አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ለምን ተፈጠርን? መፅሐፍ ጸሐፊ አማኑኤል አበበ ጋር ያደረገው ድንቅ ቆይታ MAR 1,2021 MARSIL TV WORLDWIDE

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 218

  • @alguhaile8527
    @alguhaile8527 3 года назад +26

    ዮኒ መጀመሪያ አንተን በጣም 🙏ወጣት በንደዚህ ዕድሜ እንዴ ያለ አሪያ ያለው ሰው ማየት በጣም ደስ ይላል ጌታ አምላክ ይባርክ ❤️🙏

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ

    አንድ ሺህ ጊዜ አንደኛ ነህ 1ኛ ነህ 💖💖💖💖ተባርከሃል አንተ በ17 አመትህ ለሃገርህ ወጣቶች የሚጠቅም መልካም አርአያ ነህ ብሩክ ነህ የአንተ ቤተሰቦች ተባርከዋል አንተን ሳይ የአንተን ቤተሰቦች አያለሁ ልጅችን የሚያሳድግ እግዚአብሔር ቢሆንም ቤተሰብ አደራ አለበት ብዬ አምናለሁ ያንተ ቤተሰቦች ከእግዚአብሔር ጋር ያላቸውን ህብረት እንዳይ አርጎኛል ስለሁላችሁም እግዚአብሔርም ይባረክ ክብሩን ይውሰድ 🙏🙏🙏🙏🙏💝💝💝💝

  • @raida5820
    @raida5820 3 года назад +4

    ዮንዬ በጣም የምወድህ ወንድሜ ነህ ስለአንተ እግዝአብሔርን እጅግ አድረጌ አመሰግናለው ባንተ የጀመረውን ሳየው የጌታ ስራ እንዴት ድንቅ ነው ስሙ ይባረክ አንተንም ጌታ ቀሪ ዘመንህን ትዳረህን አገልግሎትህን ይባርከ

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 года назад +3

    ወይኔ ትንሹ ወንድሜ ተባረክ ከእድሜህ በልጠሀል ባለ ምጡቅ አዕምሮ ነህ ከክፉ አይን ከሴጣን ፈተና ይሰውርህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ የሆሳዕና አንበሶች እንወዳችኋለን

  • @fikreabdarulo9276
    @fikreabdarulo9276 3 года назад +2

    ፈጣሪን የምትፈራ፣የምትጠይቅ፣የምታስብ፣የምታሰላስል ፣ምክንያታዊ ፣ራስህን የምታውቅ እና ራስህን የሆንክ ሙሉ ሰው መሆንህን አስባለሁ።ከዕድሜህ ይልቅ በንግግርህ፣በሀሳብህ፣በግብርህ በጣም matured ነህ።Thank you !we keep more! ...

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 года назад +2

    ኢረ ዮኒ ክፍል 2 ቢኖረው የማይጠገብ ልጅ ነው እድግ በልልኝ የኔ ጀግና በሊላ ፕሮግራምም ቢሆን ድጋሚ አቅርብልን ተባረክ ዮንዬ ማርሲል አገልጋዮች አብዝቶ ይባርክካችሁ

  • @sifanrgasa6161
    @sifanrgasa6161 3 года назад +7

    Wow amazing new እንዲህ ያሉ እግዚአብሔር ያስነሳቸው አይምሮ ያላቸው ትወልድ የተነሱ ነው ጌታ ይባረክ

  • @tinayatinaya4485
    @tinayatinaya4485 3 года назад +5

    ልዑል አምላክህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ተባርኩ

  • @aregaochocho7513
    @aregaochocho7513 3 года назад +3

    አማኑኤል አበበ እንደለው:- ሦስት አይነት ሰዎች አሉ:: እነሱም ግዜን የሚያሳልፉ, ግዜን የሚጠቀሙ, ግዜ የሚጠቀምባችው ቸው::ይገርማል! እኛ ከየትኛውወገን ነን? ተባረክ ወንድሜ: ገና ብዙትሰራለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ::

  • @SalamSalam-fd3om
    @SalamSalam-fd3om 3 года назад +1

    Wonodimoche yoniye (amanueli.igzabhere.yibarkachu

  • @lopisoasmache6717
    @lopisoasmache6717 3 года назад +2

    ጌታ የሱስ ይባርክህ ቀጥል እስከ መጨራሸ

  • @በእምነትየኢየሱስተከታይ

    ዮኒዬ ተባረክ ዘመንህ ሕይወት ይባረክ በጌታ ❤️🙏እወድሃለሁ ❤️❤️👌👌👌

    • @abbyyirga7689
      @abbyyirga7689 3 года назад

      🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 3 года назад +1

    የተባረከ አይምሮ ያለህ ወጣት ነህ በርታ አማኑኤል

  • @petroskarbale9913
    @petroskarbale9913 3 года назад +5

    ዮን ጌታ ይባከህ !ዮንዬ እስክ ሰለፆም ፀሎት አስተምረን

  • @abuadamoo7518
    @abuadamoo7518 3 года назад +4

    እስይይይ እንደዚህ አይነት ወጣቶች እግ/ር በአገራችን ያብዛልን ደስ አለኝ እፍፍፍፍ ብዙ ነገር ነው የተረዳሁት ተባረኩ

  • @temebeyen6495
    @temebeyen6495 3 года назад +1

    ጌታ ዘመንን ይባረክ ከዚ በላይ የምትጽፍ ፀጋ ይሰጥ

  • @helenshemelis5686
    @helenshemelis5686 3 года назад

    በጣም ድንቅ ወጣት ነህ እግዚአብሄር ይመስገን ብዙ አስተማርከን ድንቅ ልጅ ነህ

  • @amreyakk8594
    @amreyakk8594 3 года назад +3

    አማኑኤል እግዛብሔር ይባርክህ በጣም ደስይላል ዮኒዬ እወድሀለለው የኔወ ውድ ወንድም

  • @mekdeseshate9146
    @mekdeseshate9146 3 года назад +3

    ወድሜ እግዚአብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ለበረከት ያድርግህ እንዳንተ አይነቶች ይብዙልን ።

  • @salamawtsalam3695
    @salamawtsalam3695 3 года назад +1

    ድንቅ ነው እግዚአብሔር ያብዛላቹ ዮኒዬ

  • @queengodsgirl1727
    @queengodsgirl1727 3 года назад +5

    Wowwww Amazing Teenage 👦🏼🤴🏽❤️May God Bless you More!

  • @birtukangebre5216
    @birtukangebre5216 3 года назад +2

    Selam lante yhuni yoniye ehe Hulu ke egzabeher betach yante barkati new geta iyesus fatsimo yibarki ❤️❤️❤️

  • @getegete4554
    @getegete4554 3 года назад

    ዋው መልከም ስም ከብዙ በል ጠግነት ይበልጣል ዮንዬ ጌታ ይባርክ ከእግዚአብሔር/ር በታች ይህ ያንቴ ውጤት ነው ታበራክ በብዙ ጸጋጋጋጋጋጋ ውድማ አሙዬ ይጨመሪልክ በብዙ ታይበት የሰው ሰው ነህ

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992
    @eysusyadinaleysusgetanew4992 3 года назад

    Wowowowowowo
    ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ አማኑኤል ጥበብ ይጨምራልህ ❤️
    ዮኒ ተባረክህ ❤️

  • @lakecdingeto3332
    @lakecdingeto3332 3 года назад +1

    ዋዉዉዉዉ ዮኒዬ ገና ብዙ ወጣቶች ባንተ ትምህርት መልካም ፍሬ ያፈራሉ አገልግሎትህ ይባረክ አማኑኤል በርታ ጌታ ይርዳህ ጥሩ እራዕና ጥበብ አለህና ጌታ ፈፅሞ ጸጋዉን ያብዛልህ።

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 года назад

    በጣም ግሩምና ጣቃም መልክትና ተባረክ ወንድሜ አመኑኤል ዮኒ አንተም በብዙ ተባረክ ለእኛ መልካም መሳያ ሆነሃል እናመሰግናሌና

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 3 года назад +2

    የሚገርም ወጣት ጌታ ይባርክህ ይጠብቅህ ወንድማችን ዮኒዬ እናመሰግናለን ተባረክ እንወዳቹሀለን

    • @bizounechdergala2738
      @bizounechdergala2738 3 года назад

      AB 🇬🇭🇸🇳🎸🎤🎻🔐🔦🏆🌽🍇💞💓💗

  • @ሮሜ
    @ሮሜ 3 года назад

    ዮኒዬ የተባረክ ነህ።ወንድሜ አማኑኤል ተባረክ ጌታ ጥበብና ሞገስ ይስጥህ የኔ ጌታ

  • @newuaq867
    @newuaq867 3 года назад +1

    🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍🙌🙌🙌🙌ዮኒ መግዛት እፈልጋለሁ

  • @selamvlogs3323
    @selamvlogs3323 3 года назад +2

    ዮኒ ከቻላቹ ወደ እምሬት ብትልኩ በጣም አሪፍ ነው

  • @mapratmhamad7090
    @mapratmhamad7090 3 года назад +2

    Yes 🔥🔥🔥🔥🔥🔥📖📖📖✊✊✊✊tebarki

  • @gy8086
    @gy8086 3 года назад +6

    Wow this amazing my dear brother god blessed you!!

  • @elsaseifukebede8980
    @elsaseifukebede8980 3 года назад +2

    Bless you Yoni

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 3 года назад +3

    በመጀመርያ በጌታችን በመደኃኒታችን በአየሱስ ሰም ሰላማቹሁ ይብዛለህ ትልቅ እርያ ያለው ፣ገና ታዳጊ ልጅ፣ነው በጣም ደሰ የሚል ነው።

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 3 года назад +1

    Waaaaaaaaaaaw amazing message praise God,,,,,tebarekuligni ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 года назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤☺ 😊 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Amen 🙏 shalom Shalom Shalom

  • @ጌታኢየሱስያድንልጌታኢየሱ

    ተባርኩ ጌታ ፀጋዉን ያብዛላችሁ
    ክብር ለጌታ ይሁን ።
    በጣም ዉዱዱዱዱዱዱ🥰🥰🥰🥰

  • @rozaeshetu3630
    @rozaeshetu3630 3 года назад +4

    ዮኒዬ አበቴ ለዛላለም ይባርክህ ጌታ ይጠብቅህ ኑርልን

  • @zenaazenaa405
    @zenaazenaa405 3 года назад +5

    Wwww uuuuu ፣ጎባዝ ባሪታ ጌታ ይባሪክህ

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 3 года назад +1

    Yeweleduk yebareku yen jegena neke wowwwww

  • @cherucheru4916
    @cherucheru4916 3 года назад +1

    ወንድሜ ተባረክ። ራሴን ቆሜ እንዳየው ነው ያደረከኝ

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw2200 3 года назад +4

    ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ተባረክ🙏
    አስገራም አስተዋይ ወንድሜ እግዚአብሔር ጥበብህን ይጨምርብ ተባረኪ📖💗🙏

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 года назад

    ወንድሜ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ ይጨምርብህ

  • @salemagnhu9464
    @salemagnhu9464 3 года назад +1

    Yesarwti geta egzabiher babizu yiberki yonye & amnele taberkuuu
    inde inate yalho sawchi egzabiher yabzani ameeen

  • @amanuelyosef8718
    @amanuelyosef8718 3 года назад

    እግ/ር ፀጋ ያባዝል አማኑኤል ወንድሞችን

  • @birteyebisratetube9842
    @birteyebisratetube9842 3 года назад

    ውውውውውውውውው
    እግዚአብሔር ዛመንን ይባርክ
    በርተ ብዙ ትሳርሌ

  • @mishireermasekaas8080
    @mishireermasekaas8080 3 года назад +2

    አሜን ተበአረክ መከሚ ቃና

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 3 года назад

    የዘሩትን ፍሬ አፍርቶ ማየት መታደል ነዉ ዩኒዬ እና አማኒ ተባረኩ🙏❤️❤️

  • @seni9792
    @seni9792 3 года назад +1

    Wow yene wendme geta yibrek

  • @sarrasarrraaa6253
    @sarrasarrraaa6253 3 года назад +1

    Tabarki zamani yibariki mini libalo wondme tabarkua Kiri 💙💖💖💖💖💖🙏🙏🙏💙💙💙💓💓💖💖💓💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💖💙💓💙💙💖💖💙

  • @addis.g6448
    @addis.g6448 3 года назад +1

    ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ የአንተ የዘርህ ፍሬወች ገና ብዙ ናቸው እግዚአብሔር ከዘራህ መጠን ብቻ ሳይሆን እጅግ በብዙ ይባርክህ

  • @botin6076
    @botin6076 9 месяцев назад

    Wow wow wow tabarki wedime tkxxx so much abateee abateee ❤🙏🙏🙏

  • @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ
    @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ 3 года назад +1

    በጣምም ጎበዝ ነህ ጌታ ፅጋውን ያብዛልህ

  • @daguyyegetaaliji150
    @daguyyegetaaliji150 3 года назад

    Shalom shalom la Ethiopian yhuni 💒🙏
    Geta yebarekachuu tabarekuuu 💝💝💝😘😘😘👍

  • @selamawittube7713
    @selamawittube7713 3 года назад +2

    ሆሳዕና የተባረከች ሀገር ነት እኮ

  • @eyerusalemteka3493
    @eyerusalemteka3493 3 года назад

    እግዚያብሔር አምላክ ይባርክ ፀጋው አሁንም በእጥፍ ይብዛልህ ማስተዋል አሁንም ይጨመርል ነገ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ።
    ዮኒዬ የኔ አንደና ዘመን ይባረክ።

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 3 года назад +1

    የእግዚአብሔር ፀጋ ሽፍን እርጎ ያሳድግሕ በውስጥህ ያለ የቀዳኸው የክርስቶስ ሕይወት ባንተ ይገለጥ ብሩክ ነህ አንተ የተወደድክ

  • @fitsummezgebu1389
    @fitsummezgebu1389 3 года назад

    ተባረክ እዉቀት እና ጥበብ ይስጥህ አሜን

  • @romankifle4878
    @romankifle4878 3 года назад +2

    U r amazing 👏

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 3 года назад +1

    ጌታ ይባርህ ተባረኩ

  • @የኔነሸተደሰ
    @የኔነሸተደሰ 3 года назад

    Wooooow woooooow geta yebarekechuuuu ❤❤❤

  • @tesfayegrima9143
    @tesfayegrima9143 3 года назад +2

    God bless you bro. Tsegeuni yebizelihi get.

  • @mekdesbelete8766
    @mekdesbelete8766 3 года назад

    degmo yihim lela bereket ,God BLESS YOU

  • @asterbelay3218
    @asterbelay3218 3 года назад

    Wowwwwwwww getaa zamanekini huluu yebarekewuu wadi wadamee tabarekii 😭😭😭😭😭

  • @glorytube5977
    @glorytube5977 3 года назад +1

    amazing yoni tesaktolhal

  • @munajatube6506
    @munajatube6506 3 года назад +1

    ዋውውውው ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ታበራክ🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nathanielwoyessa1883
    @nathanielwoyessa1883 3 года назад +1

    Wow what a Brilliant u have keep gone
    May God bless you. And yonieyee I really love u from Atlanta

  • @alexso8788
    @alexso8788 3 года назад +1

    ታባረክልኝ ወንድሜ

  • @አባይተስፋዬ
    @አባይተስፋዬ 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ❤❤

  • @apostelyedidyslamlanteyihu1453
    @apostelyedidyslamlanteyihu1453 3 года назад

    Wow wow tabereki geta eyesus yibarki amen amen

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 3 года назад +1

    Wow amazing God bless you!

  • @derartutola2579
    @derartutola2579 3 года назад

    ዋው ዋው ዋው እልልልልልልል እሰይ ጌታ ሆይ እንደነዚህ አይነት እስማርት ወንድሞች ስላሉኝ

  • @tinayatinaya4485
    @tinayatinaya4485 3 года назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስም ይባርክህ

  • @Muluye5
    @Muluye5 3 года назад +1

    Jesus Christ is the Lord My God bless you my love 😍❤️❤️❤️

  • @uptodateuptodate7975
    @uptodateuptodate7975 3 года назад +2

    ለከ በሰዎች መከከል ሰው አሌ ሃሌሉያያ ብዙ ነገር ተረድቼሃሎ ተበረኩ ዮኒ ና በብቾ💞💯💯🍇🍇🍇🍒🍒🍒🍒♥♥

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 3 года назад +1

    ዮኒ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @degeashoro1851
    @degeashoro1851 3 года назад

    አማን ጓደኛዬ ጌታ ይባርክህ!!ወድሀለው!

  • @meseretwako1867
    @meseretwako1867 3 года назад

    Yene konjo tebarek geta yasadgh!!!

  • @YosephAkele
    @YosephAkele 3 года назад +2

    My Generation
    ብዙ ኃያላን ብዙ ብርቱዎች ኢየሱስን ከፍ የምናደርግ

  • @Phone-pv5xo
    @Phone-pv5xo 3 года назад

    ዮኒዬ ስወድህ ተባረክህ በብዙ ጸጋ 🙏🙏❤❤🙏🙏

  • @lidiyatesfu1380
    @lidiyatesfu1380 3 года назад +2

    Woow tberk Ewnet new

  • @naomizergaw5426
    @naomizergaw5426 3 года назад

    Wowowo ya gete sim yibareki geta geta yibarekhi

  • @semharasevaw4817
    @semharasevaw4817 3 года назад +2

    ዮኒ እክዋን ደህና መጣህ 🙏

  • @meseretcnx3760
    @meseretcnx3760 3 года назад

    ተባረኩ🙏🙏

  • @meriyethiopia2396
    @meriyethiopia2396 3 года назад

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @kibiyyeeyeethioliji5618
    @kibiyyeeyeethioliji5618 3 года назад +1

    ዮኒዬ የኔ ምልካም ኑሪልኝ 💓💓💓

  • @zerituzeleke4537
    @zerituzeleke4537 3 года назад +1

    Yoni ye anite firew iko new bless you ❤️❤️❤️❤️

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 года назад +1

    ዮኒዬ ተባረክ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 3 года назад +1

    ዮኒዬ🤲🙌😍

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 3 года назад +1

    God bless you

  • @adanchdegfa6333
    @adanchdegfa6333 3 года назад

    Endezh aynit Egizabehr yabizalen 🤲🙏🙏🙏🙏

  • @uaekfn8560
    @uaekfn8560 3 года назад +1

    Woow tebarkii zemeni yii barakii

  • @genetgirma7895
    @genetgirma7895 3 года назад +1

    Amnenn amnenn 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @princess.10
    @princess.10 2 года назад

    Amen amen amen amen amen amen God to bless

  • @mimi-gu3fy
    @mimi-gu3fy 3 года назад

    Tebarki kezi yemibelxi tsega yichemerliki getaa 💔❣💯👍

  • @dinkneshtesema2340
    @dinkneshtesema2340 3 года назад +2

    God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k 3 года назад +1

    Yemigerm new antelej ኢፌሶን ምእራፍ 1 በተለይም ከቁጥር 17-23 ያለውን እንደወረስከው የጥበብና የመገለጥ መንፈስ እንደተሰጠህና አይኖችህ እንደ በሩልህ ገባኝ ጌታ ይባርክህ

  • @Eeliora104
    @Eeliora104 3 года назад +1

    Endante aynetun yabzaln🙏🙏

  • @Miri-lm1tu
    @Miri-lm1tu 3 года назад

    ከሀት ማግኝት እንቺላለን ዮን 🥰❤❤❤

  • @bezasamuel8373
    @bezasamuel8373 3 года назад +1

    Geta zemnken yibarek ante yegna bereket neh bizu temiralew