ጉድ ነው? አንዳንዶቹ እጅግ በጣም የሚመሰገኑ በችግር ውስጥ ሆነው እንኳን ልጆቻቸውን አሳድገው ክብርን በልጆቻቸው ያያሉ።

  • @genethunde7549
    @genethunde7549 Год назад

    እጅግ በጣም ይመሳሰላሉ የእውነት ያርገው የልጁንም ልፋት ፈጣሪ ይቁጠርለት

  • @user-lp5mn5ri1i
    @user-lp5mn5ri1i Год назад +7

    ድኢን ይደረግ እና እኛም እንረፍ በጉጉት አለቅን የሱን መጨረሻለማየት ጓጓሁ 😢😢

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Год назад +7

    ወይኔ ይህልጅ እግዚአብሄሄር ይርዳው ቤተሰቡን እዲያገኛቸው🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 Год назад +1

    የዚህ ልጅ የማንነት ጥያቄ መልስ እግኝቶ ማይት ነው የናፈቀኝ ክርታታው ውጣት ያሳዝነኛል በእውነት ።

  • @rechilove6490
    @rechilove6490 Год назад +9

    የኔ ምስኪን እግዚአብሔር በርዳህ እና ቤተሰብ ባገኘህ ያሳዝናል ድንግል ማርያም ትርዳህ ስትደሰት ማየት እንፈልጋለን ❤❤❤

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 Год назад +5

    አምላኬ ሆይ እኝ እናት እናቱ አረግለት እኔ ሰላተ ተጨነኩኝ እመቤቴ ማርያም ሆይ አቺ እዉን አርጊዉ😢🙏

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Год назад

      እውነት ነው ፤ በጣም ተጎድቷል እግዚአብሔር ልቡን ያሳርፈው

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Год назад +30

    ገና አሁን እናቱን አገኘ መልኳቸው አድነው የሰራዊት አምላክ ይርዳው 🙏

  • @Aishaatube9976
    @Aishaatube9976 Год назад +10

    እኔ ቤተሰቦቹ እንደ ሆኑ ልቤ እየንገርኝ ነው ኢንሻ አላህ የመጨርሻ ነው መልካቸው ደማቸው አንድ ነው 🥰🥰❤️🥰❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 Год назад +5

    ያአረብ አላሕ እናቱ እዲሖኑ ምኞቴነው አላሕ ይርዳቹሕ ልጅም ያሣዝናል

  • @user-lt3gl4ld5o
    @user-lt3gl4ld5o Год назад +3

    የአላህ የዚህ ልጅ ፈተና ኢላህ አንተው ነጃ በለው

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 Год назад +1

    እኔደው የዚህልጅአሣሥቦኛል አላህ እናትህያርግልህ እንሂን እናት

  • @mohammeddubai758
    @mohammeddubai758 Год назад +5

    ልጁ ያሣዝናል እናቱን ቢሆኑ ብየ ተመኝሁ 😢❤

  • @tensaytensay2891
    @tensaytensay2891 Год назад +7

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህን ለጴጥሮሰሸ ድረስለት

  • @kaibronabraham3470
    @kaibronabraham3470 Год назад +2

    ይህቺ አናት ለማለት ያቸግራል፥ስለተወለዱ ህጻናት ደንታ የለላት አናት ኣይቸም ሰሚቸም ኣላውቅም፥አንስሳ አንካን አንደዚህ ሰትየዋ ጨካን ኣውረ ኣይደሉም፥ልጆቻ ብርመዳ ጥላ የሀደች ሰት ኣሁን የት ቆይታ ነው ፥ኣሁን ልጀ የምትለው፥አፍረት የለላት ንብሰ ወዳድ ፥የነ አናት ብትሆን ዘወር ብየ ኣላያትም፥

  • @user-we4zk9lh4f
    @user-we4zk9lh4f Год назад

    የኔ ወንድም እግዝአብሄር አምላክ ልፋትህን አይቶ ከቤተሰቦችሁጋ ያገናኝህ 🙏😢😢

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g Год назад +1

    ያረቢ ያጲጥሮስንና የስጦታውን እናት ከአሉበት አውጣቸው ሌሎችም አሉ ግን የ2ለቶቹ ይለያል ያአላህ ጥያቄያቸውን መልስላቸው ያከሪም

  • @saratube9100
    @saratube9100 Год назад +1

    የእውነት ማማ ይመስሉታል ❤❤❤አላህ ያድርግለት

  • @user-pz1mk4kk9h
    @user-pz1mk4kk9h Год назад +1

    ጴጥሮስ የኔ ሚስኪን😢😢😢😢 እግዚአብሄር ይርዳህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @151360ful
    @151360ful Год назад

    ጴጥሮስ የሚሳዝን ልጅ ነው፤ እግዚያብሄር ያገናኝህ ምስኪን ልጅ

  • @user-rk5rn7vv5s
    @user-rk5rn7vv5s Год назад +3

    አነዚናት የእውነት እናቱሆነው ማየት ናፈቀኝ አሏህ ወላጅናትህ ያድርግልህ ያረብ

  • @fasikafyissa
    @fasikafyissa Год назад +3

    I can’t wait to see the results May Lord give him back his mother

  • @geteneshalemu2975
    @geteneshalemu2975 Год назад

    ውይ ፈጣሪ የዚህ ልጅ ነገር ውስጤን በጣም አመመኝ አዘንኩ በጣም ተረበሽኩ ሆዴን አመመኝ ከፋኝ በጣም ከምር አምላክ ለአይን ስጋ ያብቃው

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi Год назад +5

    lemelaw orthodox hayemanote teketayochi enkuan adersachu lehosahena lemuslem betesebochim melkame yermadan tome yehunelachu one Love Ethiopian 🇪🇹 ♥️ people Weyy fitary ebakhi yezechin leje mechersha asamerlet ena letemelkachim lesum erfiten arge hulem yesew leje mechershaw seyamer new Selam fiker lehagerachen Ethiopian yehun

  • @mekonenseyuom7949
    @mekonenseyuom7949 Год назад

    የኔ ጌታ ይሄልጅ ግን ተንከራተተ እግዚአብሔር ከወላጆቹ ያገናኘው በጣም አሳዘነኝ

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 Год назад

    የኔ ጌታ ኑሮዉን ትቶ እናቱን ፍለጋ ተከራተተ አምላክ ምነዉ ከናቱ ባገናኘዉ

  • @KUA18118
    @KUA18118 Год назад +8

    መቀለጃ ሆነ ቤተሰብ ማግናኘት እኮ ትልቅ ነገር ነው

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 Год назад +12

    አሁን ቤተሰቡን ያገኘ ይመስለኛል በጣም ይመሳሰላሉ 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 Год назад +60

    ኢትዮጵያ DNA አይሰራም ወደ ውጭ ይሂድ
    አላህ ህልምህን ፈቶ ያሰደስትህ የኔ ልዩ ቆንጆ ወንድም አንጀቴን ነው እሚበላኝ 😢

    • @nasimanasima-ud6jt
      @nasimanasima-ud6jt Год назад +2

      No awn tejamerwalw Eko DNA

    • @akberetgonntse5802
      @akberetgonntse5802 Год назад

      Tekekel meto

    • @saadayimer8273
      @saadayimer8273 Год назад

      @@nasimanasima-ud6jt አዎ ተጀምሮል ግን ሁሉንም አይደለ ነው እሚሉት በደንብ አያውቁም

    • @suzanbubu9978
      @suzanbubu9978 Год назад

      እኔ የኢትዮጵያን አላምንም ውጪ ይሻላል ጉቦኞች

    • @saadayimer8273
      @saadayimer8273 Год назад

      @@suzanbubu9978 እኔም ያልኩት እሱን ነው ❤

  • @mimia7202
    @mimia7202 Год назад +1

    ኡፍፍፍ የልጅነት ፎቶው ሲያምር🥰🥰

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Год назад

    አላህ ይጠብቀን ሂወት በጣም ከባድ ነው አላህ እናቱ ያርግለት እና ቅልቡን ያሳርፍለት ይሄ ልጂ በጣም ነው ያሳዝነኝ እናቱ በሆኑለት ተመሳሰሉብኝ አላሁ አእለም ኽይር ያሰማን

  • @user-fg8nj2cy7w
    @user-fg8nj2cy7w Год назад +1

    ያረሂም እውነተኛ እናት አባቱን አገናኘው ያረብ😢😢😢

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Год назад +4

    አረ ትመስላለች Esun Alah ያግዛቺሁ yareb

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Год назад +1

    እናቱ ትመስላለች ያርገዉ ያረብ ❤❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Год назад +16

    አባት ሆይ እናት ስጠው

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Год назад +2

      እግዚአብሔር ልቡን ያሳርፈው

    • @dinkitudxb3308
      @dinkitudxb3308 Год назад +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 Год назад +7

    ምነው እውነት ባደረገውና በተገላገለ😢😢😢

  • @gojamfenta1225
    @gojamfenta1225 Год назад +2

    😢😢ይመሳሰላል ፊታቸው😢እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta Год назад +3

    የኬታ ቤር እመቤቴ የዚህን ምስኪን ልጅ ታሪክ ለመቀየር አማልጅን🙏🙏

  • @mimia7202
    @mimia7202 Год назад

    ያሳዝናሉ ማሚዬ አይዞት እግዚአብሔር ይርዳዎት🙏

  • @ethiotubesiti4244
    @ethiotubesiti4244 Год назад +2

    አላህ ያድርግላችሁ ልጁ በጣም ያሳዝናል

  • @tatariwa98
    @tatariwa98 Год назад +1

    ይሄንን የመጨረሻ ውጤት ያድርገው በጣም ይመሳሰላሉ ያረብ እውነት ያርግለት እውነት ልጁ በጣም ያሳዝናል

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Год назад +2

    እግዛቤር ከእውነተኛ እናቱ ጋር ያገናኘውና ይረፍ የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e Год назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ የእውነት ያድርገው

  • @meronwaktola4462
    @meronwaktola4462 Год назад +9

    እኔ ግን ግርም ነዉ የሚሉኝ በተሰብ ነኝ የሚሉ ቤተሰቦች በልጅነታቸዉ ልጆቻቸዉን ጥለዉ ሲያድጉ ልጄ ነዉ ሚሉት ነገር 😢😢 እኔ ስወለድ እንኳን የማያቀየኝ ሰዉዬ በስንት መከራ እናቴ አሳድጋ ዛሬ ሲሞላልን በ30 አመቴ አባት ነኝ ብሎ መጣ የማያፉሩ ቤተሰብ ማለት እኮ መዉለድ ብቻ አይደለም

    • @samiraadnan2757
      @samiraadnan2757 Год назад +2

      አይ ተይ አይፈረድም የድሮ ሰው ደሞ እንደ ዘንድሮ ልጆች መብት አይሰጣቸውም ወደው አይደለም በቤተሰብ ጫና በችግር ምክንያት። ብዙ መከራ አለ።

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu Год назад

      Tikikil alu chekagn beyebetu yederesebet sew bicha new yihe yemigebaw

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Год назад +1

      Sinzelazelu ende eqa eyetalu ayafrum , letikim bilw NW ahun biq yimilut

    • @Naniya254
      @Naniya254 Год назад +1

      ምንም እኮ ግልፅ አይደለም የሴትየዋ ንግግር
      ከልጁ አባት ጋ 1አመት ነው የኖርኩት አሉ ግን ደግሞ ከሱ በላይ ሌላ ልጅ አላት ቤተሰብ ሳይፈቅድ ነው ያገባሁት አሉ እና እንደመጀመሪያው ትዳር እኮ ነበር ያወሩት 😂

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Год назад

    አሏህ እናትና ልጂ ያርጋችሁ ባለፈው ሁለት እናቶች ጋር ተገናኝቶ አንዳቸው እንኳ እናቱ ሳይሆኑ ሲቀሩ አሳዘነኝ

  • @dawitarsenal9587
    @dawitarsenal9587 Год назад +1

    Good luck brother.... hopefully you will hear Good news soon 🙏

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Год назад +3

    እፍፍፍፍ እማምላክ ታጋናኘው 😢😢😢

  • @yalem2598
    @yalem2598 Год назад

    ውይ ፈጣሪ የውነት እናቱ ያርግለት

  • @fvv1680
    @fvv1680 Год назад

    ያረብ በሆኑ እናቱ❤❤ እንሻአላህ ይሆናሉ የሚመሳሰል ነገር አላቸው

  • @fatiakmalwalo5012
    @fatiakmalwalo5012 Год назад

    እደኔ ማነው የዚህን ልጀ እናት ማየት የቼኮለ በላይክ አሳዩኚ

  • @mahamannayali8011
    @mahamannayali8011 Год назад +4

    I swear this family looks like petros i hope petros will get his family soon 🙏 ❤️ 💙

  • @user-uu5vg4kt2q
    @user-uu5vg4kt2q Год назад

    እንዳንድ እናቶች አላሕ ይቅር ይበላችሑ እኔም እናት ነኝ ግን ምንም ችግር ቢያበረክከኝ ልጀን አልጥልም የመኖሬ ትርጉም ለልጀ ነዉ ።አላሕ ለልጁ የሚያሥደሥት ነገር የፈጠርለት።

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 Год назад +1

    እግዚአብሔር እናቱ ባደረጋቸዉ ይመሳሰላሉ

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Год назад +9

    እኝህ እናት ግን ከልጁ ጋ የሚመሳሰል ነገር አላቸው አሏህ ያገናኛቸው ያረብ

  • @ፍሬ
    @ፍሬ Год назад +5

    ውይይ የዚ ልጅ መጨረሻ😢

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Год назад

    እግዚአብሔር ያሳካለት የኔ ከርታታ !

  • @rhema89
    @rhema89 Год назад +2

    እርግጠኛ ነኝ እናት ነች በደረገዉ😢😢

  • @merigalmarye7051
    @merigalmarye7051 Год назад +2

    ግን ተመሳሰሉብኝ ለኔ ብቻ ነው ፈጣሪ ይርዳህ ስያሳዝን😥

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Год назад +3

    ኡፍፍፍፍፍ ይሄ ልጅ ተሰቃዬ ፈጣሪ ይርዳህ ብቻ ይሄም ያም እየመጣ ልጄ ነው እያለ በጉጉት ገደሉት 😭

    • @senetebebhabtemariam8038
      @senetebebhabtemariam8038 Год назад

      ምን እሱ ብቻ ሳይሆን እኛንም ልብ አንጥለጠለው የእውነት ያርግለት

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h Год назад

    አረ ወድያ ኡፍፍፍፍ
    ልጁን እግዚአብሔር ከእናቱ ያገናኘው ያሳዝናል