ባል እና ሚስት ብልቶቻቸውን መጠባባት ይችላሉ?#

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • አሰላሙዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ እንኳን ወደ ቻናላችሁ በሰላም መጣችሁ። ስለ ጎበኛችሁን እናመሰግናለን። በዚህ ቻናል ጋብቻን የሚመለከቱ በተለይም በባልና ሚስት መካከል ስለሚኖሩ ሚስጥራዊ የጓዳና የአልጋ ላይ ጉዳዮች ይዳሰሳሉ። በማህበረሰባችን ወግና ባህል እንደነውርና ብልግና የሚታዩ ነገር ግን በሸሪዓ የተፈቀዱና በጋብቻ ሕይወት ወሳኝ ሚና ያላቸውን ርእሰ ጉዳዮች በፈትዋ መልክ ይነገራሉ ይስተማራሉ። ሌሎችም ተያያዥነት ያለቸው ትምህርቶችና ምክሮች ይሰጣሉ። የናንተ አስተያየት ለስራችን መሳካት ወሳኝ ስፍራ አለው። ላይክና ሼራችሁ ያበረታናል። አብራችሁን በመኖራችሁ ደስተኞች ነን። እንማማር እንተዋወስ እንመካከር

Комментарии • 458

  • @baasixoo2015
    @baasixoo2015  3 года назад +77

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    ለኸይር ፈላጊ በሙሉ*
    *አንድ ቀላልና አጅሩ ከባድ የኾነ ኸይር ስራ ላይ አላህ ባገራለት ያክል ለመሳተፍ :-*
    *ተነሳሽነቱ፣*
    *ቁርጠኝነቱ፣*
    *አቅሙ*
    *ያለው ሰው በውስጥ መስመር ያናግረኝ።*
    00966534869746(ዊትሳፕ/ቴሌግራም)
    *ጀዛኩሙላሁ ኸይራ*

  • @MuluAlem-qw7ee
    @MuluAlem-qw7ee 3 месяца назад +119

    እናመሰግናለን እኔ ክርስትያን ነኝ ከሙስሊም ወገኖቼ የሚሰጠው ምክር እንደ ባህላችን እሰማለሁ አኣከብራለሁ ሃይማኖት ከሰው አኣይበልጥም ፈጣሪ ደግሞ ለሁላችን እንደየ እምነታችን እያኖረን ነው ያለው ማንኛዉም ሃይማኖት ለፈጣሪ ከተግዛ ፈጣሪ ምን ይፈልጋል ስለዚህ አኣንድ አኣባት የተለያዩ ልጆች እንዳሉት ሁሉ ፈጣሪም ተተለያዩ ሃይማኖቶች ይገዙለታልና ሳያጠፋቸው እስካሁን ያኖራቸው በሱ ፍቃድ አንጂ በሌላ ብቃት አኣይደለም እና በርታ ለማለት ነው እንደሰው ኣብረን በምንኖርባት ምድር ተከባብረን መኖር አኣለብን ብየ አኣምናለሁ ጠቃሚ ከሆነ ከሰይጣንም ቢሆን ምክር እቀበላለሁ እንኳን ከወገኔ ከኣስተዋዩ ሙስሊም ማህበረሰብ

    • @አልሀሙዱልላህ
      @አልሀሙዱልላህ 2 месяца назад +11

      የኮሜት ፈጥፋጭ ነኝ ክክክ ኣየሁሽ ወገኔ ኣላህ ቀጥተኛው ምንገድ ይምራሽ ውዴ

    • @user-nx3ts9xz2r
      @user-nx3ts9xz2r 2 месяца назад +2

      የኔ መልካም እህት

    • @wollokocha
      @wollokocha 2 месяца назад +9

      የመጀመሪያ ጨዋ ክርስቲያን አላህ ይወፍቅሽ ድነል ኢስላምን❤

    • @user-cq6pl8xt9j
      @user-cq6pl8xt9j 2 месяца назад +3

      አሏህ ይምራሺ አመለ ሰናይ ብየሻለሁ ጀዋክርስቲያን አችን አየሁ

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Месяц назад

      Anchi barigtagninat iyesusn atawiqm iwnat anchi eunkna mariyam qarita iyesusn atawiqm Chirash kaseyitan mikir iqabalalo alish ahun anchi yeunat orthodockse Nash isk awo baying maman alichalkum barigt ine pente nagn musilmochun alitalachom yemusilm godagnochem alugn

  • @user-md4sc6cz1t
    @user-md4sc6cz1t 3 года назад +318

    ጨረሳችሁ ሳታዳምጡ ኮሜንት አትስጡ ጥሩ ትምህርት ነዉ ጌዜያችን የተጨማለቀ እና ድበር እያለፈ ስለመጣ ዲናችን የሚፈቅደዉን እና የሚከለክለዉን ማወቅና መማር የግድ ይለናል ጀዛክ አላህ ኸይር👍👍👍👍👍👍👍

  • @ababakiya4283
    @ababakiya4283 3 года назад +112

    ወላሂ ወሳኝ ትምህርት ነው የተፈቀደና የተከለከለ ለይቶ ማወቅ ለትዳር ወሳኝ ነው ባለማወቅ የብዙዎች ትዳር እየፈረሰ ነው

  • @biniyamfekadu6839
    @biniyamfekadu6839 Год назад +29

    በጣም ወሳኝና አስፈላጊ ትምህርት ነው ያገኘሁት ልክ እንደ ሌላው መልካም የሙስሊም መምህራን አሉ ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶቼ ጠቃሚ ለሂወትም የሚበጅ እስከሆነ ድረስ ግን እውቀትን ከማንም ብንቀስም ክፋ አይመስለኝም!!

    • @Danigech1221
      @Danigech1221 2 месяца назад +1

      መጀረሻውን ለመስመት በጣም ጋጉቻለሁ ይፈቀዳል ቢል ደስ ይለኛል

  • @meymunaoumimran8151
    @meymunaoumimran8151 3 года назад +34

    አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዝ

  • @amurunuree8854
    @amurunuree8854 2 года назад +60

    ድናቺን እፍረት የልቤትም ሁሌም ግልጽ ነው አልህዱልልህ

  • @kedirahmed9328
    @kedirahmed9328 2 года назад +42

    ጥሩ ተምህርት ነው፡፡ ሲጀመር ይህ ተግባር አፀያፊ ነውር ተግባር ስለሆነ ማሠብም የለብንም መቆጠብ አለብን፡፡

  • @MohammedRedi-es2ng
    @MohammedRedi-es2ng Месяц назад +3

    ይህ ጥያቄ መጠየቅ ጥሩ ነው ለምን ዛሬ በዓለማችን ነጮች የሰይጣን መንገድ በዘዴ በረቀቀ መንገድ ሙስሊሞችን ለማጥመም የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም ፈትዋው በደንብ አብራርቶት ከአንድ ሙስሊም ስብዕናና አደብ የሚጋጭና የማይሄድ መሆኑን በማብራራት ቁርአንን በሚያነብበት አፉ ነጃሳን ማጨማለቅ ከፊንጢጣ በኩል ከመገናኘት ጋር ተመሳሳይ ስለሆነ ይህም በአፍ መላስና መጥባት ሐራም ሚነል ከባኢር መሆን አለበት ብዬ አምናለሁ አሏሁ አእለም!

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 3 года назад +126

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ።
    ሙስሊሞች " *የካፊር ሚዳ ሂዳችሁ ከምትማሪ በዚህ ተከታተሉ*
    #ኢስላም ሙሉ ነው።።
    አልሀምዱሊላህ።።

  • @user-se3sg4fj5d
    @user-se3sg4fj5d Год назад +16

    በጠም ጠቀሚነ ጥሩ እነ አስፈለጊ እነ ከግዜዉ ጋር የሚሂድ ምርጥ ትምህርት ነዉ ጀዘኩም አለህ ኸይር

  • @user-qg9db3di4m
    @user-qg9db3di4m 3 года назад +44

    ወዓለይኩም አሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ኧረ ኡስታዝ በስርዓት ነውጅ እምንጠየፈው ወላሂ እንደዚህ ተግብሩ የሚሉ ወንዶች ከባድ ነው ማለትም እንደራሤ ሣየው ፍቅር ይቀንሣል ወሏሂ ኧረ።

    • @riyhanbest7642
      @riyhanbest7642 3 года назад +1

      ጄዘከለህ ከይርን በጠም ጠቀሚነ አስፈለግ ትምህርት ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @belgelegesse9754
      @belgelegesse9754 3 года назад

      አውነትአጸያፊ

    • @ismilumr8326
      @ismilumr8326 2 года назад +1

      ኧረ በጣም አስቀያሚ ነው

  • @fainettube8566
    @fainettube8566 3 года назад +16

    ወለይኩመሠለም ወራህመቱለሂ ወባራከቱ እስልምና ግልፅ ሀይመኖት ነዉ አልሀምዱሊላሂ👍

  • @user-ye1oz9fk5w
    @user-ye1oz9fk5w 3 года назад +22

    አኡዙቢላህ እኔአፈርኩኝ
    ኡኡኡኡ ልቤተሰበረ ጹሁፉንሳይ
    አላህይስቱር ☝️

    • @solomonabraham8329
      @solomonabraham8329 2 года назад

      አንች አታስልሽም

    • @user-ye1oz9fk5w
      @user-ye1oz9fk5w 2 года назад +5

      @@solomonabraham8329 ሀያእ አጣችሁ
      እስተግፊሩሏህ ኡስታዞቹም
      ምንያድርጉ ግደታሆነባቸው ይመልሳሉ
      ከፈለጋችሁ ስደቡኝ
      እኔ መንሀጅሰለፊነኝ
      ግን ይህጥያቄ ያሳፍራል

    • @user-ur3xr2pf5o
      @user-ur3xr2pf5o 2 года назад

      ክክክ

    • @richonasr6907
      @richonasr6907 2 года назад

      @@user-ye1oz9fk5w sayawku Haram kemesrat teyko meredat new aydelem

    • @user-ye1oz9fk5w
      @user-ye1oz9fk5w 2 года назад

      @@richonasr6907 እኔስአፍራለሁ
      አላህይስቱር

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 3 года назад +10

    ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማወቅ ወሳኝ ነወ አላህ ሀላሉን ሀራሙን ላሳወቀን እናመሰግናዋለን ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @user-nv2ov7ri2l
    @user-nv2ov7ri2l 3 года назад +10

    አልሀምዱሊላ አላዲነ ኢስላም አላህ እኮ ምንም አላስቀረም ሱብሀነሏህ አልሀምዱሊላ ጀዛከላሁ ኽይረን 🌹🌹🌹🌹 አላህ ይጠብቀን

  • @betenegash5079
    @betenegash5079 Год назад +14

    አልሃምዱሊላሂ አላ ኩሊ ሃል እስልምናን ለለገስከን አሏህ ላቅ ያለ ክብር ምስጋና ይገባህ አልሃምዱሊላህ ሱም አልሃምዱሊላህ

  • @hayatwoloyewa7275
    @hayatwoloyewa7275 Год назад +5

    ጀዛከላህ ኸይርበጣምጠቃሚትምህርትነው ሽኩራን

  • @shamesuabdoabdo9550
    @shamesuabdoabdo9550 3 года назад +6

    Assalamu alaikum rahmatullahi wa barakatuhu shukran jazakallah khairan my friend thank you very much all Muslim brothers and sisters make me dua we gonna follow prophet Muhammad sallallahu alaihi wasallam suna.

  • @user-ui7xz4pv8n
    @user-ui7xz4pv8n 2 года назад +5

    አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ሳገባ ሰገጤ ባል ከሆነብኝ እነግረዋለሁ እህ ዬምጥላዉ ነገር አኡዙቢላህ አላህ ይጠብቀን ያረቢ ጄዛኪላህ ኸይር ኡዝታዝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹👌

    • @user-qj5bz6zy2d
      @user-qj5bz6zy2d 2 года назад +1

      እረ አላህም አያዲርሥብን እደዚህ አይነቱንሥ

    • @user-ps8bt7hm6w
      @user-ps8bt7hm6w 2 месяца назад

      አወ አስተምሪው

  • @mhamedtuhafile2683
    @mhamedtuhafile2683 2 года назад +11

    ወላሂ ትልቅ ትምርት ነዉ ከስፈለገህ ተጠቀምበት ተጠቀሚበት ካላስፈለገህ ተዉ ትምርት እዉቀት ግን ዉሰዱበት የተከለከለበትን ደንበር እንዳታልፍበት እወቅበት ያሳፍራል እንዴት ነዉ የሚባል ነገር ተዉ

  • @jemyim9160
    @jemyim9160 3 года назад +9

    ጀዛከሏህ ኸይር አላህ ከኢስላም የማያወጣ እውቀት ይስጠን ያረብ

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 года назад +5

    ጀዛኩም አሏሁ ኽይር ጀዛ ኢንሻ አላህ በአላህ ፍቃዲ ከውንጀል አላህ ይጠብቀን

  • @user-ry7oz8gg4u
    @user-ry7oz8gg4u 3 года назад +6

    وعليكم السلام ورحمة لله وبركاته ماشاء الله جزاك لله خير خير الجزاء
    وبارك لله فيك استغفر لله يارب

  • @nbentbaba8823
    @nbentbaba8823 3 года назад +3

    ጀዛኪለሁ ኸይረን ኡስታዝ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው አልሀምዱሊላህ አላኒዕመቲል ኢስላም ኢስላም ሁሉንም ነገር በተገቢው ለኘ በሚመች መልኩ ቁጭ ነው የደረገልን አለሁ ላየስተሂ አኒልሀቅ

  • @amenihok5097
    @amenihok5097 3 года назад +14

    ጀዛኩሙላህ ኸይረን ኡስታዙና ኢነላሀ ላየስተህይ ሚነል ሀቅ ድነል ኢስላም ምንም አላስቀረም ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን

  • @abdm.3336
    @abdm.3336 2 месяца назад +4

    ብልቶቻችን 1.ለዘር መራቢያነት 2. .
    ለመፀዳዳት .3, ሴክስ በማድረግ ደስታና እርካታ እንዲሁም ፍቅርን ለማግኘት በአግባቡ ተጠቀሙበት ተብሎ በግልጽ ተቀምጧል። ይህን በሰዋዊ ሕሊና መዝኖ መተግበር ነው እንጂ ባህል አይፈቅድም ብሎ መከራከሪያ ማቅረብ አይቻልም። ምክኒያቱም ይህ የማህበረሰብ የባህል ጉዳይ ሳይሆን የአንድ ወንድ እና የአንዲት ሴት ጉዳይ ነው ።ሐይማኖታዊ ህጉን ባከበረ መልኩ መተግበር ነው ዋናው ነጥብ። ቻዎ

  • @AbdulShkur-xy6gw
    @AbdulShkur-xy6gw Месяц назад +1

    ትምህርቱ ተገቢና አሰፈላጊ ነው ሹክረን
    ❤❤❤❤❤

  • @user-on1ct7oy2i
    @user-on1ct7oy2i 3 года назад +23

    ወሏሂ በጣም የምፈልገወ ፈታዋነዉ ጀዛኩምሏሁ ኸይር

  • @alain3027
    @alain3027 3 года назад +5

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን እኔ ሢወራኳ ያቅለሸልሸኛል ወላሂ ጥሩ ምክርነው በዚህ የመጣ እርካታ ጥቅር ይበል

    • @maryam3066
      @maryam3066 2 месяца назад

      ክክክ ምነው ጨራሸ አልፈልግም አለሸ ክክክ

    • @user-sm7om7sx4y
      @user-sm7om7sx4y 2 месяца назад

      😂😂😂​@@maryam3066

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 2 года назад +13

    ሰጀመር በሁሉም ሀይማኖት አይፈቀድም በዛላይ ለጤናም ችግር ነው በበሀላችንም የለ

  • @fhfty9680
    @fhfty9680 3 года назад +21

    ጥሩ ትምህርት

  • @Tube-qh3ys
    @Tube-qh3ys 3 года назад +6

    ጀዛኩሙሏህ ኽይር በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed 4 месяца назад +1

    ከሁሉም የራቀ ነው የኔ ማል ማሻአላ አላህ ይጨምርለት

  • @user-yn3pl7sv3r
    @user-yn3pl7sv3r 2 года назад +6

    አማረኛችን እኮ በጣም ጠባብ ነው ሀቂቃ ኪታብ ስማር የምለው ነው ግራ የሚገባኝ ጀዛካላህ ኸይር

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 5 месяцев назад +3

    ጀዛከላሙላ ኸይር ጥሩ ትምሀርት ነው

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z 3 года назад +14

    አፈርኩ የምር ጀዛኩም ኸይረን ኡሰታዝ

    • @meremaadem4452
      @meremaadem4452 3 года назад

      እኔወላሂደነገጥኩገናሣየው

    • @yallahmechershanasamrewuya2826
      @yallahmechershanasamrewuya2826 3 года назад

      እኔ ገና ፁሁፉን ሳይ አፈርኩ አንቺም የኔህት ነሽ ውይይይ

    • @ababakiya4283
      @ababakiya4283 3 года назад +12

      ምንም አያሳፍርም ማወቅ ግዴታች ነው ስትገቢበት ችግር አይፈጥርብሽም አራሙን እና ሀላሉን ለይተሻል ማለት ነው

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z 3 года назад

      @@ababakiya4283 ትክክል

    • @mloveyou7466
      @mloveyou7466 3 года назад +1

      @@ababakiya4283 ትክክል ነው ።

  • @semiramohammed4860
    @semiramohammed4860 2 года назад +5

    ጀዛከላህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @hayattube8643
    @hayattube8643 2 месяца назад +1

    ማሻአሏህ ሀሪፍ ትምህርትነዉጀዛከሏህኸይር

  • @user-cj1jx1fy5m
    @user-cj1jx1fy5m 3 года назад +23

    በደንብ ስሙት የአላህ ምንም አላስቀርም ጀዛኲላህ እኛ ብናፍር ማወቅአለብን

  • @ruqyatube2867
    @ruqyatube2867 3 года назад +16

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ፣ትክክለኛውን መንገድ ይምራን፣

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 2 года назад +22

    በእስልምና ሁሉም ነገር ግልፅ ነው አልሀምዱሊላህ🙏

  • @user-jl9im2zb7m
    @user-jl9im2zb7m 2 года назад +1

    ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አድስ ገቢ ነኝ ማሻአላህ አስላጊ ትምህርት ነዉ ጀዛኸላህ

  • @hikmahikmahikma2951
    @hikmahikmahikma2951 2 года назад +2

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዙና

  • @user-hu9tn3sy3e
    @user-hu9tn3sy3e 4 месяца назад +2

    ጀዛከላኸይር ምርጥትምህርት👌👌👌

  • @user-lb1vo3ck5t
    @user-lb1vo3ck5t 2 года назад +4

    ምርጥጥጥ ቀጥልበት ወንድም በጣም ስፈልገው ነበር

  • @fshjgg7128
    @fshjgg7128 2 года назад +1

    ጀዛኩም ለኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ በጣም የምፈልገው ጥያቄነበር

  • @vivvvfj1277
    @vivvvfj1277 2 года назад +1

    በጣም ወሳኝ ትምርት ነው ጀዛከላህ ኸይር

  • @sabitaali5470
    @sabitaali5470 3 года назад +6

    ጀዛከሏህ ኸይር ቀጥሉበት ኡሥታዝ ሀሪፍ ትምህርት ነዉ

  • @user-vi1pz2fj2x
    @user-vi1pz2fj2x 3 года назад +11

    መሸአለህ በርታ በጠም ጠቀም ትምህርት ነው. ውድ እህቶቼ እና ወንድሞቼ ኑ. ወደኔ ቻነል ???ፐሮፍይል ተጭነቹሁ ኑ?

  • @RabeaKsa-gg9ws
    @RabeaKsa-gg9ws 5 месяцев назад +4

    አላህ ያንተ አይነት ሷሊህ ባል ይስጠኝ ያረብ እኔ ለባሌ በጣም ታዛዥ ነኝ አልሀምዱሊላህ ግን በዚህ ዙሪያ ትዳሬን ርቄያለሁ በጣም ነው የሚያስጠላኝ

  • @abdu9789
    @abdu9789 2 года назад +2

    ጀዛካላህ ኸይርን ኡስታዝ

  • @seadayoutube2638
    @seadayoutube2638 2 года назад +1

    ሰላም ሠላም እህት እኮን ሰላም መጣሺ
    ሠለመጣሺ ደስ ብሎኛል
    ጡሩ የመወያያ እረእሥ ነው የመጣሺው ሰላም ላገረቸን ሰላምለህዝባቸን
    ሠላም ለወጎኖቻቸን ይሁን

  • @user-dc1py1un6p
    @user-dc1py1un6p Месяц назад

    እናመሰግናለን ጀዛክ አላህ ህይርን🎉🎉🎉

  • @zhsh3025
    @zhsh3025 3 года назад +8

    Mashallah shukiren

  • @alemkasahun1766
    @alemkasahun1766 Год назад

    ኸይረጀ ዛኩመላህ አላህጨይጨምረላችሁ ኡሰታዞቻችን ,አላህ ያብዛልን ኡሰታዞቻችንን በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድረገን🤲🤲🤲🤲

  • @LovelyCrosswordPuzzle-tb9um
    @LovelyCrosswordPuzzle-tb9um 5 месяцев назад +1

    jEzakelahe hayerene jeza ya usetaze

  • @TambraMuhammed-ro5ee
    @TambraMuhammed-ro5ee Год назад +1

    ጀዛኩመላህ ኽይር ለአዲስ ተጋቢዎች

  • @JamalJamal-qz2sz
    @JamalJamal-qz2sz Год назад +1

    ጀዛኩምላኸይረ ሁሰታዘ ጠቃሚ ትምህረት

  • @user-he5eg6ir4u
    @user-he5eg6ir4u 2 года назад +12

    እኔን የሚገርመኝ ኮሜን የሚፅፉት አንዳንድ ሰወች የማያውቁትን መጠየቅ እንጅ ይሄ ሀራም ነው ሀላል ነው አትበሉ ያለ እወቀት

  • @qwqw2105
    @qwqw2105 2 года назад +13

    እህቶች ሼር ላይክ አድርጉ ሌላ ቦታ ህደው ከሚወዘፉ ከዚህ መተው ይማሩ

  • @user-lt7lk1cn5i
    @user-lt7lk1cn5i Год назад +4

    ፈትዋ ጠጭወቹ ማን ናቸው ሸኹን ጥቀስልን ማናቸው ይኽን ፈትዋ የሰጡትንንን

  • @user-mk7og6dr4g
    @user-mk7og6dr4g 6 месяцев назад +1

    ጀዛካላህ ከይረን ኡስታዝ🎉🎉🎉

  • @awallotube8131
    @awallotube8131 2 года назад +2

    Aslemu aleykum werhmtulhi webrkthu masha alla masha alla masha alla masha alla masha alla masha alla masha alla masha alla masha alla masha alla baxm das yamil er,as new bazihu yaqaxal

  • @lobabaahmad-sq2ji
    @lobabaahmad-sq2ji Год назад +2

    ጀዛኩልሁም ኸይረ ኡሥታዝ ጥሩ ትምህረት ነው

  • @user-vi5oh5bd9d
    @user-vi5oh5bd9d 3 года назад +4

    ጀዛኩምላህኸይርኡታዝና

  • @user-xy2ut9iz1p
    @user-xy2ut9iz1p Месяц назад

    መሸአሏህ ወላሂ በጣም ጠቃሚ ትምህርት

  • @hayatwoloyewa7275
    @hayatwoloyewa7275 Год назад +1

    አልሀምዱሊላ ኒእመተልኢስላም ለሰጠኸኝ አልሀምዱሊላ

  • @MiSha-js3oi
    @MiSha-js3oi 5 месяцев назад

    ማሻ አላህ አላህ እወቀቱን ይጨምርልህ ኡስታዜ ደስይላል ግን ትንሽ ቅር ያለኝ ነገር ቢኖር በሚስት ጀርባዋ ላይ ሆኖ በፊጢጣ በኩል ሳይሆን በብልትዋ ግንኙነት ማድረግስ እዴት ነው ጀርባዋ ላይ መልሱን አሳውቀኝ አላህ ኸይሩን ያሳውቅህ

    • @SdhJfd
      @SdhJfd 3 месяца назад

      ቺግር የለውም

    • @Selam-jk1qr
      @Selam-jk1qr Месяц назад

      ችግር የለውም

    • @kedirahmed6544
      @kedirahmed6544 Месяц назад

      በፊንጢጣዋ ከልሆና ይቻላል❤​@@Selam-jk1qr

  • @user-rj3jb8nh8p
    @user-rj3jb8nh8p Год назад +1

    ጀዛከላህ ከይረን ኡስታዝ

  • @Fatima-hi6vu
    @Fatima-hi6vu 2 месяца назад

    አልሁመዱሊላ ሙሰለም ላደረገኑ ጊታ ጃዛከአላህ ኸይር ወሰታዘ

  • @user-rc5el4fd6f
    @user-rc5el4fd6f 8 месяцев назад +1

    ጀዘኹሙለህ ኸይረን ኡስተዝ

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 18 дней назад

    ጀዛኩምአላህከይርን ወላሂ አላህይጠብቀን ዘበኑከፍቷል

  • @RealmeC-wo7ub
    @RealmeC-wo7ub 3 года назад +4

    ኡስተዝ አለህ ጀዘህን ይክፈልክ

  • @amiragulta8433
    @amiragulta8433 3 месяца назад +1

    አሰላሙ አለይኩም በጣም እናመሰግናለሀ የፈትዋ ጥያቄ ለመጠየቅ ቁጥር ካለቹ

  • @user-rk3sq1ku9e
    @user-rk3sq1ku9e 2 месяца назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @user-ul7vp8hu4o
    @user-ul7vp8hu4o 2 года назад

    ጀዛኩሙላሁኸይረን ጀዛ ኡሥታዝ
    አልሀምዱሊላህ አለ ድነል ኢሥላም ያሥቀረብን ነገር አንድም የለ

  • @finfineeoromiya6077
    @finfineeoromiya6077 Год назад +1

    ሡበሐነላሕ ብዙሠዉ ይፈፅማሉእኮ እደኔ በጣምሥሜታቸዉጣራየነካነዉባይነኝ

  • @user-hf8cr7gc5o
    @user-hf8cr7gc5o 3 месяца назад +1

    ማሻአላህ አሪፍ ትምህርት ነው

  • @alainvista9661
    @alainvista9661 2 месяца назад

    ጀዛካላህ ከይረን ኡስታዠ👍👍👍🙏

  • @HalimaM-c5n
    @HalimaM-c5n 14 дней назад

    ጀዛከላኽ ወንድም

  • @madampordos3348
    @madampordos3348 3 года назад +8

    ጥሩ ትምህርትነዉ 👍👍👍👍👍👍👍👈

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 3 года назад +2

    Walyekume salam warahematwelahe wabarakatehu jazakalahyer

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 2 месяца назад +1

    ጀዛኸላህ ኸይረን

  • @zeyinebaseid3080
    @zeyinebaseid3080 2 года назад +2

    ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @user-bf7hb3wq5w
    @user-bf7hb3wq5w 2 года назад

    ጀዛካላህ ኸይር አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አርጎ የፈጠረን አላህ

  • @fetiabdujelil7634
    @fetiabdujelil7634 3 года назад +3

    ጀዛከላህ ከይር።በርታ

  • @hibatube51
    @hibatube51 Год назад

    አላሀምዱሊላ ኡመተል ኢስላም የወፈቀን ሱመ አላሀምዱሊላ

  • @seadareta533
    @seadareta533 3 года назад +6

    وجزكم الله خير الجزاء

  • @user-wu2fu3bw8e
    @user-wu2fu3bw8e 2 месяца назад

    አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነህ ማሻአላህ ሰብ ላይክ😢

  • @rabeatrabeatt4471
    @rabeatrabeatt4471 Год назад +1

    ጀዛ ካላሁ ኸይርን

  • @user-wl6mr2qc2y
    @user-wl6mr2qc2y 3 года назад +3

    ጀዛኩሙላህ

  • @haleemamuhammed4125
    @haleemamuhammed4125 Год назад

    ወላሂ ብ ጣም ትምርህ ነው ጃዘከላህ ኸይር

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan251 Месяц назад

    جزاكم الله خيرا

  • @user-uq6zd6td9w
    @user-uq6zd6td9w Год назад +1

    ደግሞ ኮ ሀራምነው ቢባሉምአይተውትም ያረብአቅላችንን ይጠብቅልን ኢናዲላሂ

  • @user-jr8dm6xv5b
    @user-jr8dm6xv5b 2 месяца назад

    ጀዛካሏለህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ

  • @user-fo8yz8ti5w
    @user-fo8yz8ti5w Месяц назад

    Jzk 👍. Mawekachin tiru new .

  • @heyat9451
    @heyat9451 3 года назад +2

    ዋሊኩምወርህመቱላሂወበርከቱሁ አሪፉትምርትነዉ

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 3 года назад +19

    ቱቱቱቱቱ
    አስተግፊሩሏህ።
    አሏህ ከመጥፎ ልማድ ይጠብቀን።

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 2 года назад +1

    ዋአለይኩምእሰላምወራህመቱላሂወበረካቱህ ጀዛኩምአላህኸይር ግንበጣምይከብዳል። ፍቅርይቀንሳል