መዝይ እና መንይ ልዪነታቸውምንድን ነው ማንኛውስ ነው የሚነጂሰው❓🍃መልስ በኡስታዝ አቡ ዓብደሏህ🍃

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025

Комментарии • 32

  • @zinetalioumer4142
    @zinetalioumer4142 3 года назад +9

    መሻ አላህ በጣም ስፈልገው በጣም ፈሳሽ ይፈሰኛል እኔ ለሶላት እየተጠራጠርኩኝ ነው ዝም ብየ የምሰግዴው ሁል ጊዜም ይፈሰኛል ሽታ የለውም ግን ይረጥበኛል ዝም ብየ እሰግዳለው ሁል ጊዜም ስለሆነ ግራ አጋባኝ ወላሂ ጡሀራ ይሆን ነጃሳ

  • @abdusiraj166
    @abdusiraj166 4 года назад +12

    እሄን ጥያቄ ባጣም ስፈልገው ነበረ ጀዛኩሙላህ

  • @Hidayangusse
    @Hidayangusse 7 месяцев назад

    ጀዛኩሙላህኸይር ኡስታዛችን

  • @ስልጤክሊል
    @ስልጤክሊል Год назад +1

    ሹክረን ጀዛክ አለህ ከይር

  • @moftahmoftah196
    @moftahmoftah196 4 года назад +4

    ማሻ አላህ

  • @ኡሙሀኒፍ
    @ኡሙሀኒፍ 4 года назад +5

    አላህ በያላቹበት ይጠብቃቹ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @KgfjhxDhgzsy
    @KgfjhxDhgzsy Год назад +1

    የመዝይ መፍትሄ የለዉም ማለቴ ፈሣሹን የሚያቆም

  • @TaTa-wk6pk
    @TaTa-wk6pk 4 года назад +3

    جزاك الله خير يا استاذ

  • @rhmahhussain6265
    @rhmahhussain6265 3 года назад +3

    ጀዛከሏህ

  • @anshaa6827
    @anshaa6827 2 года назад

    ጀዛከላ ኸይር ኡስታዝ

  • @iloveilah2521
    @iloveilah2521 3 года назад

    ጀዛኩሙላህ

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ጀዛክሏሁ ኸይር

  • @umuKulesum-gj6ix
    @umuKulesum-gj6ix Год назад

    Jezakumulah

  • @zainabtalib6091
    @zainabtalib6091 2 года назад

    በረቱ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሌሀ-ኀ7ጀ

    መሸአላ

  • @banhladesh1216
    @banhladesh1216 2 года назад +1

    አሰላማሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁእኔጠጉሬበጣምእረጂምነውከጀናባሥታጠብጠጉሬንሁሌምፈጥቸመታጠብግደታይሆንብኛልይውርታብታብራሩልኚ

  • @zinetyoutube8805
    @zinetyoutube8805 3 года назад

    ማሻአላህ

  • @zaivaadim5245
    @zaivaadim5245 3 года назад +1

    😔

  • @zaivaadim5245
    @zaivaadim5245 3 года назад +1

    💔

  • @jesoncarbon9047
    @jesoncarbon9047 3 года назад +1

    በህልም አድርጎ ፈሳሽ ካልፈሰስ መታጠብ አለብን ወይ በአላህ ስም አይታችሁ እንዳታልፉኝ

    • @Yehya838
      @Yehya838 2 года назад +1

      የለብሽም ደረቅ ካሆነ

    • @susu-jo5nh
      @susu-jo5nh 2 года назад

      ላ ደረቅም ቢሆን መታጠብ ግድ ነው

    • @MaryamUAE
      @MaryamUAE 2 года назад

      ደረቅ ከሆነ ትጥበት የለውም

    • @Adem-ur3fe
      @Adem-ur3fe Год назад

      ላአዝም ነዉ ትጥበት

  • @KgfjhxDhgzsy
    @KgfjhxDhgzsy Год назад

    መዝይ ማስቆሚያ የለዉም

  • @ቀላዋጭዘሎቁጭ
    @ቀላዋጭዘሎቁጭ Год назад

    መይዝ ፆም ያፈርሳል ?

    • @AmrullahWujira-j5g
      @AmrullahWujira-j5g Год назад

      አዎ ያፈርሳል ግን ከፋራው ያ የፈረሰበትን ቀን ብቻ ነው መፆም ያለብህ ግን ግኑኝነት ካደረግክ ሁለት ወር በተከታታይ መፆም አለብህ

  • @ነኝየወልደያዋከሸጋመብቀያ

    ጀዛከላሁ ኸይር

  • @KgfjhxDhgzsy
    @KgfjhxDhgzsy Год назад

    መዝይ ማስቆሚያ የለዉም