በአስመሳይ ሚስቱ ብሎ እናቱን የሚያሰቃየው ሰው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 504

  • @zed8332
    @zed8332 8 месяцев назад +36

    ክብር ለእናቶቻችን❤❤ከእደዝች አይነት ምራት ፈጣሪ ይጠበቀን😢😢የወንድሞቼ ምሰቶ በጣም ምረጥናቻዉ❤❤

  • @ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ
    @ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ 8 месяцев назад +41

    ማንምምም ጥርግግግግ ይበል በናቴማ ድርድር የለምም የምን ፍቅር የምን ባል ማን እደናቴ መተኪያ የሌላት እማ ሁሌም እወድሽ አለሁሁሁ

  • @Emu-eman
    @Emu-eman 8 месяцев назад +114

    😢አንዳንድ ወንዶች ግን ልፍስፍስ ናቸው ለሴት ብሎዉ እናታቸው የምበድሉ

    • @Hiwi27
      @Hiwi27 8 месяцев назад

      ደምሩኝ🥹🙏

    • @ShakalpJojo
      @ShakalpJojo 8 месяцев назад +2

      በጣም 👍👍💞

    • @ሚጡየሩቲሙርከኝ
      @ሚጡየሩቲሙርከኝ 8 месяцев назад +7

      ትክክል ወላሂ እኔ እናትና አባቴን ነዋ መጀመሪያ. እናትና አባቴን ነው የምመርጠው ከዛ ባለቤቴን

    • @TeguDavid
      @TeguDavid 8 месяцев назад +4

      ይሄ ወንድ አደለም እናቶን የማያቅ ወንድ አሰዳቤ እንጅ 😎

    • @selamtube8173
      @selamtube8173 8 месяцев назад

      እኮ የምር አይኑ ታዉሯል እኮ

  • @NaM-ju4qn
    @NaM-ju4qn 8 месяцев назад +71

    እናቴ ለዘላለም ትኑረ እድሚለናቶችች❤❤❤❤

  • @AlalaLulu-co2pq
    @AlalaLulu-co2pq 8 месяцев назад +54

    ሴቶችዬ ቤተሰቡን የሚያከበር ቤተሰቦቻችንን የሚያከብር ባል ይስጠን አሜን❤❤❤❤

  • @ZeharaZehara-o2q
    @ZeharaZehara-o2q 8 месяцев назад +45

    የዝች አይነት ሚስት አታድርገኝ አማቴን እደናቴ ማይ አርገኝ

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 8 месяцев назад +3

    ምን አይነት ጀዝባ ነው የእናትን ጣዕም ያላወቀ ነው እናትን ዝቅ አድርጎ ሚሳደብ ሚናገር ልጅ ከሚወለድ አስሬ ጥርቅም ይበል እናትን አክብሩ ማንኛውም ሰው ለእናት ያለንን ክብር ከፍ እናድርግ ሚስቶችም ባይወልዳችሁ ቢያንስ ሴት ሁነን ሴትን ምንሳደብ ሰዎች የራሳችን ክብር ስለማይታወቀን ነው ፅናቱን ይስጠን ፈጣሪ

  • @እሙኢምራን
    @እሙኢምራን 8 месяцев назад +20

    የኔ ውድ አማት♥️♥️♥️💞 ወላሂ እንደናቴ ነው የማያቸው እሳቸውም እንደልጃቸው ነው የሚያዩኝ አልሃምዱሊላህ

  • @ShakalpJojo
    @ShakalpJojo 8 месяцев назад +47

    ሚስቱ አስመሳይ ናት👈 እናቴ ትኑር ለዘላለም ክብር ለእናቶች 😢❤❤

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
    @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ 8 месяцев назад +9

    እናት ለዘላለም ትኑር ለእናትነት ክብር ይገባታል😢😢😢😢ሚስት ልቀር ትችላለች እናት ግን መቸም ቢሆን ተጎናችን ነች የኔ እናት😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @hermonnigist5558
    @hermonnigist5558 8 месяцев назад +9

    ለድራማም ቢሆን የእናትን ክብር በዚህ ልክ ዝቅ ማድረግ ተገቢ አይደለም በልጅነታችን እናታችንን ያጣን ሰዎች በጣም ልብ ያማል😢

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 8 месяцев назад +7

    ኧረ ተው ወንዶች ለእናቶቻችን ክብር ስጡ ድራማ ቢሆንም እናቱን ሲሳደብ አለቀስኩኝ እውነት መሰለኝ 😢😢😢😢😢😢😢 ክብርና ጤና እድሜ ለውድ እናቶቻችን ይሁን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MMm-bm2yo
    @MMm-bm2yo 8 месяцев назад +3

    እድሜ ለናቴ እድሜይስጥልኝ እናት እናት ናት በምንም አትቀየርም ፈጣሪ ከአስመሳይ ሰው ይጠብቀን😢😢😢

  • @aahh5158
    @aahh5158 8 месяцев назад +8

    ይች ኮምት የምታናቡ በምሉ እግዚአብሔር የእረፍት እጀራ ይስጠን ጉሉ አሜን፫ ውዶችዬ😢

  • @Faeza....m
    @Faeza....m 8 месяцев назад +14

    ወላሂ እኔ እናት ያለው አባት ያለው ባል በመመኜት እድሜየን መዳም ቤት በላሁት ፣ያላቸው ግን ሳይጠቀሙበት ሳይ ያመኛል ወላሂ አማት እወዳለሁ አላህ ይስጠኝ 😘😍

  • @DesiDesi-d5y
    @DesiDesi-d5y 8 месяцев назад +15

    ማንም ጥርግ ይበል በእናቴ አልደራደርም😊

  • @Mየሀይቋ
    @Mየሀይቋ 8 месяцев назад +9

    እናቲቱ ስታለቅስ ሳላስበው እምባየ ቀደመኝ እናት ለዘላለም ትኑር እምየ አደራ እህቶቸ እናንተ ብትበደሉ ይሻላል የባላችሁን እናት እንዳትበድሉ 😢😢😢😢

  • @Ckdtf-ts7kc
    @Ckdtf-ts7kc 8 месяцев назад +8

    ውይ አማቴን ስወዳቸው ሲወዱኝ ነበር ግን ተለያየንአይይይ🙄ወንዶች ደሞ ለእናት ክብር ይኑራችሁ ልጅቷግን ጨጓራዬን ነው የላጠችው አብሶ የቀረበውን ምግብ ስትነጥቃት እፋፋ😢😢

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አዲስ ጀማሪ ቤተስብ ነን 🙏

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 8 месяцев назад +16

    ሴት የላከው ሞት አይፈራም ይባላል 😢 እናትን በሴት ቋቅ

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አዲስ ጀማሪ ቤተስብ ነን 🙏

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
    @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 8 месяцев назад +14

    እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤አንተ እንካፍ

  • @Gmangman5847
    @Gmangman5847 8 месяцев назад +9

    እውነት መስሎኝ ተቀጠልኩ እናትኮ አንድ ናት😢❤

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg 8 месяцев назад +5

    እናቴና አባቴን ታናሾቸን ከነፍሶ ጋር እንኳን አላወዳድራቸዉም ሂወቴ ናቸዉ ❤❤❤

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 8 месяцев назад +2

      በተላይ እናትንና አባትን አክብር ግን የበልሽ እህትና ወንድሞች እባብ ነቸው

  • @NawaMawa-sw1zu
    @NawaMawa-sw1zu 8 месяцев назад +8

    አፈር ደቸ ብላ ድራማም ቢሆን ከትልቅሰው አፉን የሚከፍት ሰው ያስጠላኛል 😢😢😢

  • @phylsenn
    @phylsenn 8 месяцев назад +18

    ከናቴ ጋ ካልተስማማች እሷ ራሷ ነች ቤቱን ለቃ የምትወጣው ❗️❗️❗️ በእናት ቀልድ የለም ...period ❗️❗️❗️

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 8 месяцев назад +2

      ጥፈተኛው ማን እደሆነ መመርመር ነው ማለቴ ያማት ቀናተኛ የልጅ ቤት ያፈርሳል የሚባለው ተረት ከየትም የመጣ አደለም 😢 በጣም የልጃቸውን ሚስት የሚበድሉ በጣም ብዙ አማቶች አሉ ስለዚህ ባይሆን አራርቆ መኖር እጅ በደፈናው እዲህ ማለት ተገቢ አደለም

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 8 месяцев назад +1

      እንዴ የምሰራውን እያዬናት ለናትም ለሚሰትም ክብር መሰጠት አለበት ለነገሩ የናትም ክፎ አሉ የምራት ክፈ አለ የየብቻ ማሰቀመጥ ነወ

    • @canale3793
      @canale3793 6 месяцев назад +1

      ትትክክልበናትቀልድየለም የቀልድም ቢሆን

    • @ፋፊ-በ6ፐ
      @ፋፊ-በ6ፐ 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤😢😢ሳህ

  • @SarahAlhabsi-er9dv
    @SarahAlhabsi-er9dv 8 месяцев назад +16

    አምላኬ ሆይ ክፉ ሰው አታርገኝ😢😢😢

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 8 месяцев назад

      በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አዲስ ጀማሪ ቤተስብ ነን 🙏

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 8 месяцев назад +6

    እናት ምንም ግዜ በልጀ የምጫክን ልብ የለትም ልጀ ብጫክንም
    ውሽት ምንም ግዜ አይደበቅም እውነት የዛ ሰው አያፊርም ውሽትን የዛ ሰው መዋራዱ አይቃርም እግዚአብሔር እውነታኛ ማንገድን ይምራን😢😢😢😢😢😢😢

  • @Nazrwete
    @Nazrwete 8 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ከአስመሳይ ሰው ይጠብቀን😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 8 месяцев назад +15

    😂😂😂😂እኔ የገረመኝ በዚ ልክ አዳዲስ ተዋንያን ለዘመናት የተወኑ ያህል ትወናውን በቀጥታ የሚኖረው ኢወት ማሳየታቸው ነው 😂😂😂በስማም ሳትደነቁ ማለፍ አይቻልም ❤

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 8 месяцев назад +5

      ያለንበት ሒወት ትወና ሁሉ ትወና ስለሆነ ምንም አይከብዳቸውም!!

    • @Lubabayimer-bu6tf
      @Lubabayimer-bu6tf 8 месяцев назад +2

      ​@@HanaHana-io3bqወላሄትክክክል

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 2 месяца назад

      ምድርላይ ከመግስታችን ጀምሮ ተዋናይ አስመሳይ አይደል የሞላው እዴ ስለዝህ ቀላል ነው ሰውመግደልም ቀላል እደሆነውማለትነው😢😢😢

  • @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ
    @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ 8 месяцев назад +14

    ጥልብኝ ሽልጥልጥ ወንድ አይመቸኝም ከናት በላይ ምን አለ

  • @fozeyajamal1807
    @fozeyajamal1807 8 месяцев назад +12

    እፍፍፍ እደዉ ክፉ ምራት እዳታደርገኝ አላህዬ😢😢

  • @GcgGgfyg
    @GcgGgfyg 8 месяцев назад +4

    እናት ለዘላለም ትኑር የወድ አልጫ ቲሺ😏😏😏

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm 8 месяцев назад +7

    ድራማ ቢሆንም ወዶች አሰመሳይ ሴት ነው የሚወዱት እርኩሰ ናችው

  • @saratube7323
    @saratube7323 8 месяцев назад +6

    እናት ከሁሉም በላይ ናት ሚስት ብትሄድ ሚስት ትመጣለች እናት ግን መተኬያ የላትም

  • @GgJj-b9n
    @GgJj-b9n 8 месяцев назад +9

    ክብር ለናቶች ይሁን

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 8 месяцев назад +3

    አይ እናት ምንም ሊያደርጓት ለልጇ ሁሌም መልካም እናት ናት ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @nawal5119
    @nawal5119 8 месяцев назад +12

    አቦ እንደዝይ አይነት ወንዶች ይድፋችው ያለ ነገር ነው

    • @YewerkuhaBereket
      @YewerkuhaBereket 8 месяцев назад +1

      እዉነት ነዉ እናት ክብር አላት

  • @Lubabh-ft8pd
    @Lubabh-ft8pd 8 месяцев назад +1

    የኔም የወድሞቸ ሚሥቶቺ መሸአላ ናቸዉ ❤❤❤❤❤አላህ መጨረሻቸዉን ያሣምርላቸዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 8 месяцев назад +5

    እናት እናት ናት❤❤

  • @LubabaMohamed-no2lt
    @LubabaMohamed-no2lt 8 месяцев назад +12

    የሳራን እና የዩወናስን ቶቶሎ ልቀቁ

  • @BetilehimFseum-ri9ix
    @BetilehimFseum-ri9ix 6 месяцев назад

    እናት እና አባት ምግዜም ለልጃቸዉ ክፉ አይመኙም ❤❤❤❤❤❤❤ ማስተዋል ይስጠን ፈጣሪ

  • @tebabe
    @tebabe 8 месяцев назад +2

    ተጋነነ እናት በዝህ መልክ ባናያት ጥሩ ነው አወ አማትና ምራት አይስማሙም እናቱን እድህ ካረገ እኔ ራሱ አልፈልገውም🙄

  • @ughv4928
    @ughv4928 8 месяцев назад +3

    ታባህ ደግ ሁነሀል በመጨረሻም ምስህን አገኘህ 😂😂 እማዩ ከሁሉም በላይ አች ትቀድሚያለሺ 😢

  • @josibrhane-m3b
    @josibrhane-m3b 8 месяцев назад +3

    እንደዚ አይነትጰደንቆሮዎች ወንዶች አሉ በጣምሚወደው አብሮ አደጌ ጎደኛወች ሚስቱ ነው እየዋሸች ያጣላችን

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 8 месяцев назад

      በጣም ጥሩ ቤተሰብ ጥሩ ሚስት የሚትሆን ሴት ከገበች ቤተሰብ ይበተነል ልክነሽ

  • @ፋፊወሎየዋ-ሠ4ገ
    @ፋፊወሎየዋ-ሠ4ገ 8 месяцев назад +3

    እንደዚች አይነት ሚስት ከመሆን በአላህ እጠበቃለሁ ልጁን ደግሞ በርበሬ ማጠን ነበር

  • @martjonas3378
    @martjonas3378 8 месяцев назад +5

    እንደዚህ አይነት ሴቶች ናቸው ቤተሰብን የሚበጠብጡት ወንድ ማለት ይቅሩ

  • @beki4007
    @beki4007 8 месяцев назад +6

    ማን እንደ እናት😢😢❤❤

  • @FoziMoh-qm1rf
    @FoziMoh-qm1rf 8 месяцев назад +11

    ወይኔ የስድብ ማአት ኧረ ተረጋጉ ፊልም መሆኑን አትረሱ😂😂😂😂😂😂😂😊

    • @selammulu5111
      @selammulu5111 8 месяцев назад +3

      ያለውን ነው የሰሩውት 😊😊😊

    • @Nazrwete
      @Nazrwete 8 месяцев назад

      😂😂😂😂

  • @oneloveethiopia9687
    @oneloveethiopia9687 8 месяцев назад +8

    እናት ለዘላለም ትኑር አንዳድ ተከሲስ ምራቶች ከዚህ ተማሩ ወንዶች ደሞ እናትን በማንም በምንም አትቀይሩአት😊😊የወደፊት አማቴ የት ነወት ከነልጀወ እኔ ምራተወ ጥሩነኝ😂😂😂😂😂

    • @እሙኢምራን-መ7ጀ
      @እሙኢምራን-መ7ጀ 8 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ
      @ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ 8 месяцев назад +1

      ክክክክክ ሳልፈልግ አሳቅሽኝ እኔስ አማት የለኝም

    • @hanabelay727
      @hanabelay727 8 месяцев назад

      ልጀ ሆይ ነይ እየጠበቅሁሽ ነው 😂😂😂😂

    • @oneloveethiopia9687
      @oneloveethiopia9687 8 месяцев назад

      @@ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ የጨረሰውን ነውደ ያገባሽው ታድለሻል🤣🤣🤣🥰

    • @oneloveethiopia9687
      @oneloveethiopia9687 8 месяцев назад

      @@hanabelay727 ውይ እማምዬ ተገኙደ ልጀወ መጀመሪያ አባብየን ያስፈቅድና መጣለሁ😂😂😂🤣

  • @aliyachannel
    @aliyachannel 8 месяцев назад +7

    ወድ ልጅ ሲያገባ ለሚስቱ ላም ለናት አባቱ ለቤተ ሰቡ ጅብ ይሆናል ጅላጅል ሲያስጠላ 😂😢

    • @Lubabayimer-bu6tf
      @Lubabayimer-bu6tf 8 месяцев назад

      ክክክክክከከ

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 8 месяцев назад

      ሚስቱ ጥሩ ሚስት ከሆነች ድሮ ጅብ ከሆነ እረሱ ትቀያረዋለች መጥፎ ሚስት ከሆነች ደግሞ ጥሩ ማንናቱን ወዴ ጅብ ትቀይረለች

  • @greetings1
    @greetings1 8 месяцев назад +4

    There is no other LOVE like a mother's LOVE for her child. ❤

  • @FetiYassin
    @FetiYassin 8 месяцев назад +3

    ኧረ ወንዶች ንቁ ሴጣን በሆኑ ሴቶች ምክንያት ዉለታዋ እንኳን መክፈል ማይቻለዉን እናታቹን አታስከፉ

  • @FjbffFjgfy-eq8ot
    @FjbffFjgfy-eq8ot 7 месяцев назад

    ደነዝ ትላትና ባገኘኸት ሴት እናትህን ታመናጭቃለህ ❤❤❤❤

  • @AyelecheMogese-r2z
    @AyelecheMogese-r2z 8 месяцев назад +1

    አፈር ያብላህ የእናት ዉለታዋ ብዙ ነዉ ለሤት እናትህን አሳልፈህ ከእንደናንተ አይነት ትምህርት ይወሰዳል

  • @jruru3ur82
    @jruru3ur82 8 месяцев назад +4

    አፈር ብይ ወላሂ አናደደችኝ ይች አስመሳይ 😂😂😂😂😂😂

  • @awelendris-xc4tl
    @awelendris-xc4tl 8 месяцев назад +5

    እናትለዘላለም ትኑር❤

  • @FfyrRfg
    @FfyrRfg 8 месяцев назад +8

    ስታስጠላ...ኤጭ ተናደድኩ😤👊😡

    • @ughv4928
      @ughv4928 8 месяцев назад

      እኔም ደሜ ፈላ ወላሂ 😂😂😂😂😂

  • @Betalehime
    @Betalehime 8 месяцев назад +8

    😢😢😢😢😢😢😢😢ፍልም ቢሆንም በጣም ባለጌ ነህ

  • @ZaburaFantaw
    @ZaburaFantaw 8 месяцев назад +8

    እኔ እና አማቴ ስንዋደድ ከልጇ እኔንስውዳልች ል❤ኔትጭንቃልች ብቻ😢 ስደት ለያይቶናል

    • @SofiaS-k1t
      @SofiaS-k1t 8 месяцев назад

      እኔም የልጂነት አማቴን ሙቸ ነበር የመወዳት ወላሂ ግን ልጁ ዱሩየ ነበር የተለያየለት ካማቶቸ 😢😢😢በእባ ነው የተለያየነው አማቶቸን በጣም ነው የምወዳቸው ሥንልያይ ግን ሴቲቱ አማቴ ሥቅሥቅ ብላ እያለቀስቺ መርቀቺኚ 😢እናት ሁነው የምትለኚ

  • @እራህማየሀይቋ
    @እራህማየሀይቋ 8 месяцев назад +2

    እናት ለዘላለም ትኑር ሚስት ና ባል ተበየወቺ ይዲፋቺሁ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 8 месяцев назад +6

    ጂል ወድ ሲያናድድ እረ እኔ ወላሒ የባሌ እናት ናፈቁኝ😢😢😢😢😢😢 የኔ ሚስኪን

  • @زمزمم-م2ح
    @زمزمم-م2ح 8 месяцев назад +2

    እሰይ ደግ አደረገችህ እሰይ😢😢 እናትን ያሀክል ነገር

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash1979 8 месяцев назад

    ሲያስጠላ በናቱ በምዬ ወይኔ አምላኬ ደሞኮ ልጆቼ ወንዶች ናቸው አምላኬ ሆይ እርዳኝ ከመልካም ሰው ጋር አገናኝልኝ ወንዶች ፍሬን ያዙ ምንም ክፉ ቢሆኑም መነሻችን እናትና አባታችን ናቸው ባለን አቅም እንርዳቸው አደራ

  • @ggggggfg9183
    @ggggggfg9183 8 месяцев назад +4

    እፍፍፍ እናት ስታለቅስ ያማል😢😢😢

  • @dejuabtew2883
    @dejuabtew2883 8 месяцев назад +1

    ይህ የአብዛኛው ሚስቶች ባሕርይ ነዉ። ሚስት መቀየር ይቻላል እናትን ግን መቀየር ስለማይቻል እናትን መስማት ተገቢ ነዉ።

  • @AbbbAesm
    @AbbbAesm 8 месяцев назад +4

    እናቴ ለዘላለም ክብር😢😢😢😢

  • @hanitube9200
    @hanitube9200 8 месяцев назад +3

    ስንት አይነት ሰገጤ ፕሮ ማክስ ወንድ አለ በፈጣሪ ድራማ መሆኑን ረስቼ እምባዬ ፈሰሰ😢😢😢

  • @LubabaMohamed-no2lt
    @LubabaMohamed-no2lt 8 месяцев назад +4

    ከአስመሳይዋ ሚስቱ የባሰ ልጅ ነው ቢአንስ እውነቱን በራሱ መንገድ ማወቅ መሞከር አለበት

    • @hikmayesuf-ep3js
      @hikmayesuf-ep3js 8 месяцев назад

      እንድ ውሻ እየተነሳ ይጮሀል እንጅ ለምን ያረጋግጣል ነፈዝ በይው. እንደምን እናቱን መቼ ሰማት

  • @YmrrkPLpcpcqd
    @YmrrkPLpcpcqd 8 месяцев назад +4

    ልጅቷግን❤በጣምማስመሰል❤ስትችል🎉ያረብ

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 8 месяцев назад

    ገልቱ ሴት የላከው ሞት አይፈራም።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እናት ለዘላለም ትኑር😭😭😭❤

  • @senaytgetaneh9511
    @senaytgetaneh9511 8 месяцев назад +1

    ፈጣሪሆይ ከደዝህ አይነት ምራት ይጠብቀን

  • @rishansolomon9726
    @rishansolomon9726 8 месяцев назад +17

    ኣስተማሪ ነው የምር 😢😢😢

  • @yeMoslemYouTube
    @yeMoslemYouTube 8 месяцев назад +8

    እኔም አድት ምራት አለችኝ እናቴን የምታሰቃይት አገር ልግቡ በቻ ወላሂ ጨጉርይ አኑሩል😢

    • @AminaMuhammed-cw2fx
      @AminaMuhammed-cw2fx 8 месяцев назад +1

      ተይ ተረጋጊ

    • @abibeyene8492
      @abibeyene8492 8 месяцев назад +1

      ተረጋጊ የኔ ቆንጆ

    • @SarahAlhabsi-er9dv
      @SarahAlhabsi-er9dv 8 месяцев назад +1

      ተይ እማ አይደረግም

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 8 месяцев назад +2

      በመስማት ወይስ በማየት በማጣራት ስደት ብዙ አስተምሮናል እኔ አያቴ ለኔ ልዩ ናት ግን ለልጆቿ ሚስት አትመቸም ለኔ ስታማ ተይ አትሚልኝ አይመለከትሽም ስለሷ እላታለሁ

    • @SamsungA04-ct7zz
      @SamsungA04-ct7zz 8 месяцев назад +1

      መጨረሻው ደስ ሲልለ።

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV 8 месяцев назад

    በጣም ነወ የመረጠላቸው እንደት በሴት እናትን ይቀይራን በጣም ታሳዝናለህ

  • @ማሜtube-n4x
    @ማሜtube-n4x 8 месяцев назад +3

    አረ አረ ማን እደናት እናት ለዘላለም❤❤❤❤❤❤❤

  • @እናትEnat
    @እናትEnat 8 месяцев назад +5

    እከፍ 😂😂😂

  • @YewerkuhaBereket
    @YewerkuhaBereket 8 месяцев назад +1

    እናትማ እናት ናት መቀለድ የለም

  • @AAa-nq4mn
    @AAa-nq4mn 8 месяцев назад +4

    በአንተ ጦስ በንዴት የሻይ ፌርሙዝ በእጂ የያዝኩትን ወርወሬ ስበርኩት ምናለ በአገኝክና በተስበርው ፊርሙዝ አናትክን ብዬ በገላገልኩክ ድራማ መሆኑ እንኳን እስክርሳ ነው የተናደድኩት💔💔💔🤦🤦🤦🤦

    • @MkebrarawaHabeshawit
      @MkebrarawaHabeshawit 7 месяцев назад +1

      አዎ እደዚህ አይነት የጦስ በየቤታችን ሞልቷል አፈር ይብሉ እኔማ ባሌ እኩዋን ቢሆን እደዚህ ካረገ አንቄ ነው ምደፋው አፈር ይብላ አምጣ ለወለደችው ያልሆነ ለኔም አይሆነኝም ቲሽ 🤬🤬🤬

    • @AAa-nq4mn
      @AAa-nq4mn 7 месяцев назад +1

      @@MkebrarawaHabeshawit በትክክል ወላሂ

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 6 месяцев назад

    እኔ ኢንሻ አላህ እናቱን፠ውድድ ነው የማረጋቸው ሳገባ 😅❤❤❤❤

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 8 месяцев назад +1

    ወዶችግነ ተጠቀቁ እናት የትም አትገኝም

  • @زمزمم-م2ح
    @زمزمم-م2ح 8 месяцев назад +1

    ምንትመስላለች አስመሳይ ሚስት ይከብዳል😢 ካስመሳይ ሰው አላህ ይጠብቀን

  • @نجمانس
    @نجمانس 8 месяцев назад +1

    የሀቅ አምላክ ይፈርዳን እዉነት ትመነምናለች እጅ አትበጠሥም

  • @ሚጡየሩቲሙርከኝ
    @ሚጡየሩቲሙርከኝ 8 месяцев назад +3

    እናት ነት ዘላለም ትኑር

  • @emebetsetegn7580
    @emebetsetegn7580 8 месяцев назад +1

    እናት ለፍታ አሳድጋ ለሴት ተደርቦ እናቱን የሚሳደብ ወንድ የለም!!

  • @youhanatesfaye7196
    @youhanatesfaye7196 8 месяцев назад +2

    ሞኝ ወንዶች ብልጥ የሆኑ ይመስላቸዋል ግን አይደሉም በተንኮለኛ ሴት ይጠመዳሉ

  • @marysam9193
    @marysam9193 8 месяцев назад

    ከወንድም ይሁን ከሴት በቤተሰብ መሃል የሚገባ ወይም የምትገባ ትዳር ውስጥ መቆየት የለበትም አሽቀንጥሮ ምጣል ነው ምክንያቱም ቤተሰብ ቤተሰብ ነውና ።

  • @shmsyaahmed1353
    @shmsyaahmed1353 8 месяцев назад +4

    ጅል እናቱን ከፍ ባለ ድምፅ የሚያወራ ወንድ ወንድነቱ ሞታል

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 8 месяцев назад +1

    የመትረብ ነሽ ዱሮም እንኳን ምክነያት አግኝቶ አይደለም እንድሁም ወንድ ጨካኝ ነው ስቀጥል ስትቱ እንዴውም ስትታይ ጨካኝ ነው የምትመስለው እና ከቤተሰብ በለይ

  • @marysam9193
    @marysam9193 8 месяцев назад

    ትበልህ ማንም ይሁን ማንእናትን ከማንም ጋር ልታወዳድር አትችልም

  • @haymanotgrmay5185
    @haymanotgrmay5185 8 месяцев назад +3

    አፈር ብሉ እደዚህ አይነት ልፍስፍስ ወንዶች ተሳድባቹ ለተሳዳቢ ምሰጡ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 8 месяцев назад +3

    አይ አዳድ ወድ ልጅ 😢😢

  • @Mremo-t9y
    @Mremo-t9y 8 месяцев назад

    ለሁሉምእናቶችረጂምእዲሜናጤናይስጣቸው😢😢😢😢

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ 8 месяцев назад +5

    እናት በምን ትተካለች

  • @blenzegeye2931
    @blenzegeye2931 8 месяцев назад

    Yenem agot ale ehtun le ayimiro himem yedaregat be mistu kinat ena genzeb fkr esuan le alihone himem yedaregat. Wendoch dingay nachew😢😢😢

  • @user-up8d
    @user-up8d 8 месяцев назад

    ግን ኮ አሉ እንደዝህ አይነት ወዶች ሴቶችም አሉ የባላቸዉን እናት የማይወዱ
    ሲጀመር እናቱን ለብቻዋ ነበር ማናገር የነበረበት ከሚስቱ ፊት ማናገር የለበትም
    ጥሩ ነዉ ሰወች ይማሩበታል

  • @memehirumadamo2803
    @memehirumadamo2803 8 месяцев назад

    ኤሄ ልጅ የበሌን ወንድም ነው የመሰለኝ ደነዝ የበሌ ወንድም የሚስቱን ብቻ ነው የምሰመው እንጃ በሁሉቱም በኩል ያለውን ነገር ቆም ብሎ አይሰማም በዚህ የተነሠ ተሰበሰቤን በፍቅር የመንኖር ቤተሰብ በአሁን ላይ ተበተታነን የእውነት በይገረመችሁ ገና በመጣችሁ በአንድ ወር ቤተሰብ ከቤተሰብ ተላያይተናል ይገርማል አንደንድ ሴቶች እባብ ነቸው

  • @Tigmekuria
    @Tigmekuria 8 месяцев назад

    ሚስት ተብዬዋም ባል ተብዬውም ሁለቱንም ማጥፋት ነበር በተለይ ወንድ ተብዬው ከእንዲ አይነት ሴታሴት ቤተሰብ አሰዳቢ ወንድ ይሰውረን ብቻ መጨረሻው ጥሩ ነው

  • @fresenayhenok
    @fresenayhenok 8 месяцев назад +1

    እውነት ከሆነግን በጣም ይደብራል ልጁም ሚሥት ተብዬዋም ያሥጠላሉ!!!!

  • @نجمانس
    @نجمانس 8 месяцев назад +2

    አይይይይይ እናት ሚሥቱን መሥሎ እያሠቃያት ለሡ ፆለት ታደርጋለች ትጨነቃለች

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 8 месяцев назад +2

    ሠላም ሠላም ለዛወች እኳንደናመጣችሁ ጀግናዋ ተዋናኝ ሣሪን አምጡልን በጉጉት የምጠብቀው👈አቤት አንዳንድ ወዶች ልፍስፍሶች ለሴትብሎ እናትን አደለም ማስከፍት ቀና ብሎ ማየት የተሳሳተ አመለካከት ነው ትዳር እናት ቤተሠብ ዘመድ የራሡ የሆነ ቦታ አለው ሁሉም በልኩ መያዝ አለበት አቤት አዳድ አስመሣይ ሴቶች ፈጣሪ ይጠብቀን በርቱ👍👈🌹

  • @buzeneshabicho6186
    @buzeneshabicho6186 8 месяцев назад +2

    ወይኔ ማስመሰል ትችያለሽ😊