በእግዚአብሄር ፈቃድ ውስጥ ስናልፍ ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ OCT 28 2020,MARSIL TV WORLDWIDE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Комментарии • 319

  • @afagaggags6148
    @afagaggags6148 3 года назад

    Amen Amen Amen geta yesusi yibareki tabareki geta

  • @XbhfHdhdu
    @XbhfHdhdu 11 месяцев назад

    Ameeene ameeeenee ameeeene. Ameeeene geta babizu tsaga fatsimo yibarik yonyei🙌🙌🙌🙌

  • @mercy4791
    @mercy4791 3 года назад

    Amen ante yalekew becha yehun yne GETA EYESUS 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lidiyamazenigiya1609
    @lidiyamazenigiya1609 3 года назад +10

    እንዴት ተስፋን የሚያድስ መልክት ነው ዮኒዬ ዘመን ይባረክ

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Год назад

    ጌታ እየሱስ አንተ ያልክው ይሁን ጌታዬ አሜን አሜን አሜን 😭😭😭እውነት ይሁን አንተ ያልከው ይሁን ጌታ እየሱስ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን እግዚአብሔር ጌታ እየሱስ ይሁን ዎዳስ ለአንተ ይሁን ዮንዬ እውነት ቢባነው ይስማዎት ይህንን ትምርት የኔ ነግር ነው ይትናግርክ ነዉ እውነት ዮንዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ❤❤❤

  • @fixsell1224
    @fixsell1224 3 года назад

    Amen Amen eyesuse eyesuse eyesuse yene geta wodehalo Amen Amen eyesuse geta naw Amen yoni God bless you Amen

  • @elsamalasa1661
    @elsamalasa1661 4 месяца назад

    Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni 😢😢😢😢😢tabarki tabaraku 📖📖📚📚🙏🙏

  • @tareqechnznxnxnx4293
    @tareqechnznxnxnx4293 3 года назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @hawigeta8223
    @hawigeta8223 2 года назад

    አንተ የወደድከው ይሁን ጌታ ሆይ በህይወቴ፡፡አሜን bless you yoniye

  • @zenaabaragetamalkaminewu6622
    @zenaabaragetamalkaminewu6622 3 года назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tabarki

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 года назад +11

    አሜን መካራ ግን ለጥቅት ጊዜ ነው ምህረቱ ግን ለዛላልም ነው እውነት ተባረክ

  • @yoditbemnt812
    @yoditbemnt812 3 года назад

    አገልጋይ ዮናታን ዘመንህ ይባረክ የሂወቴ አስተማሪ

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Год назад

    AMEN AMEN HALLELUJA I recive it yeni geta tbarek ,Yoniye tebarklni ❤🙏

  • @fevenfeven3043
    @fevenfeven3043 2 года назад

    ሃሌ ሉያ
    ድንቅ ትምህርት ጌታ እየሱስ
    ይባረክህ ዮኒ

  • @betelhembetelhem8920
    @betelhembetelhem8920 Месяц назад

    amennnnn amennnnnn amennnnnn lene sili amennnnnnnnn bante newu yemenor turgume😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤

  • @fantahuntsegaye5218
    @fantahuntsegaye5218 3 года назад

    Tebareki Bante lay yalewu Menfes yibarek

  • @botin6076
    @botin6076 6 месяцев назад

    Tabarki yoni fatar abazitoooooo yibarki tkxxx so ❤❤❤❤

  • @yeshishilu6909
    @yeshishilu6909 3 года назад

    Ameeen tefetsimo liy. Tebarek yone

  • @mekidastadesa5066
    @mekidastadesa5066 2 года назад

    Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Tabaraki zamanik yetabarka yhuni wow ye Egizabher faqadi yibalxal🙇‍♀️🙏

  • @dannylemi8802
    @dannylemi8802 3 года назад

    ዘመንህ ይባረክልኝ።።።ዮኒዬ

  • @yoditabebe7785
    @yoditabebe7785 Год назад

    ተመስገን እየሱሴ አንተም ተባረክ ወንድሜ

  • @lidiyahailu1648
    @lidiyahailu1648 3 года назад

    Tebareke zemenhe yelamlem!!

  • @mamasweet7047
    @mamasweet7047 3 года назад +9

    አሜን አሜን አሜን በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ጌታ ይባርክህ ጌታ ምሰክሬ ነዉ እየአለቀስኩ ነዉ የፃፍኩት ቃሉ ያፅናኛል ያበርታኛል አሜን አሜን አሜን

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 года назад +5

    እኔ ያላኩት ሰይሆን አቴ ያላኬ ይሁን አሜን አሜን እሱ ያሌ ይሁናን በሕይውተችን ላይ አሜን

  • @zinashayele6851
    @zinashayele6851 2 года назад

    Amen Hallelujah yesu fikad yun be Hiwote lay Amen teqeblkugn

    • @zinashayele6851
      @zinashayele6851 2 года назад

      Yonye zemn Agelgilot Yibarek Igzabehr Abzto Yibarek

  • @sncmsn9170
    @sncmsn9170 3 года назад

    Yonuyee geta eyesus abezetoo yibareki Teberekilgn

  • @burtehussian7257
    @burtehussian7257 3 года назад +4

    ወይጉድ አሜን ሌሊቱን አልቅሼ ጠዋት በሳቅ የሞትኩበት ስብከት ወይ ጌታ ገረመኝ መጨረሻውን ማየት ብቻ ነው። ያስለቀሰኝን አስቀህ አናደህልኛል መንፈስ ቅዱስዬ አመሰግንሀለው ተባረክ ወንድሜ ዮኒ።🙏🖐🖐💙💙

  • @nigistasfaw962
    @nigistasfaw962 3 года назад +2

    እግዚአብሔር አንተ ብቻ የላከው ይሁን በህይወቴ ካንተ ወዴት እሄዳለሁ አሜን

  • @Anumma572
    @Anumma572 Год назад

    Chru Egziabeher Barkohal Ahunem Ybarkeh.Heywoten Ynorkutn New Yastemarkew.Tbark!!!

  • @amarechmulu8668
    @amarechmulu8668 3 года назад

    UFFFFF man of GOD yehe yen tarek new yalkew hulu tebarek zemeneh hulu endi kegeta semeteh yemetenager yegeta afee yaderegeh amen

  • @TemesgenEndale-d5w
    @TemesgenEndale-d5w 7 месяцев назад

    Thank you YON in my heart you have great place,I saying this thing from my heart and I have learnt from you about sorry,willingness of Jesus,hope.

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 года назад

    Kiber le Egizabeher ☝🏾☝🏾☝🏾

  • @rahelgetachew3640
    @rahelgetachew3640 3 года назад

    Amen ate yalwkew yihun behiwete

  • @aziebmebrahtu777
    @aziebmebrahtu777 3 года назад +9

    Yoni Egzabhier tsega ychemrle zemenh ybarek ylemlm🙏🇪🇷

  • @menabereka8666
    @menabereka8666 3 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen🙇🙇

  • @cocadawit9067
    @cocadawit9067 3 года назад +2

    ጨርሶ ያስጀመረን እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!
    ጌታ አንተንም አብዝቶ ይባርክህ ይባርካችሁ!!!!!!!!!

  • @botin6076
    @botin6076 6 месяцев назад +1

    Amennnnnn amennnnnn ❤

  • @user-cr3ms1fv6r
    @user-cr3ms1fv6r 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን የዛሬው ቃል ለኔ ነው እያለፍኩበት ያለው ሁኔታ የማልፈልገውና ከባድ ነው ጌታ ይመስገን ተፅናንቻለሁ እንባየ ታብሷል ከዚህ በላይ ነገ መልካም ይሆናል

  • @nidatsaganashi.tashoma8544
    @nidatsaganashi.tashoma8544 3 года назад

    Wow AMEN AMEN Tabarekii

  • @meselechtamire8081
    @meselechtamire8081 3 года назад

    Ameeen tabarakiii yoniye

  • @hiwotmulugeta9372
    @hiwotmulugeta9372 3 года назад

    Tebarek yonyee denk temhret new

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 3 года назад

    Amen Amen Amen hale luya elelelelelelel yedesta yefesha zemene new melaket yageleglugale

  • @eyosiassamuel4543
    @eyosiassamuel4543 2 года назад

    ዮኒዬ አንተ እኮ ለኔ ልኬ ነህ እውነት ሰሞኑን የማልፍቀት ፈተና ከብዶኝ ነበር ግን ጌታ ያለው ይሁን ተባረክ

  • @mmg5475
    @mmg5475 3 года назад +2

    Thank you, thank you, thank you, Yonathan! God bless you!!!

  • @solomonbrhaneofficial5794
    @solomonbrhaneofficial5794 3 года назад +29

    From Eritrea the best preacher in Ethoipia yoni

  • @yassmineblin2596
    @yassmineblin2596 3 года назад

    Amen amen amen amen amen tabarakii yene geta yibariki

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 года назад

    Amennn Amennn aba yanite fikad yihun behiwete lay yemihonew aba tebarek yoniye tebarekilign ageliglotih lene metsinagnaye new ewedhalehu yematiselech neh hulem endetewededik nur

  • @SoretishakaAna1170
    @SoretishakaAna1170 3 года назад

    ababeye ante yalkwe yhun beywete Yoniye tebarekelgn

  • @addisalem8825
    @addisalem8825 3 года назад

    amen amen amen

  • @agtesafanshicelll7720
    @agtesafanshicelll7720 3 года назад

    Amen Amen Amen

  • @user-wb1fp3ce9r
    @user-wb1fp3ce9r 3 года назад

    Ameeeen Ameeeen tabaraki yoni

  • @tigistregasaa8219
    @tigistregasaa8219 3 года назад

    አሜን አሜን ተበርክ ዮኒዬ

  • @beti1017
    @beti1017 3 года назад +15

    የሌለ ግራ ገብቶኝ ነበር አሁን ነው የገባኝ። አሜን ፈጣሪ ያለው ይሁን!

  • @sncmsn9170
    @sncmsn9170 3 года назад

    Ameeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeen

  • @እትዮጵያኣንድናት
    @እትዮጵያኣንድናት 2 года назад

    ዮን የሚገርም ሰብከት ጌታ ሺህ ያድርግህ ።

  • @tetgrhvv1078
    @tetgrhvv1078 3 года назад

    Geta zemnhun ebarke bebzu Ameeeen

  • @hewanadmasu5258
    @hewanadmasu5258 3 года назад +1

    አንተ ያ ልከዉ ይሁን አሜን በዚ ዉስጥ እንዳልፋ ከፈለክ ይሁን 😍😍😍 አሜን አሜን ዬኒዬ ተባረክ ተባረክ አባ 😭

  • @boshabombe8036
    @boshabombe8036 3 года назад

    የውስጤን አገኛሁ ። እግዚአብሔር ሆይ ጨረሰው ። ፈጽመው። ከተፈጸመ በኋላ ለምትፈልገው ዓላማ ልለይ። በቃ። ማንም አይረዳኝም አዎ። አንተ ዘመን ተሻጋሪ ፕሮግራም ስለያዝክ ሳትፈጸመው አንዳትተው ከፈቃድህ ጋር እስማማለሁ ። ተመስገን። ከህዝብ ጋር ነው የጀመርኩት አሁን ብቻዬን ቀረሁ። አይ ጌታ ዓላማህ ለካ እንዲህ ነው። እስማማለሁ አሁንም። ተባረክ ኢየሱሴ!!!

  • @ratiaalyese5873
    @ratiaalyese5873 3 года назад +1

    አሜን አሜንን ኑሮ ከጌታ ከኢዮሱስ ጋራ በሽላቆሞ ቢሆን በተራራ ከመቺ ነው ደስ ያስኛል እርካታን ይስጣል እግዚአብሔር አምላክህ ዘመን ይባርክህ ዮኒዬ አሜን

  • @naomizergaw5426
    @naomizergaw5426 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን የጌታ ስም ይባርክ ፀጋው ይብዘልህ ዮን እስይ እግዚአብሔር ባምጋርም ሁኔታ ተናጋርኝ አባቴ ፍቃደህ ይሁን

  • @selamselamline3522
    @selamselamline3522 3 года назад +1

    ♥አሜን አሜን ፈጣሪ እግዚአብሔር ያለው ይሁኑ አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @aregaarota7750
    @aregaarota7750 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይሁን

  • @fevenabraham4973
    @fevenabraham4973 3 года назад +4

    yesssss this is what i need in my life right now....."alaqwaretem eceresealehu"...fikqadeh, hasabeh ,yayehelegn, ewenetegnaw, tikekelegnaw ...esu yefetsem behiwete....

  • @elsa5589
    @elsa5589 3 года назад +17

    እግዚአብሔር ያለው ይሁን በሕይወቴ ላይ አሜን

  • @TamiratTesemaTesema
    @TamiratTesemaTesema 23 часа назад

    Amen Ant yalikahu bicha yehuni Aba 😭😭

  • @cocadawit9067
    @cocadawit9067 3 года назад +1

    አሜን!!!!! Amen!!!!!!!!!

  • @tsihaytsihay8785
    @tsihaytsihay8785 3 года назад +1

    Yeh kale lana new yoniy egzabhar yabrkih

  • @TgTg-ep9lz
    @TgTg-ep9lz 3 года назад +1

    ጌታ ኢግዚአብሔር ይባረክህ ዘመን ይባረክህ አሁንም ፀጋው ይብዛልህ🙌 እወድሃለሁ ዮኒዬዬዬዬ ።😍ጌታ ኢግዚአብሔር ሆይ እንድ ሆንልን የምንፈልገው ሁሉ በፍጹም ፈቃድህ ይሁንልኝ አሜን አሜን🙌🙏

  • @mercyeya
    @mercyeya 3 года назад

    Tebarekilgn yoni

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 3 года назад +1

    ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ህይወቴን በዚህ ትምህርት ውስጥ አየሁት ተባረክ ዮኒ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 3 года назад +4

    ተባረክ ዮኒዬ

  • @አንተንአምኖማንአፈረ
    @አንተንአምኖማንአፈረ 3 года назад +1

    አባቴ በሂወቴ ዘመን ፍቃዴ ሳይሄን ፍቃድህ በሂወት ዘመኔ ይሁን አንተ መልካም አባት ነህና

  • @rahelgere9127
    @rahelgere9127 3 года назад +2

    Bless man off God we love you so much 💗💕🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @meronneginyedemufire.6277
    @meronneginyedemufire.6277 3 года назад +5

    የፀጋ ባቤትነት እግዚአብሔር ይባርክህ ዮንየ ❤
    በሁሉም ነገሬ እሱ ያለው ይሁን ተቀብያለው እሸ አባየ 📖🤲🙏

  • @habibikoshaga462
    @habibikoshaga462 3 года назад

    ዮውኒይ ይባርክ ዝመነህ ይርክ አውነት ነው ጌታ አሪዳኝ እንደ ፍቅደህ ይሁን አሜን

  • @tigistkonjo2298
    @tigistkonjo2298 3 года назад +1

    Tabrk yonye ye wangel jegna nek getaybrk

  • @user-tx1of2pk8p
    @user-tx1of2pk8p 3 года назад +1

    እሽ ይሁን አንተ ያልከው እግዚአብሔር🙏😢
    የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን🙏 ተባረክ ዮኒ ጌታ ፀጋ ያብዛልህ ክፊ አይንካህ እውድሀለሁ ከፍ በል💓😘

  • @liyuliyu2963
    @liyuliyu2963 3 года назад

    አሜን አሜን ተባረክልኝ

  • @mekdestefera798
    @mekdestefera798 3 года назад +1

    አሜን ኢየሱስን ምሳሌ አድርገኸ መስበክ ህ ጌታ አብዝቶ ይባርክ።።

  • @meseretwako1867
    @meseretwako1867 3 года назад +1

    We are so lucky to have you my brother!!

  • @lamrotzerihun7155
    @lamrotzerihun7155 3 года назад

    ዮኒ በብዙ በረከት ተባረክ ይህ ፀጋ አይወሰድብህ ጌታ ሆይ በሒወቴ ፈቃድህ ይሁን እስማማለው

  • @yenebrqiyesus596
    @yenebrqiyesus596 3 года назад +1

    አሜን አሜን አንተ ያልከው ይሁን እየሱሴ ሀሌሉያ🙏🙏🙏🙏😍😍💓💓

  • @cocadawit9067
    @cocadawit9067 3 года назад +1

    Amen!!!! አሜን!!!!!!!

  • @cvvggb7457
    @cvvggb7457 3 года назад

    yone geta yesus yebrki Takrki

  • @Pickhomes01
    @Pickhomes01 2 года назад

    ዘመንህ ይባረክ

  • @ehetemichael4560
    @ehetemichael4560 3 года назад

    እውነቱ ይህንነው ሰው የማይረዳ ለራሴ ቀርቶ ለሰው የማልመኘውን ህይወት የምኖረው ለካ የሱ ፈቃድ ሆኖ ነው ይህንን እውነት በውስጤ ሞልቶ እንድኖር ያድርገኝ ዮኒ ባንተ አድሮ ይህንን ስላስተማረኝ አንተን የመረጠ ክብር ይብዛለት ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sisaytotse2991
    @sisaytotse2991 3 года назад

    Ameeeeeeeeeeeeen arh ameeeeeeen

  • @user-gg2oo4qb6o
    @user-gg2oo4qb6o 10 месяцев назад

    Tebarek yoniya❤❤❤

  • @hanaeh1071
    @hanaeh1071 3 года назад

    Amen tebarek

  • @user-ct4cd8wk7l
    @user-ct4cd8wk7l 3 года назад +1

    እግዚአብሔር የለው ይሁን በሕወይቴ ለይ አሜን አሜንንንንንን ❤

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 3 года назад

    Amen Amen egzbiher yibark yoniye

  • @alembeserat8526
    @alembeserat8526 3 года назад +2

    Yoni May God Bless you abundantly. You are saving a generation, a nation ...humanity etc.
    I love you in Jesus Keep up
    The Good Work.
    Mamina

  • @mhmadghzayel4710
    @mhmadghzayel4710 3 года назад

    አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን ስለ ክብሩ ቃሉ ጌታ ይበረክ. አቤቱ አምለኬ ፈቀድህ በህይወት ይፈጸማ
    ዮንዬ በጌታ በኢየሱስ ስም ዘመንህ ዘላለምህ ይበረክ በነገር ሁሉ ፍሬያማ ሁን

  • @shitabekele9766
    @shitabekele9766 3 года назад

    Ameenn geta yebarki

  • @holyland6056
    @holyland6056 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebaarefeayne6495
    @abebaarefeayne6495 3 года назад

    Shalom geta yebarkeh

  • @asteraster2416
    @asteraster2416 3 года назад

    Amen Amen Amen 👏👏👏🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👆🙏

  • @user-oq8ft4qz8m
    @user-oq8ft4qz8m 7 месяцев назад

    አሜንንን 🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️

  • @elsa5589
    @elsa5589 3 года назад +1

    Ye Egziabeher Fekadi Wodadkuti ❤🙏

  • @kibineshyohannes2866
    @kibineshyohannes2866 3 года назад

    አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ያልከው ብቻ ይሁን 😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌✅