ከአውሮፖ መጥቶ ለ6ወር እናቱን የሚፈልገው ጴጥሮስ ጌታቸው Ethiopia | EthioInfo.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 фев 2023
  • Follow us also on
    Subscribe @OfficialEthioInfo
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

Комментарии • 926

  • @user-nt2gz5rk5h
    @user-nt2gz5rk5h Год назад +84

    ስልኩን ቁጥሩን ቀይሩለት ጥሩ ሰው እንዳለ ሁሉ መጥፎም ሰው አለና. ቁጥሩን ምትቀይሩለት ይሻላል አላህ ይርዳህ ወንድሜ

  • @user-oc9oy4tp8q
    @user-oc9oy4tp8q Год назад +115

    ወይ ይህ ልጅ በጣም አሳዘንኝ እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ ከርታታ

  • @fafitube1
    @fafitube1 Год назад +188

    ያረቤ እናትህን አግኝተህ የምናይህ ያዲርገን 😣

    • @user-fp4zz9sr5g
      @user-fp4zz9sr5g Год назад +1

      አሚን ያረብ እኔም አሳዝኖኛል ይሄ እና ልዴታ እንድሁም ebs ያልቀረበ ግን ሁሌ የሚያሳዝነኝ ስጦታው የሚባለው እሱም ልጅ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ አላህ ሁሎቹንም ያገናኛቸው ያረቢ

    • @anteneh41
      @anteneh41 Год назад +1

      ወለዮዋ አማን ነሽ አብሽሩ

    • @Nasir-rd1ky
      @Nasir-rd1ky Год назад

      አሚን ወለሂ

    • @coolg3283
      @coolg3283 Год назад

      አዎ ወደ ወደ ወደ ወደ ወደ ወደ ወደ

    • @aziebhabte-selasie7329
      @aziebhabte-selasie7329 Год назад

      Good luck

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Год назад +79

    ድንግል ሆይ እባክሽን እናቱን በስላም እናቱን አገናኝው

  • @bezaamanuel5324
    @bezaamanuel5324 Год назад +222

    ስልኩን ባታወጡት ጥሩ ነበር ምክንያቱም ለመጥፎ ሰወች ይጋለጣል እውነት መስሎት ሲደውሉለት ሊያገኛቸው ይሄዳል

  • @user-qk6lj9is1j
    @user-qk6lj9is1j Год назад +65

    ፈጣሪ ይርዳህ ኡነተኛዋ እናትህ ፈጣሪ ያገናኝህ የምር በጣም ብዙ ሰዉ አይቻለሁ ግን እንደ ጴጥሮስ ልቤን የነካዉ የለም እማምላክ ወላድት አምላክ ትርዳህ ርርህተ ልቦናዋ 🙏🙏💒✝️🙏 🥺😭🙏

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 Год назад +28

    አሏህየ ይህ ልጅ ከቤተሰቦቹ ጋር አገናኝዉ ያረብ 😭😭😭

  • @user-ii2wx6zr5p
    @user-ii2wx6zr5p Год назад +33

    አላህ ከእናቱ ጋር ያገናኘዉ ወላሂ አሳዝኖኛል😭💔💔

  • @elsabetalebel1440
    @elsabetalebel1440 Год назад +120

    እግዚአብሔር የልብህን መልስ ይመልስልህ
    የሰማይም የምድርም ጌታ ምንም የማይሳነው አምላክ መልካም ነገር ያሰማህ 🥹

    • @selamf1101
      @selamf1101 Год назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @hikemanaser7747
      @hikemanaser7747 Год назад +1

      አሚንን ያረብ ያአላህ እንዴት ልቤ እንዳዘነ ብዙ ባለ ታሪኮች አየው እንደዚህ ልጅ ያሳዘነኝ ከሁለቱ አንዳቸው ይሆናሉ ብዬ ነበር

  • @user-ku7zk9wv6n
    @user-ku7zk9wv6n Год назад +5

    የኔ ወንድም አይዞህ ከእናትም በላይ እናት ድንግል ማርያም አለች የዚህን አለም ጭንቀችት ሁሉ መርሻ ስለዚህ አይዞህ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ነገሮችን ሁሉ ያሳካልህ በርታ ወንድሜ

  • @medhin8187
    @medhin8187 Год назад +13

    እመብርሃን ትርዳህ ወንድማችን ጴጥሮስ እናት ኮ ዓለም 🌍ናት !❤

  • @user-gl1wh3zq5p
    @user-gl1wh3zq5p Год назад +159

    ይሄ ልጅ የፅይሞ ሴትዮ ልጅ ነው ዳግም ምርመራ ያድርግ ።👌👌👌👌

    • @amyna4372
      @amyna4372 Год назад

      ከከከከ

    • @amarechtadesse6106
      @amarechtadesse6106 Год назад +9

      Enem yemeslegal

    • @hawalewye738
      @hawalewye738 Год назад +7

      እውነትነው

    • @lubabaseid3686
      @lubabaseid3686 Год назад +14

      እኔ እራሱ ይሆናል ብየ ነበር የገመተሁት አላህ እቆቅልሹን ይፉታለት ያረብ

    • @dreamsmedia4424
      @dreamsmedia4424 Год назад +14

      እኔም እሷን ነበር የጠበኩት

  • @user-wz1fx8kv1t
    @user-wz1fx8kv1t Год назад +12

    ያአሏህ እናቱ አግኝቶ ሲያቅፍ ላየዉ ጓጓሁኝ አሏህ እናት አግኝተህ ምትደሰት ያድርግህ

  • @bahliawabezahbe6004
    @bahliawabezahbe6004 Год назад +46

    ምርመራው ኢትዮጵያ ነው የተደረገው ሲባል በጣም አዘንኩኝ ውጭ ሀገር ቢሰራ ኖሮ በትክከል ጠይሟ እናቱ ትሆናለች አሁንም ቢሆን አረፈደም እንደ ገና ምርመራ ይደረግ ፈጣሪ ይርዳህ

    • @amarechtadesse6106
      @amarechtadesse6106 Год назад

      Awo

    • @emebetberhane1334
      @emebetberhane1334 Год назад

      Madiregu tiru hono sale Ethiopia wust lemirmeraw mazen tiru afelem yerasachinin mabertat new

    • @nesanetgebru7912
      @nesanetgebru7912 Год назад +4

      ለምንድነው የራሳችንን ነገር የማናከብረው?ውጪ ሆኖ ይሄው ውጤት ቢሆን እንዲህ አትልም ነበር

    • @userLubaba-iq3po7cj1e
      @userLubaba-iq3po7cj1e Год назад

      መመርመሪያው አንድአይነትሊሆንይችላል

    • @bahliawabezahbe6004
      @bahliawabezahbe6004 Год назад +3

      @@nesanetgebru7912 ይቅርታ ስለ ሀገራችን ህክምና ያለውን ችግር ሚዲያ ላይ አልተከታተልቨም ሲሞተቱ የሚሰማው የታዋቂ ወይንም የሀብታም ሰዎች ሲሆን ነው የሚሰማው ስንቱ በሀኪሞች ግድ የለቨነት ተጎድተዋል ሞተዋልም

  • @lubabaseid3686
    @lubabaseid3686 Год назад +19

    ኢቢኢስ ላይ አይቼው አሳዝኖኝ ነበር አላህ እናቱን ያገናኜው ያረብ

  • @SolianaTewahido
    @SolianaTewahido Год назад +89

    እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ ወንድም ልቤ በጣም ነው የነካኝ እናትህን አግኝተህ ለመደሰት ያብቃኝ ! በጣም አስተዋይና የተረጋጋ ባህርይ ነው ያለህ አይዞህ ቤተሰብህን ማግኘትህ አይቀርም!

    • @romantola5947
      @romantola5947 Год назад +1

      Ezgaber qan alew my brother

    • @tirhasabraham7869
      @tirhasabraham7869 Год назад

      Fetari yrdah anath ana abath agegnteh yemtskbet ken yrdah Amlak kdst dngl marya kelchwa ga ttebkh melakt beheadkbet ytebkh yen lij

    • @meseretbarke9195
      @meseretbarke9195 Год назад

      ፈጣሪ ይርዳህ የኔ አባት

    • @habeshatop1066
      @habeshatop1066 Год назад

      ፈጣሪ ይርዳ

    • @habeshatop1066
      @habeshatop1066 Год назад

      ፈጣሪ ይርዳ

  • @amitude6035
    @amitude6035 Год назад +7

    አንተ እናትህን አግኝተህ እንደማዬት እንደት እንደጓጓሁ😢 ያረቢ ኢንሻ አላህ አላህ በሰላም ያገናኝህ🙏🙏🙏

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 Год назад +29

    እግዚአብሄር ከቤተሰቦችህ ጋር ያገናኝህ 🙏

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 Год назад +35

    ጌታ ይርዳህ ምስኪን አቤት የሰዉ ልጅ ፈተና

    • @fitsunmekonnen2880
      @fitsunmekonnen2880 Год назад

      የኔእህት አኔም እናቴ ትላኝ ጀርመን ቤተሰብ አግንቼ ጀርመን ነው የምኖረ ግፋ አይደለም አጋጣሚ ነው The mater of life

  • @mariam_sigma
    @mariam_sigma Год назад +12

    የአላህ እዴት እዳስለቀስከኝ ያረቢ እናትህን አላህ ያገናኝህ እስክታገኛት በዱአ አንረሳህም አላህ ያግዝህ ያረብ

  • @user-ti1jb6hh9q
    @user-ti1jb6hh9q Год назад +37

    የኔ ሚስኪን በጣም ነው የሚሳዝነው ፈጣሪ ከእናትህ ያገናኝህ ጸይሟ እናቱ ትሆናለች ብየ አስቤ ነበር ግን አልሆነም😓💔

    • @elaftuyobyz5717
      @elaftuyobyz5717 Год назад +5

      አረ ከፈራቸው ይመሳሰላን ኤዲኤን መልሳ ትመረመር ቤይ አስባለው በደም ብትመረመር በጣም ይመሳሰላሎ

    • @zelekashlulseged9795
      @zelekashlulseged9795 Год назад +2

      እኔም ገምቼ ነበር

    • @zelekashlulseged9795
      @zelekashlulseged9795 Год назад +2

      እኔም መስላኝ ነበር ዲኤንኤው አጠራጠረኝ

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Год назад +2

      እኔም እንደዚሁ ነው የተሰማኝ የአገር ውስጥ DNA ገና ጀማሪ ስለሆነ ውጭ ልከው ባስመረመረ ጥሩ ነበር ፈጣሪ ይርዳህ 💕🙏💕

    • @asterseyfu8199
      @asterseyfu8199 Год назад

      እኔም

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 Год назад +11

    የኔ ወንድም ኡፍፍፍ በጣም ነው ያሳዘነኝ abs ቀርቦ አይቸው ፈጣሪ ይርዳህ የኔ ወንድም

  • @thoibayoosuf7454
    @thoibayoosuf7454 Год назад +6

    እማምላክ የጭንቅ አማላጁ የዝህን ልጅ ታሪክ ቀይር እናትና ልጅ ታገናኝተው እንድናይ ድንግል እርጅ እህ እጅግ ተመኘውልህ ወንድሜእናትህን አግኝተህ ይህ ፈገግታህ የበለጥ ደስተኛ ሁነህ ማየት!!!!!!@

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Год назад +6

    ኡፍፍፍፍ የማንነት ጥያቄ ምላሽ ካላገኘ እጅግ በጣም ከባድ እንዴት አንጀት ይበላል ebs ላይ አይቼው በጣም ነበር ያዘንኩት እኔ ግን ፀይሟ እናቱ ትሆናለች ብዬ ገምቼ ነበር ግን የDNA ውጤቱን ስሰማ ውስጤ አዘነ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይሙላልህ ቤተሰቦችህን አግተ በድጋሜ በደስታ እንደማየህ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ ከክፉ ሰዎች ይጠብቅ

  • @Gunatube
    @Gunatube Год назад +17

    ድንግል እናቴ ትርዳህ አይዞህ በርታ ❤እግዚያብሄር መልስ አለው እናትህን ያገናኝ

  • @user-ru6gr1bt6n
    @user-ru6gr1bt6n Год назад +4

    አይዞህ በቃ ሁላችን ኢትዮጵያዊይ እህት ወንድሞችህ ነን ደማችን ነህ 💘💘💘

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Год назад +8

    በእውነት በጣም ያማል ወንድም አንድ ቀን የራስህ እናት ታገኛለህ 😥😥😥

  • @appilefuj7052
    @appilefuj7052 Год назад +9

    በጣሚ ልብ የሚናካ ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳ ወንድሜ 😭😭😭

  • @yabsiratedros1529
    @yabsiratedros1529 Год назад +5

    የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይርዳህ በሃይማኖትህ በርታና ጸሎት አድርግ በርታ ወንድማችን

  • @Edengebru7
    @Edengebru7 Год назад +8

    ጌታ የሱስ መልካም ምስራች ነጋሪ መልኣኩ ወደ እናትህ በፍጥነት ይላክ 🙏🙏🙏

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 Год назад +2

    እባክህ ወንድሜ ebs tvላይ መጥታ የነበረችት ጠይሟ እናት ጋር በጣም ትመሳሰላላችሁ እና እንደገና ብትመረመሩ የብዙዎቻችን ሀሳብ ነው

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini Год назад +8

    በጣም ያሳዝናል የዚህ ልጅ ታሪክ ወላጆች ልጅን በምንም አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆነው ሊወልዱት ይችላሉ ግን አድገው ቤተሰቡን ፍለጋ እንዲህ ሲከራተት ማየት እጅግ ያሳዝናል እግዚአብሔር ከቤተሰቦችህ ጋር ያገናኝህ የኔ ሚስኪን🥺🥺

  • @fkr834
    @fkr834 Год назад +58

    እባካችሁ እርዱት እንደገና ይሄንን ምስኪን ልጅ ምርመራው እንደገና በውጭኣገር ያድርገው በተለይ ፀይሟ ሴት ቁጭ እሱን ናት ምትመስለው በደም ምርመራ ያድርጉ ይሄ የጉንጭ ምራቅ ምናምን ምርመራ ኣያስተማምንም pls dear petros do the DNA test in USA again I wish the brown mama is ur biological mama

    • @enasshahen4103
      @enasshahen4103 Год назад +4

      በትክክል እንደገና ምርመራ ቢደረግ ባይ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @tizitakassahun7702
      @tizitakassahun7702 Год назад +3

      I feel the same. The woman I saw on ebs tv looks like him.

    • @ashanetse
      @ashanetse Год назад +2

      እኔም ተመሳሳይ ነገር ነው የተሰማኝ በደንብ ይመሳሰሉ እኔ እናቱ ትሆንለች ብየ ገምቸ ነበር

    • @yoyk9153
      @yoyk9153 Год назад

      Enem endanchi new yalkut beteley ebs studio wist abrew kuch bilew sayachew keteyimua gar yemiyamesasilachew neger ale. Bicha MEDHANIALEM yirdaw.

    • @geniigenni3262
      @geniigenni3262 Год назад +1

      በትክክል

  • @user-wb4qr9qf8g
    @user-wb4qr9qf8g Год назад +19

    ዩሱፋን ከ ያዕቆብ ያገናኘህ ጌታ ያረቢ የሩቁን የቅርቡን አዋቂ የሆንክ ጌታ ሆይ ምንም አይሳንህ የጴጥሮስን እንቆቅልሽ ፋታለት እናት አለም አለሁ በይ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @user-ru6gr1bt6n
    @user-ru6gr1bt6n Год назад +4

    የኔ ወንድም አላህ ከቤተሰቦችህ ጋር ያገናኚህ 😭😭💔

  • @nuritmohammed8313
    @nuritmohammed8313 Год назад +5

    አላህ ያገናኝህ ከቤተሰብህጋር አቅራቢዎቹንም ከልብ እናመሰግናለን የተለያየን በየት ላግኝ ብሎ ለሚያሰብ ና ለሚጨነቅሰው የቻላችሁትን በማገዛችሁ አላህ ይገዛችሁ መልካምሰራችሁን ይቀበላችሁ

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Год назад +8

    እዴት አንጀቴን እደበላኝ ይሄ ልጅ እግዚአብሔር ይርዳክ ማርያምን አንጀቴን ይስፈስፋል ሳየው ኢቤስ ላይ ሁለቱ እናቶች ጠብቄ ነበር ነገር ግን አልተሳካም ፈቃደኛ ቢሆን እናት ብሆነው ደስ ይለያል ከልጆቼ ጋር እናት ሆነዋለው እደሱ ጎሮምሳ ልጆች አሉኝ የኔ ከርታታ እኔ ያመመኝ እሱ ምን ይሁን

    • @fkr834
      @fkr834 Год назад +4

      የተባረክሽ ሴት ነሽ ልጆችሽም ይባረኩ💜 ግን እውነተኛዋ እናቱን ቢያገኛትም እንዴት መልካም ነበር መሰለሽ😢

    • @genetreta1474
      @genetreta1474 Год назад

      እሱ የፈለገው ወላጅ እናቱን እንጂ አሳዳጊ አይደለም የማንነት ጥያቄ ነው።

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz Год назад +30

    ረቢ ማዓረይ ናይ ዚ ወዲ ሓጎስ ኣርእየኒ ያረብ ወላሂ ልበይ ተተንኪፉ ኡፍፍፍ ረቢ ይሓግዘካ ሓወይይ

  • @muzitambase3012
    @muzitambase3012 Год назад +8

    ጸይማ እናት ናት እንደገና DNA ማድረግ አለባቸው እመመኝ የዚህ ልጅ ነሀር እመብርሃን ትርዳህ🙏

  • @grgyfytewgizelenemna9518
    @grgyfytewgizelenemna9518 Год назад +93

    እመኑኝ ከሁለቱ አንዷ እናቱ ናት ድጋሚ ምርመራ ያድርጉ

    • @fkr834
      @fkr834 Год назад +33

      እኔም ብያለው በተለይ ጥቁርዋ እሱን ቁጭ ናት ደግሞም የኣገራችን ዲኤንኤ ኣዲስ እንደመሆኑ መጠን ትክክል ላይሰራ ይችላል ድጋሚ ምርመራውን ውጭ ኣገር ያድርግ

    • @menegzemkifle8011
      @menegzemkifle8011 Год назад +11

      በተለይ ጠይሟ እሱን ነዉ የምትመስለዉ፥ እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @Sam-mf4mh
      @Sam-mf4mh Год назад +10

      ውይ እኔም ብያለው በተለይ ጥቁሯ ቁጭ እሱን ነው የምትመስለው።

    • @AaAa-pe4lc
      @AaAa-pe4lc Год назад +14

      ትክክል ከሁለት አንዷ እናቱ ነው የምትሆነው በሐገራችን ምርመራ መደረጉ ወዲህ አዲስ ነው ስለዝህ አስተማማኙ በውጭ ዲኤን ኤ ቢያደርግ በተለይ ጠይሟ እናቱን ነው የምትመስለው።

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Год назад +5

      DNA Ethiopia wust astemamagn ayihonim begenzeb yilewetal, kewuch Hager melak albet. Don't believe anything in that country

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 Год назад +11

    በእውነት እግዚአብሔር እንዲረዳኅ የሁልግዜ ፀሎቴ ነው 😥

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Год назад

      በእዉነት የኔም ሀሳብ ነዉ እኔ እንደዉም ልጁ አቅም ካለዉ እዉጭ ልኮ በድጋሚ ከሷ ጋር DNA ምርመራ ቢያደርግ ጥሩ ነበር እላለሁ እግዜብሔር ይርዳዉ🙏🙏

  • @jemi7142
    @jemi7142 Год назад +18

    ፈጣሪ ልፋትህን ቆጥሮ ከቤተሰቦችህ ጋር ያገናኝህ🙏🏽

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +12

    እግዚአብሔር አምላክ እናትህን ያገናኝህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-bp9rd9sn9t
    @user-bp9rd9sn9t Год назад +6

    የዚልጅ ነገርአንጀቴነው ሚበላኝ አላህከቤተሰቦችህ ጋርያገናኝህ የኔከርታታ

  • @efyabrha9839
    @efyabrha9839 Год назад +18

    The Dutch have a lot of respect for people and they welcome you with a smile

  • @bekelechaga8895
    @bekelechaga8895 Год назад +13

    የእርዳታ ድርጅቱ እንደተወለደ ከእናቱ ጋር ሲያስገባው የእናቱን ስም አልመዘገቡም ይሆን ቢጣራ

  • @mekdeseshate9146
    @mekdeseshate9146 Год назад +2

    ወንድሜ አይዞህ በርታ እራስህን ጠብቅ እግዜቤር ይርዳህ መልካም ስራም እየሰራህ ነው በርታ።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Год назад +2

    አላህ በቅርቡ ወላጅ እናትህን ውይም አባትህን ያገናኝህ ፣🙏♥️

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd Год назад +15

    እባክህ በድጋሚ ጠይሟን ሴትዮ እዉጭ ልከህ DNA ብታደርግ ደሰ ይለኛል

  • @zuriashhaiiu4857
    @zuriashhaiiu4857 Год назад +29

    ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ
    መልካም ዕድል !!!

  • @salamdiras6647
    @salamdiras6647 Год назад +16

    ጌታ ይርዳህወንድሜ

  • @salamahawitsalamahwit1162
    @salamahawitsalamahwit1162 Год назад +5

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር እናትህን ያስገኚልህ ❤

  • @mimit4032
    @mimit4032 Год назад +10

    Good luck Peter! Only a matter of time! Don’t give up! You will find your family!! And I’m glad you like Kembata! My beautiful town 🥰🥰🥰

  • @SaraSara-ni8th
    @SaraSara-ni8th Год назад +4

    እባካቹ ከባለፈው ሴትዮ ከጠይሟ ጋር በድጋሚ ምርመራ ይደረግ በውጪ

  • @user-ly4ss4uj2t
    @user-ly4ss4uj2t Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ የኔ ከርታታ መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ በርታ 😘😘

  • @sinamahammedsinamahammd
    @sinamahammedsinamahammd Год назад +1

    አላህ ከቤተሰቦችህ በመልካም ሁኔታ ያገናኝህ ፣ኡፍ እንዴት ልብ ይነካል ወይኔ ብቸኝነት !!!አይዞህ የኛ ባይተዋር አንድ ቀን በጥሩ ሁኔታ እናገኝሀለን ኢንሻአላህ።

  • @amazingworld6
    @amazingworld6 Год назад +4

    የኔ ምስኪን በዚህ ችግር ውስጥ ሆኖ የበጎ አድርጎት ስራ ስለመስራት ሰው ስለመርዳት ማሰብ ታላቅነት ነው: እግዚአብሔር አምላክ እናትህን ያገናኝህ!

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 Год назад +3

    አይዞህ እዉነት ትወጣለቺ እናት ባትቸገር ልጆን አትጥልም

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Год назад +1

    በጣም የሚሳዝን ታሪክ እግዚአብር ያገናኝህ ከናትህ

  • @emebetemebet4357
    @emebetemebet4357 Год назад +1

    ፈጣሪ ይርዳህ ደግሞ እራስክን ጠብቅ አደራ የኛ ሰው ማሰብ ተስኖታል ብቻህን ስትቀሳቀስ እንዳይጎዱህ 🙏

  • @abebeawetash4232
    @abebeawetash4232 Год назад +3

    የኔ ጌታ እንዴት አንጀት እንደምትበላ እግዚአብሔር እንዲረዳክ እንፀልያለን🙏ጠንካራ ሁን። አንተ እንደውም እድለኛ ነክ ብዙዎች ግራ ገብቷቸው አድራሻቸውን የማያውቁ አሉ።

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Год назад +9

    እግዚአብሔር አምላክ ከእናትህ ጋር ያገናኝሕ

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Год назад

    ይሄ ልጅ እንጅቴን እንደሚበላው እግዚአብሔር እናትህን እንድታገኝ ይርዳህ . ማነው የአስራ ስምንት አመት ልጅ ኢትዮጵያ ገብቶ ያለምንም ክፍያ የሚሰራው ?. የተባረክህ ልጅ ነህ . የኔ ልጆች እቤት ውስጥ የሆነ ስራ ስሩ ስላቸው ገንዘብ ይጠይቁኛል . የዛሬ ልጆች እንደዚህ ናቸው . አንተህ ግን ትለያለህ በናትህ አዶብት ላድርግህ 😊

  • @wegahtaabraha2413
    @wegahtaabraha2413 Год назад +2

    እግዛብሄር ሓሳብ ልብኻ የሰኻዕልኻ ምዓረይ 🙏

  • @user-vl7uu1sw3w
    @user-vl7uu1sw3w Год назад +11

    እግዚብሔር ሆይ ይሔን ወገናችንን ወንድማችንን ከክፉ ጠብቀው ከቤተሰቡ ጋር አገናኝው እባክህ እርዳው እርዳው ጌታ ሆይ😭😭😭😭😭😭😭

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 Год назад +4

    በጣም ያሳዝናል አላህ ያገናኝህ ወንድሜ ከቤተሶችህ ጋር

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Год назад

    የዚህ ልጅ እናት አግኝቶ የሚደሰትበት ቀን ቅርብ ያርግለት በጣም ነው የሚያሳዝነው በኢቢኤስ ከሁለት እናቶች ጋር የዲነአ ምርመራ አርጎ ከዛም ተስፍ ሳይቆርጥ በዚህ ሳየው ሆዴን አባባው እግዚአብሔር ይርዳህ እባካችሁ ተመልካቾች ምናልባት በተመሳሳይ ነገር የሰማችሁ ነገር ካለ ጠቁሙት ወንድም አለም ደስታህ ያሳየን አይዞህ በርታ

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 Год назад +1

    የኔ ጌታ ምን ላድርግህ እስኪ አይታወቅም ምን አልባት ጎንደር ጎጃም ትግራይ በየቦታው አፈላልግ እግዛብሄር ይርዳህ የኔ ጌታ እኔ ቤተሰቤ ብትሆን ደስ ይለኛል ኢትዮጵያዊያን ሁሉም ቤተሰብህ ነው ወንድሜ አይዞህ ጊዜው መጥፎ ስለሆነ እራስህን ጠብቅ እሽ ደግሞ ከዚህው አንዷን እግዛብሄር የፈራችውን እግዛብሄር እንዲሰጥህ እመኝልህ አለሁ አይዞህ ስላተ ሳስብ ልቤ ተሰበረ

  • @sabaderbemekuriya
    @sabaderbemekuriya Год назад +6

    እመብርሀን ትርዳክ ውድማችን

  • @userenter2635
    @userenter2635 Год назад +19

    ፈጣሪ ሆይ እናቱን በሰላም አገናኝው🙏የናት ናፍቆት ከባድነው እኔ ግን ebs ላይ የቀረበ ግዜ ፀይሟ እናቱ ትሆናለች ብየ ጓጉቼ ነበር

    • @semiramohamed3924
      @semiramohamed3924 Год назад

      ልክ እንደኔ ወላሂ!!!ውጤት እስኪነገር እንደት ነፍሴ እንደጓጓች !!!!

    • @hafizabedru9591
      @hafizabedru9591 Год назад

      @@semiramohamed3924 ተነገረ እኮ ሁለቱም እናቱ እንዳልሆኑነው

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Год назад +2

    እግዚአብሄ ከወላጅ እናትህ እንዲያገናኝህ ጸሎቴም ምኞቴም ነው::🙏🏽🇪🇹

  • @asmathbakesera8128
    @asmathbakesera8128 Год назад +1

    ኢትዩብ ክፈቱለት አይዞ ወንድሜ አላህ ከቤተ ሰቦችህን ያገናኘህ በርታ ታሪኩን ልብ ይነካል

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Год назад +35

    May The Almighty God help him!!
    I hope he finds his biological family soon. Well done 👏 to him for taking this step in his life. I am pretty sure he will find them!

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Год назад +5

    እግዛብሔር ይርዳህ ወንድሜ 🙏

  • @yalem2598
    @yalem2598 Год назад

    በእውነት በጣም ነው ያሳዘንከኝ ፈጣሪ ይርዳህ የኔ አባት ልክ በለሀል እናት ወዳ ልጇን አትጥልም

  • @jemilaabdullah6042
    @jemilaabdullah6042 Год назад +1

    የአላህ እናትህ ድገት አለሁ ትበልህ ከባድ ነው ሂውት ያለ እናት♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @seblewengeltsehay6389
    @seblewengeltsehay6389 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይርዳህ በጣም ልብ ይነካል እናትህን አግኝተህ ደስታህን ለማየት ያብቃን

  • @PRIVSTORY
    @PRIVSTORY Год назад +4

    May god be with you on this journey my brother ❤ I pray that all your hard work will lead to the success of finding your family 😘

  • @sadaberayhun9045
    @sadaberayhun9045 Год назад +2

    ፈጣሪ አምላክ ቤተሰቦችህን ይወለድልህና በደስታ ተሞልተህ ያገናኘን ወንድምየ

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Год назад +1

    እመብርሃን ሆይ ከእናቱ ጋር አገናኝው በጣም አጄቴን የበላሄው የኔ ወንድም

  • @mekiya3934
    @mekiya3934 Год назад +8

    አሳዝኖኛል ወላሂ እናቱን ቢያገኝ😪

  • @nardi7379
    @nardi7379 Год назад +3

    😭😭😭😭😭😭አተ ልጅ በጣም አሳዘንከኝ ድንግልየ ከእናትክ ታገናኝክ

  • @azebtibebu5386
    @azebtibebu5386 Год назад

    ፈጣሪ ይርዳህ የኔ ጌታ እናት ምን ጊዜም እናት ናት እሱ የፈጠረህ አምላክ በአጭር ጊዜ እናትህን ያገናኝህ 🙏🙏🙏

  • @hanatesfaye4289
    @hanatesfaye4289 Год назад +1

    May God be with you brother አይዞህ በርታ ታገኛታለህ እግዚአብሄር ይርዳህ

  • @lensaayele1462
    @lensaayele1462 Год назад +3

    May God help you to find your mother. I appreciate your kind heart and love to word your mother and Ethiopia. I wish to find your mother soon .

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd Год назад +8

    I feel so sad 😭😭😭don’t worry you will find your mother you will find her don’t worry. God have the right time be patient.

  • @leylakader6016
    @leylakader6016 Год назад +1

    አላህ ከናፈካቸው ቤተሰብህ ያገናኝህ አብሽር ወድሜ በርግጥ ይከብዳል ግን ሁሉም ያልፋል አላህ ይርዳህ

  • @user-vu5gp2qe8c
    @user-vu5gp2qe8c Год назад +1

    ፈጣሪ ያገናኝክ ማንነትን አለማወቅ ከባድ ነዉ ጊዜዉ ያስፈራል ኢትዮጵያ ላይ ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @bezaamanuel5324
    @bezaamanuel5324 Год назад +9

    እግዚአብሔር ይርዳህ ቀና ልጅ ትመስላለህ

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 Год назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ወንድም

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +1

    ውስጤንነው የበላኝ ጴጥሮስ እጅግበጣምነው ያሳዘነኝ ወንድሜ እግዚኣብሔር አምላክ ከእናቱጋር ያገናኘውውው

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 Год назад +2

    ወላሂ በጠም ነው ያዘንኩት ሁለቱም እናቱ ሳይሆኑ ስቀሩ በጠም ልቤ ተሰበር አሁንም አላህ በህይወት ያኑራቸው በህይወት ያለ ሰው አላህ በፈቀደ ቀንና ሳአት ያገናኛል አይዞህ ወንድሜ አላህ ከዬትም አሪግቶ ያገናኝህ ወገኔ

  • @halemahalema2696
    @halemahalema2696 Год назад +3

    አንተ እናቴን ብለህ እንደፈለካት ሁሉ እሷም በህይወት ኑራ አሏህየ ያገናኝህ !!!

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m Год назад +6

    እግዚአብሔር ይርዳህ የእኔ ጌታ

  • @tsigheredamismer1319
    @tsigheredamismer1319 Год назад +2

    እግዚአብሔር ያግዝክ ቤተሰብ ፍለጋ በዚህ ዕድሜ ፈጣሪ የልብህን ያሳካልህ ,እኔ አንድ ነገር ያልገባን እንዴት የኢትዮጰያ ዲኤንን ተቀበልክ ምክንያቱም በህክምና ስተት ስንቱን የጉዱ ምን ያክል በአሁኑ ሰዓት በታማኝነት ዉጤቱ ይሰራል መቸስ ኮተሊክ በአፍሪቃ ህጻናት የሰሩት ስሪ ፈጣሪ ይቅር ይበላቸዉ ዉጭ እየወሰዱ እንዲህ ከማሰቃየት ምኘዉ በእዉነት የህልና ስራ ከሆነ እዛ በየአገራቸዉ ማሳደግ ይችሉ አልነበረምንም,

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Год назад

    የኔ ወንድም በጣም አሳዝኖኛል ebs ላይ ተከታትየዋለሁ እና በጣም ነው ያዘንኩት እናቴ ወላድት አምላክ ከናትህ ጋር ታገናኝህ

  • @masershazemenfes1288
    @masershazemenfes1288 Год назад +5

    Please 🙏 keep us updated 💜💜💜💜💜💜❤️❤️❤️👏👏❤️💜. I hope 🤞 to GOD he finds him his mother and protects him everywhere.

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 Год назад +4

    GOD BLESS YOU BOTH. HOPE AND PRAY HE FINDS HIS MOM

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Год назад +1

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ።🌹

  • @sawsanabdulkadir1641
    @sawsanabdulkadir1641 Год назад +1

    You have big and good heart. I have a high hope that you will find your mother. Much respect for what you do. May God bless you. Much ❤