“DNA ባይኖር ተጭበርብሬ ነበር ” እናቱን በፍለጋ ላይ ያለው ጴጥሮስ...| EBS Tv | DNA Test | Ethiopia | Addis Ababa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ቲክቶክ አካዉንቱን ማግኘት ለምትፈልጉ፦ / petrosstory
    👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360

Комментарии • 105

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 Год назад +15

    እናትህን እንድታገኝ ሁላችንም እንፀልይልለን ተስፋ እንዳትቆርጥ ወንድም 🙏🙏😍😍

    • @fhgfdgff7488
      @fhgfdgff7488 Год назад

      ይሄ ልጂ ግን እቼሩ ጋር የቀርበውን ልጂ ይመስላል ወንዲሙ እንዳይሆን እንጂ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +11

    የኔጥቁር አዝሙድ ቆንጆ ሀገርወዳድ እግዚኣብሔር ይርዳህ የልብህንሀሳብ ያሳካልህ ጴጥሮስ😘😘😘😘😘😘

  • @sawsanaraya
    @sawsanaraya Год назад +11

    ጴጥሮስን እናመሰግናለን ቃል እምገባልህ ግን ትግራይ ሰላም ስትሆን እማስጎበኝህ ከነ ሙሉ ወጪህ ችየ እምወስድህ እኔ ነኝ ስልኩን አስቀምጡልኝ

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Год назад +9

    መልካምነትህን የልብህን መሻት አይቶ ቤተሰቦችህ ጋ ያገናኝህ😢😢😢🏃

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b Год назад +3

    የኔ ጌታ በጣም ተንከራተተ አላህ ይርዳህ ኢንሸአላህ ታገኛታለህ በኢዚኒላህ

  • @sawsanaraya
    @sawsanaraya Год назад +4

    ማንነት ፍለጋ በጣም ከባድ ነው ህሊናህ አያርፍም እግዚአብሄር ይርዳህ

  • @sphonetastic8719
    @sphonetastic8719 Год назад +2

    ወንድም እግዚአቤሔር ያገናኝክ በጣም ነው የሐፋከው አይዝክ

  • @amermobile3442
    @amermobile3442 Год назад +2

    የኔ ውድ ውንድሜ ምን ላድርግህ እመብረሀን የልብህን ትፈፅምልህ❤

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 Год назад +9

    እግዚአብሔር ይርዳህ።የኔ ቆንጆ ሲያምር ደግሞ😊

  • @senait1912
    @senait1912 Год назад +3

    እግዚአብሔር ከእናትህ ጋራ ያገናኝህ 🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 Год назад +3

    ተጭበርብሬ ነበር ምትለውን ቃል ባትጠቀሙት መልካም ነው ከስው ጋ አታነካኩት.
    ስዎቹም መስሏቸው ነው የመጡት ለሱ ደሞ እመብርሀን ከነ ልጅዋ ትርዳው

    • @yemsrachmisir8927
      @yemsrachmisir8927 Год назад +1

      እውነት ነው ልጁ አልተጭበረበርኩም እያለኮ ነው

  • @melkamusomali-rb6of
    @melkamusomali-rb6of Год назад +1

    ድንግል ማርያም ትርዳህ አንጀቴን ነው የበላኝ የኔ አባት

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 Год назад +1

    እሥኪ እባካችሁ በዱአቸረን አንርሣው ይሄንልጅ

  • @florymohamed4891
    @florymohamed4891 Год назад +3

    አግዚአብሔር ይርዳህ ጴጥሮስ

  • @jamilatube-ql4ri
    @jamilatube-ql4ri Год назад +3

    አላህ ሆይ የዚህን ልጂ ቤትስብ አስገኚላት

  • @hiwoteyasu7835
    @hiwoteyasu7835 Год назад +4

    I wish the best to get your mother, i know your in side personal feeling, God is good he is your provider put your eyes on him, stay bless

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 Год назад +2

    የእግዚአብሔር ይርዳህ እራስህን ጠብቅ

  • @asas-xe5et
    @asas-xe5et Год назад +1

    ጼጥሮስየ እግዚአብሔር ከናትጋር ያገናኝህ ስለመልካምነትህም እናመሰግናለን ጎበዝነህ የውነት ❤❤❤❤😢😢😢ቤተሰብን ማጣት በጣም ከባድነው የደረሰበት ነው የማቀው እኔም እናቴን አላቃትም ነበር 21 አመት በሆላነው ያገኘ ሆት አተም እደምታገኛት ተስፋለኝ በተረፈ እግዚአብሔር የርዳህ የኔናት

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Год назад +5

    It doesn’t matter where you are born if you’re have Ethiopian blood, you all the time think Ethiopia and people ! also don’t worry ! keep up more study to have knowledge, and work hard and have family to be settled down!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊💓

  • @aazz2412
    @aazz2412 Год назад +2

    አላህ ይርዳህ ወድሜ አብሽር አግኝተህ እድትደሰት እርግጠኛነን

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ወንዲሜ እግዚአብሔር እናትህን ያገናኝህ

  • @selamselam9188
    @selamselam9188 Год назад +1

    ስያምር የኔ ጌታ አይ ምነው ግን እናቶች ወልዶ ልጅ መጣል አቅማቸው አይተው ሚፈጥሯቸውስ ያረቢ

  • @veeashrreds6762
    @veeashrreds6762 Год назад +1

    በርታ እግዚአብሔር ከቤተሰብህ ያገናኝህ ሳይህ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ብንደዳው

  • @martasila5996
    @martasila5996 Год назад +4

    Thank you for sharing your life. May God help you find your parents 🙏

  • @sayameen760
    @sayameen760 Год назад +2

    ኣይዞህ ኣላህ ይርዳህ ባለተስፋ ነህ እና ሃሳብህን ያሳካልህ

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 Год назад +1

    እንደው አላህ ይርዳህ አግኝተህ እምናይህ ይሁን

  • @mengisthumetekeya7659
    @mengisthumetekeya7659 Год назад +3

    ምስጊን ልጅ ያሳዝናል ገና የ23 አመት ልጅ ነው መማር ነው ያለበት ምን መስራት ይችላል

  • @mimiwendemu3998
    @mimiwendemu3998 Год назад +3

    Good luck brother you are very humble and kind person I wish you all the best of luck ❤

  • @Donut_2929
    @Donut_2929 Год назад +1

    ምናለ ወንደሜ በሆንክ 😢 አንዴት አንዳሳዘንኝ ተንከራተተ እኮ 😢😢

  • @tigistserage6823
    @tigistserage6823 Месяц назад

    አይዞህ አንድቀን ታገኛታለህ ተሰፍ አትቁረጥ😊

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Год назад +1

    አላህ ያስገኝልክ አይዞህ ታገኛለህ

  • @haset.
    @haset. Год назад +3

    እግዚአብሔር ይርዳክ ወንድሜ

  • @hawamuhamed5046
    @hawamuhamed5046 Год назад +3

    አሏህ ያስገኝልህ ወንድማለም

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q Год назад +1

    እግዚአብሔር ያገናኝህ በህይወት ያኖሯት አንተ ግን ጋዜጠኛ በጠራህ ቁጥር ሁሉ አተቀርብ ወደ እግዚአብሔር ቅርብ ጸበል ገባ ወደ ቤተክርስቲያን አዘውትር ላንተ ይህ ነው የሚጠቅምህ በተለይ ጸበልና ጸሎት በጣም በጣም ለህይወት ለነፍስህም ለሥጋህም የሚጠቅምህ ያና ያ ብቻ ነው ።

  • @purewater9479
    @purewater9479 Год назад +2

    I wish you all the best luck in finding your family… keep trying my dear you are in my prayers.

  • @rutayemane3114
    @rutayemane3114 Год назад +1

    ❤️❤️ጌን ያግዝህ የኔ ግታ

  • @Holylove260
    @Holylove260 Год назад +3

    Bro you are belonging here Ethiopia, you can go to visit just for vacation. Stay blessed

  • @ethunmandefiro95
    @ethunmandefiro95 Год назад +1

    ዉይ አምላኬ ይርዳሕ 🙏🙏🙏🙏

  • @Gunatube
    @Gunatube Год назад +9

    ይቱብ ክፈቱለት እና አስተዋውቁለት

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t Год назад +1

    አላህ ያስገኚልህ ያረብ

  • @KUA18118
    @KUA18118 Год назад +1

    ፀሎት ቤተክርስቲያን አንዳንድ የሃይማኖት ሰዎች አገናኙት ለህይወቱ የሚጠቅመው ይመስለኛል

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 Год назад +2

    God bless you you will find your family God gonna help you ❤

  • @mimigeneti5967
    @mimigeneti5967 Год назад +2

    God bless you dear petros

  • @luwamjudu1747
    @luwamjudu1747 Год назад +3

    My bro first go back to your country. Where you grow up finish your school and find your job after that When you settle down you can help right now I don’t think so. Good idea to stay in Ethiopia .this is my opinion .

  • @fevenabreham
    @fevenabreham Год назад

    እኔ ፈረንሳይ ነው የምኖረው የዚ ልጅ ታሪክ በ ebs ነው ያየሁት እናም አክስቴ ልክ ይሄ ታሪክ አሳልፋዋለች ይመርመሩና ይወቁት ብለን ስልኩን ለእህቴ ልኬላት ደውላ አናግራው ለDNN ብር ራሱ እራሳችን እንችላለን ብላው ነበር ብዙ አውርተው ነበር ምን እንደሆነ ስልኩንራሱ አላነሳ አላት ታሪኩ በሙሉ ከስዋጋር ይመሳሰላል ለምን ዝም እንዳላ አልገባንም

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 Месяц назад

    May God be with you my brother

  • @alemtube12
    @alemtube12 Год назад +6

    ምንዲነዉ በስንቱ ሚዲያ ቀረበ የምን መጭበርበር ነዉ አልገባኝም

    • @lovewin1582
      @lovewin1582 Год назад

      ከጥቂት አመታት በፊት ሲያፈላልግ እኛ ነን ቤተሰቦችህ ብለው የቀረቡ ሰወች አግኝቶ ነበር ሚዲያ ላይ ebs ከመውጣቱ በፊት። እነሱ ግን ውሸታቸውን ነበር DNA ባይኖር ገንዘቡን ፈልገው በአሻጥር ነበር።

  • @meksebabraham3440
    @meksebabraham3440 Год назад +3

    ከጠቆር ያለች ሴት ይመሳሰላሉ እናቱ ናት አነነጋገሩም ፊቱም ይመስላል DANAN ወደ አሜሪካ ቢላክ

    • @genettube277
      @genettube277 Год назад +1

      ሥንት ግዜ ይመርመሩ አይደለችም ውጤቱ ታየአደለዴ

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 Год назад

      ​@@genettube277 ኢትዮ ነውኮ ታዳ ውጭ ሀገር ቢሆን የተሻለ ነው

  • @yemsrachmisir8927
    @yemsrachmisir8927 Год назад

    አይዞስ አንድ ቀን አለ ላንተና ለኔም እኔም እንዳንተ ለሌጂ እያለቀስኩኝ ነው እና ፈጣሬ ቀን አለው

  • @mentamerhagos7757
    @mentamerhagos7757 Год назад +1

    Ayezehh ok yen. Wendemmm

  • @milan8639
    @milan8639 Год назад +1

    Hé is so Damin cute ❤❤❤

  • @bementfekra4958
    @bementfekra4958 Год назад

    ቤት. ገዝተክ. ትመለሣለክ. አሁን. ግን. ተመለሥ. አይዛክ. ህይወት. ይቀጥላል. በርታ

  • @BeziBe
    @BeziBe Год назад

    በርግጥ DNA ታይቷል ግን ያቺ ቀይ ሴት እንጃ እናቱ ነው የምትመስለኘ በመልክ አደለም ግን ሆስፒታል እኮ እሷ አብራ እንደቆየች ተናግራለች ታሪኩም ላይ አብራ ጥቂት ቀኖች ይዛው ነበር ይላል ጠይሟ ግን ብትመስለውም እሷ ሆስፒታል ወስዳ አልሰጠችም ።ብቻ የተደበቀውን ነገር እግዚአብሔር ይግለጸውና ጴጥሮስ እናቱን ያግኝ

  • @hawamuhamed5046
    @hawamuhamed5046 Год назад +1

    እንዴት እንደሚያዛዝነኝ❤

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 Год назад +1

    ትግሬና አማራ የኢትዮጵያ ታሪክ ምን ታደርገዋለህ አብይን ጣለብን

  • @edenedo3424
    @edenedo3424 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤batam naw emtasazenaj

  • @KUA18118
    @KUA18118 Год назад

    Is this young man working now how can he survive good luck

  • @KUA18118
    @KUA18118 Год назад

    Can we help him to see phycologist/ counselor it will benefit him I think regardless for his past or future

  • @kibranegash2339
    @kibranegash2339 Год назад +3

    Yzqeditu yohanes lijeneh btsebocheh ngele alu

  • @batetekela6986
    @batetekela6986 Год назад +1

    Endat semachawe eshi Ethiopia yalute etopeyan sedatin betam new miwodut like enda enat tuti maryamey yegarumugal berr ka semaye mimata demo dasfuram yewodalu ene yemir andade maregami efaligen selayut new ayferidebachume yelune chirashe ba bahira yehadalu sedati endaze yerikase Ethiopia eko tareba beti wota sela mareyam belaki tebalale andadu ejuna Eger alike serita atubelame belu sedeb yabeluhale teru new laene hulume sedati egzabehare yatitate ka Ethiopia

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 Год назад +2

    Egzbher yardeh Ayzoh

  • @bementfekra4958
    @bementfekra4958 Год назад

    መጀመሪያ. ሥራ ፈልጉለት. ።እሡ. ይቀድማል. ካሎ. ነ. ይመለሥ

  • @ots2023
    @ots2023 Год назад +2

    Let this boy make DNA test at ancestry, 23andMe to find his close cousin

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 Год назад

    ወላሂ እኔ በጣም ነውያሣዘነኝ

  • @lesewutadese2102
    @lesewutadese2102 Год назад

    Faxarii yirdah

  • @aysha5817
    @aysha5817 Год назад

    temlsek wede jimma na egna jimawoch feker nen enfaleglkalen 😢😢😢😢😢

  • @luwamjudu1747
    @luwamjudu1747 Год назад +1

    Why do you ask him? Do you have a girlfriend? Yeah you want to be that.

  • @mentamerhagos7757
    @mentamerhagos7757 Год назад +1

    E/r. Yerdahh.

  • @biniyamkasahun5503
    @biniyamkasahun5503 Год назад

    እናቱ ተገኘች ወይስ 😢

  • @djhheye212
    @djhheye212 Год назад +1

    You have to be carefull du not smaken and shesha be your self du not trust people

  • @mikejohn8129
    @mikejohn8129 Год назад

    I didn’t think so the DNA they did probably .you need to send it to other countries to make sure.

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c Год назад

    Egzabher yerdah

  • @almazgessesew13
    @almazgessesew13 Год назад

    Is this guy for real

  • @bayissabadada8020
    @bayissabadada8020 Год назад

    U guys are not helping this person but instead you making some complications….. please leave him let him keep continue work with EBC …..

  • @habibaayalew1093
    @habibaayalew1093 Год назад

    Gn weshetam ymesleghl betam Achiberbariy nger new

  • @slamsisay
    @slamsisay Год назад

    ተመልሰ ሂድ የአዲሳባ ቆንጆ አጃጅሎክ ጉድ እዳቶን

  • @eman6877
    @eman6877 Год назад

    Ik hoop dat jou moeder vinden lief, we houd van jou blijf zoeken niet op geven inshallah

  • @fatoumouhamed8237
    @fatoumouhamed8237 Год назад

    ❤❤❤❤❤☝☝☝💥💥🙏🙏🙏🙏👍👍💪💪💪😭😭😭😭😭❤❤❤❤💚💛❤❤

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Год назад

    Sirry, your number is already their👍

  • @umuselim1428
    @umuselim1428 Год назад +1

    Liju gn Mnew meqlesles abezasa?

    • @kidhgs717
      @kidhgs717 Год назад +1

      Thank you betam tiru eyita new

  • @sholayeyejemu2303
    @sholayeyejemu2303 Год назад +3

    ወደ ፀበል ውሰዱት

    • @Holylove260
      @Holylove260 Год назад

      ፀበል??? ሃሃሃሃሃሃ አልታመመም እኮ

    • @rahelrahel3587
      @rahelrahel3587 Год назад

      Lemene

    • @selamselam9188
      @selamselam9188 Год назад

      መች ታመመ ዋይ ቤተሰቡ እየፈለገ ነውጂ አልታመመም

  • @user-st1wj7lk3g
    @user-st1wj7lk3g Год назад

    endaza mimasilegn ka hone yezin lij program Ba OROMEGN. waym. B. Afan oromo bitalallaf enatun yemi agegn yi masilegnal
    Mikiniyatum jima wisx buzu Sawu. Amaregna. Managarim hone masmat sila mayi chilu....
    Silazi program Ba Astorgami. Ba. OROMEGNA. Bi. talalaf Bayi nagn.

  • @zulfana1457
    @zulfana1457 Год назад +2

    የኢትዬዺያ፧ ህዝብ፣ ዉሸታም፧ ሆነ። ረሀብ፧ ጦርነት፣ በዚ፣ ምክንያት፣ መጣ።

  • @robertonatty5776
    @robertonatty5776 Год назад +1

    Didn't bring gay on your media!!!!!!

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Год назад

    I realy love to Stay as much as you want🤝💐 Girlfriend is not a priority!
    It's only feew months you be worrying about your future . I will promise you, to change your life for the better. I will try to find your number to have contact with you. Motherly Love❤🤝

  • @mayam3778
    @mayam3778 Год назад

    😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏